natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

181663

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በአንካራ እየመከሩ መሆናቸው ተጠቆመ

በቱርክ መንግስት አመቻችነት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በአንካራ ተገናኝተው በመምከር ላይ እንደሚገኙ በርካታ የሶማሊያ እና የቱርክ መገናኛ ብዙሃን በመዘገብ ላይ ይገኛሉ።

በሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ ልዑክ አንካራ መግባቱን የጠቀሙት መገናኛ ብዙሃኑ የልዑኩ ዋነኛ አላማ በቱርክ መንግስት አመቻችነት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለሚደረገው ንግግር ለመታደም መሆኑን አስታውቀዋል።

በኢትዮጵያ ይሁን በሶማሊያ መንግስታት በኩል ስለሁኔታው በይፋ የተገለጸ ነገር የለም።

የሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን ዘገባ እንደሚያሳየው በአንካራ የሚገኘው የሁለቱ ሀገራት ልዑክ በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል የተደረሰውን የመግባቢያ ስምምነት ዋነኛ አጀንዳው መሆኑን ገልጸዋል።

በተመሳሳይ ቢቢሲ ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ ባሰራጨው ዘገባ የሁለቱ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ቱርክ መግባታቸውን አስታውቋል።

ዛሬ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም. በሚደረው ውይይት ላይ ለመሳተፍ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ ፊቅ እና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አንካራ ገብተዋል ብሏል።

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ የሚያደርጉት ንግግር “ድርድር” እንደሆነ የሶማሊያ የውጪ ጉዳይ ሚስቴር አመልክቷል ያለው ዘገባው የውጭ ጉዳይ ሚስቴሩ ዘግይቶ ከኤክስ ገጹ ላይ በሰረዘው ጽሑፍ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቱርክ አደራዳሪነት ለሚደረገው ንግግር አንካራ ገብተዋል ማለቱን ጠቁሟል።

በሁለቱ አገራት መካከል ስለሚደረገው ንግግር ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የተሰጠ ማረጋገጫ ባይኖርም አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሶማሊያው አቻቸው ቀደም ብለው ቱርክ መግባታቸውን የቢቢሲ ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ አስታውቋል።

       

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች

👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
        🏡43 ቪላ ቤቶችን
        🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
        🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
      በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ

👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ

⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!


በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ

አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
      56m2

👉ባለ 1 መኝታ
    69m2,77m2, 85m2

👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2

👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2

👉ባለ 4 መኝታ
      177m2, 181m2

👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
      35m2, 43m2, 67m2

🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ

የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።

ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ  በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

https://vm.tiktok.com/ZGep3WF3r/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የአፍሪካ የቀድሞ እግርኳስ ከዋክብት የዓባይ ግድብን ጎበኙ

የናይጄሪያ ኮከብ ተጫዋቾች ኑዋንኮ ካኑና ዳንኤል አሞካቺ፣ ሴኔጋላዊው ሄንሪ ካማራን ጨምሮ የኪነጥበብ ባለሙያዎችና የፉሽን ዲዛይነሮች በጉበኝቱ ተሳትፈዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ዛሬ በደሴ ከተማ እና አካባቢው እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረን ተመልክተናል። ከደሴ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋርም ተገናኝተናል። በቆይታችን በሁሉም ቦታ እጅግ አመርቂ የሆኑ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውንም አረጋግጠናል። ተባብረን ከሰራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ ምንም ጥርጥር የለውም።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#Assosa

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የነበረችውን ደራርቱ ለሜሳን በመግደል ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ ዮሐንስ መርጋ በይግባኝ በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ።

ደራርቱን በጩቤ ሶስት ቦታ ጀርባዋን በመውጋት የግድያ ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት መቀጣቱ ይታወሳል።

በውሳኔው ቅር የተሰኘው የአሶሳ ከተማ አስተዳደር አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቋል።

የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተከሳሹ በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን ከአሶሳ  ፖሊስ መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች

👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
        🏡43 ቪላ ቤቶችን
        🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
        🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
      በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ

👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ

⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!


በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ

አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
      56m2

👉ባለ 1 መኝታ
    69m2,77m2, 85m2

👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2

👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2

👉ባለ 4 መኝታ
      177m2, 181m2

👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
      35m2, 43m2, 67m2

🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ

የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።

ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ  በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አነጋጋሪው የትራምፕ እና የባይደን ክርክር

የአሁኑ እና የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባይደን እና ዶናልድ የትራምፕ ትናንት ምሽት በመጭው ህዳር ለሚደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክርክር አድርገዋል።

የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና የሪፐብሊካን ፓርቲው ፕሬዚዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ ትናንት ሐሙስ ምሽት በአትላንታ ባደረጉት የ2024 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክርክር ስደት እና ኢኮኖሚን ጨምሮ ሌሎች በርካታ ጉዳዮች ተነስተዋል።

አሜሪካውያን በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት በተመለከቱት በዚህ የመጀመሪያ ክርክር ፤የ78 ዓመቱ ዶናልድ ትራምፕ የ81 የዕድሜ ካላቸው ጆ ባይደን የዕድሜ ልዩነታቸው ብዙ ባይሆንም፤ የበለጠ ንቁ ሆነው ታይተዋል።

በክርክሩ ፕሬዝዳንት ባይደን ሃሳባቸውን ለመግለጽ ተቸግረው እና የጀመሩትን አርፈተ ነገር እንኳ መጨረስ አቅቷቸው መታየቱ ብዙዎችን አነጋግሯል።ለ90 ደቂቃ በዘለቀው ክርክር ባይደን ቃላቶች እየጠፏቸው ሃሳባቸውን መግለጽ ሲያቅታቸው ተስተውሏል ከዚህ አንፃር በክርክሩ ትራምፕ ባይደንን በልጠው ታይተዋል።

ጆ ባይደን በተጫናቸው እርጅና ሳቢያ አሜሪካን በፕሬዚዳንትነት ለተጨማሪ አራት ዓመታት መምራት ስለመቻላቸው በርካታ አሜሪካውያን ሲጠራጠሩ የቆዩ ሲሆን፤ የትናንት ምሽቱ የምርጫ ክርክር የአሜሪካውያኑን ስጋት ከፍ አድርጎታል።(ዶቼ ቬሌ)

       

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Nigerian football legend Daniel Amokachi, welcome to the #LandOforigins!

We are thrilled to have you here in Addis Ababa, Africa’s diplomatic capital! Nigerians football team

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#እንድታውቁት

በአዲስ አበባ ከኮሪደር ስራው ጋር በተያያዘ ከመገናኛ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ ከሃያት ሆስፒታል በኋላ ከነገ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ሙሉ ቀንና ምሽትን ጨምሮ ለማንኛውም አይነት ተሽከርካሪ ዝግ እንደሚደረግ ተገልጿል።

አሽከርካሪዎች ሃያት ሆስፒታል ጋር ሳይደርሱ በፊት እና ከሆስፒታሉ አጠገብ ያሉትን የቀኝ መታጠፊያዎችን እንዲጠቀሙ የአ/አ ከተማ የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ጥሪ አቅርቧል።

#AddisAbaba

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሉዊስ ናኒ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ በመሆኑ መደሰቱን ገለጸ

ሉዊስ ናኒ በመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ለመታደም ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ በመሆኑ መደሰቱን ገልጿል፡፡

ፖርቹጋላዊው የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ የፊት መስመር ተጫዋች ሉዊስ ናኒ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ መሆኑን በስተላለፈው አጭር የተንቀሳቀሽ ምስል መልዕክት አረጋግጧል፡፡

ሉዊስ ናኒ በመልዕክቱም የሰው ዘር መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ በልቤ ውስጥ ልዩ ስፍራ አላት ሲል አውስቷል፡፡

የመቻል ስፖርት ክለብ በ80ኛ ዓመት ክብረ በዓሉ ላይ እንዲታደም ባቀረበለት ግብዣ ደስተኛ መሆኑንም ተናግሯል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሰሳም ለወለጋ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጵያ

Good News : “በዛሬው ዕለት በቄለም ወለጋ በመገኘት የ2016 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብራችንን በማስጀመሬ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል”-ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ

በዛሬው ዕለት በቄለም ወለጋ ዞን፣ ላሎ ቂሌ ወረዳ በመገኘት የ2016 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብራችንን በማስጀመሬ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሸመልስ አብዲሳ ገለፁ።

ማንኛውም ዜጋ ያለምንም ማቅማማት በባለቤትነት እንዲሳተፍ ጥሪዬን እያቀረብኩ፥ ታላቁ ርዕያችን የሆነውን ኦሮሚያን መገንባት‼️ኢትዮጵያን ማፅናት‼️እና የአፍሪቃ ቀንድን ማረጋጋት‼️እውን በማድረግ ውስጥ የአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ሚና ከፍተኛ መሆኑን ላስታውስ እወዳለሁ ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ህወሓት “በልዩ ሁኔታ” እንዲመዘገብ፤ የፍትሕ ሚኒስቴር ለምርጫ ቦርድ ጥያቄ አቀረበ!

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በፓለቲካ ፓርቲነት “በልዩ ሁኔታ” መመዝገብ እንዲችል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥያቄ ቀረበ። ምርጫ ቦርድ ጥያቄው ከፍትሕ ሚኒስቴር እንደቀረበለት ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አረጋግጧል።

◼️ብሔራዊው ምርጫ ቦርድ፤ ህወሓት “ኃይልን መሠረት ያደረገ የአመጻ ተግባር ላይ መሳተፉን” እንዳረጋገጠ በመጥቀስ የፖለቲካ ፓርቲውን “ህጋዊ ሰውነት” የሰረዘው በጥር 2013 ዓ.ም ነበር።

◼️ቦርዱ በወቅቱ ባስተላለፈው ውሳኔ፤ የህወሓት ኃላፊዎች “በፓርቲው ስም መንቀሳቀስ እንደማይችሉ” እገዳ መጣሉም ይታወሳል።

◼️የፍትሕ ሚኒስቴር ከሶስት ሳምንት በፊት በፓርላማ የጸደቀን አዋጅ መሰረት በማድረግ፤ ህወሓት “በልዩ ሁኔታ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ ለመመዝገብ እንዲችል” ምርጫ ቦርድ “አስፈላጊውን ትብብር” እንዲያደርግ በደብዳቤ ጥያቄ አቅርቧል።

◼️ ከሁለት ቀን በፊት ሰኞ ሰኔ 17፤ 2016 ለምርጫ ቦርድ የተላከው ይህ ደብዳቤ፤ በግልባጭ ለሰላም ሚኒስቴር፣ ለብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት እንዲሁም ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መላኩ ተገልጿል።

◼️ የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞትዮስ ፊርማ ያረፈበት ይህ ደብዳቤ ለምርጫ ቦርድ መድረሱን የቦርዱ የኮሚዩኒኬሽን ክፍል ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አረጋግጧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቀረበለትን ጥያቄ “በስራ ላይ ካሉ ህጎች አንጻር በመመርመር ውሳኔውን እንደሚያሳውቅ” የኮሚዩኒኬሽን ክፍሉ ገልጿል።

Via Ethiopia Insider

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሰላም ካውንስሉ ጥሪ ክቡርና ትልቅ ዋጋ ያለው በመሆኑ ሁሉም ሊተባበር ይገባል

የአማራን ህዝብ ጥያቄዎች ነቅሶ ያለመሽኮርመም ያነሳና የሚመለከታቸው አካላት እንዲፈቷቸውም ያሳሰበው የካውንስሉ ጥሪ የእርስ በርስ መገዳደል ያደረሰውንና የሚያደርሰውን ጥፋት እንዲሁም ሊሆን የማይገባው መፍትሄ አልባነት በግልፅ አሳይቷል።

ይህ ካውንስል በየደረጃው መከራና ስቃዩን ከተሸከሙት ለምን ሲሉም ከሚጠይቁትና ህዝብም ከሚያምንባቸው መካከል እየመከረና እየመረጠ ሄዶ ያቋቋመው የተከበረ መፍትሄ አፈላላጊ ነው።

ካውንስሉ በራሱም እንደገለፀው የመንግስትም ይሁን የታጣቂ ሀይሎች ያደራድሩን የሚሏቸውን ከመምረጥ ጀምሮ የት እና እንዴት እንደራደር የሚሉትን ጭምር አቅርበው እንዲደራደሩ እድል አመቻች እንጂ ወሳኝም ተጫኝም አካል አይደለም።ህዝብ የሚያከብራቸውና ህዝብን የሚያከብሩ እነዚህ ወንድሞች ያቀረቡትን ጥሪ ሁሉም በቀናነት ተባባሪ በመሆን የአማራ ህዝብ መከራ እንዲያበቃ መስራት ይጠበቅበታል።

መቀመጫቸውን አርቀውና ሰውን ለሞት ማግደው መኖርን የመረጡ የሴራ ትንተና ቅልብተኞች ጩኸት ከዚህ በኋላ የሚሰማው ሊኖር አይገባም።ቢታደሉስ እነሱም ይህን የመፍትሄ መንገድ በደገፉት ነበር።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በ11 ወራት ውስጥ 12 ሴቶች ሲገደሉ 178 የግድያ ሙከራዎች መፈጸማቸውን ፖሊስ አስታወቀ

የመቀሌ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ባለፉት 11 ወራት ውስጥ በከተማው 12 ሴቶች ተገድለው በድምሩ ከ4 ሺህ በላይ ወንጀሎች ተፈጽመዋል አለ።

አዲስ ማለዳ ከክልሉ መገናኛ ብዙኀን እንደተመለከተችው ከሰሞኑን የዘጠኝ ወር ሪፖርት ተብሎ በተለያዩ ሚዲያዎች ሲሰራጭ የነበረው መረጃ የ11 ወራት ሪፖርት መሆኑን የከተማው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

በ2016 ባለፉት 11 ወራት 4 ሺህ 340 ወንጀሎች የተመዘገቡ ሲሆን ወንጀሎቹ 7 ዓይነት ናቸው። 12 ሴቶች ሲገደሉ፣ 80 የአስገድዶ መደፈር፣ 1 ሺህ 953 የስርቆት፣ 583 የድብደባ፣ 178 የግድያ ሙከራ እንዲሁም 10 የጠለፋ ወንጀሎች መሆናቸውን የመቀሌ ከተማ ፖሊስ ገልጿል።

ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከ170 በላይ የማህበረሰብ አቀፍ የፖሊስ ሃይሎችን የማጠናከር ስራ እየተሰራ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን የህብረተሰቡ ተሳትፎ በእጅጉ ያስፈልጋል ተብሏል።

በቅርቡ በክልሉ ዋና ከተማ እና ሌሎችም አካባቢዎች በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ግድያ እና አፈና ለማውገዝ ሰላማዊ ሰልፎች እንደተካሄዱ መዘገባችን አይዘነጋም ሲል አዲስ ማለዳ ነው ያስነበበው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Driving Addis along with African football legends : ጠሚ አቢይ ከናይጄሪያ የእግር ኳስ ቡድን አባላት ጋር በአዲስ አበባ ጎዳናዎች

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዛሬ የከተማችን ልሳን የሆነው አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በአዲስ መልክ እራሱን በማደራጀት ያስጀመረው የአዲስ ቻናል ፣ የብራንዲንግ ስራ እና የታለንት ሾው ይፋ አድርገናል::

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የከተማችን ነዋሪዎች አይንና ጆሮ በመሆን ለውጥ በማምጣት ፣ መረጃን በመስጠት፣ በማስተማር እና በማዝናናት ሂደት ውስጥ የራሱን አውንታዊ ሚና እየተወጣ የሚገኝ ሲሆን የብዝሃነትና የትውልድ ድምፅ መሆኑን በተግባር አሳይቷል::

የከተማችን ነዋሪዎች ሚዲያው የእናንተ መሆኑን በመገንዝብ የትውልድና የብዝሃነት ድምፅ በሆነው የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ድምፃችሁን የምታሰሙበት ፣ ትክክለኛ የመረጃ ምንጫችሁ አድርጋችሁ የምትገለገሉበት ፣ ኢፍትሃዊነትን የምትታገሉበት እንዲሁም ከከተማ አስተዳደሩ ጎን በመቆም ከተማችሁን የምታስተዋውቁበት እንዲሆን ጥሪዬን አቀርባለሁ::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዛሬ ማምሻውን በሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ላይ ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ የገቡትን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና በተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች በመጫወት የሚታወቁ የቀድሞ አፍሪካውያን እግር ኳስ ተጫዋቾችን፣ በአህጉሪቷ ታዋቂ የሆኑ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችን፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን እና አለምአቀፍ ዝና ያላቸው ዲዛይነሮችን አግኝተዋል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች

👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
        🏡43 ቪላ ቤቶችን
        🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
        🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
      በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ

👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ

⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!


በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ

አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
      56m2

👉ባለ 1 መኝታ
    69m2,77m2, 85m2

👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2

👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2

👉ባለ 4 መኝታ
      177m2, 181m2

👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
      35m2, 43m2, 67m2

🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ

የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።

ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ  በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾን ጋር ተወያይተዋል፡፡

የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ በትናንትናው ዕለት በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾን ጋር በፅህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል፡፡

በዚሁ ወቅትም ፈረንሳይና ኢትዮጵያ በብዙ መልኩ የቆየ ወታደራዊ ትብብር ያላቸው መሆኑ የተገለፀ ሲሆን  በቀጣይም ይህንኑ ትብብር ለማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡

አምባሳደሩ በዕለቱም ከፈረንሳይ የመከላከያ ሚኒስትር የተላከውን የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክታቸውን አድርሰዋል፡፡ ዘገባው የሚኒስቴሩ ፅህፈት ቤት ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናይጄሪያዊው የቀድሞ እግርኳስ ኮከብ ካኑ በቀጣይ ቀናት በሚክያሄደው የሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ላይ ለመሳተፍ ማምሻውን ኢትዮጵያ ገብቷል::

የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ አቀባበል አድርገውለታል::

ከካኑ በተጨማሪ ሄንሪ ካማራ፣ ኢማኑኤል አሞካቺ እና በርካታ የአፍሪካ ኮከብ ተጫዋቾች ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል::

በፌስቲቫሉ የውጭ ሀገራት የእግር ኳስ ተጫዋቾች፣ተዋናዮች፣ የማህበራዊ ትስስር ገጽ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች፣ ዲዛይነሮች፣ ሞዴሎች፣ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎች፣ ባለ ሃብቶች፣ ዲፕሎማቶች እንዲሁም በሌሎች የሙያ ዘርፎች የተሰማሩ ግለሰቦች ይሳተፉሉ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከሳር ቤት ሜክሲኮ https://vm.tiktok.com/ZGepa23cT/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሰሞኑ በአንዲት ልጅ መኪና የስርቆት ተጠርጣሪ ጉዳይ ላይ ሁሉም ነገር ላይ እኔ አውቃለሁ መረጃ አለኝ በማለት እየተጻፈ ነው:: ሁሉም ነገር ላይ ጥልቅ ማለት ጥሩ አይደለም በማለት ዝምታን መርጨ ነበር:: ነገሩ ሲበዛ አንድ ነገር ለማለት ወደድኩኝ

ሁሉም የመሰለውን ሳያጣራ ስለሚያወራ በጉዳዩ ላይ አንድ ሁለት ሶስት ነገር ልበልና የፍርድ ቤት ውሳኔዎቹን ከሰማን በኃላ እመለስበታለሁ::

በዕለቱ ጠዋት 12 ሰዓት ላይ ስልኬ ይጮኃል ለግዜው የደዋዩን (መረጃ) የሰጠኝን ስም ከመጥቀስ እቆጠብና ምድነው የተፈጠረው በማለት ስለ ጉዳዩ ልጁን ጠየኩት አንዲት ልጅ ከሚኖሩበት አፓርትመንት አንድ መኪና ይዛ እንደሄደች ይነግረኛል:: ልጅቷን ታውቃታለህ ወይ የኔ ጥያቄ ነው?! አላውቃትም ግን በአጋጣሚ ተዋውቀን ነው:: ከዛ ምን ተፈጠረ ከነበርንበት ክለብ ስንወጣ ሰላም ነበርን ቤት ስንደርስ አለመግባባቶች ስለነበሩ ወደ ቤት ጥያት ገባሁ:: ከደቂቃዎች በኃላ ግቢው ውስጥ ጩኸት ሰማሁና ምድነው ብዬ ስወጣ አብራህ የነበረችው ልጅ የጎረቤትህን መኪና ይዛ ሄደች በማለት እንደነገሩትና ልጁም እስር ቤት እንደሆነ ነገረኝ::

በሰዓቱ መኪና የተወሰደበት ጎረቤቱ በድንጋጤ እራሱን ስቶ ስለነበር ወደ ሆስፒታል መሄዱና ሰውየው እስኪነቃ እየተጠበቀ እንደሆነ እና ልጁም እዛው እንደታሰረ ተጨማሪ መረዳዎችን አገኘሁ:: ፖሊስ በደረሰው ክስ መሰረት ክትትል በሚያደርገበት ወቅት መኪናውን ይዛ የሄደችው ልጅ ጏደኛ ፖሊስ ቤት ያለው ልጅ ጋር ስልክ ደውላ መኪናውን ወስዳለች የተባለችው ልጅ ስልኳ እሱ ጋር እንደረሳች ትነግረዋለች በሰዓቱ ልጁ ፖሊስ ቤት ስለነበር ስልኩን እስፒከር ላይ በማድረግ ፖሊሶቹ የልጅቷ ጏደኛ የምትለውን ያደምጡ ነበር::

ልጁ ከፖሊስ ቤት ከፖሊስቹ ጋር በመሆን ስልክ ደዋይዋ ጏደኛዋ ቤት ይሄዱና መድረሳቸውን ለጏደኛዋ ይደውላል:: ጏደኛዋ የመኪናውን ቁልፍ በቤት በሰራተኛ ለቆሙት ሲቪል ፖሊሶችና ልጁ ትልካለች ልጅቷ በሰዓቱ ጏደኛዋ ቤት ተኝታ ስለነበር ፖሊሶች ገብተው ያዟት:: የሆነው ባጭሩ ይሄ ነው::

በዚህ የአንድ ቀን ውሎ ታሪክ ላይ ፖሊስ ምድነው ጥፋቱ? ምናልባት የተጠርጣሪን ምስል መለጠፉ ይሆን? ፖሊስ መኪናዬን ተሰረኩኝ ያለ ግለሰብ ክስ ሲመሰርት ስራውን አይስራ ክትትል አያድርግ ማለት ነው? ይህን ያልኩት አንዳኖች የሚጽፉትን ስላየሁ ነው:: የቀረውን ጉዳይ ፍርድ ቤት የሚለውን እንሰማለን:: እስካሁኑ ደቂቃ ድረስ ግን ልጅቷም ልጁም ከእስር አልተፈቱም መኪናዬ ጠፋብኝ ባሉት የግል ተበዳይ አቤቱታ መሰረት ልጅቷ ላይ ክስ ተመስርቷል::

ይኸው ነው!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በዛሬ 37ኛ መደበኛ ስብሰባው ውሳኔዎችን አሳልፏል።ከውሳኔዎቹ መካከል በኢትዮጵያና በኩዌት መካከል በስራ ስምሪት ዘርፍ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የቀረበ አዋጅ አንዱ ነው፡፡

ስምምነቱ በኩዌት በቤት ሰራተኝነት ተሰማርተው የሚገኙ እና በቀጣይም ከአሰሪዎች ጋር የሥራ ውል ውስጥየሚገቡ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች መብታቸውን ለማስጠበቅ የሚያስችል ሕጋዊ ማዕቀፍ እንዲኖር፣ በአገሪቱ የሚገኙ ዜጎቻችን ክብር፣ መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ ትልቅ ጠቀሜታ ያለው እንዲሁም በሁለቱ መንግስታት መካከል የሁለትዮሽ ግንኙነትን ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያግዝ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትእንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

Читать полностью…
Subscribe to a channel