የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት መግለጫ‼️
👉 የሕዝብን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅሞች በመጻረርና ሃብትና ንብረትን በማውደም ጥያቄ መመለስ አይቻልም፣
👉 በብጥብጥና በአመጽ የፖለቲካዊ ፍላጎቶችን በሌሎች ላይ ለመጫን የተቃጣውን ጥቃት መቀልበሰ ተችለሏል፣
👉 አሁን ላይም በሀገሪቱ አንጻራዊ ሰላም እንዲሰፍን ማድረግ ተችሏል፣
👉 የተለያዩ ጥያቄ ያላቸው ሃይሎች ጥያቄዎቻቸውን በውይይት ለመፍታት መንግስት በትኩረት እየሰራ ይገኛል፣
👉 ሰላምን ዘላቂ ለማድረግ የሚስችሉ በርካታ እርምጃዎች መወሰዳቸውን ተወስደዋል፣
👉 መንግስት ችግሮች እንዲፈቱ ሕግና ስርዓቱን ተከትሎ እየሰራ ይገኛል፣
👉 ከውስጥና ከውጭ ተቀናጅተውና በሀይልና በጉልበት በብጥብጥና በአመጽ የራስን እኩይ ፓለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ፍላጎቶች በሌሎች ላይ ለመጫን ብሎም ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተቃጣውን ጥቃትና የፖለቲካ ዘመቻ የአገራችንን ሕዝቦች በማስተባበርና በመመከት መቀልበስ ተችሏል፣
👉 መንግስት ለሰላም ባለው ጽኑ አቋም የተነሳ የሰላም ጥሪ በአማራ ክልል አውጇል፣
👉 በተዛባ የፕሮፖጋንዳ ቅስቀሳ ተደናግረው ወደ ሁከትና ብጥብጥ ገብተው የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች ወደተዘጋጀላቸው የተሃድሶ ማዕከላት እየገቡ ይገኛሉ፣
👉 ወደ ተሃድሶ ማዕከላት እየገቡ ካሉት የቡድን መሳሪያ የታጠቁና አመራሮች ጭምር ያሉበት ነው፣
👉 ከሠላም ጥሪው በፊት ከ5500 በላይ ከጉዳዩ ጋር ንክኪ ያላቸው አካላት በጸጥታ ሀይሎች በቁጥጥር ሥር የዋሉና እጅ የሰጡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ወደ 4000 የሚጠጉት የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው ወደ ሕብረተሰቡ ተቀላቅለዋል፣
👉 ለሰው ሕይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ተጠያቂ የሚሆኑ 360 ግለሰቦች ተለይተው ጉዳያቸው በሕግ እንዲታይ ለማድረግ እየተሰራ ነው፣
👉 288 የሚሆኑት ግለሰቦች ጉዳያቸው በደረቅ ወንጀል የሚታይ ይሆናል፣
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
. 🔴♦️Christmas is here ♦️🔴
🎁🎁 ልዩ የገና ቅናሽ ላይ ነን 🎁🎁
❄️50+ ምርጥ እና ብራንድ ሽቶዎችን ይዘንሎት መተናል
❄️ ለሴቶች እና ለወንዶች for him and for her
-በተመጣጣኝ ዋጋ-
❄️ -ውጪ ሀገር ሆናችሁ ኢትዮጵያ ላሉ ወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ በታማኝነት እናደርስሎታለን
Free Delivery 🏍️🏍🏍️
Adress :: Bole medhanialem Grace plaza
☎📞 0942163022
Join @perfumesellers
for more
💧ቦርጭን በአጭር ጊዜ መቀነሻ💧
🔥SWEAT SHAPER (የስብ ማቅለጫ)🔥
(ባጭር ጊዜ ውፍረት እና ቦርጭን የሚቀንስ)
🔷በእንቅስቃሴ ወቅት የሰውነት ሙቀት በመጨመር ውፍረትን ባጭር ጊዜ ይቀንሳል
🔷በትንሽ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ካሎሪ ያቃጥላል
🔷ሆድ ላይ ያለን ስብ በማቅለጥ ያማረ የሆድ ቅርፅ ያላብሰናል
🔷በግሩፕ ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!
ዋጋ-1200ብር ☎️ 0911360680📩 @tedsport1
📌አድራሻ-ቦሌ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 ቴድ ስፖርት)
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ ንግስ በዓል ለማክበር ድሬ የመጡ እንግዶችን በፍቅር ተቀብለን በደስታ እንድንሸኝ፥ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ብፁዓን አባቶች ጋር ማዕድ ተቋድሰን ምርቃታቸውን እንድናፍስ ፈጣሪ ስለረዳን እጅግ ደስ ብሎኛል። በዓሉ በሰላም እንዲከበር ድርሻችሁን ለተወጣችሁ አካላት በሙሉ፥ በ’ትንሿ ኢትዮጵያ’ #ድሬዳዋችን ስም የአክብሮት ምሥጋናዬን አቀርባለሁ። ሠላም እደሩ!
አቶ ከድር ጃዋር የድሬዳዋ ከንቲባ በፌስቡክ ገጻቸው ከጻፉት የተወሰደ
የቁልቢ ገብርኤል ንግሰ በአል በሰላም ተጠናቀቀ
በክብረበዓሉ ላይ ስድስት ሌቦች እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል
በየአመቱ በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የቁልቢ ገብርኤል በአል በሰላም መጠናቀቁን በቁልቢ ገብርኤል ጥበቃ የተሠማሩ የሐረሪ ፖሊስ አባላት ጥበቃ ቡድን መሪ ኮማንደር አለም ሐይሉ አስታውቀዋል።
ከሌሎች አጋር የፀጥታ ሀይሎች ጋር በመቀናጀት የተሰጣቸውን ምድብ ቦታ ለተከታታይ አራት ቀናት በንቃትና በትጋት አባላቶች የተሰጣቸውን ሀላፊነት በብቃት ተወተዋል ብለዋል።
ቡድን መሪው እንደገለፁት በተመደቡበት ቦታ ሁሉ ምእመኑ ያለምንም ስጋት በአሉን ያከብር እንደነበርና በሌብነት ተሰማርተው ኪስ ሲገቡ የነበሩ ስድስት ሌቦች እጅ ከፍንጅ ተይዘው ፍርድ ቤት የቀረቡ መሆኑን ከሐረሪ ፖሊስ ያገኘዉ መረጃ ያመላክታል።
ቁልቢ እና ሃዋሳ : የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል
በየዓመቱ ታህሳስ 19 የሚከበረው የቁልቢ ገብርኤል እና የሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የተሰባሰቡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በተገኙበት እየተከበረ ነው።
የቅዱስ ገብርዔል የንግስ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ታህሳስ 19 እና ሐምሌ 19 በዓመት ሁለት ጊዜ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች የሚከበር በዓል ነው።
በዓሉ በሰላም በመከበር እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ከአካባቢው አስተዳደር፣ ከሀይማኖት አባቶች እና ከኅብረተሰቡ ጋር በመተባበር በቂ ዝግጅት አድርጎ ስምሪት ወስዶ ወደ ተግባር መግባቱን ገልጿል።
መልካም በዓል
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
“ሿሿ” በሚባለው የዘረፋ መንገድ ከተሳፋሪ ላይ 139 ሺህ የሚያወጣ ንብረት ዘርፈው ተጎጂዋን ጫካ ውስጥ ጥለው የሄዱ በእስራት ተቀጡ።
በሸገር ከተማ አስተዳደር ሰበታ ክፍለከተማ ባቡር ሃዲድ የተባለ ስፍራ የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ በመምሰል “ሿሿ” በሚባለው የዘረፋ አይነት የዘረፋ ተግባር ሲፈጽሙ የነበሩ ስድስት ግለሰቦች በእስራት መቀጣታቸውን የሰበታ ከተማ ዓቃቢ ህግ ጽ/ቤት አስታውቋል።
ተከሳሾች አብዲ ጌታቸው፣ ሄኖክ ጣሰው፣ ናቲ ፣ አብዮት አስማረ፣ በለጠ ካሳ ፣ ገለታ አበራ ፣ የተባሉ ስድስት ግለሰቦች የዘረፋ ወንጀል ሲፈጽሙ የነበረ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ይህንኑ የዘረፋ ተግባር በሸገር ከተማ አስተዳደር ሰበታ ክፍለ ከተማ ሀዲድ ባቡር የተባለ ቦታ የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ በማስመሰል ዘረፋ ሲፈጽሙ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ነው የተተቆመው፡፡
ተከሳሾቹ አንዲት ግለሰብን አሳፍረው ወደ ኬንቴሪ የሚወስደው መንገድ ስለተዘጋ በአቋራጭ መሄድ አለብን በማለት ላፕቶፕ የእጅ ስልክ እና 139 ሺህ የሚገመት የአንገት ሀብል መዝረፋቸውም ተነግሯል። ወንጀሉን ከፈጸሙ በኋላ ግለሰቧን ወደ ጫካ በመውሰድ አፏን በፕላስተር በማፈን ጫካ ጥለዋት ተሰውረዋል።
ስድስቱ ግለሰቦች ድርጊቱን በተደጋጋሚ መፈጸማቸውን ህብረተሰቡ ለፖሊስ በሰጠው ጥቆማ መሰረት ፖሊስ ወንጀሉን አጣርቶ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ ያደረገ ሲሆን መዝገቡን ተቀብሎ ሲያጣራ የቆየው ዓቃቢ ህግ በግለሰቦቹ ላይ ክስ በመመስረት መዝገቡን ለፍርድ ቤት ልኳል። መዝገቡን የተመለከተው የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በስድሰቱ ግለሰቦች ላይ ያስተምራል ያለውን የዘጠኝ ዓመት እስራት አስተላልፎባቸዋል፡፡
💧ቦርጭን በአጭር ጊዜ መቀነሻ💧
🔥SWEAT SHAPER (የስብ ማቅለጫ)🔥
(ባጭር ጊዜ ውፍረት እና ቦርጭን የሚቀንስ)
🔷በእንቅስቃሴ ወቅት የሰውነት ሙቀት በመጨመር ውፍረትን ባጭር ጊዜ ይቀንሳል
🔷በትንሽ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ካሎሪ ያቃጥላል
🔷ሆድ ላይ ያለን ስብ በማቅለጥ ያማረ የሆድ ቅርፅ ያላብሰናል
🔷በግሩፕ ለሚወስዱ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!
ዋጋ-1200ብር ☎️ 0911360680📩 @tedsport1
📌አድራሻ-ቦሌ ት/ቤት ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ ምድር 014 ቴድ ስፖርት)
Chef Marcus Samuelson invites second generation Ethiopians to come #BackToYourOrigins
Читать полностью…👨💻ከNat Computers ታላቅ ቅናሽ
➡️Kids Tablet 32gb/3gb 7000birr
➡️Lenovo quad core 500/4 15999br
➡️Dell i5 20500birr
🟢 Hp quad core x360 17000br
➡️ HP i5 500/4 ram 14'' 18500br
➡️ Hp i5 6th 1tb/8gb 25500br
✍️Hp i7 6th 1tb/8gb 29500br
በተጨማሪም
💻✿ #ጥራት ያላቸውንና ምርጫዎን የጠበቁ ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች ሳይለፉ ሳይደክሙ ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር
ስልክ
+251911522626
+251953120011
Inbox @Natyendex
🔶 ለበለጠ መረጃ
📱 /channel/+QttKtmHHUj-c72fY
አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ 12Bቁጥር
የመቀሌ ከተማ አስተዳደር "ታኅሳስ 21 በከተማዋ የሚካሄድ አንዳችም ሰላማዊ ሰልፍ የለም" ሲል ትናት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
የመቐለ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ኤልያስ ካህሳይ"ከሌላ አከባቢ መጥቶ በከተማው ስልፍ አደርጋለሁ ማለት ህልም ነው " ብለዋል።
የከተማዋ አስተዳደር፣ በዕለቱ በከተማዋ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል ተብሎ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የተሠራጨው መረጃ ሐሰት ነው ብሏል።
የከተማዋ አስተዳደር፣ በዕለቱ ማናቸውንም ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እንቅስቃሴ በሚያደርጉ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ላይ ርምጃ እወስዳለኹ በማለትም አስጠንቅቋል።
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228
👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ
📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor
በሲዳማ ክልል በሃዋሳ ከተማ ሲከበር የዋለው የቅዱስ ገብርኤል ንግስ በዓል በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ ገለፁ!!!
በሃዋሳ ከተማ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት አንዱ የሆነው ታህሳስ 19 የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም ተከብሮ ተጠናቋል ሲሉ ሃላፊው ገልፀዋል።
በርካታ እንግዶች ወደ ከተማችንን ያመጣው ይህ በዓል ያላንዳች የፀጥታ ችግር በሲዳማ ክልል የፀጥታ ግብረ-ሃይል በተጠናከረ የስራ መሰረት በዓሉ በድምቀት እና በሰላማዊ ሁኔታ ተጠናቋል በማለት ገልፀዋል።
በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ፣ ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ፣ ለብሄራዊ መረጃና ደህንነት ብሎም በክልላችን የሚገኙ የፀጥታ ግብረ-ሃይል አባላትን በሙሉ አመስገነዋል።
በመቀጠልም ወደ ከተማችንን የመጣችሁ እንግዶች ከበዓሉ በኃላ ያሉ ክንውኖችን በማደረግ በውቢቷ ሃዋሳ መልካም ጊዜ እንዲኖራችሁ እመኛለሁ በማለት አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ የገለፁ ሲሆን ስትመጡ ዳዎኤ-ቡሹ ብለን የተቀበልናችሁ እንግዶች ስትሄዱ (ኬሩኒ) በማለት በሲዳማ ባህል እንደምንሸኛችሁ ቃል እንገባለን ብለዋል።
አክለውም አቶ አለማየሁ በከተማችን ለሚኖራችሁ ማንኛውም እንቅስቃሴ የሰላምና ፀጥታ ግብረ-ሃይል የድህንነቱን ትስስር ጠንካራ በማድረግ ያለ ገደብ እንድትዝናኑ እና እንድትቀሳቀሱ ጥሪ እያቀረበኩ በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛ ትውልድ ያደረጉትን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ የዳያስፖራ አባላት የአውሮፕላን ትኬትና የሆቴል መስተንግዶ ዋጋ ቅናሽ ማድረጉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የንግድ ሥራ ዘርፍ ዋና ኃላፊ ለማ ያዴቻ እንደገለጹት÷ ከዚህ ቀደም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር ) በተለያዩ ጊዜያት ለዳያስፖራ አባላት ጥሪ ሲያቀርቡ አየር መንገዱም የበኩሉን ኃላፊነት ሲወጣ ቆይቷል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛ ትውልድ አባላት ያደረጉትን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡት የዳያስፖራ አባላት አየር መንገዱ ከ15 እስከ 20 በመቶ የአውሮፕላን ቲኬት ቅናሽ ማድረጉን ገልጸዋል።
እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አካል በሆነው የስካይ ላይት ሆቴል ለሚያርፉ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም በተመሳሳይ ከ15 እስከ 20 በመቶ ቅናሽና ለእንግዶቹም ልዩ ዝግጀት ማደረጉን አብራርተዋል።
ትክክለኛው ኢንስታግራሜ ይሄ ብቻ ነው:: https://www.instagram.com/natnaelmekonnen21?igsh=MWlhaHRyMDA1MHBseQ%3D%3D&utm_source=qr
Читать полностью…SAMSUNG S21 ULTRA
💵በ 48,499 ብር ብቻ 📲0913849228
👉 ያሎት ስልክ ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ ... ይፍጠኑ
📍ቦሌ መድሃኒአለም Selam city mall, Ground floor #G06 habmart
ልደታ AIA የገበያ ማዕከል , ground floor
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
👨💻ከNat Computers ታላቅ ቅናሽ
➡️Kids Tablet 32gb/3gb 7000birr
➡️Lenovo quad core 500/4 15999br
➡️Dell i5 20500birr
🟢 Hp quad core x360 17000br
➡️ HP i5 500/4 ram 14'' 18500br
➡️ Hp i5 6th 1tb/8gb 25500br
✍️Hp i7 6th 1tb/8gb 29500br
በተጨማሪም
💻✿ #ጥራት ያላቸውንና ምርጫዎን የጠበቁ ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች ሳይለፉ ሳይደክሙ ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር
ስልክ
+251911522626
+251953120011
Inbox @Natyendex
🔶 ለበለጠ መረጃ
📱 /channel/+QttKtmHHUj-c72fY
አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ 12Bቁጥር
በአውሎ ነፋስ አውሮፕላን የማሳረፍ ትንቀንቀ
በብሪታኒያ ለንደን ሄትሮው አውሮፕላን ማረፊያ በከባድ አውሎ ነፋስ ምክንያት አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ያረፈው አውሮፕላን።
በእንግሊዝ በለንደን እና አካባቢው በከባድ አውሎነፋስ ሳቢያ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰ ሲሆን፤ በረራዎችም ተስተጓፖለው ነበር፡፡
በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እያሳየ ነው ፦ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ
በአማራ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠልና የህዝቡን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ በየደረጃው የሚገኙ የአስተዳደርና የፀጥታ አካላትን መዋቅር ማጠናከር እንዲሁም ኃላፊነታቸውን በቁርጠኝነት እንዲወጡ ማድረግ አሰፈላጊ ነው ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናግረዋል።
ኮማንድ ፖስቱ በቀጠናው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ አመራሮች እንዲሁም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የፀጥታና የደህንነት ኃላፊዎች ጋር በጎንደር ከተማ አድርጓል።
በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግር በሠራዊቱ ስኬታማ የግዳጅ አፈፃፀምና በህብረተሠቡ የተቀናጀ ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እያሳየ መምጣቱን ነው የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ የተናገሩት።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥበብን በተሞላበት የግዳጅ አፈፃፀምና ለህዝቦች ሠላምና ደህንነት በከፈለው መስዋዕትነት ክልሉን በማፍረስ የብጥብጥና የትርምስ ቀጠና ለማድረግ ሲጥሩ የነበሩ ፅንፈኛ ኃይሎችን ሴራ ማክሸፍ ችሏል ብለዋል ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ።
የፅንፈኛው ቡድን ዓላማና ተግባር የአማራን ህዝብ ስቃይ ማራዘም፤ህዝቡን ተስፋ ማስቆረጥ፤የልማት አውታሮችን ማውደምና እንዲዳከሙ ማድረግ ስለሆነ የክልሉ ህዝብ የፅንፈኛውን ቡድን ሴራ በመገንዘብ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር ተቀናጅተው መዋቅሮችን የማጥራት እንዲሁም አቅማቸውን የማጠናከር ስራ በመስራት ዘላቂ ሰላም ማስፈን ይገባል ብለዋል።
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ በአማራ ክልል የዕዙ ክፍሎች ባሉበት ቀጠና ሁሉ ትኩረቱን ከሐይማኖት አባቶች፣ከምሁራን፣ከተለያዩ የህዝብ አደረጃጀቶችና ባለሀብቶች ጋር ያደረገ ውይይት መካሄዱ ለተገኘው አንፃራዊ ሠላም የላቀ አስስዋፅኦ እንደነበረው ጠቁመው የተጀመረው ህዝባዊ ውይይት ስር ነቀልና ችግር ፈቺ በሆነ መልኩ ማስቀጠል ይገባል፤የሠላምና የልማት ስራዎችን አስተሳስረን መሄድ ይጠበቅብናል ሲሉም ተናግረዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው ህዝቡ የፅንፈኛውን ተግባር እየኮነነ ድርጊቱንም እየጠላው በመምጣቱ የፅንፈኛው ታጣቂዎች የሠላም ጥሪውን ተቀብለው መግባት ይጠበቅባቸዋል በየደረጃው የሚገኝ የመስተዳድር አካላትና የፀጥታ መዋቅር የተገኘውን ሰላም ለማስቀጠልና ህዝቡን ወደ ልማት ለመመለስ ማንኛውንም መስዋዕትነት በመክፈል ኃላፊነታችንን መወጣት ይጠበቅብናል ሲሉም ተናግረዋል።