natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

የትግሉ ደረጃ የደረሰበት ወላጅ አባትን መግደል እንደ ጀግንነት መቆጠር ደረጃ ደርሷል :: በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ አማራ ጽንፈኛ ብሔርተኛ ነፍጥ አንሺ ታጋይዮች እርስ በእርሱ እየተገዳደለና ክልሉን እያደማ እያፈረሰ ያለ ሽብርተኛ ቡድን ተፈጥሮ አያውቅም ወደፊትም የሚፈጠር አይመስለኝም::

ይሄ እነሱ ያመኑት ነው። በህዝባችን ላይ በዘመነ ቡድን የሚፈፀመው የጦር ወንጀልና ዘግናኝ ተግባር ከዚህም ይከፋል። የኢትዮጵያም መንግስት ሆነ አለምአቀፉ ማህበረሰብ የሚሆነውን ሁሉ ይመዝግብ!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ምርጫው የእርሶ ነው !

"ባንክ ሲቆጥቡ 7% ወለድ ያገኛሉ
የአያት አክሲዮን ባለቤት ሲሆኑ ግን በግማሽ ያተርፋሉ"

በ2016 ዓ.ም ብቻ

❇️የ100,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 45,020 ብር አትርፈዋል

❇️የ1,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 450,200 ብር አትርፈዋል

❇️የ2,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 900,400 ብር አትርፈዋል

❇️የ5,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 2,251,000 ብር አትርፈዋል

❇️የ10,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 4,502,000 ብር አትርፈዋል

❇️ከተመዘገቡ ከ1 ወር ጊዜ ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ  ከ112,500 ብር ጀምሮ ፈጥነው በመመዝገብ የ8 ግዙፍ ድርጅቶች ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

☎️ ለበለጠ መረጃ
0979804444 በቀጥታ 
በቴሌግራም 

t.me/Ayatsharecompany0 ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ነፍስ ይማር

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ነበራቸው። አቶ ቡልቻ በአጼ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የገንዘብ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር በመሆን አገልግለዋል።

በ1923 ዓ.ም. የተወለዱት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ነበራቸው ።

የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በአጼ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የገንዘብ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር በመሆን አገልግለዋል።

እንዲሁም የዓለም ባንክ የአፍሪካ ተወካይ በመሆን የሰሩት አቶ ቡልቻ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተቀጥረው በተለያዩ ሀገራት አገልግለዋል።

በምጣኔ ሀብቱ ያካበቱትን ልምድ በመያዝም የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ እንቅስቃሴን በማድረግም ይታወቃሉ።

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራቲክ ንቅናቄን በመመሥረት እና ሊቀመንበር በመሆን በፖለቲካው ላይ የራሳቸውን አሻራ አሳርፈዋል።

በ1997 ዓ.ም ፓርቲያቸውን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራቲክ ንቅናቄን ወክለው በፓርላማ አባልነት ለአምስት ዓመታት አገልግለዋል።

አቶ ቡልቻ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሆነው ባለገሉበት ወቅት በተለይም የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን በመሞገት ይታወቁ ነበር።

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በዘመናዊ የግል ንግድ ባንኮች ምሥረታ ታሪክ ተጠቃሽ የሆነው የአዋሽ ባንክ መሥራች ናቸው።

አቶ ቡልቻ በምዕራብ ወለጋ ዞን ቦጂ ቢርመጂ ወረዳ ከአባታቸው አቶ ደመቅሳ ሰንበቶ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ናሲሴ ሰርዳ በ1923 ዓ.ም ነው ተወለዱት።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት “በሚችሉት ሁሉ ሀገራቸውንና አፍሪካን ያገለገሉ፣ በአቋማቸው ጽኑ፣ ሕዝቦችን ለማቀራረብ የተጉ፣ እውነት ነው ብለው ያመኑትን የትምና መቼም የሚናገሩ ነበሩ” ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ የሚከተሉትን መረጃዎች አያይዟል

♻️የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንድታጠናቅቁ ብሏል።

♻️የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን እንደሚሆን ገልጿል።

♻️ እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጃ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጎ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ እንደሚሆንም ተመላክቷል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በቀጠናውም ሆነ በሩቅ ላለው የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅና አቋማን በተለያየ መንገድ ለማሳወቅ በተለያዩ አለም አቀፍ ቋንቋዎች መጠቀም ግድ ይላል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትም ኢትዮጵያን ከጎረቤቶቿና ከተቀረው አለም ጋር በሚያገናኙ ጉዳዮች ዙሪያ በአረብኛ ቋንቋ ስርጭት እየጀመረ መሆኑን መረጃ ደርሶኛል። በብዙ ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመላው ሀገሪቱ ከ20ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የአቪዬሽን ዘርፍ እንዲቀላቀሉ ፈተና እየሰጠ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ወጣቶች የአቪዬሽን ዘርፉን እንዲቀላቀሉ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ከ20ሺህ በላይ ለሆኑ አመልካቾች የጽሁፍ ፈተና እየሰጠ መሆኑን አስታውቋል።

የመግቢያ ፈተናው እየተሰጠ የሚገኘው በአዳማ ፣ አምቦ ፣ አርባ ምንጭ ፣ አሶሳ ፣ ባህር ዳር ፣ ደሴ ፣ ድሬዳዋ ፣ ጋምቤላ ፣ ጎንደር ፣ ሀዋሳ ፣ ጂግጂጋ ፣ ጅማ ፣ መቀለ ፣ ነቀምት ፣ ሮቤ ፣ ሰመራ ፣ ወልቂጤና አዲስ አበባ በሚገ ዩኒቨስርቲዎችና የፈተና ጣቢያዎች መሆኑን ነው አየር መንገዱ የገለፀው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላለፉት በርካታ አመታት አመቺ ትራንስፖርት በሌለባቸው ቦታዎችም ጭምር በሄሊኮፕተር ወደ ስፍራዎቹ በመጓዝ በሁሉም ማዕዘናት ያሉ ወጣቶች ብሔራዊ ሀብት የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቀላቅለው ራሳቸውን፣ አየር መንገዱን እና ሀገርን እንዲጠቅሙ ለማስልቻል ያላሰለሰ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ያወጣው መረጃ ያመለክታል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ተጀምሯል

እልል ያለ የገና የበዓል ማድመቂያ ካሉበት ሆነው ለመላው ቤተሰብዎ. ለወዳጅ የበዓል ማድመቂያ ስጦታ...
+251-929908906 / 0946700505 ከወዲሁ ይደውሉ!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የለሊቱ መሬት መንቀጥቀጥ በአዲስ አበባ በቤቶች ላይ ያሳየው ሁኔታ:: የዛሬው እጅግ ከበድ ያለ ንዝረት እንደነበር ታውቋል;:

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከደቂቃዎች በፊት የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.50 ተመዘገበ

ከከዚህ ቀደሞቹ የመሬት መንቀጥቀጦች ከበድ ያለና በሬክተር ስኬል 5.50. የተለካ መሬት መንቀጥቀጥ ከለሊቱ 9:52:21 መከሰቱን ዓለም አቀፍ ተቋማት አስታውቀዋል።

የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተውም በዓፋር ክልል አዋሽ አከባቢ መሆኑ ገልፀዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ተጀምሯል

እልል ያለ የገና የበዓል ማድመቂያ ካሉበት ሆነው ለመላው ቤተሰብዎ. ለወዳጅ የበዓል ማድመቂያ ስጦታ...
+251-929908906 / 0946700505 ከወዲሁ ይደውሉ!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በኬንያ ትንሽ መንደር ከሰሞኑ ከሰማይ ላይ የወረደው ግዙፍ ነገር ነዋሪዎችን አስደንግጧል።

በማኩኒ ካውንቲ ሙኩኩ በተባለችው መንደር የወደቀው ክብ ቁስ 2 ነጥብ 5 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን 500 ኪሎግራም ክብደት እንዳለው ተገልጿል።በመንደሯ ነዋሪዎች ላይ ጉዳት ባያደርስም ከፍተኛ ድንጋጤ መፍጠሩን የኬንያው ቴሌቪዥን ጣቢያ ኤንቲቪ ዘግቧል።

ጆሴፍ ሙቱዋ የተባሉት የመንደሯ ነዋሪ "ከብቶቼን ስጠብቅ ከፍተኛ ድምጽ ሰማሁ፤ ግን ምንም ጭስ አላየውም፤ የመኪና አደጋ የደረሰም መሰለኝ፤ ወደ መንገድ ዳር ወጥቼ ብመለከትም የተጋጨ ነገር የለም" ብለዋል።ሙቱዋ በሁኔታው ተደናግጠው አካባቢያቸውን መቃኘት ሲቀጥሉ በእሳት የተከበበ የመኪና ጎማ የሚመስል ክብ ነገር ከሰማይ በዝግታ ሲወርድ መመልከታቸውንና ዛፎችን ገነዳድሶ ካረፈ በኋላ እሳቱ መጥፋቱንም ያወሳሉ።"(ቁሱ) ቤት ላይ ወድቆ ቢሆን ኖሮ ከባድ ችግር ይፈጠር ነበር፤ ከዚህ አስደንጋጭ ነገር መውደቅ በኋላ ምን ይከሰት ይሆን በሚል እንቅልፍ አጥተናል" ሲሉም ተናግረዋል።

የኬንያ የስፔስ ኤጀንሲ ባለሙያዎች ወደ ስፍራው በማቅናት የወደቀው ነገር ምንነትን ለማጥናት የሞከሩ ሲሆን ወደ ህዋ የመጠቀ ሮኬት ቁርጥራጭ ሊሆን እንደሚችል ገምተዋል።በሙኩኩ መንደር የወደቀው የቀለበት ቅርጽ ያለው ቁስ ከሮኬት ከተነጠለ በኋላ የሚፈረካከስ የተገለጸ ሲሆን፥ የየትኛው ሀገር ወይም ኩባንያ ንብረት እንደሆነ የማጣራት ስራው ተጀምሯል።

"እንደዚህ አይነት ቁሶች (በኬንያ የወደቀው ቀለበት) ወደ ምድር ምህዋር ሲመለሱ ራሳቸውን እንዲያቃጥሉ አልያም ወደ ውቅያኖሶች እንዲገቡ ተደርገው የሚሰሩ ናቸው" ብሏል የኬንያ ስፔስ ኤጀንሲ።ባለፉት ስድስት አስርት አመታት የሀገራት የህዋ ላይ ፉክክር መጠናከር ከሰማይ ላይ የሚወድቁ ቁሶች እንዲበራከቱ ማድረጉን ኒውዮርክ ታይምስ አስነብቧል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊነት የሚመደቡበትን ሥርዓት ለማቆም እየተሰራ ነው ተባለ

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን አንስተዋል፡፡

በተለይም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊና በመንደር የሚመደቡበት ሥርዓት መቆም አለበት በሚል በርካታ እርምጃዎች እየተወሰዱ ነው ብለዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች የዓለም አቀፍ እውቀት መማሪያና የማስተማሪያ ተቋማት እንጂ የአንድ አካባቢን ሰዎች ተቀብለው የሚያስተናግዱ አይደሉም ነው ያሉት ሚኒስትሩ፡፡

አሰራሩ ከዩኒቨርሲቲ መሰረታዊ ተልዕኮ ጋር እንደማይሄድ ጠቁመው÷አዲስ የሚመደቡና የሚቀየሩ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች እንደ መርሕ በችሎታና በውድድር ብቻ የመመደብ ሥራ እየተሰራ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡

በዚህም የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲን ካለበት መሰረታዊ ችግር ለማላቀቅ የአመራር ለውጥ ከተደረገ በኋላ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ መሆኑን አብራርተዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች እውቀትና እውነት የሚገበይባቸው ትክክለኛ የማስተማሪያና የምርምር ተቋማት ሊሆኑ እንደሚገባም አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ድሪባ ኢቲቻ (ዶ/ር) በበኩላቸው÷ አዲስ አመራር ከተመደበ በኋላ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ለመቅረፍ በርካታ ሥራዎች እንደተከናወኑ መናገራቸውን የሚስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#Earthquake

ዛሬ በሬክተር ስኬል 5.1 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ እንደነበር የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ገልጿል።

የመሬት መንቀጥቀጡ ከአዋሽ በሰሜን 36 ኪ/ሜ በኩል ነው የተመዝገበው።

የመሬት መንቀጥቀጡ ንዝረት አዲስ አበባ እና ቦታዎችም የተሰማ ሲሆን በተለይ በአዲስ አበባ ንዝረቱ በደንብ ይሰማ ነበር።

የመሬት ንዝረት እየተሰማ ነው ፤ ያለሁት ቦሌ አካባቢ መኪና ውስጥ ነው ፤ በደቂቃዎች ልዩነት ሁለቴ አጋጥሟል " ሲሉ ቃላቸውን ሰጥተዋል።

ሌላ አንድ የቤተሰባችን አባል  " መኪናዬ ውስጥ ሆኜ ትንሽ ንቅንቅ ስል ተሰምቶኛል ወደ አያት አካባቢ ቆሜ ባለሁበት " ሲል ገልጿል።

ከሰሞኑን የተለያየ መጠን ያላቸው ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች እየተመዘገቡ ሲሆን የዛሬው 5.1 ከፍ ካሉት አንዱ ነው።

በሬክተር ስኬል 5.1 ከተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ በኃላ በሬክተር ስኬል 4.5 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥም ነበር።

አፋር ላይ በተለይ የመሬት መንቀጥቀጡ አይሎ በሚሰማባቸው ቦታዎች ንብረት ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን በርካቶችም ከቤታቸው ሸሽተው ሄደዋል።

Via Tikvah

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
    👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
    👉1 መኝታ 66ካሬ=
        10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
    👉2መኝታ 71ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
    👉2መኝታ 93ካሬ=
     10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
    👉3መኝታ 130ካሬ
    10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
    👉3መኝታ 142ካሬ
   10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
    👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው       የሚጨርሱት
0939770177/0996856273
ለበለጠ መረጃ
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ምርጫው የእርሶ ነው !

"ባንክ ሲቆጥቡ 7% ወለድ ያገኛሉ
የአያት አክሲዮን ባለቤት ሲሆኑ ግን በግማሽ ያተርፋሉ"

በ2016 ዓ.ም ብቻ

❇️የ100,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 45,020 ብር አትርፈዋል

❇️የ1,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 450,200 ብር አትርፈዋል

❇️የ2,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 900,400 ብር አትርፈዋል

❇️የ5,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 2,251,000 ብር አትርፈዋል

❇️የ10,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 4,502,000 ብር አትርፈዋል

❇️ከተመዘገቡ ከ1 ወር ጊዜ ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ  ከ112,500 ብር ጀምሮ ፈጥነው በመመዝገብ የ8 ግዙፍ ድርጅቶች ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

☎️ ለበለጠ መረጃ
0979804444 በቀጥታ 
በቴሌግራም 

t.me/Ayatsharecompany0 ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ገናን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያከብሩት ሀገራት እነማን ናቸው?

ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ግብጽ፣ ሩስያ እና ዩክሬንን ጨምሮ 14 ሀገራት የገና በዓልን በዛሬው እለት እያከበሩ ነው። የጎርጎሮሳውያኑን የዘመን ቀመር የሚከተሉ ሀገራት ክርስቲያኖች የገና በዓልን ከ12 ቀናት በፊት ማክበራቸው ይታወሳል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3BZGGz6

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ። አደረሰን! መልካም በዓል ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
    👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
    👉1 መኝታ 66ካሬ=
        10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
    👉2መኝታ 71ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
    👉2መኝታ 93ካሬ=
     10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
    👉3መኝታ 130ካሬ
    10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
    👉3መኝታ 142ካሬ
   10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
    👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው       የሚጨርሱት
0939770177/0996856273
ለበለጠ መረጃ
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ምርጫው የእርሶ ነው !

"ባንክ ሲቆጥቡ 7% ወለድ ያገኛሉ
የአያት አክሲዮን ባለቤት ሲሆኑ ግን በግማሽ ያተርፋሉ"

በ2016 ዓ.ም ብቻ

❇️የ100,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 45,020 ብር አትርፈዋል

❇️የ1,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 450,200 ብር አትርፈዋል

❇️የ2,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 900,400 ብር አትርፈዋል

❇️የ5,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 2,251,000 ብር አትርፈዋል

❇️የ10,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 4,502,000 ብር አትርፈዋል

❇️ከተመዘገቡ ከ1 ወር ጊዜ ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ  ከ112,500 ብር ጀምሮ ፈጥነው በመመዝገብ የ8 ግዙፍ ድርጅቶች ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

☎️ ለበለጠ መረጃ
0979804444 በቀጥታ 
በቴሌግራም 

t.me/Ayatsharecompany0 ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያን የማያት የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት ውስጥ ነው::

በአዋሽ ፈንታሌ እና ሌሎች አካባቢዎች የሚገኙትን ወገኖች በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት ሊከሰት ከሚችለው አደጋ ለማዳን በሚካሄደው እንቅስቃሴ ላይ የመከላከያ ተሽከርካሪዎች እና ጀግናው ሰራዊታችን በስፋት ህዝቡን ከስፍራው በማውጣት እየተሳተፉ እንደሆነ ታውቋል

የመሬት መንቀጥቀጥ ካሰጋቸው በአፋር እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚገኙ ቀበሌዎች ከ14,000 በላይ ሰዎች ወደ ሌላ ቦታ መዘዋወራቸውን መንግስት አስታወቀ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

" የአስቸኳይ ጊዜ ግብረ-ኃይሎች ችግር ቢደርስ በአስቸኳይ ለመፍታት ከወዲሁ ሰፊ ዝግጅት ማድረግ  አለባቸው " - አታላይ አየለ (ፕሮፌሰር)

የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቱ መጠን ከፍ እያለ እየመጣ በመሆኑ ጉዳት እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስ ስፔስ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር አታላይ አየለ (ፕ/ር) አሳስበዋል።

ፕሮፌሰር ምን አሉ ?

" ትላንት ሌሊት 9:52 ሰዓት ላይ በአቦምሳ የተከሰተው በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 8 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ሰሞኑን በአፋር ክልል አካባቢዎች ሲከሰቱ ከነበሩ ከፍተኛው ነው።

በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት በአዲስ አበባ የተሰማው የመሬት ንዝረትም በመጠኑ ከፍ ያለ ነው።

የመሬት ንዝረቱ በሕንፃዎችም ሆነ በሌሎች ቤቶች ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች ይሰማ ነበር።

ነገር ግን እስካሁን በንዝረቱ ምክንያት በአዲስ አበባ የተፈጠረውን ጉዳት ለማወቅ አይቻልም።

የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቱ መጠን ከፍ እያለ እየመጣ በመሆኑ ጉዳት እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል።

መደረግ ካለባቸው የጥንቃቄ እርምጃዎች መካከል ፦

ቁምሳጥን ላይ የሚቀመጡ ውድ እና ተሰባሪ እንዲሁም ተቀጣጣይ የሆኑ ዕቃዎችን መሬት ላይ ማስቀመጥ፣

የመሬት ንዝረቱ ቅፅበት እስከሚያልፍ ማዕዘን አካባቢ መቆም እና ጠረጴዛ ስር እና ጭንቅላትን መከላከል በሚያስችሉ ቦታዎች መከለል ይጠቀሳሉ።

የአስቸኳይ ጊዜ ግብረ-ኃይሎችም ችግር ቢደርስ በአስቸኳይ ለመፍታት ከወዲሁ ሰፊ ዝግጅት ማድረግ  አለባቸው " ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ምርጫው የእርሶ ነው !

"ባንክ ሲቆጥቡ 7% ወለድ ያገኛሉ
የአያት አክሲዮን ባለቤት ሲሆኑ ግን በግማሽ ያተርፋሉ"

በ2016 ዓ.ም ብቻ

❇️የ100,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 45,020 ብር አትርፈዋል

❇️የ1,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 450,200 ብር አትርፈዋል

❇️የ2,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 900,400 ብር አትርፈዋል

❇️የ5,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 2,251,000 ብር አትርፈዋል

❇️የ10,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 4,502,000 ብር አትርፈዋል

❇️ከተመዘገቡ ከ1 ወር ጊዜ ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ  ከ112,500 ብር ጀምሮ ፈጥነው በመመዝገብ የ8 ግዙፍ ድርጅቶች ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

☎️ ለበለጠ መረጃ
0979804444 በቀጥታ 
በቴሌግራም 

t.me/Ayatsharecompany0 ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሬክተር ስኬል 5.80 የደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ለሊት በአፋር ክልል ተከሰተ!

በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.80 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ከለሊቱ 9:52 መድረሱን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት አስታወቀ። ሰሞኑን ሲከሰቱ ከነበሩት የመሬት መንቀጥቀጦች ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው ርዕደ መሬት፤ ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ተሰምቷል።

የለሊቱ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው በአፋር ክልል መሆኑን የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) ተቋም መረጃ ያሳያል። ርዕደ መሬቱ የተከሰተበት ቦታ ከአቦምሳ ከተማ 56 ኪሎ ሜትር እንዲሁም ከአዳማ ከተማ 137 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ መሆኑን የአሜሪካ እና የአውሮፓ ተቋማት ገልጸዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ከለሊቱ 9 ሰአት ከ54 አካባቢ ከባድ የተባለ መንቀጥቀጥ አዲስ አበባ ተሰምቷል ፡:

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዛሬ ምሽት በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ተከሰተ!

በኢትዮጵያ ከሰሞኑ ከተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች ከፍተኛ የሆነው እና በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ዛሬ አርብ ምሽት መከሰቱን የአሜሪካ እና የአውሮፓ ተቋማት አስታወቁ። የመሬት መንቀጥቀጡ በአፋር ክልል አዋሽ አካባቢ የተከሰተው ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ገደማ ነው።

ይህ ርዕደ መሬት ከአዋሽ ከተማ 44 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ባለ ስፍራ የደረሰ መሆኑን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት አስታውቋል። የአውሮፓ ሜዴትራኒያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) በበኩሉ የመሬት መንቀጥቀጡ ከጭሮ ከተማ 54 ኪሎ ሜትር፣ ከአዳማ ከተማ ደግሞ በ152 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ቦታ የደረሰ መሆኑን ገልጿል።

 የጀርመን የጂኦሳይንስ የምርምር ማዕከል በበኩሉ ምሽቱን የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.0 የሚለካ እንደሆነ በመረጃ ቋቱ ላይ አስፍሯል። ይህ የምርምር ማዕከል ከሁለቱ ተቋማት በተለየ፤ ትላንት ሐሙስ ለሊት በአፋር አካባቢ በሬክተር ስኬል 5.3 የደረሰ ርዕደ መሬት መከሰቱን አስታውቆ ነበር።

ሶስቱም ተቋማት ዛሬ አርብ አመሻሽ 11 ሰዓት ተኩል ገደማ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ ግን የመዘገቡት በተመሳሳይ መጠን ነው። በዚህ ጊዜ የተመዘገበው ርዕደ መሬት በሬክተር ስኬል 5.2 የተለካ ነው። ከ2.5 እስከ 5.4 በሬክተር ስኬል የመለኪያ መሳሪያ የሚመዘገቡ የመሬት መንቀጥቀጦች ንዝረታቸው ሊሰማ የሚችል ነገር ግን አነስተኛ ጉዳት የሚያስከትሉ መሆናቸውን በክስተቶቹ ላይ ምርምር የሚያደርጉ ተቋማት ይገልጻሉ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
    👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
    👉1 መኝታ 66ካሬ=
        10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
    👉2መኝታ 71ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
    👉2መኝታ 93ካሬ=
     10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
    👉3መኝታ 130ካሬ
    10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
    👉3መኝታ 142ካሬ
   10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
    👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው       የሚጨርሱት
0939770177/0996856273
ለበለጠ መረጃ
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ምርጫው የእርሶ ነው !

"ባንክ ሲቆጥቡ 7% ወለድ ያገኛሉ
የአያት አክሲዮን ባለቤት ሲሆኑ ግን በግማሽ ያተርፋሉ"

በ2016 ዓ.ም ብቻ

❇️የ100,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 45,020 ብር አትርፈዋል

❇️የ1,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 450,200 ብር አትርፈዋል

❇️የ2,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 900,400 ብር አትርፈዋል

❇️የ5,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 2,251,000 ብር አትርፈዋል

❇️የ10,000,000 ብር የአያት አክሲዮን ድርሻ ያላቸው 4,502,000 ብር አትርፈዋል

❇️ከተመዘገቡ ከ1 ወር ጊዜ ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ  ከ112,500 ብር ጀምሮ ፈጥነው በመመዝገብ የ8 ግዙፍ ድርጅቶች ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

☎️ ለበለጠ መረጃ
0979804444 በቀጥታ 
በቴሌግራም 

t.me/Ayatsharecompany0 ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የቴስላ ሳይበርትራክ መኪና ላስ ቬጋስ በሚገኘው የትራምፕ ሆቴል ፊት ለፊት መፈንዳቱ ተነገረ

በአሜሪካዋ ላስቬጋስ በሚገኘው የትራምፕ ሆቴል ፊት ለፊት የቴስላ ሳይበርትራክ መኪና መፈንዳቱ ተነግሯል።

በነዳጅ እና ርችት ተሞልቶ ነበር የተባለው ሳይበርትራክ መኪና ላስቬጋስ፣ ኔቫዳ በሚገኘው የዶናልድ ትራምፕ ሆቴል መግቢያ በር ላይ መፈንዳቱ ተገልጿል። በፍንዳታው የመኪናው አሽከርካሪ ወዲያው ህይወቱ ሲያልፍ ሌሎች 7 ሰዎች መቁሰላቸውም ነው የተነገረው።

ፖሊስ በጉዳዩ ላይ በሰጠው ማብራሪያ፤ መኪናው ላይ በርካታ የነዳጅ መያዣዎች እና ርችት ተጭነው ነበር ብሏል። የአሜሪካ የፌደራል የምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ድርጊቱ የሽብር ተግባር ሊሆን ይችላል ወይ የሚለውን እየመረመረ መሆኑን አስታውቋል።

የትራምፕ ሆቴል የሳይበርትራክ ፍንዳታ አንድ ግለሰብ የአይኤስ ባንዲራ በያዘ መኪና በኒው ኦርሊየንስ በርካታ ሰዎችን በመግጨት ቢያንስ 15 ሰዎችን ከገደለ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ የተከሰተ ነው። ይህንን ተከትሎም ሁለቱ ጥቃቶች ዙሪያ ግንኙነት ስለመኖሩ ምርመራ እየተደረገ መሆኑንም ነው ኤፍቢአይ ያስታወቀው።በተጨማሪም ፍንዳታው የሆቴሉ ባለቤት ከሆኑት ከተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወይም የቴስላ ባለቤት ከሆነው ኢላን መስክ ጋር የተያያዘ ሊሆን ስለመቻሉም እየመረመረ መሆኑንም አስታውቋል።

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፤ መርማሪዎች በላስ ቬጋስ ከትራምፕ ሆቴል በር ላይ ከቴስላ ተሽከርካሪ ቃጠሎ ከኒው ኦርሊያንሱ ጥቃት ጋር ግንኙነት ሊኖር ወይም አለመኖሩን እየመረመሩ ነው ብለዋል። እስካሁን ድረስ ሁለቱን ክስተቶች የሚያገናኝ ምንም አይነት ማስረጃ የለም ሲል ባይደን ተናግረዋል።

     

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

3ኛው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3ኛው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ከአዲሱ የፈረንጆቹ 2025 ዓመት ጋር በስኬት መቀበሉን አስታወቀ።

አየር መንገዱ ምቹ እና ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ስራ ላይ በማዋል ለደንበኞቻችን ምርጥ አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪ በአቪዬሽን መስኩ በአፍሪካ ስኬታማ የሆንበትን መሪነት እና በዓለም ደርጃ ያለንን ተወዳዳሪነት አጠናክረን እናስቀጥላለን ብሏል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤር ባስ A350-1000 አውሮፕላን በፈረንሳይ ቱሉዝ ከኤርባስ ኩባንያ መረከቡ ይታወቃል፡፡

400 መቀመጫዎች ያሉት አውሮፕላኑ የላቀ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ቴክኖሎጂ የተገጠመለትና Ethiopia land of origins የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Good news : የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በሰራባ ተሐድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል አቀባበል ተደረገላቸው

የመንግሥትንና የሕዝብን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በሰራባ ተሐድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ታጣቂዎቹ የክልሉ ሕዝብ በዚህ ግጭት ያተረፈው ሞትና ውድመት መሆኑን በመረዳታቸው የሰላም ጥሪውን መቀበላቸውን ተናግረው፤ የበደልነውን ሕዝብና ለመካስ ዝግጁ ነን ብለዋል።

በጦርነት የሚመጣ ለውጥ እንደሌለ መገንዘባቸውን ገልጸው፤ በትጥቅ ትግል የሚገኝ ትርፍ ባለመኖሩ በጫካ የሚገኙ ወንድሞቻችንም ጥሪውን መቀበል አለባቸው ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በአቀባበሉ ላይ የተገኙት የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች በበኩላቸው እንዳሉት፥ የክልሉን ሕዝብ ሰላም ለማድረግ የመንግሥትንና የሕዝብን ጥሪ መቀበላችው የሚመሰገን ነው።

በቀጣይም ሰላም እንዲመጣና ህዝቡ ወደ ቀደመ ልማቱ እንዲመለስ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

የሰላም ጥሪን የተቀበሉ የታጠቁ ኃይሎች በጭልጋ ሰራባ ካምፕ ትጥቃቸውን ለመንግሥት ማስረከባቸውን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ በሪሁን መንግሥቱ ገልጸዋል።

ታጣቂዎቹ የክልሉን ሕዝብ ልማት ለማሳደግ እንዲሠሩ የተሐድሶ ስልጠና ተሰጥቷቸው የሥራ እድል እንደሚፈጠርላቸውም ገልጸዋል።

አቶ በሪሁን የታጠቁ ኃይሎች የሰላም ጥሪውን መቀበላቸው የክልሉ ሕዝብ ሰላም እንዲረጋገጥ ያደርጋል ማለታቸውን ከክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Читать полностью…
Subscribe to a channel