ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የመጭው 2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት 971.2 ቢሊየን ብር ሆኖ ለፓርላማው ቀረበ፡፡
ይህም ከ2016 በጀት ጋር ሲነፃፀር የ21.1 በመቶ እድገት እንዳለው ረቂቅ በጀቱን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ተናግረዋል፡፡
ከዚህ የወጪ በጀት ውስጥ 451.3 ቢሊዮን ብር ለመደበኛ በጀት፣ 283 .2 ቢሊየን ለካፒታል እንዲሁም 236.7 ቢሊየን ብር ለክልሎች የበጀት ድጋፍሆኖ መደልደሉን ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡
ለክልሎች ከተመደበው በጀት ውስጥ 14 ቢሊየን ብር የሚሆነው የዘላቂ ልማቶችን ለማስፈፀም ለክልሎች የተመደበ ድጋፍ እንደሆነ አህመድ ሽዴ ተናግረዋል፡፡
ከቀረበው የፌዴራል መንግስት የወጪ በጀት ውስጥ ከፍተኛውን በጀት፤ ለመደበኛው የተያዘው በጀት እንደሆነ የተናገሩት የገንዘብ ሚኒስትሩ ይህም የጠቅላላውን በጀት 46.5 በመቶ ድርሻ ይይዛል ብለዋል፡፡
ሰኔ 30 ከሚጠናቀቀው ከ2016 በጀት ዓመት ጋርም ሲመሳከር የ21.9 በመቶ እድገት እንዳለው ተናግረዋል፡፡
ከመደበኛ በጀት ውስጥ 128.2 ቢሊየን ብር ወይንም 28.2 በመቶ ለመደወዝ፣ ለአበል እና ለልዩ ልዩ ክፍያ ሲሆን 321.4 ቢሊየን ወይም 71.8 በመቶ ለስራ ማስኬጃ ተደግፎ የቀረበ መሆኑን አህመድ ሽዴ ተናግረዋል፡፡
የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ
የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳውሎስ ቺሊማን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎችን አሳፍሮ ትናንት ተሰውሯል የተባለው አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ፡፡
በደረሰው የመከስከስ አደጋ ሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወታቸው ማለፉን የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ ማሳወቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።
ንብረትነቱ የሀገሪቱ መከላከያ ሃይል የሆነ አውሮፕላን የማላዊ መዲና የሆነችውን ሊሎንግዌን እንደለቀቀ ከራዳር ውጭ መሆኑ ትናንት መገለጹ ይታወሳል።
የአቪዬሽን ባለስልጣናት ከራዳር ውጭ ከሆነችው አውሮፕላን ጋር መገናኘት አለመቻላቸውን ማሳወቃቸውን ተከትሎ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ የአውሮፕላኗ ፍለጋና የነፍስ አድን ተግባር እንዲከናወን ትዕዛዝ አስተላልፈው ነበር።
በዚህም መሰረት ትናንት ምሽቱን እና ዛሬ ረፋድ ድረስ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በቺንካንጋዋ ደን ውስጥ ፍለጋ ሲያደርጉ መቆየታቸው ተገልጿል።
በዚህም አውሮፕላኗ ተከስክሳ መገኘቷን ፕሬዚዳንቱ በሰጡት መግለጫ ጠቅሰው፤ በደረሰው አሰቃቂ አደጋ እጅግ ሀዘን ተሰምቶናል ብለዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
የኮሪደር ልማት ስራዎቻቸው ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉት መንገዶች ላይ ተሸከርካሪዎችን አቁሞ መሄድ ክልክል መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በህጋዊ የመንገድ ተጠቃሚነት ለመንገድ መሠረተ ልማቶች ተገቢውን እንክብካቤና ጥበቃ ማድረግ የእያንዳዱ ዜጋ ሃላፊነት መሆኑም ተጠቁሟል፡፡
ከአምስቱ የኮሪደር ልማት ስራዎች ውስጥ
• ከአራት ኪሎ እስከ ቅ/ማሪያም ቤ/ክርስቲያን መታጠፊያ
• ከቴዎድሮስ አደባባይ እስከ መሐሙድ ሙዚቃ ቤት እንዲሁም
• ከቀይ ባህር ኮንዶሚኒየም በደጎል አደባባይ እስከ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን አቅጣጫ መንገዱ በትናንትናው ዕለት ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡
በህጋዊ የመንገድ ተጠቃሚነት ራስንና ሌሎችን ከመንገድ ትራፊክ አደጋ ስጋት በመጠበቅና ለመንገድ መሰረተ ልማቶች ተገቢውን እንክብካቤና ጥበቃ ማድረግ የእያንዳዱ ዜጋ ሃላፊነት መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቦ ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉት መንገዶች ላይ ተሸከርካሪዎችን አቁሞ መሔድ ክልክል መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 129.7 ሚሊዮን መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮጵያ የሚገኘው የተመድ የሥነ ሕዝብ ፈንድ ድርጅት እ.ኤ.አ. የ2024 የኢትዮጵያን የሥነ ሕዝብ ሪፖርት የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተመድና የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በተገኙበት ይፋ አድርጓል፡፡
ሪፖርቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቋጥር ዘንድሮ 129.7 ሚሊዮን መድረሱንና ቁጥሩም በ28 ዓመት ውስጥ ራሱን እጥፍ እንደሚያደርግ አመልክቷል።
ከአጠቃላይ ሕዝቡ ከ0 እስከ 14 ዕድሜ 39 በመቶ፣ ከ10 እስከ 19 ዕድሜ 23 በመቶ፣ ከ10 እስከ 24 ዕድሜ 32 በመቶ፣ እንዲሁም ከ15 እስከ 64 ዕድሜ ክልል 55 በመቶ ውስጥ የሚገኝ መሆኑ ዓመታዊ ሪፖርቱ ጠቁሟል፡፡
ከአገሪቱ ሕዝብ ሦስት በመቶው 65 እና ከዚያ በላይ ዕድሜ ያላቸው ዜጎች ሲሆኑ፣ የአገሪቱ የውልደት መጠን 3.9 በመቶ እና የመኖሪያ ዕድሜ ጣሪያ ወንዶች 64 እንዲሁም ሴቶች 70 መሆኑ በሪፖርቱ ተገልጿል፡፡(ሪፖርተር)
ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የዓለም አቀፉን የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ልዑካንን አነጋገሩ።
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የዓለም አቀፉን የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (ICAO) የኦዲት ቡድንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ዋና ዳይሬክተሯ በውይይታቸው፣ የኢትዮጲያ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በተቋማዊ ሪፎርም ሂደት ላይ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ የተቋሙን አገልግሎት ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማዘመንም፣ “የተለያዩ ማሻሻያዎች እየተከናወኑ ናቸው” ብለዋል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ፣ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት የሚያዘጋጃቸውን የጉዞ እና የይለፍ ሰነዶችን በቴክኖሎጂ ለማዘመን፣ ብሎም ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን ከፍ ያለ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ለልዑካን ቡድኑ አብራርተዋል፡፡ ተቋሙ፣ በቅርቡ ጠንካራ የደህንነት ባህሪ ያላቸው የይለፍና የጉዞ ሰነዶች እንዲሁም አይዲዎች ማዘጋጀት እንደሚጀምርም ገልፀዋል። ለዜጎች የሚሰጠው ፓስፖርት ይበልጥ ጠንካራ የደህንነት ባህሪ እንዲኖረው ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የተናገሩት ወ/ሮ ሰላማዊት፣ የኢ-ፓስፖርት የመስጠት አገልግሎት እንደሚጀመር ጠቅሰዋል።
ከድንበር ቁጥጥር ስራዎች ጋራ በተያያዘም፣ ዘመናዊና የተቀናጀ የቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት የመንገደኞችን ቅድመ በረራ መረጃ (API) ልውውጥና ሌሎች አለም አቀፍ ዘመናዊ አሰራሮች ለመተግበር የሚያስችል የህግ ማእቀፍ እየተዘጋጀ መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የ15 ዓመቷን ታዳጊ የደፈሩ ሁለት ወንድማማቾች ላይ ክስ ተመሰረተባቸው፡፡
ታዳጊዋ በተፈፀመባት ወንጀል ልጅ ወልዳለች፡፡ በዲኤንኤ ወይም በዘረመል ምርመራ ከደፋሪዎቿ መካከል አንዱ የፅንሱ አባት መሆኑ መረጋገጡን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ፖሊስ የዘረመል ምርመራው በራሱ አቅም ማድረግ መጀመሩ ለምርመራው ስራ መፋጠንና ለፍትህ መስፈን ከፍተኛ ውጤት እያስገኘ መሆኑ ተገልፆል፡፡
የግል ተበዳይ ሀምዚያ አባረሻድ በቤት ሠራተኝነት ተቀጥራ የምትሰራ የ15 ዓመት ታዳጊ ስትሆን ቴዎድሮስ አለሙ እና ኤርሚያስ አለሙ የተባሉ ወንድማማቾች የግል ተበዳይ በቤት ሠራተኛነት ተቀጥራ የምትሰራባቸው ሰዎች ጎረቤት ናቸው፡፡
ተጠርጣሪዎቹ የአስገድዶ መድፈሩ ወንጀል ከመፈፀማቸው በፊት ጾታዊ ጥቃት ሲያደርሱባት እንደነበረ የግል ተበዳይ ሀምዚያ አባረሻድ ገልጻ አሰሪዎቿ ቤት ውስጥ አለመኖራቸውን እየጠበቁ በተለያየ ወቅት ለየብቻ በተደጋጋሚ ጊዜ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንደፈጸሙባት ለፖሊስ በሰጠችው ቃል አስረድታለች።
የግል ተበዳይ ከደፋሪዎቿ ተደጋጋሚ ማስፋራት ስለሚደርስባት ጉዳዩን ለማንም ሳትናገር ብትቆይም የህመም ስሜት ሲሰማት አሰሪዎቿ ወደ ህክምና ወስደዋት በተደረገላት ምርመራ ታዳጊዋ ነፍሰጡር መሆኗ እንደታወቀና አሰሪዎቿ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረጋቸውን ተከትሎ ተጠርጣሪዎቹን ሚያዚያ 16 ቀን 2016 ዓ.ም በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ መጀመሩን የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡
ወንጀል ፈፃሚዎቹ ድርጊቱን እንዳልፈፀሙ ለፖሊስ ቃል የሰጡ ቢሆንም በሁለቱም ተጠርጣሪዎች ላይ በተደረገ የዘረ መል/DNA/ ምርመራ የህጻኑ አባት 99.99% ኤርሚያስ አለሙ መሆኑን የምርመራ ውጤቱ ያስረዳል።
ተጠርጣሪዎቹ ተገቢው ምርመራ ተጣርቶባቸው ክስ እንደተመሰረተባቸው ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሴቶችና ህጻናት ወንጀል ምርመራ ክፍል ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ለውጡን ተከትሎ የፌዴራል ፖሊስ የፈሮረንሲክ ምርመራ ክፍል በዘመናዊ መልክ እንዲደራጅ ተደርጓል፡፡ ክፍሉ የዘረመል /ዲኤንኤ/ ምርመራ መጀመሩ ቀደም ባለ ጊዜ ወደ ውጭ ሀገር ተልኮ ውጤት ይጠበቅ የነበረውን አሰራር ሊቀርፍ በመቻሉ ለፖሊስ የምርመራ ስራ መቀላጠፍና ለፍትህ መስፈን የራሱን እገዛ እያደረገ እንደሆን ተገልፆል፡፡
አዲስ አበባ ፖሊስ በህፃናት ፣ በሴቶችና ልዩ ድጋፍ በሚሽ የህብረተሰብ ክፍሎችን ጉዳይ የሚከታተሉ በአስራ አንዱም ፖሊስ መምሪዎች የስራ ክፍሎችን አደራጅቶ እየሰራ መሆኑ አስታውቆ መሰል የወንጀል ድርጊቶች ሲያጋጥም ህብረተሰቡ ፈጥኖ ለፖሊስ ሪፖርት የማድረግ ልምዱን ሊያዳብር እንደሚገባ አሰታውቋል፡፡ በህፃናት እና በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ አዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ምክር ቤቱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የ2017 በጀት አመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ነው፡፡ የ2017 ዓ.ም. የፌደራል መንግስት በጀት የአስር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ አካል የሆነውን የ2016-2018 የልማትና ኢንቨስትመንት እቅድ ላይ የተቀመጡ ግቦችን እና የ2017-2021 የመካከለኛ ዘመን የማክሮ ኢኮኖሚና የፊስካል ማዕቀፍን ማስፈጸም እንዲቻል በሚያደርግ መልኩ ፤ የ2016 የፌደራል መንግስትን የፕሮግራም በጀት አፈጻጸም መነሻ በማድረግ፤ የመንግስት የፋይናንስ አቅም እና ተጠባቂ ገቢዎችን ታሳቢ በማድረግ እንዲሁም አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የተሰጣቸውን ተልኮና ኃላፊነት ለመወጣት የሚያስፈልጋቸውን ወጪ በመገምገም እንዲዘጋጅ ተደርጓል፡፡
በዚሁ መሰረት ለፌዴራል መንግስት መደበኛ ወጪዎች ፣ ለካፒታል ወጪዎች ፣ ለክልሎች የሚሰጥ ድጋፍ፣ ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ እና ተጠባባቂ ወጪን ጨምሮ ወደ አንድ ትሪሊየን የሚጠጋ በጀት ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በቀረበው የፌዴራል መንግስት የ2017 ረቂቅ በጀት አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
2. በመቀጠል ምክር ቤቱ የተወያየው የአረንጓዴ አሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አስተዳደሩን ለመወሰን የወጣ አዋጅ ላይ ነው፡፡ በአረንጓዴ አሻራ የተጀመሩ ሰፊ ሥራዎች ቀጣይነትን ለማረጋገጥ፣ ሀገራችን ካላት የቆዳ ስፋት ከግማሽ በላይ የሆነው የተጎሳቆለ መሬት እንዲያገግም ለማድረግ፣ የደን ዘርፉ ያለውን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዲሰጥ ለማስቻል፣ በአሁኑ ወቅት በተበጣጠሰ መልኩ በፌዴራል መንግስትም ሆነ በክልል መንግስታት ፋይናንስ እየተደረገ እየተሰራ የሚገኘውን የአረንጓዴ አሻራ ልማት በተቀናጀና ተገቢውን ሀብት መመደብ በሚያስችል የፋይናንስ አሰራር ስርዓት መደገፍ አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት የአረንጓዴ አሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድን ማቋቋሚያ እና አስተዳደሩን ለመወሰን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
3. በመጨረሻም ምክር ቤቱ የተወያየው የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ተቋማት ለሚሰጧቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚከፈሉ የአገልግሎት ክፍያዎችን ለመወሰን በቀረቡ ረቂቅ ደንቦች ላይ ነው፡፡ ተቋማቱ የሚሰጧቸውን አገልግሎቶች በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች፣ አሰራሮችና የሰለጠነ የሰው ሀይል በማዘመን የአገልግሎት አሰጣጣቸውን የጥራት ደረጃ ማሻሻል ብሎም የተጠቃሚውን ማህበረሰብ አቅም ባገናዘበ መልኩ አገልግሎት ለመስጠት እንዲችሉ የሚያስችል ስርአት መዘርጋት በማስፈለጉ ረቂቅ ደንቦቹ ተዘጋጅተው ቀርበዋል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ ደንቦቹ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል በነጋሪት ጋዜጣ ታትመው ከወጡበት ቀን ጀምሮ በስራ ላይ እንዲውሉ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሚሊሹ በቀለ ከተማ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ በጽንፈኞች በተተኮሰባቸው ጥይት ተገደሉ።
ወ/ሮ ሚሊሹ ግንቦት 29/2016 ነው የተገደሉት።እንደ ወረዳው መረጃ ፥ የመንግስታዊ አገልግሎት ላይ ውለው ከተማ ውስጥ በመንቀሳቀስ ላይ እያሉ ከታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት የተገደሉት ተብሏል።
ግድያ የተፈጸመባቸው አመራር ነፍሰጡር ነበሩ ተብሏል።ከቀናት በፊት የኤፍራታ ግድም ወረዳ አስተዳዳሪው አቶ አልብስ አደፍራሽ መገደላቸው ይታወሳል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ጁምዓ አንድ ብሎ ይጀምራል!
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 9 ዕለተ እሁድ እንደሚከበርም ታውቋል!
ግንቦት 20 ከአሁን በኋላ አይከበርም - የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል።
አዋጁ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሕዝብ በዓላት እና የበዓላትን አከባበር የሚመለከት ሲሆን፤ ክልሎች በራሳቸው ነባራዊ ሁኔታ ህግ አውጥተው በክልል ደረጃ የሚከበሩ አዋጆችን አከባበር መወሰን ይችላሉ ተብሏል።
ይህ የሚመለከተው እንደ ኢሬቻ፣ ጊፋታ፣ ጨምባላላ፣ አሸንዳ ፣ ሻደይ ፣ አሸንድዬ ፣ ...ሌሎችንም ሲሆን ክልሎች በራሳቸው አዋጆችን አውጥተው አከባበሩን መወሰን እንደሚችሉ ተመላክቷል።
➡️ በልማድ ሲከበር የቆየውን “ ግንቦት 20 “ ብሔራዊ በዓልነቱ #አስቀርቷል፡፡
➡️ የሰማዕታትን ቀን ( #የካቲት_12 ) እና የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ( #ህዳር_29 ) መስሪያ ቤቶች ክፍት ሆነው፤ #ታስበው ይውላሉ።
➡️ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ቀን ፣ የሰንደቀ አላማ ቀን ፣ የሴቶች ቀን ፣ የአፍሪካ ቀን ሌሎችም ታስበው ይውላሉ።
➡️ የዘመን መለወጫ (እንቁጣጣሽ) በዓል በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት ይከበራል።
➡️ ተከብረው በሚሉ ብሔራዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት ለሕዝብ አገልግሎት ክፍት መደረግ ያለባቸው ተቋማት ዝርዝር ተቀምጧል።
በዚህም ፦
° የውሃ
° የመብራት
° የስልክ
° ሚዲያዎች (ቴሌቪዥን፣ ሬድዮ)
° የጤና ተቋማት እና መድሃኒት ቤቶች
° መከላከያ
° ፖሊስ
° ደህንነት
° የእሳት አደጋ መከላከል
° የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቶች
° ነዳጅ ማደያዎች
° ሙዝየሞች ፣
° ፓርኮች ክፍት ሆነው ከሚውሉት ውስጥ ናቸው።
ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመመርመር ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን መጥለፍ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡
በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ወንጀል ጋር በተያያዘ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን እና ደብዳቤዎች ለመጥለፍ ለመርማሪዎች ፈቃድ የሚሰጥ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል።
አዲሱ ረቂቅ በሥራ ላይ ያለውን በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ የሚሽር ነው።
ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ አዋጅ መርማሪ አካል “አስቸኳይ ሁኔታ ካጋጠመው” የሚመለከተውን የዐቃቤ ሕግ ተቋም የበላይ ኃላፊ በማስፈቀድ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የመገናኛ እና የደብዳቤ ልውውጦችን መጥለፍ ይችላል።
መገናኛዎችን እና የደብዳቤ ልውውጦችን መጥለፍ ከወንጀሎቹ ጋር በተያያዘ ተግባራዊ ከሚደረጉ የምርመራ ዘዴዎች መካከል ናቸው።
በባንክ ሂሳቦች እና በሌሎች ተመሳሳይ ሂሳቦች ላይ ክትትል ማድረግ፣ የኮምፒውተር ሥርዓቶችን፣ መረቦችን ሰርቨሮችን መለየትም በተመሳሳይ ሌሎች የምርመራ ዘዴዎች ናቸው።
ከዚህ በተጨማሪም በሽፋን ስር የሚደረግ ምርመራም (undercover operation) በተመሳሳይ በአዋጁ የተጠቀሰ የምርመራ ዘዴ ነው።
ረቂቅ አዋጁ “መርማሪ አካል አስቸኳይ ሁኔታ ካጋጠመው በአካባቢው ያለውን እና የሚመለከተውን የዐቃቤ ሕግ ተቋም የበላይ ኃላፊ በማስፈቀድ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የምርመራ ዘዴዎችን በመጠቀም ማስረጃ ሊሰበስብ ይችላል” ይላል።
በሥራ ላይ ያለው አዋጅ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በዐቃቤ ሕግ ይሁንታ ብቻ የምርመራ ዘዴዎችን ማከናወን ለመርማሪ አካል አይፈቅድም።
በመርማሪ አካል ጠለፋውን ለማካሄድ የሚጠየቅ የመገናኛ የአገልግሎት አቅራቢ፤ “ጠለፋው በፍርድ ቤት ወይም በዐቃቤ ሕግ የበላይ ኃላፊ የተፈቀደ መሆኑን በማረጋገጥ” ትብብር የማድረግ ግዴታ በረቂቅ አዋጁ ተጥሎበታል።
“የገንዘብ ቅጣት አነስተኛ በመሆኑ አስተማሪ ቅጣት መስጠት የሚያስችል ይዘት አለመኖሩ[ን]” የጠቀሰው የአዋጁ ማብራሪያ የወንጀል ጥፋቶች እና ቅጣቶች ላይ ማሻሻያ እንደተደረገባቸው ያትታል።
በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ በማስመሰል ወንጀል ጥፋተኛ የተባለ ግለሰብ ላይ ይጣል የነበረው የገንዘብ መቀጮ ጣሪያ ከ100 ሺህ ወደ 500 ሺህ ከፍ እንዲል ተደርጓል።
በዚሁ ወንጀል ጥፋተኛ የሚባል ግለሰብ ላይ ይጣል የነበረው የእስር ቅጣት ግን ከዚህ በፊት በነበረበት ከ10 እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጥል ተደርጓል።
ሽብርተኝነት በገንዘብ መርዳት ወንጀልም ተመሳሳይ የገንዘብ እና የእስራት መቀጮ የሚጣልበት ሆኖ ተሻሽሏል።
በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ተቀጽላ ወንጀሎች ጋር በተያያዘ ይጣል የነበረው ከ5 እስከ 10 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ተሻሽሎ ከ100 እስከ 500 ሺህ ብር የሚያስቀጣ ሆኗል።
የእስራት ቅጣቱ ግን ምንም ዓይነት ማሻሻያ ሳይደረግበት ከሦስት እስከ አምስት ዓመት የሚደርስ እስራት ሆኖ ቀጥሏል።
ረቂቅ አዋጁ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ወደ ሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ለዝርዝር ዕይታ ከተመራ በኋላ ለምክር ቤቱ ቀርቦ ተግባራዊ እንዲሆን ይጸድቃል።
ኢትዮጵያ ከዓመታት በኃላ በታሪኳ ከፍተኛ ነዉ የተባለውን ገቢ በቡና ምርት ማግኘት መቻሏ ተነገረ
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን እንዳስታወቀው ሀገሪቱ በቡና ምርት ከዓመታት በኃላ ከፍተኛ ገቢ ማግኘት መቻሏን በመግለፅ በግንቦት ወር ብቻ 209.54 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት የእቅዱ 107 በመቶ አሳክቷል ብሏል።
ከ 2013 እስከ 2015 ዓ.ም. በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወራት ከተላከው ምርት አኳያ ከፍተኛ መሆኑን የገለፀው ባለስልጣኑ በተጠናቀቀው ወር 43 ሺህ 481 ቶን ቡና መላክ መቻሉን በሪፖርቱ ገልጿል። በ11 ወራቱ ደግሞ ከ1.2 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ በማግኘት ሪከርድ መስበሩን የገለፀዉ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ ( ዶ/ር) በበጀት ዓመቱ 252 ሺህ 466 ቶን የቡና ምርት መላኩን አስታዉቀዋል።
ከንቲባነት የገባቸው ከንቲባ…..!!
ሰውየው አሜሪካዊ የህግ ባለሙያ እና ፖለቲከኛም ነው፤ የቀድሞው የማያሚ ከንቲባ ዣቪየር ሱአሬዝ ልጅ ነው፤ የአባቱን ፈለግ ተከትሎ ሚያሚን ከፈረንጆቹ 2017 ጀምሮ በከንቲባነት እያገለገለ ይገኛል፤ የፓርቲ ውክልናው ከሪፐብሊካን የሆነው ከንቲባ ፍራንሲስ ዣቪየር ሱዋሬዝ ልምደ ብዙም ነው፤ ይህ ሰው በአንድ ወቅት ከንቲባነትን በዚህ መልኩ ገልፆታል፡፡
I believe the best type of mayor is one who seeks to uplift people and make their quality of life better and sometimes that requires tough decisions. /Francis X. Suarez/
እንደው በቀላሉ እንዲህ ብለን ከላይ የቀረበውን ለመረዳት ብንሞክር …በጣም ጥሩው የከንቲባ አይነት ሰዎችን ከፍ ለማድረግ፣ የአኗኗር ዘይቤያቸውን የተሻለ ለማድረግ እና አንዳንድ ጊዜ ከባድ ውሳኔዎችን መወሰንን የሚጠይቅ ነው ብዬ አምናለሁ። ከላይ የቀረበውን ፍሬያማ ገለፃ ይዤ የከተማዬን ከንቲባ ማሰብ ጀመርኩ…..!!
አዲስ አበባ ከንቲባዋን ካገኘች ሰነባብታለች፤ ያውም በታሪክ ብቸኛዋ እንስት ከንቲባዋን….. ፤ በእረፍት የለሽነት የሚያቅዱ ፣ስራን የሚመሩ፣ የተሰራውን በቅርበት የሚከታተሉ ፣ወሳኝ ለውጥ አምጪ ውሳኔዎችን ከጠንካራ የካቢኔ አባላት ጋር በመሆን በጋራ ውሳኔ ለተጨባጭ ለውጥ የሚተጉና የሚያተጉ በገቡት ቃል ልክ የሚገኙ፣ እንባ አባሽ የብዙ ደማቅ ስኬቶች አሻራን እያሳረፉ የሚገኙ ከንቲባ ናቸው….የከተማዬ ከንቲባ ፡፡
ከንቲባነት ከገባቸው የብዙ ሀገራት ከንቲባዎች መካከልም በተጨባጭ ሚዛናዊ መለኪያ ከሰሩት እና እየሰሩ ካሉት ስራ በመነሳት ትልቅ አክብሮት እና ምሰጋና ሊሰጣቸው ከሚገባቸው ከንቲባዎች መካከል የከተማዬን ከንቲባ አንዷ በመሆናቸው ደስተኛ ነኝ፤ ምክንያቱም ስራዎቻቸው በተለያዩ ሀገራት ዕውቅና ተሰጥቷቸው ሲያሸልማቸው ከማሸለምም በላይ በተሞክሮነት ሲወሰድ አይቻለሁና ማመስገኔ ተገቢ ነው፡፡
የከተማዬ ከንቲባ ለሚመሩት ህዝብ የተሻለውን ሁሉ ከማድረግ ወደ ኋላ የማይሉ ለመሆናቸው በተለይም ፈፅሞ ለኑሮ ምቹ ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ ለዓመታት በጉስቁልና ይኖሩ የነበሩ ነዋሪዎች እንባቸው ታብሶ ወደ ተሻለ የአኗኗር ዘይቤ እንዲሻገሩ አድርገዋል ፤ብዙ እናቶቻችንን እና እህቶቻችንን የስራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስቻሉበት ሁኔታ ምስክር ነው፡፡
ከንቲባዋ ከንቲባነት የገባቸው ናቸው የምልበትን ሌላ ማሳያ ልጨምር ተወልጄ ያደኩባትን፣ አሁንም እየኖርኩባት ያለሁባትን ከተማዬን አዲስ አበባን በደንብ አውቃታለሁ፤ ጓዳ ጎድጓዳዋን ምን ይመስል እንደነበር ፤ አሁን ላይ እየሆነች ያለችውን ለእናንተ ልተወው…. ፤ ብቻ ግን የሚያሚው ከንቲባ እንዳለው ከንቲባነት አንዳንዴ የተሻለውን ለማድረግ ቆራጥ ውሳኔ መወሰን የግድ ይላልና ከንቲባዋ በተለይም ከተማዋን ለመምራት ሲረከቧት ማለትም ስሟን በሚመጥን ልክ ሊያስውቧት፣ ሊያለሟት፣ለትውልድ የምትተርፍ ቆሻሻና ስንፍና የሌለባት ከተማ ሊያደርጓት የገቡትን ቃል እያሳኩ ለመሆኑ በኮሪደር ልማት ስራዎቻቸው የመጣውን ተጨባጭ ውጤት ማየት ይቻላል ፡፡ በሶስት ወር ጊዜ ፒያሳ የአድዋ ድል መታሰቢያ ዙሪያ እና የአራት ኪሎ የኮሪደር ልማት ስራዎች መጠናቀቅን ስታይ ቀጣዩን መገመት አይከብድም፤ የመወሰን ልክ ይልሃል ይሄ ነው፡፡
የከተማዬ ከንቲባ ልምደ ብዙ ለውጥ የሚሹ ናቸው ፤ ያውም ሰው ሰው የሚሸቱ ፤ በተናጠል ስኬት የማይኮሩ የተሻለውን ሁሉ ለማድረግ እንቅልፍ አልባ የሆኑ ድንቅ መሪ ናቸው፡፡ ከፍተኛ የሆነ የአመለካከት ለውጥ በከተማችን የስራ ባህል እና ሁለንተናዊ አገልግሎት እንዲመጣም አድርገዋል ያውም እሳቸው ግንባር ቀደም ሆነው፡፡ የተለወጠ አመለካከት የሚያመጣውን ውጤት ለመረዳት ጥሩውን የማየት ብቃት ሊኖር ይገባልና ልክ እንደ ከተማዬ ከንቲባ ጥሩውን የማየት ብቃት ተላብሶ ለጋራ ዕድገትና መለወጥ ልንተጋ ይገባል፡፡
የምርጥ አመለካከት ባለቤት መሆን መታደል ነው ፤ ጉዳት የለውምና ፡፡ … ይህቺን ምሳሌ እንያት እስኪ…. /የምሳሌዋ ምንጭ የሺቭ ኬኸራ ፣ YOU CAN WIN ከምትል መፅሀፍ የተገኘች ናት / …. አንድ ሰው በቅርቡ በስጦታ ያገኘውን አዲስ መኪና እያጠበ እያለ ጎረቤቱ ብቅ ብሎ“ ደግሞ ይቺን መኪና መቼ ገዛህ?” ይለዋል፤ ሰውየውም “ ወንድሜ ሰጥቶኝ ነው ባክህ” አለው፤ ጎረቤትየውም በቁጭት እንደው ምነው እኔም እንዲህ አይነት መኪና በኖረኝ ሲለው ባለ መኪናውም ቀበል አድርጎ እንዲህ ሲል መለሰለት ወዳጄ ይልቅስ እንደኔ ወንድም አይነት ወንድም እንዲኖርህ ብትመኝ ጥሩ ነበር አለው ፤ ይህንን ምልልሳቸውን የሰማችው የጎረቤትየው ሚስት ጮክ ብላ እንዲህ ስትል ተናገረች “እኔ የምመኘው ሰጪውን መሆን ነው !” … እንዴት አይነት ድንቅ ምኞትና ምርጥ አስተሳሰብ ነው ወዳጄ….፤ ከላይ በምሳሌ የተነሳውን ሀሳብ እንዲህ አድርጎ ማየትም ተገቢ ይመስለኛል ፤ ልክ እንደ ጎረቤትየው ሚስት ምኞት ፣ ሰጪውን መሆን መመኘትን ማለትም ወደ ርዕሰ ጉዳያችን መለስ ስናደርገው ደግሞ ከንቲባነት የገባት ከንቲባ መሆንን፣ ለመረጠው ህዝብ ታማኝ ሆኖ ሌት ተቀን ማገልገልን ፣ ከተማው የሁላችንም ነው ብሎ በጥሩ አመለካከትት እና በጎ አሳቢነት በገቡት ቃል ልክ ሆኖ መገኘትን፣ ብቁ መሪነትን እና ተአማኒ ተቀባይነትን ከነ ውጤታማነት መሆንን ልክ እንደ ከተማዬ ከንቲባ ሆኖ መገኘትን መመኘት ጥሩ ነው ….፡፡ … በቅርቡ ከሀገር ውስጥም ከውጪም የተለያዩ ሀገራት ከተሞች ከንቲባዎች እና ልዑካኖች ይህንን የከተማዬን ከንቲባ ድንቅ የአመራር አቅም እና በተጨባጭ የሚታይ የስራ ውጤት ለማየት ወደ ከተማዋ ጎራ ብለው ነበር፡፡ ባዩት ነገር እና በወሰዱት ተሞክሮ መደነቃቸውን ከሰጡት ምስክርነት መረዳት ይቻላል፡፡ እኔ ግን ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ከንቲባነት በገባቸው ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከተማዬ ስለምትመራ እና እየተለወጠች ስለምትገኝ…፡፡ ከምስጋና ጋር አበቃሁ!
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
የምሽት በጎ ዜና : የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አክሱም በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ ከነገ ጀምሮ ወደ ታሪኳዊቷ አክሱም ከተማ በረራ እንደሚጀምር የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ ለማ ያዴቻ ተናግረዋል፡፡
በረራውም በየቀኑ 1 ጊዜ የሚደረግ ሲሆን በቀጣይ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ በቀን ወደ 3 ጊዜ ለማሳደግ እንደሚሰራም ተጠቁሟል፡፡
የበረራው መጀመር በአክሱም ከተማ ቀደም ሲል የነበረውን የቱሪስት ፍሰት ለመጨመር እና ማኅበራዊ መስተጋብርን ለማጠናከር እንደሚያስችል ኢዜአ ዘግቧል፡፡
Good news : የአክሱም አየር ማረፊያ ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀመረ‼️
የአክሱም አየር ማረፊያ ፤ በፌደራል መንግስት ተጠግኖ በዛሬው ዕለት ሰኔ 1 /2016 ዓ.ም አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
ሰላም ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
ሶማሊያ የኢትዮጵያን ጦር አስወጣለሁ ማለቷ እና የኢትዮጵያ ምላሽ
በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በተሰማሩ ስራ ተቋራጮች ላይ ጫና እያደረጉ ያሉ ሀገራት እነ ማን ናቸው?
ሶማሊያ በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና መመረጧ ለኢትዮጵያ ምን ጥቅምና ጉዳት አለው?
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3VgCArM
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በሰሜን ሸዋ ዞን የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ኮማንድ ፖስት አማካኝነት በተደረገ ምርመራ ሚዲያን በመጠቀም የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ሲያሰራጩ የነበሩ የመንግስት ሰራተኞች ማህበረሰቡን ይቅርታ እንዲጠይቁ አደረገ።
መንግስት የሰጣቸውን አደራ በመዘንጋት የጥፋት ኃይሉን ዓላማ አንግበው ሲሰሩ የነበሩ የመንግስት ሰራተኞች ጥፋተኝነታቸውን አምነው የዞንና የወረዳአመራሮች፣ ር/መምህራኖች፣የሀይማኖት አባቶችና ሽማግሌዎች በተገኙበት ይቅርታ ጠይቀዋል።