natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

181663

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

ለአቶ ደመቀ መኮንን የተደረገ የክብር ሽኝት

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

በመኪና ግዢ ሂደትዎ ውስጥ የመጀመሪያው እና በጣም አስፈላጊው እርምጃ ትክክለኛውን መኪና መምረጥ ነው። ይህም ማለት በበጀት፣ በቦታ፣ በባህሪያት እና የእርስዎን እና የቤተሰቦን መስፈርቶች ማግኘትን ያካትታል።

ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
/channel/AbrahamDealer
/channel/AbrahamDealer
ስልክ📞📞👇

+251992229292 ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የፓርቲውን የአመራር የመተካካት መርህንና የአሰራር ስርዓት በመከተል ዛሬ ባካሄደው ማጠቃለያ ስብሰባ በሙሉ ድምፅ አቶ ደመቀ መኮንን በክብር ሸኝቷል። በምክትካቸውም የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ የነበሩትን አቶ ተመስጌን ጥሩነህን ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ በአብላጫ ድምጽ መርጧል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢትዮጵያ ፖሊስ በስኬት ጎዳና ላይ ይገኛል ስንል በምክንያት ነዉ❗️

በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ ልዑካን ቡድን በሰዑዲ ዐረቢያ ዋና ከተማ በሪያድ የስራ ጉብኝት አደረገ።

የልኡካን ቡድኑ በሰዑዲ ዐረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ እንደደረሰ የሰዑዲ ዐረቢያ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ሚኒስትር የሆኑት ጀነራል ሰኢድ ቢን አብዱላህ አልቃህታኒ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በውይይታቸውም በድንበር ደህንነት፣ በድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችና በሕገ-ወጥ ሰዎች ዝውውር ላይ ትኩረት ሰጥተው የተወያዩ ሲሆን በመረጃ ልውውጥና በአቅም ግንባታም አብሮ ለመስራት ተስማምተዋል።

ረዳት ሚኒስትር ጀነራል ሰኢድ ቢን አብዱላህ አልቃህታኒ በሕጋዊ መልኩ ወደ ሰዑዲ ዐረቢያ ለሚገቡ ኢትዮጵያዊያን የስራ ዕድል ለመፍጠር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸውና እየሰሩም እንደሚገኙ ገልጸዋል።

በተጨማሪም በሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ላይ ተጠያቂነትን ለማስፈን በጋራ እንደሚሰሩ በመስማማት የሁለቱ ሀገራት የፖሊስ ለፖሊሲ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ከሚመለከታቸው የፖሊስ አመራሮች ጋር ውይይት ተደርጓል።

ልዑካን ቡድኑ በጉብኝቱ 911 የመረጃ ማዕከልን ጎብኝቶ ከሌሎች የፀጥታና ደኅንነት ኃላፊዎች ጋርም የጎንዮሽ ውይይቶችን አድርጓል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

መታሰራቸው ተሰምቷል‼

" የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ጵጥሮስ " አቋቁመናል ካሉት ውስጥ ሶስቱ መታሰራቸውን የእንቅስቃሴው አስተባባሪ ነኝ ያሉ ዲያቆን አክሊሉ ዓለሙ የተባሉ ግስለሰብ ለቪኦኤ ሬድዮ በሰጡት ቃል ተናግረዋል።

ሶስቱ አባቶች የታሰሩት " መንበረ ጴጥሮስ " አቋቁመናል የሚል መግለጫ ከሰጡ በኃላ ሸገር ከተማ አስተዳደር በሚገኘው ቢሯቸው እንደሆነ እኚሁ አስተባባሪ ተናግረዋል።

የታሰሩት ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ማዕረጋቸውን ገፍፌዋለሁ ያለቻቸው አባ ገብረማርያም ነጋሳ፣ አባ ወልደ ኢያሱስ ኢፋ እንዲሁም አባ ወልደኢየሱስ ተስፋዬ እንደሆኑ ለመረዳት ተችሏል።

ሌሎችም አብረው የነበሩ ግለሰቦች መያዛቸውም ተነግሯል።

የሸገር ከተማ አስታዳደር ፖሊስ ስለጉዳዩ ምንም ያለው ነገር የለውም።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትላንት ተቋቁሟል የተባለውን " መንበረ ጴጥሮስ " አውግዛ ፤ አሁን በሕገወጥ ድርጊታቸው የቀጠሉትን ቡድኖች በፍርድ እንደምትጠይቅ አሳውቃ ነበር።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮ ቴሌኮም በስድስት ወራት 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር አጠቃላይ ገቢ አገኘ

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ፤ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የሥራ አፈጻጸም በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።

ኢትዮ ቴሌኮም የሦስት ዓመት ሊድ የዕድገት ስትራቴጂ ቀርፆ ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረ አንድ ዓመት ተኩል ጊዜ አስቆጥሯል ብለዋል።

በዚህም ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ማድረግ የሚችል አቅም እየገነባ መሆኑንም ገልፀዋል።

በግማሽ ዓመቱ አዳዲስ 232 የሞባይል ጣቢያዎች መገንባታቸውን ጠቁመው የ3ጂ፣ 4ጂ እና 5ጂ ማስፋፊያዎች መስራታቸውን ተናግረዋል።

በዚህም እስካሁን 463 ከተሞች የ4ጂ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን ገልጸው በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት 40 አዳዲስ ከተሞች ላይ ተደራሽ መደረጉን አብራርተዋል።

በርካታ የገጠር ቀበሌዎችም ላይ የኔትወርክ ማስፋፊያ እና አዳዲስ ግንባታ መከናወናቸውን ጠቁመዋል።

ኢትዮ ቴሌኮም በዓለም ካሉ 774 የቴሌ ኦፕሬተሮች መካከል 19ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን ጠቁመው፤ በአፍሪካ ከሚገኙ 195 ኦፕሬተሮች መካከል ደግሞ 2ኛ ደረጃ ላይ መሆኑንም ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ገልፀዋል።

በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱን ጠቁመው፤ የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙ አገልግሎቶችም 84 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ገቢ አግኝቷል ብለዋል።

ይህም ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 26 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን ተናግረዋል።

በአጠቃላይ በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት 11 ነጥብ 5 ቢሊየን የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ጠቁመው ይህም ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ14 በመቶ ዕድገት አሳይቷል።#ኢዜአ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ግብፅ ሶማሊያን እደግፋለሁ ማለቷን ተከትሎ ሶማሊላንድ ‘የውጭ ጣልቃ ገብነት’ እንደምትቃወም ገለጸች!

ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ባደረገችው ስምምነት ዙሪያ ማንኛውንም የውጭ ጣልቃ ገብነት እንደምትቃወም ገለጸች።የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰኞ ጥር 13/2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ “በስምምነቱ ዙሪያ የሚነሱ ማንኛውንም የውጭ ጣልቃ ገብነትን እንቃወማለን” ብሏል።ከሶማሊያ ተለይታ ነጻ አገርነቷን ያወጀችው ሶማሊላንድ አቋሟን የገለጸችው ግብፅ ከሶማሊያ ጎን እንደምትቆም መግለጿን ተከትሎ ነው።

ግብፅ፣ ከኢትዮጵያ ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባችው ሶማሊያ ጥያቄ ካቀረበች ከጎኗ ለመቆም ጣልቃ እንደምትገባ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ መናገራቸው ይታወሳል።ሶማሊላንድ ይህንን ተክትሎ በሰጠችው መግለጫ፣ ከግብፅ ጋር ያላትን ታሪካዊ ግንኙነት ከፍ አድርጋ እንደምትመለከት ገልጻለች።ይሁን እንጂ በሶማሊላንድ እና በኢትዮጵያ መካከል ከተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት ጋር በተያያዘ የሚነሱ ማንኛውንም አይነት የውጭ ጣልቃ ገብነቶችን እንድምትቃወም አስታውቃለች።

በአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት ላይ ያላትን ስጋትም እውቅና እንደምትሰጥም ገልጻለች።ሶማሊላንድ “እንደ ሉዓላዊ አገር በተቋቋመ ዓለም አቀፍ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች አከብራለሁ” በማለት ገልጻለች።በቀጠናው ፍላጎት ያላቸው አካላት “ቀጠናዊ መረጋጋትን እና አጋርነትን” በማረጋገጥ ላይ እንዲያተኩሩም ጠይቃለች።

ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር በባሕር በር አጠቃቀም ዙሪያ የመግባቢያ ስምምነት ላይ ከደረሰች በኋላ ሶማሊያ ተቃውሞ ያቀረበች ሲሆን፣ ግብፅም በተደጋጋሚ የሶማሊያን አቋም ደግፋ አስተያየት ስትሰጥ ቆይታለች።

የሶማሊያውን ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ከግብፅ መንግሥት በቀረበላቸው ግብዣ ወደ ካይሮ በመጓዝ ከፕሬዝዳንት አል ሲሲ ጋር ከተወያዩ በኋላ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው ሁለቱ አገራት ከኢትዮጵያ አንጻር በጋራ እንሚቆሙ የተገለጸው።ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ አገራቸው በሶማሊያም ሆነ በፀጥታዋ ላይ ምንም አይነት የደኅንነት ስጋት እንዲፈጠር እንደማትፈቅድ እና ለዚህም ግብፅ ጣልቃ እንድትገባ ከተጠየቀች ከሶማሊያ ጎን ትሰለፋለች ሲሉ ተናግረዋል።የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ስምምነቱ በሶማሊያ ላይ የደኅንነት ስጋት የሚፈጥር አለመሆኑን ገልጸው፤ በቀጠናው ያሉ አንዳንድ ኃይሎች አጀንዳ በአፍሪካ ቀንድ ቀውስ መፍጠር ነው ብለዋል።

አምባሳደር ሬድዋን በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት “ኢትዮጵያ ለሰላምና ደኅንነት ቁርጠኛነቷ የሚገለጸው በውድ ልጆቿ ደምና ላብ ነው” ብለዋል።አያይዘውም “ኢትዮጵያና ሶማሊያ ጎረቤት ብቻ አይደሉም። ድንበርም ይጋራሉ። ቋንቋና ባህል የሚጋሩ ወንድማማች አገሮች ናቸው” ሲሉ አክለዋል።የሶማሊላንድ መንግሥት ባወጣው መግለጫ ደግሞ “ግብፅ በቀጠናው ሰላምና ምርታማ ግንኙነት ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት እንጋራለን” ብሏል።

ከስምምነቱ መፈረም በኋላ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት በቀጣናው ከሚገኙ መሪዎች ጋር ተከታታይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ወደ አሥመራ እና ካይሮ ጉዞዎችን አድርገዋል።የሶማሊላንድ መንግሥት በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ልማትን ለማስፈን ከሁሉም ሀገራት ጋር ዲፕሎማሲያዊ ውይይቶችን እና ትብብር እንደሚያደርግም መግለጫው አክሏል።ሆኖም ግን ውጫዊ ጣልቃ ገብነትን “አጥብቀን እንቃወማለን” ሲል የሶማሊላንድ መንግሥት አቋሙን ገልጿል።

Via BBC

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍

ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።

💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ

በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ

የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል

ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!


በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ

💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ

ስቱዲዮ  6,290,696.7 ብር የነበረውን
          ለ100%  በ5,032,557.36ብር ክፍያ

ከ10% 629,069.67 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት

ባለ አንድ መኝታ  8,635,815 ብር የነበረውን

               ለ100%    በ6,908,652ብር

    ከ10% 863,581.5ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት

ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን

           ለ100%    በ10,989,825ብር

    ከ10% 1,373,728.1 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት

ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን

               ለ100%   በ13,052,640ብር

    ከ10% 1,553,881.8 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት

50% ባንክ ብድር የተመቻቸለት

በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።

25% 🅾🅵🅵  for 💯% payer.

Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እርስ በርሳችን ልንጣላ እንችል ይሆናል፣
መሪዎቻችን አስቀይመውን ቅር ብሎን ይሆናል፣ ባንዳንድ ነገሮች ላይ ልዩነት ሊኖረን ይችል ይሆናል ፣ ደመኞች ልንሆን እንችላለን፣ በሃገራችን ጉዳይ በብሄራዊ ጥቅማችን ሲመጣ ግን ፣ ሁላችንንም አንድ ነን ቀልድ አናውቅም።

ለሃገራችን መስዋዕት ለመሆን ስንሽቀዳደም ብታዩን አይግረማችሁ ኢትዮጵያዊያን ነን ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ለአባቴ ላደረጉት የክብር ሽኝት አመሰግናለሁ”- ሳምሶን አስፋው (ጃፒ) የአስፋው መሸሻ ልጅ

የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ለአባቴ ላደረጉት የክብር ሽኝት አመሰግናለሁ ሲል የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ልጅ ሳምሶን አስፋው ተናገረ።

የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ አስክሬን ዘመድ ወዳጆቹ በተገኙበት በሚሊንየም አዳራሽ ሽኝት ሲደረግለት በመርሀግብሩ ላይ የጋዜጠኛው ልጅ ሳምሶን አስፋው፤ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ለአባቱ ላደረጉት የክብር ሽኝት ምስጋናውን አቅርቧል።

ሳምሶን ኢቢኤስ ቴሌቭዥንም አባቱን ከማስታመም ጀምሮ ላበረከተው መልካም አስተዋፅኦ ከልቤ አመሰግናለሁ ብሏል።

“አባቴ ጥሩ ሰው ነበር ፍቅርና ደግነቱን ለኔ አካፍሎኝ አልፏል” ያለው ሳምሶን፤ እንደ አባቱ መልካም ሆኖ እንዲያልፍ እንዲረዳው ፈጣሪን እንደሚለምንም ተናግሯል።

የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነ-ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በዋሽንግተን ዲሲ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ጥር 4/2016 ዓ.ም ሕይወቱ ማለፉ ይታወቃል።

   

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ለቤት ፈላጊ መልካም አጋጣሚ 👍👍👍👍

ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል።

💯% 💯% 💯% 💯% ለሚከፍል ገዢ ብቻ

በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
🐂🐂🐂 ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ

የት ነው ካሉ 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል

ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!


በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ

💦💦💦 የከርሰ ምድር ውሃ
🥅🥅🥅 የልጆች መጫወቻ ስፍራ
🚧🚘🚖 በቂ የመኪና ማቆምያ
🍀🌿🌳 ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ

ስቱዲዮ  6,290,696.7 ብር የነበረውን
          ለ100%  በ5,032,557.36ብር ክፍያ

ከ10% 629,069.67 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት

ባለ አንድ መኝታ  8,635,815 ብር የነበረውን

               ለ100%    በ6,908,652ብር

    ከ10% 863,581.5ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት

ባለ ሁለት መኝታ 13,737,281ብር የነበረውን

           ለ100%    በ10,989,825ብር

    ከ10% 1,373,728.1 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት

ባለ ሦስት መኝታ 15,538,818.23የነበረውን

               ለ100%   በ13,052,640ብር

    ከ10% 1,553,881.8 ብር ጀምሮ ቀሪውን በ30 ወራት

50% ባንክ ብድር የተመቻቸለት

በኖርማል አከፋፈል ለሚፈልግም አለን በውስጥ መስመር ያናግሩን።

25% 🅾🅵🅵  for 💯% payer.

Telegram | WhatsApp | Imo | Viber
☎️ 0910054029 | 0936735352

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሆሳዕና ከተማ የ4 ዓመት ህፃን ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፅሟል የተባለ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

የሆሳዕና ከተማ ፖሊስ በጀሎ ናረሞ ቀበሌ በ4 ዓመት ህፃን ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፅሟል ያለውን ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።

ወንጀሉ የተፈፀመው ታህሳስ 28/2016 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 8:00 አካባቢ በጀሎ ናረሞ ቀበሌ በመበደር 20 ሲሆን የ37 ዓመቱ ናስር ተማም የተባለው ተጠርጣሪ ግለሰብ ህፃኗ አባብሎ የሚሰራበት ሱቅ በማስገባት የወንጀል ድርጊቱን መፈፀሙ ተገልጿል።

ፖሊስ በደረሰው ጥቆማ ተጠርጣሪው ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ የሰውና የሰነድ የማስረጃ በማሰባሰብ ምርመራ ሲያደርግ መቆየቱን ሲገልፅ የቀረበው የሀኪም ማስረጃ የህፃኗ መደፈር የሚያሳይ ሆኖ በመገኘቱ ተጠርጣሪውን ህግ ፊት ለማቅረብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገልጿል።

መረጃው የሆሳዕና ከተማ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የትግራይ ከልል ግዚያዊ አስተዳደር በዘራፊው እና ቀማኛ ቡድን ላይ እርምጃ መውሰድ እየጀመረ ነው። ይህ ከ 68 ሚልዮን ብር በላይ በግል አካውንት ተዘርፎ የተገኘው የፈትለወርቅ ገበረግዚአብሄር ሞንጆሪኖ ነው። ወደ መንግስት ኣካውንት ገቢ እንዲደረግም ትእዛዝ ተስጥቷል።

ፈትለወርቅ በድሮ ፍቅረኛዋ የነበረው አቶ ሃይለ ሊባኖስ የተባለ ግለሰብ ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይም በማዘረፍ ወደ እንግሊዝ ሀገር እንዲሸሽ አደርጋለች። በህወሓት ግምገማም ሰፊ አጀንዳ እንደነበረ ይታወቃል። አሁን ደግሞ እሷ ባስከፈተችው የግል አካውንት ላይ በርከት ያለ የነዳጅ ሽያጭ ገንዘብ የተገኘ ሲሆን አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመሩት ግዚያዊ አስተዳደር አካውንቱ እንዲታገድና በፀረ ሙስና ኮምሽን ምርመራ እንዲደረግበት ብለዋል።

የነ አለም ገብረዋድ፣ ዶክተር ደብረፅዮን፣ ጌታቸው አሰፋ እና ፈትለወርቅ ገብረግዛብሄር አሁንም በጊዚያዊ መስተዳድሩ ላይ እንቅፋት በመሆን ሌብነታቸው በማስፋት እና ትግራይ ዳግም ወደ ጦርነት ለማስገባት እስከ መፈንቅለ መንግስት በማሰብ አያሴሩ የሚገኙ ፀረ ሰላም ሀይሎች ስርዐት ማስያዝ ይገባል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ የነበሩትን አቶ ተመስጌን ጥሩነህ አቶ ደመቀን በመተካት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን ተሹመዋል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🎄ዮም ፎቶ ቬሎ ሜካፕ ሀዋሳ መጀመራችንን ምክኒያት በማድረግ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል

ከ18000 ብር ጀምሮ

❄️የመስክ እና ስቱዲዮ ፎቶ
ቬሎ፣ሱፍ፣ካባ፣ሜካፕ፣ጥፍር፣ፀጉር
እና ሌሎች የያዙ ጥቅሎች

📞0919868065 / 0992997458

➡️አድራሻ :- ሀዋሳ ፒያሳ ዳሽን ባንክ ፊትለፊት ጋሜ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

🟢1st package
👍Laminate Album 20 page
✔️Board photo 50 x 80 1 pc
✔️Signboard 1 pc
✔️Thank you card 200 pc
🔼Save The Date 5 pc
Slideshow
🆕 የሠርግ አልባሳት
👍ከለር ቬሎ በመረጡት አይነት
💯የመስክ ቬሎ በመረጡት አይነት
🟢የስቱዲዮ ቬሎ በመረጡት አይነት
ሜካፕ
ጥፍር
📌ፀጉር
🔥ካባ
➡️የሙሽራ ሱፍ 2
💸28,000Birr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባቀረቡት ገለፃ ላይ ስለ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ከተናገሩት፡-

👉 የምንከተለው የዲፕሎማሲ ጉዟችን ክብርንና ጥቅምን ማስከበር ላይ ያተኮረ ነው።

👉 ሶማሊያ ከማንም በላይ የኢትዮጵያ ወንድም ዘመድ ጎረቤት ናት፤ ባለፉት 10 ዓመታት በሺሕ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በሶማሊያ ውስጥ የሶማሊያ ሰላም ለማስከበር የህይወት ዋጋ ከፍለዋል።

👉 ማንም ሀገር በዓለም ላይ ኢትዮጵያ የከፈለችውን ያህል የከፈለ የለም፤ አግዛለው ብሎ መፎከርና ሄዶ መሞት ይለያያል።

👉 ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ህዝብና መንግስት ጋር ለመጣላት ለመዋጋት ፍጹም ፍላጎት የላትም።

👉 አሁን በኢትዮጵያ ያለው መንግስት በሶማሊያ አንድነት የምታማ መንግስት አይደለም፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ታሪክ ሶማሊያዊያን አንድ እንዲሆኑ በንግግር ሳይሆን በተግባር የሰራ መንግስት ነው።

👉 ሶማሊያ እንደ ግጭት ሰፈር አድርጎ የመጠቀም ፍላጎት ከብዙ ኃይሎች ይነሳል፤ እኛ ለዓለም ህዝብ የቀይ ባሕር “አክሰስ” ጥያቄያችን ህጋዊ መሆኑን አሳይተናል። ዓለም በሙሉ ይገባቸዋልኮ ግን፣ ግን ነው የሚለው፤ የኛ ፍላጎት ባሕርን አክሰስ ማድረግ ብቻ ነው።

👉 ከኢትዮጵያ ሲሆን ችግር የለውም፤ ለኢትዮጵያ መስጠት ነው ነውሩ፤ ዲፕሎማሲያችን እንደዚያ ነው፤ አሁን መልኩን እየቀየረ ነው።

👉 በእኛና ሶማሊያ መካከል ችግር ይፈጠራል ብዬ ባላስብም በሕዝቦች መካከል ጥላቻ እንዳይፈጠር ቁርሾ እንዳይፈጠር በተረጋጋና በሰከነ መንገድ ውጫዊ አክተር በሚያሰክን መንገድ መምራት ይጠይቃል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የአውስትራሊያ ብሔራዊ ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ::

የአውስትራሊያ ብሔራዊ ቀን በአዲስ አበባ በሚገኘው የሀገሪቱ ኤምባሲ ተከብሯል፡፡

በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ መንግስትን በመወከል የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በክብር እንግድነት ተገኝተው የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ሚኒስትሯ በመልዕክታቸው ፥ ቱሪዝምን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች በሀገራቱ መካከል ያለው ትብብር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን አንስተዋል፡፡

በኢትዮጵያ የአውስትራሊያ አምባሳደር ጁሊያ ኒብሌት በበኩላቸው ፥ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላት አጋርነት ረጅም ዘመናትን አንዳስቆጠረ አውስተዋል፡፡

በቀጣይም በተለይ በኢኮኖሚ ያላቸው ትስስር እንዲጠናከር የሚያስችሉ ሥራዎች እንደሚሰሩ ማረጋገጣቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፅንፈኛው ቡድን ከህዝብ የዘረፋቸው ንብረቶች በኮማንዶ ክፍለጦር በቁጥጥር ስር ውለዋል።

በሰሜን ሸዋ ዞን አለም ከተማ ፅንፈኛው ቡድን ከህዝብ የዘረፋቸው የተለያዩ ዓይነት እህል ዱቄትና ሌሎች ቁሳቁሶች በቀጠናው በሚገኘው የኮማንዶ ክፍለጦር የሠራዊት አባላት በቁጥጥር ሥር መዋሉን የክፍለጦሩ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሌተናል ኮሎኔል ማትዮስ ማዴቦ ገልፀዋል፡፡

ቡድኑ በየደረሰበት ህዝብን ያለፍላጎቱ አስገድዶ የገንዘብ መዋጮ እያሥከፈለ መሆኑን የገለፁት ምክትል አዛዡ ክፍለጦሩ በአከባቢው መሽጎ የነበረውን ፅንፈኛ ቡድን መንጥሮ የአከባቢውን ሠላም በማረጋገጥ ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

ፅንፈኛ ቡድኑ ህዝብን አስገድዶ የሰበሰበውና የሠላም ዘብ በሆነው የመከላከያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር የዋለው የህዝብ ንብረት የሆነው እህልና ሌላውም ቁሳቁስ ለሚመለከተው አካል ማሥረከብ መቻሉንም ገልፀዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ማህበራዊ ገጽ የተሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ ነው‼️

ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገችውን ስምምነት ተከትሎ፤ አብን ስምምነቱን እንደሚቃወም በመጥቀስና ስምምነቱን ሌላ ትርጉም በመስጠት በሃሰተኛ የአብን የትዊተር ገጽ ላይ መረጃ ተሰራጭቷል።

ይህንን መረጃ በተመለከተ የኢፕድ የመረጃ ማጣሪያ ጉዳዩን ለማጣራት ጥረት አድርጓል።

በዚህም መሰረት በአብን ስም በሃሰት በተከፈተው የትዊተር ገጽ ላይ የተሰራጨው መረጃ በፓርቲው ያልወጣና ፓርቲውም የማያውቀው መሆኑን የፓርቲው ከፍተኛ አመራር ዶክተር በለጠ ሞላ ለኢፕድ መረጃ ማጣሪያ አስታውቀዋል።

በመሆኑም የአብን እንዲመስል ተደርጎ በሃሰት በተከፈው የትዊተር ገፅ ላይ የኢትዮጵያና የሶማሌላንድን የመግባቢያ ስምምነት በተመለከተ የተሰራጨው መረጃ ፓርቲው የማያውቀውና የፓርቲው አቋም ያልሆነ ሀሰተኛ መረጃ መሆኑን አስገንዝበዋል።

ፓርቲው በአሁኑ ወቅት የሚጠቀምበትና የፓርቲውን አቋምና መረጃዎች ለህዝብ ይፋ የሚያደርገው በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ብቻ መሆኑንም ዶክተር በለጠ አስታውቀዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው ግማሽ ዓመት 43 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ!

መንግስታዊው የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ኢትዮ ቴሌኮም፤ ባለፈው መንፈቅ ዓመት 42.9 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ኢትዮ ቴሌኮም በዚሁ ጊዜ ውስጥ የደንበኞቹ ቁጥር 74.6 ሚሊዮን መድረሱንም ገልጿል።

ኢትዮ ቴሌኮም ይህን የገለጸው የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸሙን አስመልክቶ ዛሬ ማክሰኞ ጥር 14፤ 2016 በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። ተቋሙ በዚህ ጊዜ ውስጥ ያስገባው ገቢ፤ ከእቅዱ 98 በመቶውን ያሳካ መሆኑን የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ገቢው ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲነጻጸር 26 በመቶ ዕድገት ያሳየ መሆኑንም ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ገልጸዋል። ኢትዮ ቴሌኮም በ2015 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ያገኘው ገቢ 33.8 ቢሊዮን ብር ሲሆን በወቅቱ ያስመዘገበው ትርፍ ደግሞ 9.72 ቢሊዮን ብር ነበር። ተቋሙ ዘንድሮ በግማሽ ዓመት ብቻ 11 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን ፍሬሕይወት ይፋ አድርገዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የጥምቀት በዓል ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲከበር ላበረከታችሁት አስተዋፅዖ አመሰግናለሁ-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጥምቀት በዓል ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲከበር አስተዋጽኦ ላበረካቱ የከተማችን ነዋሪዎች፣ የጸጥታ አካላት (የፌዴራል ፖሊስ ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ፣ የሸገር ሲቲ እና የሰላም ሰራዊት አባላት) እንዲሁም የከተማው አመራር ምስጋና ማቅረባቸውን ከከንቲባ ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘቷ የማይመቻቸው ሀገሮች ወደብ በማግኘቷ ተጎድተው ሳይኾን ማደጓን በበጎ ስለማይመለከቱት ነው” ክቡር አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር)

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የጉጂ ኦሮሞ ገዳ ስነ ስርዓት በቀጣዩ ወር የስልጣን ሽግግር ያካሂዳል ተባለ።

በኦሮሞ ባህል ውስጥ በየስምንት አመቱ የሚካሄደው የጉጂ ኦሮሞ ገዳ ስነ ስርዓት ለ75ኛ ጊዜ የስልጣን ሽግግር እንደሚያካሂድ ተገልጿል።

የ ሃርሙፋ 74ኛው የጉጂ አባ ጋዳዎች ባሊ የተሰኘ ስልጣናቸውን ለ 75ኛው ሮባሌ አባ ጋዳ የካቲት 13, 2016 ሜኤ ቦኩ ላይ ለማስረከብ በዝግጅት ላይ ናቸው።

ከስልጣን ርክክብ ስነ-ስርዓቱና ሂደቱ በፊት የኦሮሞን ህዝብ ታሪክ ባህል ማንነት እሴትና ጥንታዊ እምነት መሰረት ባደረገ መልኩ የተለያዩ ስርዓቶች እየተካሄዱ ይገኛል።

ስነ ስርዓቱ ምን ምን ነገሮችን ያካትታል?

በዚህ መሰረት ሦስቱ ጉጂ ጋዳ የሚባሉት ኡራጋ፣ ማቲ እና ሆኩ በየመንደሮቻቸው ከስልጣን ሽግግር ስነ-ስርዓቱ ወራት አሰቀድሞ ስም የማውጣት ስነ-ስርዓቱን ያካሂዳሉ ።

በዚህ አመት በ ማቲ ገዳዎች መስፈርቱን አሟልተው ለመጡት አባ ገዳዎች ስም የተሰየመላቸው ሲሆን ፥ የዛሬ 32 አመት አንደኛው አባ ገዳ ፤ የዛሬ 40 አመታት ደግሞ ስልጣን የሚያሳልፉ ይሆናል ተብሏል።

በጉጂ የገዳ ስርዓት ላለፉት ስምንት አመታት ባሊዉን የያዘዉ የሀርሙፋ ገዳ ለገዳ ሮበሌ ባሊዉን (ስልጣኑን) ለማስተላለፍ ዝግጁ መሆናቸዉ ሲጠቆም 75ኛው የጉጂ ገዳ ባሊ ርክክብ የካቲት 13, 2016 በሜኤ ቦኩ የሚካሄድ ይሆናል ተብሏል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በታላቅ ድምቀት ሲከበር የነበረው የጥምቀት በዓል በሰላም መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ገለፀ!!!

በመላው የክልሉ አከባቢ ሲከበር የነበረው የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላማዊ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቅቋል። በክልሉ ውስጥ ከመላው አድባራት 147 የሚሆኑ ታቦተ ህጎች በሰላም በመውጣት አብዛኞቹ ወደ አድባረ ማደሪያቸው ተመልሰዋል።

የእምነቱ ተከታይ ምዕመን ብሎም የሌላው እምነት ተከታይ ምዕመናት በዓሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከፀጥታው ሃይል ጋር ከፍተኛ ትብብር ያደርጉ ሲሆን ለዚህም ምስጋና ይገባቸዋል ሲሉ የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞትዮስ ገልፀዋል።

በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ፣ ለፌደራል ፖሊስ ፣ ለብሄራዊ መረጃና ደህንነት አባላት ፣ ለክልሉ የፀጥታ ግብረ ሃይል ደከመን ሰለቸን ሳይሉ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ለወሰዱት ቁርጠኛ አቋም ከልብ ምስጋናቸውን አቀርበዋል።

Читать полностью…
Subscribe to a channel