የሀገር መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትና የዜጎቿን ደህንነት የማረጋገጥ ታላቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የተሸከመ ህዝባዊ ሰራዊት ነዉ።
የመከላከያ ሰራዊት አገራችን ኢትዮጵያ በዘመናት መካከል ከፊቷ የሚገጥሟትን ፈተናዎች አጥንቱን ከስክሶ፤ ደሙን አፍስሶ በቀን ጸሀይ፤ በማታ ቁሩ ሳይበግረዉ ከፍታዋን አስጠብቆ የኖረ እና የሚኖር ሰራዊት ነዉ።
የዚህ ባለደማቅታሪክ እና የአሸናፊነት ተምሳሌት የሆነ ሰራዊት አባል መሆን ደግሞ ድርብ ክብር ነዉ ።
የምስራቅ ጎጃም ዞን ወጣቶችም የዚህ የአሸናፊነት እና የጀግንነት ተምሳሌት የሆነዉን የመከላከያ ሰራዊት ለመቀላቀል ያሳዩት ተነሳሽነት ልብ የሚያሞቅ ነዉ።
ከ ‘አፍሪካ ህብረት’ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ በ6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር የምዝበራ ሙከራ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ የጠየቁት ዋስትና ውድቅ ተደርጓል።
ጥያቄውን ውድቅ ያደረገው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።
ከምዝበራ መኩራው ጋር በተያያዘ የተከሰሱት ፦
1ኛ. ቀሲስ በላይ መኮንን፣
2ኛ. በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማራው እያሱ እንዳለ ወ/መስቀል፣
3ኛ. በኮሚሽን ስራ ላይ የተሰማራው በረከት ሙላቱ ጃፋር፣
4ኛ. አለምገና ሳሙኤል ዲንሳ
5ኛ. የኒሞና ንግድ ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ስራ አስኪያጅ አበራ መርጋ ተስፋዬ ናቸው።
ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያሉ ተከሳሾች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር።
ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄም ውድቅ ተደርጎ በማረፊያ ቤት እንዲቆዩ ታይዟል።
ፍርድ ቤት ለግንቦት 29/2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
በዛሬ ችሎት ተጠርጣሪዎች የተከሰሱበት አዋጅ ከ10 ዓመት በላይ የሚያሳስርና ከባድ ፍርድ የሚያስከትል በመሆኑ ማረሚያ ወርደው ፍርዳቸውን ይከታተሉ ተብሏል።
ቀሲስ በላይ #የጤና_እክል እንዳለባቸው ጠቅሰዋል። በፌደራል ፖሊስ ጊዜያዊ ማቆያ ለመቆየት እንዲችሉ እንዲፈቀድላቸውም ጠይቀዋል።
ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የተወከለ መርማሪ የጊዜያዊ ማቆያው ቦታ ጥበት መኖሩን ጠቅሶ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ እንዲደረግ ጠይቋል።
ፍርድ ቤቱ እስከ ቀጣይ ቀጠሮ ግንቦት 29 ቀን ድረስ ባሉበት የፖሊስ ማረፊያ እንዲቆዩ ፈቅዷል።
4ኛ እና 5ኛ ተከሳሾችን በሚመለከት የፌደራል ፖሊስ ተገቢ ጥረት አድርጎ አፈላልጎ እንዲያቀርባቸው ታዟል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
በምስራቅ ቦረና ዞን የሊበን ወረዳ ልዩ ስሙ ሃርዶት ቀበሌ አካባቢ ሲንቀሳቀስ በነበረው አሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ በወሰዱት ጠንካራ እርምጃ ፤ የኦነግ ሸኔ ሚዲያ ሃላፊ የነበረና የሽብር ቡድኑ ብርጌድ አዛዥ የነበረ ጃል ጋሞ ቤስት ወይም ዳዳቻ ሻሬ ላይና ቡድኑ ላይ እርምጃ ሲወሰድባቸው የተቀሩት ቆስለው ተማርከዋል::
እርምጃ የተወሰደበት የኦነግ/ሸኔ አዛዥ ጃል ጋሞ ቤስት ወይም ዳዳቻ ሻሬን ምስል ለማየት ቴሌግራም /channel/NatnaelMekonnen21
ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ በዓለም አቀፍ የግንኙነት መድረክ ያላት ታሪካዊ ሚና እያደገ መምጣቱን ማሳያ ነው - አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን
ኢትዮጵያ የብሪክስ ጥምረትን መቀላቀሏ በዓለም አቀፍ ተቋማት ምስረታ እና በአባልነት ያላት ታሪካዊ ሚና እያደገ መምጣቱን ማሳያ እንደሆነ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ገለጹ።
አምባሳደሩ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ የመንግስታቱ ማህበር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የአፍሪካ ሕብረት እና ሌሎች ድርጅቶች እንዲመሰረቱ ጉልህ ሚና ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት።
የብሪክስን ጥምረት መቀላቀሏም ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ የግንኙነት መድረኮች ያላት ጉልህ ተሳትፎና ሚና እያደገ መምጣቱን ዓቢይ ማሳያ እንደሆነ ተናግረዋል።
በዚህም ኢትዮጵያ ካሏት ሊለማ የሚችል እምቅ የተፈጥሮ ጸጋ፣ እና ሰፊ አምራች ሃይል አኳያ፥ እያደገ በመጣው የደቡብ ደቡብ ትብብር ገንቢ ሚና መጫወት እንደምትችል ገልጸዋል።
ኢትዮጵያና ሩሲያ በህዝብ ለህዝብና በልማት የትብብር መስኮች ታሪካዊ እና በመተማመን ላይ የተመሰረተ ወዳጅነት እንዳላቸው አንስተዋል።
የብሪክስ ጥምረትም የሀገራቱን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን አጋርነት ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር የጋራ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ለማስቀጠል እንደሚረዳ አብራርተዋል።
የብሪክስ አባል ሀገራትም በዕድገትና ስልጣኔ፣ በባህልና ቀጣናዊ የልማት ትብብር መስክ ገንቢ የምክክርና ውይይት ባህል እያዳበሩ መሆናቸውን አስረድተዋል።
ብሪክስ የዓለም ጥቅል ዕድገት 35 ነጥብ 6 በመቶ በመሸፈን የተሻለ የኢኮኖሚ ልማት እንቅስቃሴ አቅም ያለበት ጥምረት መሆኑንም አመላክተዋል።
የጥምረቱ አባል ሀገራትም በዓለም ኢኮኖሚ ውስጥ 58 ነጥብ 9 ትርሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድርሻ እና በህዝብ ብዛትም 45 ከመቶውን በመያዝ ከፍተኛ አቅም እንዳላቸው ገልጸዋል።
በብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የተመሰረተው ብሪክስ በነሐሴ/2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ ከተማ ባካሄደው 15ኛው የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ፣ ግብጽ፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ኢራን የጥምረቱ አባል እንዲሆኑ መወሰኑ ይታወቃል።
የሲዳማ ክልል ፖሊስ መምሪያ ራሱን በጠንካራ አደረጃጀት በመገንባቱ ከፍተኛ የዜጎች ደህንነት ማስጠበቅ መቻሉን ተገለፀ።
የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን መምሪያ ከፍተኛ ውስጣዊ ሆነ ውጫዊ አደረጃጀቶችንን በመፍጠር በክልሉ የዜጎች ደህንነት ከማረጋገጥ ባለፈ ሰላማዊ የዜጎች ምህዳር መፍጠሩ በርካታ የክልሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።
የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 1.1 ቢሊዮን ብር በህብረተሰብ ተሳትፎ በመሰብሰብ 580 የሚሆኑ የመረጃ መቀበያ የተገነቡ ሲሆን ማዕከል አቀፍ 37 የፖሊስ ፅ/ቤቶች ገንብቶ ምቹ የሆነ የፖሊስ አከባቢያዊ ቦታዎች ከመፍጠር ባለፈ ፖሊስ ከህብረተሰቡ ጋር በቅርበት ተግባቦት ፈጥሮ ወንጀል እንዲከላከል ያልመ ግንባታ ብቻ ሳይሆን ፖሊሶች ያላቸውን በጀት ከቤት ክራይ ባለፈ ራሳቸውን ለማደራጀት የህዝባቸው ደህንነት ለመጠበቅ ያለመ በህብረተሰቡ የተወደደ በጎ ተግባር ነው።
በዚህም የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ሽመልስ ቶማስ ስለ ተቃማቸው ሲገለፁ የተቋማችንን በክልሉ ሰላምን በማስከበር ህግና ህገመንግስት በማስከበር ምቹ የሆነ የዜጎች ወጥቶ መግባት ላይ የመጀመሪያ ግብ የዜጎች ደህንነት ላይ የመጀመሪያ አላማ የህግ የበላይነት የመጀመሪያው ራዕይ አድርገን እሰራን እንገኛለን ብለዋል።
ተቋማችንን የዜጎችንን ደህንነት ለማረጋገጥ እንደ ፖሊስ ብቻ ሳይሆን በግብረ-ሃይል ከሌሎች የሰላምና ደህንነት ሃይል ጋር ራሳችንን በመዋቀር በክልሉ ያለውን ዘላቄታ ያለው ሰላማዊ አየርን ለማጎልበት የሲዳማ ክልል ሰላም ግብረ-ሃይል ተዋቅሮ በሁሉም መልክ በተዋረድ ስለ ሰላም፣ ስለ ደህንነት በብርቱ ሂደት እየተሰራ መሆኑም ገለፀዋል።
ፖሊስ ኮሚሽን ተቋማኑን ለማጥራት በክራይ ሰብሳቢነት ላይ የተሳተፉ ለተቋሙ በማይጠቅም በማን አለብኝንት በሚሰሩት ላይ ተቋሙ በብርቱ አመራርነት በሚወስደው እርምጃዎች ብዙዎች ከስራ የተሰናበቱ ሲሆን ሌሎችም በህግ አግባብ ተጠይቀዋል ሲሉ ኮሚሽኑ ሰራተኞች ገልፀዋል።
በዚህም ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ እየደገለፁት በየ አመቱ በሚያደረገው የ9ወር የግምገማ ሂደት ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም ከፖሊስ ስነምግባር ውጪ ህዝብ ደህንነቴን ያስጠብቃሉ ብሎ በራሱ ገንዘብ ምቹ ቦታ እየፈጠረላቸው ያለውን ማህብረሰብ ማሰቃየት ብሎም በሌብነት ሰንሰለት የተጠለፉትን በሙሉ ስልጣን እርከን ላይ ያለውን ከስልጣን በማንሳት ከስራ በማገድ እና ባለሞያ የሆነው ከስራ በማገድ ለሌሎች ማስተማሪያ እንዲሆኑ በህግ አግባብ በሚቀጡበት መልክ እየሰራን ይገኛል ብለዋል።
ከተማዎችንን በቴክኖሎጂ ገንብተን የደህንነት ስራዎችንን ቀልጣፋ ከማድረግ ባሻገር በተለይ በሃዋሳ ከተማ የደህንነት ካሜራዎችንን በብዛት በመትከል ፍፁም ሰላማዊ የሆነ ክልል እና ከተማ መፍጠር ተችሏልም ብለዋል።
3ተኛው ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ ተጠናቀቀ።
በቱሪዝም ሚኒስቴር እና በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ትብብር የተዘጋጀው ታላቁ የበቆጂ ሩጫ 2016 ዓ.ም ውድድር የበርካታ ብርቅዬ አትሌቶች መፍለቂያ በሆነችው ቦቆጂ ከተማ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ።
በውድድሩ ላይ በወንዶች የ12 ኪሎ ሜትር የባለፈው ዓመት አሸናፊ አዲሱ ጎበና በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ አማን ቃዲ ሁለተኛ በመውጣት ማጠናቀቅ ችሏል።
በሴቶች ትዕግስት ደጀኔ፣ መስከረም አሠፋ እና አዳነች መሰፍን ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል።
ከ1 እስከ 3 በመውጣት ያሸነፉ አትሌቶች 25 ሺሕ፣ 10 ሺሕ እና 6 ሺሕ ብር እንዲሁም የዋንጫና ሜዳሊያ ተሸላሚ በመሆን ከእለቱ የክብር እንግዶችና ቸረክበዋል። በመርኃ ግብሩ 15 ዓመት በታች ህፃናት ውድድርም ተካሂዷል።
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
Good News : የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ በረራ እንደሚጀምር ገለጸ።
የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ ለማ ያዴቻ እንደገለጹት÷ አየር መንገዱ እያደገ የመጣውን የሀገር ውስጥ የደንበኞች ፍላጎት ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ነው።
በዚህም ከመጪው ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ነቀምቴ በረራ እንደሚጀምር ገልጸው በረራው በሣምንት አራት ጊዜ እንደሚካሄድ ማስታወቃቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
አየር መንገዱዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ከማስፋት ባሻገር የሀገር ውስጥ የበረራ መዳረሻዎችን ለማስፋት እያደረገ ባለው ጥረት በ2035 የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹን ወደ 32 ለማሳደግ እየሰራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ሩሲያ ከሞስኮው የሙዚቃ ድግስ ጥቃት ጋር በተያያዘ 20 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለች
ባለፈው መጋቢት ወር ለተፈጸመው ለዚህ ጥቃት አይኤስ-ኮራሳን ኃላፊነቱን እንደሚወስድ ገልጾ ነበር።
https://am.al-ain.com/article/russia-arrests-20-suspects-in-connection-crocus-mall-attack
በጎጃም ኮማንድ ፖስት የተሰማራው ክፍለጦር በወሰደው እርምጃ 32 የፅንፈኛው አባላት ሲደመሰሱ 16 መቁሰላቸውን አስታወቀ።
ክፍለጦሩ በተሰማራበት የሰሜን ጎጃም ዞን መራዊ ወረዳ ከብራቃት እስከ ሪም ከተማ ባደረገው አሰሳ 32 የፅንፈኛው አባላት ሲደመሰሱ 16 በማቁሰል 10 ኤ ኬ ኤም መሳሪያ ተማርኳል ።
በርካታ የድሽቃ ፣ የፒ ኬ ኤም እና የኤ ኬ ኤም ጥይቶች ፣ 40 የደረት ትጥቆችና አልባሳት ፣ አንድ ከህዝብ ተዘርፎ በጫካ የተደበቀ ተሽከርካሪ ፣ 10 ሞተር ሳይክሎች፣ 1 ጀኔሬተር፣ 2 የላብላቶሪ ቴሌስኮፕ ፣ 4 ካርቶን የተለያዩ መድሃኒቶች፣ 10 ፍራሽ፣ 10 ኩንታል የእንጀራ ድርቆሽ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን በቁጥጥር ስር አውሏል ።
በክፍለጦሩ የተሰማሩ ሬጅመንቶች ብራቃት፣ ሮብ ገበያ፣ ቦሮቦር ስላሴ ገዳም፣ ዴንሳ ባታ፣ ኢዞራ አካባቢዎች ባካሄዱት ስምሪት ውጤት መገኘቱን የገለፁት የክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል አለሜ ታደለ ፣ ከአዴት - ባህር ዳር ፅንፈኛው የሚዘጋቸውን የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በማስከፈት ህብረተሰቡ እንዲገለገል አድርገናል ሲሉ ገልፀዋል።
ኮሎኔል አለሜ ታደለ ክፍለጦሩ በቀጣይ ስምሪቶች ከአካባቢው የክልሉ የፀጥታ ሀይልና ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት በፅንፈኛው ላይ የምንወስደው ፈልጎ የመደምሰስና የማፅዳት ኦፕሬሽኖች ይቀጥላሉ ብለዋል።
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ እና የድሬዳዋ ከንቲባ አቶ ከድር ጀዋር በሀዋሳ ከተማ ተገናኙ።
ከዛሬ ሁለት ወር በፊት የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ የፀጥታ ልዑካናቸውን ይዘው በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የፀጥታው ሁኔታ የልምድ ልውውጥ ያደረጉ ሲሆን አሁን ደግሞ አቶ ከድር ጀዋር በሀዋሳ ከተማ በመገኘት ጠንካራ ያሉት የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ዘርፍ ሂደትን ተመልክዋል።
አቶ ከድር ጀዋር ወንድማማችነት የማበልፀግ በርካታ ስራዎችንን እንሰራልን የሃገር የዜጎቿን ደህንነት ከአሁኑ የበለጠ ጠንካራ የፀጥታ ዘርፍ መገንባት የሚያስፈልገው የጋራ ትብብር ማድረግ ይገባል ብለዋል።
አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ አክለውም ድሬዳዋ ማለት ሁለተኛዋ ቤታችንን ናት ድሬዳዋ ከተማ ማለት እንደ ሀዋሳ ከተማ ሁሉ የሁሉም ብሔር መናኸሪያ በመሆኗ ሁሉን አካታች ተቆማትንን ለመገንባት መስራት ያስፈልጋል ብለዋል።
አቶ አለማየሁ ብልፅግና መንግስታችንን በፈጠረው ሁሉን አካታችነትን እና የጋራ ብልፅግናን ለማረጋገጥ ከሁሉም አከባቢዎች ጋር እና መንግስት ጋር ለህዝባችንን ጥቅም በሁሉም መስክ የምስራ ይሆናል ብለዋል።
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አቶ ጀዋር ከድር የወልቂጤ ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታን በሜዳ ተገኝተው የተመለከቱ ሲሆን ድሬዳዋ ከተማ በሰፊ የጎል ልዩነት አሸናፊ የሆኑ ሲሆን ለከንቲባ ከድር የሲዳማ ቡና እና የሀዋሳ ከነማ ማለያ በስማቸው በስጦታ መልክ ተሰጥቷቸዋል።
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
Great News❗️Ethiopian is the biggest customer of Boeing in Africa so it makes sense
Good Night #Ethiopiaዬ
ፅንፈኛው ከህዝቡ በመዝረፍ ደብቆት የነበረው 948 ሊትር ነዳጅና 200 ሊትር ቤንዚን በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
በጎጃም ኮማንድ ፖስት የተሰማራው የምስራቅ ዕዝ ክፍለጦር በአዴት ከተማ ባደረገው ድንገተኛ የአሰሳ ስምሪት ፅንፈኛው ከህዝቡ በመዝረፍ ደብቆት የነበረው 948 ሊትር ነዳጅና 200 ሊትር ቤንዚን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡
የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል አለም ታደለ እንደገለፁት የክፍለጦሩ ሰራዊት ፅንፈኛውን ለመደምሰስና ለማፅዳት እየወሰደ ካለው እርምጃ ጎን ለጎን የከተሞች የአሰሳ ስምሪት በማካሄድ ፅንፈኛው ከህብረተሰቡ በመዝረፍ ለጥፋት ለመጠቀም ያከማቸውን ሎጀስቲካዊ አቅሞቹን ከደበቀበት በማውጣት ውጤታማ ሥራ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል፡፡
በአዴት ከተማ፤ ፅዮን ቀበሌ፤ ቆቀር ዴንሳ ባታ ዙሪያ በተደረገው ስምሪት የፅንፈኛ ቡድኑ የጥፋት ተልዕኮዎቹን የሚያራግቡበትና ህዝብን የሚያደናግሩበት እንዲሁም የሚቀሰቅስበት የሀሰት ሰነዶች፤ ስፒከር፤ ጀኔሬተር የተያዘ ሲሆን በወንዳጣ ቀበሌ ከህዝብ መኪና ላይ አውርዶ የዘረፈው 48 ካሳ ቢራና ለስላሳ መጠጦች፤ 01 ፍሪጅና 02 የፅንፈኛው ታጣቂ በቁጥጥር ስር መዋሉንም ገልፀዋል፡፡
ሰራዊቱ ከአድማ ብተና፤ ከሚሊሺያና ፖሊስ ሃይሎች ጋር በመቀናጀት የአማራን ህዝብ ሰላም ለመመለስ ያለ እረፍት እየሰራ ነው ያሉት ኮሎኔል አለም ታደለ ፅንፈኛውን በማፅዳትና ፍላጎቱን በማምከን ቀጠናውን በአጭር ጊዜ ሙሉ በሙሉ ነፃ ለማድረግ ከህብረተሰባችን ጋር ተሳስረን ህግ የማስከበር ኦፕሬሽኖችን እንቀጥላለን ብለዋል፡፡
በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ በተወሰደ እርምጃ ጃል ጋሞ ቤስት ወይም ዳዳቻ ሻሬ የሚባል የቡድኑ ከፍተኛ አመራር ሲገደል የቡድኑ ታጣቂዎች ለሰራዊቱ እጅ እየሰጡ ነው።
በደቡብ ዕዝ የአንድ ኮር ሠራዊት እና በምስራቅ ቦረና ዞን የሊበን ወረዳ ፀጥታ ሃይሎች ልዩ ስሙ ሃርዶት ቀበሌ አካባቢ ሲንቀሳቀስ በነበረው አሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ በወሰዱት ጠንካራ እርምጃ ፤ የኦነግ ሸኔ ሚዲያ ሃላፊ የነበረና የሽብር ቡድኑ ብርጌድ አዛዥ የነበረ ጃል ጋሞ ቤስት ወይም ዳዳቻ ሻሬ ላይ እርምጃ ተወስዶበታል።
አመራሩ ሊጠቀምበት የነበረው 02 F1የእጅ ቦምብ ፣ ከ100 በላይ የክላሽ ጥይትና የጦር መሳሪያም በቁጥጥር ስር መዋሉን አንድ የመረጃ መኮንን ገልፀዋል።
እርምጃ የተወሰደበት የቡድኑ አመራር ሲጠቀምባቸው በነበሩ በርካታ የማህበራዊ ትስስር ገፆች የቡድኑ የጥፋት ተልዕኮዎች የሚያራግቡና ህዝብን የሚያደናግሩ የሀሰት ትርክቶችን ሲነዛ እንደነበርም ተረጋግጧል።
ይህንኑ ተከትሎ የሸኔ ታጣቂዎች ለሰራዊቱ እጃቸውን እየሰጡ ሲሆን ፤ በራሳችን ህዝብ ላይ የምናደርሰው በደል እንዲቆምና ቡድኑ ላይ እየደረሰ ባለው ከፍተኛ ኪሳራ ምክንያት እጅ እንደሰጡ ተናግረዋል።
ኦነግ ሸኔ እየፈረሰ ይገኛል ያሉት የቀድሞው ታጣቂዎቹ ፤ ቀሪ የቡድኑ አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ ከመስጠት ውጪ አማራጭ ስለሌላቸው ያላቸውን የሰላም እድል እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርበዋል።
የህዝብን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ሲባል በየጫካው ተበታትነው በሚገኙ ቀሪ የቡድኑ ታጣቂዎች ላይ የሚደረገው ወታደራዊ ዘመቻ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም መረጃ መኮንኑ አስገንዝበዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
Eatopia Eatery, Ethiopian Cuisine, has opened on U Street!!
Congratulation, brother. @djphatsu (ዲጃው) አዲሱ የዲጄ ፋትሱ EATOPIA ምግብ ቤት በዋሽንግተን ዲሲ! ዲጄ ፋትሱ ከባለቤቱ ኤደን ጋር በዋሽንግተን ዲሲ ታሪካዊው U Street NW ላይ አዲስ የከፈተው Eatopia Eatery የኢትዮጵያን ባህል፣ ጥበብና ማንነት በዘመናዊና አለማቀፋዊ አቀራረብ ይዞ መጥታል።
ረስቶራንቱ የራስ ቤት ውስጥ እንደመግባት ልዩ ስሜትን ይሰጣል። በቢቱ ውስጥ ዙሪያውን የተሰቀሉት በኢትዮጵያ ሰአሊያን የተሰሩ ሰዕሎች፣ የሃገራችንን ባህልና ስብዕና ዲሲ ላይ ግዘፍ ነስተው እንዲቆሙ አድርገዋል።
ካለፉትም፣ ካሁንም ዘመናት፤ ኢትዮጵያም ዋሽንግተን ዲሲም ካፈራቻቸው ፈር ቀዳጅ የሆኑ ተጸእኖ ፈጣሪወች ውስጥ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ፣ ከንቲባ ማሬን ባሪ፣ አትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴ፣ የጃዝ ሙዚቃ አቀናባሪው ዱክ እሊንግተን፣ ኮሜዲያን ዴቭ ሼፐል፣ እና ሙዚቃ አቀናባሪው ኤሊያስ መልካ፣ ይዘከሩ፣ ይከበሩ ዘንድ በስማቸው ልዩ ምግቦች ተሰይመውላቸዋል። እነዚህ በአፍሪካና በአሜሪካ ትሩፋቶች የተሰየሙ ምግቦችን መጥቶ ማጣጣም ግድ ይላል።
የጃዝ ባንዱ ሙዚቃወች ልስለስ ብለው እየተሰሙ ለቤቱ ልዩ የሰላምን ድባብ፣ ለተስተናጋጁ እያረጋጋ የሚያዝናና ስሜትን ይሰጣሉ። ይሄ ሬስቶራንት የኢትዮጵያውያን መናኸርያ በሆነችው ዲሲ ውስጥ የተለያዩ የባህል ልውወጥ መድረኮችን፣ ኢግዚቢሽንና ባዛሮችንና ሌሎች ማህበረሰቡን የሚያሳትፉ መድረኮችን በማዘጋጀት የኢትዮጵያን ባህል፣ ምግብና ጥበብ ለማሳደግ እና ከአሜሪካ ማህበረሰብ ጋ የበለጠ ለማቆራኘት አንድ እርምጃ ወደፊት የሄደ ነው።
ተወዳጁ ዲጄ ፋትሱ ከነመላ ቤተሰብህ እንኳን ደስ አለህ።
#Repost Abebe Feleke #EatopiaEatery #Eatopia #Ethiopianfood #Ethiopiancuisine #djphatsu #djew
ጎንደር ለጽንፈኞች ቦታ የለኝም በማለቷና ለሰላሟ ዘብ መቆሟን በተግባር በማሳየቷ መንግሥት የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት ጨርሶ ለማሳየት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ገባ። የመንግስትን የማልማት ቁርጠኝነት የተመለከቱና ቀድሞውንም የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ሕዝባቸውን ለመካስ ወደ ማህበረሰባቸው የተቀላቀሉ ታጣቂዎች በጥርጣሬ ነገሮች ይጥሩ ይለይ ብለው በጫካ ተንጠባጥበው የቀሩ ታጣቂዎችን በሰላም ወደማህበረሰባቸው እንዲቀላቀሉ እያደረጉ ነው። በእውነቱ ይህ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለወጡበት ማህበረሰብ
ዘላቂ ሰላምና ጥቅም የመቆርቆር የጀግንነት ጥግ ነውና ሊደነቅ ይገባል።
ያለ ሰላም የሚለማ አካባቢ የለምና ለመልካም ጅምሮች ለተጨማሪ የመልማት ጥያቄዎችና ተስፋዎች እውን መሆን ሰላሙ ላይ ጠበቅ ግጭቱን ለቀቅ ማድረግ ተገቢ ስለሆነ በሰላም ሐዋርያነትና በልማት አርበኝነት ከፊት መቅደሙን ማስቀጠል ብልህነት ነው። ይህ ለጎንደር ብቻ ሳይሆን የትኛውም አካባቢ የሚጠቅም መልካም መንገድ ነው።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የፌደራል ፖሊስ ዲጂታል ሪፎርም ስራዎች ዜጎች በወንጀል መከላከል ስራ ይበልጥ ተሳታፊ እንዲሆኑ እድል የፈጠሩ ናቸው::
ጠሚ አቢይ አህመድ
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ኢትዮጵያ ውስጥ በፍጥነት ሪፎሪም ያደረገ ተቋማት ውስጥ አንዱ ፌደራል ፖሊስ ነው:: የፌደራል ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል ረገድ እያሳየ ያለው ጥረት እና በየጊዜው አዳዲስ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የሰለጠኑ ሃገራት የደረሱበት ቴክኖሎጂዎች ላይ ለመድረስና ለመዘመን እያደረገ ያለው ቀልጣፋና ዉጤታማ ሥራዎቹ የሚደነቅ ነው::
Читать полностью…