ፍርድ ቤቱ የኢህአፓ ሊቀመንበር ዝናቡ አበራን ጨምሮ 9 ተጠርጣሪዎች በዋስትና እንዲፈቱ ብይን መስጠቱ ተሰማ፡፡
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የይግባኝ ሰሚ ችሎት የኢህአፓ ሊቀመንበር ዝናቡ አበራ፣ ጠበቃ አበራ ንጉስ፣ እዮብ ገ/ሥላሴ፣ ናትናዔል ያለምዘውድን ጨምሮ 9 ተጠርጣሪዎች በዋስትና እንዲፈቱ በዛሬው ዕለት ብይን መስጠቱን የአህአፓ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አብርሃም ኃይማኖት ለአሻም አረጋግጠውላታል፡፡
ባለፈው ሳምንት የፌዴራሉ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት 9ኙ ተጠርጣሪዎች ከአዋሽ አርባ ከመጡ በኋላ በ48 ሰዓታት ውስጥ ለምን ፍርድ ቤት እንዳልቀርቡ ፖሊስ ምክንያቱን እንዲያቀርብ መጠየቁ ይታወሳል፡፡
መርማሪ ፖሊስም የመንገዱን ርዝመት እንደምክንያት ያቀረበ ቢሆንም የተጠርጣሪዎች ጠበቆች ‹‹ አሳማኝና በቂ ምክንያት አለመቅረቡን ›› ጠቅሰው መከራከራቸው አይዘነጋም፡፡ሰኔ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ያስቻለው የጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ ደግሞ የ12ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቶ ነበር፡፡ ይሁንና ተጠርጣሪዎቹ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ይግባኝ ማለታቸውን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤቱ በዋስትና እንዲፈቱ ብይን ሰጥቷል፡፡
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr

ፑቲን ተኩስ ለማቆም ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጡ
ይህን የሩሲያ ቅድመ ሁኔታ መቀበል እንደ "እጅ መስጠት" ይቆጠራል ያየችው ዩክሬን ወዲያውኑ ነው ውድቅ ያደረገችው።
https://am.al-ain.com/article/put-set-terms-ceasefire
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
ለመጀመሪያ ግዜ የውጭ ሀገራት ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ የሚፈቅደው ረቂቅ በዛሬው እለት በሚኒስቴሮች ምክርቤት ተወስኖ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ተላልፏል።
Читать полностью…የት ይደርሳል የተባለውን ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው አለ አንድ የኛ ሰፈር ቀልደኛ የፋሲል እንዲህ ተራ ጋዜጠኛና መሆኑና ብሽሽቅ ውስጥ የገባ በመሆኑ አዝናለሁ::
#FactCheck ይህ ቪዲዮ የ4 ኪሎ-ፒያሳ ኮሪደር ልማት ወቅታዊ ይዞታን አያሳይም
በፌስቡክ ከ160 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት ‘ፋሲል የኔዓለም’ የተባለ ግለሰብ በአዲስ አበባ ከተማ በመሰራት ላይ ከሚገኙ የኮሪደር ልማቶች መካከል የአንዱን ወቅታዊ ይዞታ ያሳያል ያለውን ቪዲዮ ማጋራቱን ተመልክተናል።
ቪዲዮው ከቲክቶክ የተወሰደ ሲሆን “ዛሬ ያለቀው 1ኛው የኮሪደር ልማት በአራት ኪሎ” የሚል ጽሁፍ ይነበብበታል።
ሆኖም ኢትዮጵያ ቼክ ባደረገው ማጣራት ከላይ የተጠቀሰው ቪዲዮ የኮሪደር ልማቱ ከመጀመሩ በፊት የተቀረጸ መሆኑን አረጋግጧል።
ቪዲዮው የሚያሳየው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 4 ኪሎ ግቢ ዋና በር ፊት ለፊት ያለው አካባቢ ሲሆን በቪዲዮው ላይም የ4 ኪሎ-ፒያሳ የኮሪደር ልማት በተጀመረ የመጀመሪያዎቹ ቀናት የፈረሱ ህንጻዎች ይታያሉ።
ከነዚህም መካከል በቀይ ቀለሙ ጎላ ብሎ የሚታየውና ‘ኮርዲያል ካፌ’ ይገኝበት የነበረው ህንጻ ይገኝበታል። በተጨማሪም ከቀዩ ህንጻ ጎን የነበረው አባድር ሱፐር ማርኬትም በተመሳሳይ ወቅት መፍረሱ ይታወቃል። ኢትዮጵያ ቼክ በወቅቱ የህንጻዎቹን ፈረሳ መታዘብ ችሎ ነበር።
ይህም ከላይ የተጠቀሰው የፌስቡክ አካውንት ያጋራው ቪዲዮ የ4 ኪሎ-ፒያሳ ኮሪደር ልማት ከመጀመሩ ቀደም ብሎ የተቀረጸ መሆኑን ያረጋግጣል።
በአዲስ አበባ ከተማ በመሰራት ላይ ከሚገኙ የኮሪደር ልማቶች መካከል አንዱ የሆነው የ4 ኪሎ-ፒያሳ ፕሮጀክት መጠናቀቁን የከተማዋ ከንቲባ ማስታወቃቸው ይታወሳል።
በኦጋዴን ከ21 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ጋዝ መኖሩ ተረጋገጠ_ የማዕድን ሚኒስቴር
በሶማሌ ክልል ኦጋዴን 19 ጉድጓዶችን በመቆፈር በተደረገ ዳሰሳ "21 ቢሊዮን 336 ሚሊዮን ኩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ እንዳለ" መረጋገጡን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማትዮስ፤ በሌሎች ስድስት ቦታዎች ላይም ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት መኖሩን ኢፕድ ተናግረዋል፡፡
#ኦጋዴን፣ #መቀሌ፣ #መተማ፣ #ደቡብ_ኦሞ እንዲሁም #ጋምቤላ አካባቢዎች በዋናነት ተጠቃሽ መሆናቸውንም አስገንዝበዋል፡፡
እንደ አቶ ሚሊዮን ገለጻ፤ በክልሉ የተገኘው የተፈጥሮ ጋዝ በቅርብ ዓመታት ወደ ምርት ለማስገባት ሰፋፊ ሥራዎች እየተሠሩ ነው፡፡ ሌሎች በፍለጋ ምዕራፍ ላይ ያሉትም በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚሆኑበት አቅጣጫ ተቀምጧል ብለዋል፡፡
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
ኦቪድ ሬል ሰቴት የሁለተኛ ዙር የሽያጭ ፕሮግራም አስጀመረ
አድዋ ሙዚየም አቅርበን የነበረው እድል አምልጦት ነበር?
በቀረበልን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት የሁለተኛ ዙር የሽያጭ ፕሮግራም ከ ሰኔ 6-11 በሚሊንየም አዳራሽ ማዘጋጀታችንን ስናበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው!
ከቦሌ አየር መንገድ በ8 ኪ.ሜ. ርቀት ከቦሌ ቡልቡላ ጀርባ እጅግ ዘመናዊ በ ሁለት ዓመት የሚጠናቀቅ ቤት መግዛት የሚያስችል ዕድል ተዘጋጅቶሎታል:: ለዚህኛው ዙር ያዘጋጀናቸው ልዩ ቅናሾች እንዲሁም አማራጮች እንዳያመልጥዎ! ዛሬውኑ በመመዝገብ ቀድመው ቦታ ይያዙ! የሚያልሙት ቤት እየጠበቅዎት ነው! ከ ሰኔ 6-11 በሚሊኒየም አዳራሽ በ መገኘት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ቀድመው ይመዝገቡ: https://bit.ly/OVID
ለበለጠ መረጃ /0904157715/0904152215/0904151115 ይደዉሉ!
በአዲስ አበባ ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ አገልግሎት ክፍያ 3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ገቢ ተስብስቧል
ባለፉት አስራ አንድ ወራት በአዲስ አበባ ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ አገልግሎት ከፍያ 3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለፀ።
ባለስልጣኑ በማዕከልና በ12 ቅርንጫፎች ከ55 በላይ የአሽከርካሪና የተሽከርካሪ አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል፡፡
ከአገልግሎቶቹ ውስጥ 49ኙ በዲጅታል የሚሰጡ መሆኑን ያስታወቀው ባለስልጣኑ ይህን ተከትሎ ባለፉት አስራ አንድ ወራት አንድ ሚሊዮን አካባቢ የተሽከርካሪ አገልግሎት መሰጠቱ ተጠቋሟል፡፡
የባስልጣኑ ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ በድሉ ለሌሳ ለኢዜአ እንደገለጹት በበጀት ዓመቱ አስራ አንድ ወራት አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ተገልጋዮች አገልግሎት ማግኘት ችለዋል።
ይህን ተከትሎ ከተሰጠው አገልግሎት በክፍያ 3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገልፀዋል፡፡
ባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት 2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታውሰው፤ የዘንድሮው ከፍተኛ ብልጫ እንዳለው አመልክተዋል፡፡
በዋናነት የአሽከርካሪና የተሽከርካሪ አገልግሎቶች በባለስልጣኑ እንደሚሰጡ ገልጸው በበጀት አመቱ ከተያዘው ዕቅድ አንጻር 80 በመቶውን ማሳካት መቻሉን አስረድተዋል፡፡
ተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጡን በቴክኖሎጂ የታገዘ ማድረጉ፣ ከተሽከርካሪ ሽያጭ፣ ስም ዝውውር፣ ከተሽከርካሪ ሽያጭ ግምት የሚፈልጉ ደንበኞች ቁጥር መጨመር ለገቢው ማደግ ምክንያት መሆኑን አስረድተዋል፡፡
በተጨማሪም የሰራተኞች የአገልጋይነት መንፈስ ማደጉ ለገቢው መጨመር የራሱን አስተዋጽኦ ማድረጉን ተናግረዋል፡፡
በባለስልጣኑ ይታዩ የነበሩ ብልሹ አሰራሮች እየቀነሱ መምጣታቸውን ተከትሎ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት እንደ ባህል እየተለመደ መሆኑን አንስተዋል፡፡
ህብረተሰቡ በተቋሙ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት አስፈላጊውን መረጃ ማሟላት በቂ መሆኑን አውቆ ራሱን ከህገ ወጥ ጉዳይ አስፈጻሚዎች እንዲጠበቅም አሳስበዋል::
ትግራይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አልታወጀባትም፤ በርካታ ሰዎች ግን ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት በኋላ ከቤታቸው ከመውጣት ራሳቸውን ያቅባሉ።
ለደኅንነታቸው የሚሰጉ ነዋሪዎች ጎረቤቶቻቸው በስለት እና በጦር መሳርያ ጥቃት ሲደርስባቸው እና ሲዘረፉ ቢያዩ፣ አልያም የድረሱልኝ ጥሪ ቢሰሙ ጆሮ ዳባ ልበስ ማለትን ይመርጣሉ። ለዚህ ታሪክ ሲባል ቢቢሲ ያነጋገራቸው በርካታ ሰዎች በክልሉ እያጋጠመ ያለው በሕጻናት እና በሴቶች ላይ የሚፈጸመው እገታ፣ በሌሎች ላይ በሚደርሰው ጥቃት እና ሞት በፍርሃት ውስጥ እየኖሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።
ለደኅንነታቸው ሲባል ስማቸው የተቀየረው አቶ ወልደስላሰ በየቀኑ “ልጆቼ ከሚውሉበት የድንኳን ትምህርት ቤት በሰላም ይመለሱ ይሆን ወይ? ብዬ ስጨነቅ ነው የምውለው፤ ሁሌም ቢሆን ፈጣሪ ጆሮዬን ክፉ እንዳያሰማው እጸልያለሁ” ሲሉ ስጋታቸው ለቢቢሲ ገልጸዋል።
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትን ተከትሎ ከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅለው በሽረ ከተማ ውስጥ የሚገኙት አቶ ወልደስላሰ፣ በተለያዩ አጋጣሚዎች በተንቀሳቀሱባቸው ሌሎች የክልሉ አካባቢዎችም ቢሆን ለነዋሪዎች ደኅንነት ስጋት የሆኑ አጋጣሚዎችን መመልከታቸውን ይናገራሉ።
“በሽረ፣ በዓዲ ዳዕሮ እና ሸራሮ ከተሞች ዝርፊያ እና እገታ ይፈጸማል። የፋሲካ ጾም አካባቢ በሸራሮ አንድ ሰው ከቤቱ ታግቶ ሲወሰድ አይቻለሁ። እስከ አሁን የገባበት አይታወቅም። በሽረ ከተማም መኪና ይዘው በመጡ ግለሰቦች የታገተ ሰው አለ። ሆኖም እነዚህን አጣርቶ መረጃ የሚሰጥ አካል ስለሌለ፣ ሰው በምን ምክንያት ዒላማ እየሆነ እንዳለ አይታወቅም።”
ቢቢሲ በክልሉ የሚታየው የፀጥታ ስጋት በተለያዩ መንገዶች ሲከታተል የቆየ ሲሆን፣ የችግሩ ስፋት ለመገንዘብ ለሳምንታት በርካታ ኗሪዎች አነጋግሯል።
ይህ መረጃ በዚህ ጽሑፍ ስማቸው ያልተገለጸ አስተያየት ሰጪዎችን ጨምሮ፣ ከአምስት የክልሉ ከተሞች ያነጋገርናቸውን 12 ሰዎች እንዲሁም እገታ እና ዝርፊያ የተፈጸመባቸው ቤተሰቦች አባላት የሆኑ ግለሰቦች ጋር የተደረጉ ቃለ መጠይቆችን መሠረት ያደረገ ነው።
በክልሉ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳይ ይመለከታቸዋል የተባሉ የተለያዩ ኃላፊዎችን ምላሽ ለማግኘት በተደጋጋሚ ወደ እጅ ስልካቸው ብንደውልም ምላሽ ማግኘት አልቻልንም።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561

በትግራይ ከሚገኙ ወጣቶች 81 በመቶ የሚሆኑት ስራአጥ መሆናቸውን እና 40 ከመቶዎቹ መሰደድ እንደሚፈልጉ አንድ ጥናት ጠቆመ
በትግራይ ከሚገኙ ወጣቶች መካከል 81 ከመቶዎቹ ስራአጥ መሆናቸውና 40 ከመቶዎቹ መሰደድ እንደሚፈልጉ የትግራይ ወጣቶች ማሕበር ያደረገው ጥናት ጠቆመ።
ጥናቱ እንደሚያሳየው በክልሉ ለሁለት ዓመት ከተደረገዉ ጦርነት በኋላ ያለዉ ሁኔታ ለወጣቶች ተስፋ አስቆራጭ ነዉ።
ከጦርነቱ በፊት በትግራይ የስራ አጥ ወጣቶች መጠን 30 ከመቶ እንደነበረ የጠቆመው ጥናቱ የደረሰው ውድመት፣ መፈናቀል እና ሌሎች ምክንያቶች ተደምረው አሁን ላይ በትግራይ ከሚገኙ ወጣቶች መካከል 81 ከመቶዎቹ ስራ አጥ መሆናቸውን አስታውቋል።
ስራ አጥ ከሆነው በተጨማሪ 89 ከመቶ የሚሆን በትግራይ የሚገኝ ወጣት ምንም ዓይነት ገቢ እንደሌለው የትግራይ ወጣቶች ማሕበር ስራአስኪያጅ ሰናይ ከሓሰ መግለጻቸውን ከጀርመን ድምጽ የአማራኛ ድረገጽ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
ከፖለቲካ ተሳትፎ ጋር በተያያዘ ጥናቱ ባደረገው ዳሰሳ 66 ከመቶ የሚሆኑ የትግራይ ወጣቶች በፖለቲካ ጉዳዮች መሳተፍ እንደማይፈልጉ ገልጸዋል ያሉት ስራ አስኪያጁ ይህም ባለው ፖለቲካዊ ሁኔታ ተስፋ ከማጣት የመነጨ ሊሆን ይችላል ሲሉ መላምታቸውን ማስቀመጣቸውን ዘገባው አመላክቷል።
በተለያየ መንገድ በፖለቲካዊ ጉዳዮች መሳተፍ እንደሚፈልጉ የገለፁ 34 ከመቶ የሚሆኑ ወጣቶች ሲሆኑ፥ 10 ከመቶዎቹ በተቃውሞ የፖለቲካ ረድፍ መሰልፍ እንደሚፈልጉ የጥናቱ ውጤት ያመለክታል ማለታቸውንም አካቷል።
በትግራይ ካሉ ወጣቶች መካከል 40 ከመቶዎቹ ትግራይን ለቀው መሰደድ እንደሚሹ የትግራይ ወጣቶች ማሕበር ጥናት ያሳያል ያለው ዘገባው ሁኔታው በትግራይ ወጣቶች ዘንድ እየታየ ያለ እና አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደደረሰ ጠቁሟል።
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ በክርክር ወቅት ማይክ ለማጥፋት ተስማሙ
ሁለቱ የአሜሪካ እጩ ፕሬዝዳንቶች የፊት ለፊት ክርክር ለማድረግ በብዙ ቅድመ ሁኔታዎች ለማድረግ መስማማታቸው ይታወሳል
ሁለቱ መሪዎች ከሁለት ሳምንት በኋላ በሲኤንኤን ስቱዲዮ ያለ ተመልካች ይከራከራሉ ተብሏል
ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3xjMq4g
የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ድርጅትና የዋና ስራ አስኪያጁ የባንክ አካዉንት መታገዱን ተከትሎ ድርጅቱም የሰራተኞቹን ደሞዝ መክፈል አለመቻሉን ገልጿል።
በዚህ ሁኔታ ድርጅቱ ህልዉናዉን ለማቆየት የጥቂት ሳምንታት እድሜ ብቻ እንደሚቀረው ዋና ስራ አስፈፃሚዉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
ድርጅቱ ምንም አይነት የህግ ጥሰት እንዳለፈጸመ ገልጾ በዚህ ዉሳኔ በህዝብና በባለአክሲዮኖች ሀብት ላይ ለሚደርስ ጥፋት ሀላፊነት እንደማይወስድ ገልጿል።
ዋና ስራ አስፈጻሚው ዶ/ር ፍሰሀ “አሁን ላይ ማንንም አካል እየከሰስን አይደለም” ያሉ ሲሆን “ዉሳኔ የሚያሳልፉ አካላት ችግራችንን ቀርበዉ እንዲያሳዉቁን እንፈልጋለን” ብለዋል
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የሶማሌላንዱ ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ ኢትዮጵያ በቅርቡ ምትረከበውን የባህርበር ትክክለኛ ቦታ ይፋ አድርገዋል
ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ አብዲ ለእውቁ የመረጃ ተቋም The Economist በሰጡት ዘለግ ያለ ማብራሪያ ለኢትዮጵያ ለማስረከብ ተዘጋጅተናል ሲሉ የጠቀሱት የኤደን ባህረ ሰለጤ ላይ የሚገኘው ጥልቅ የባህር አካል አከባቢ የሆነው በቡሎ-ሃር እና በሎግሃያ መሃከል የሚዘረጋ 20 ኪ.ሜ የባህር ደጅ ነው።
ይህ የቀይ ባህር መግቢያ ላይ የሚገኘው ስፍራ ከጅቡቲ 130 ኪ.ሜ ቅርበት ላይ የሚገኝ ሲሆን ከየመኗ 2ኛ ትልቅ ከተማ ኤደን 265ኪ.ሜ ፣ ከስትራቴጂካዊውና ዓለም ከሚራወጥበት ቀጭን የባህር ማነቂያ ባብ ኤል-መንደብ 200 ኪ.ሜ ፣ ከታሪካዊው የአሰብ ክፍለ ሀገር 300ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ህዋሓት ከፍቶት በነበረው ጦርነት በሳምሪዎች ንፁህን ከተጨፈጨፉበት ማይካድራ መነሻዉን ያደረግ ህገወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ሰር መዋሉን ታማኝ ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡
መነሻውን ማይካድራ መዳረሻዉን ደግሞ ሳንጃ በሚባል ስፍራ ያደረገ አንድ የቤት ተሸከርካሪ አውቶሞቢል ውስጥ በድብቅና በስውር 3 ብሬኖች አንድ ክላሽንኮቭ መሳሪያ ለማጓጓዝ የሞከሩ አዘዋዋሪዎች ገና ከጅምሩ የንስር ዓይን ባላቸው ሳላዮች ክትትል ስር ስለነበሩ ለፀጥታ አካላት በተሰጠ ጥቆማ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል፡፡
በፀጥታ አካላት እጅ የወደቁት እና በቁጥጥር ሰር የዋሉት ሁለት ህግወጥ አዘዋዋሪዎቹ ደብቀው ለማስተላለፍ ከሞከሯቸው መሳሪያዎች ጋር መሆኑን ታማኝ ምንጮች ከስፍራው በላኩት መረጃ አረጋግጠዋል
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ዛሬ ሰኔ 06/2016 ዓ/ም በሰሜን ወሎ ዞን በራያ አላማጣ ወረዳ የዋጃና የጥሙጋ ነዋሪዎች በአጠቃላይ በራያ ህዝብ ላይ የTPLF ሠራዊት እያደረሰ ያለውን ግድያ፣ ማፈናቀል፣ ዘረፋና ውድመት የሚያወግዝ ሠላማዊ ሠልፍ በምሬት ገልፀዋል።
Читать полностью…ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የምግብ ጨው ማምረት ተጀመረ!
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ባሌ ዞን ከአዲስ አበባ 783 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ዳዌ ሠረር ወረዳ፣ ጎላኩርማ ቀበሌ የምግብ ጨው እየተመረተ መሆኑ ታወቀ።የምሥራቅ ባሌ ዞን የንግድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አሚን አልዬ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በባህላዊ መንገድ የሚመረተው ጨው፣ የተለያዩ የጥራት ጥናቶች ከተደረጉና አዋጭነት ያለው ምርት መሆን ከተረጋገጠ በኋላ እየተመረተ ነው።
‹‹ለወደፊቱ መንግሥት የተሻሉ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎችን አመቻችቶ ማሳደግ እንደሚቻል ታምኖበት ነው የተጀመረው›› ያሉት ኃላፊው፣ የጨው ምርት የሚገኝበት ሥፍራ፣ በባለሙያዎች ተጠንቶ ምርት መጀመር እንደሚቻል የተረጋገጠውና ወደ ሥራ የተገባው ከሁለት ዓመት በመስከረም ወር 2014 ዓ.ም. እንደሆነ ተናግረዋል።በአሁኑ ወቅት ጨው የማምረት ሥራውን እያከናወነ የሚገኘው አንድ ማኅበር መሆኑን፣ በሥሩም አንድ መቶ አባላት እንዳሉት ታውቋል። ማኅበሩ ከመስከረም 2014 ዓ.ም. ጀምሮ በዓመት 200 ሺሕ ኩንታል የምግብ ጨው እያመረተ እንደሚገኝም ተገልጿል።
ባለፉት ሁለት ዓመታት ከወጪ ቀሪ ሁለት ሚሊዮን ብር ማግኘት የቻለው ማኅበሩ፣ ከጤና ሚኒስቴር ፈቃድና አዮዲን በመውሰድ የሚያመርተውን ጨው የሚያወጣው በባህላዊ መንገድ መሆኑን አቶ አሚን ተናግረዋል።ጨው እየወጣ ያለው መሬቱን ወደ ታች በመቆፈር በጉድጓድ ውስጥ ጨዋማው ውኃ እንዲከማች በማድረግ፣ ከጉድጓዱ አጠገብ ሌላ አነስተኛ ጉድጓድ በመቆፈር ጨዋማው ውኃ ተገልብጦ እንዲረጋ በማድረግ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ጤናማነቱ በባለሙያዎች ተፈትሾ ተረጋግጧል ሲሉ ኃላፊው አስረድተዋል።
አምራቾቹ ጨው ከረጋ በኋላ ከጉድጓድ አውጥተው ፀሐይ ላይ በማስጣትና እንዲደርቅ በማድረግ አዮዲን ጨምረው ለጥቅም እንደሚያዘጋጁትም ተናግረዋል።የንግድ ጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ፣ ‹‹ከአዲስ አበባም፣ ከኦሮሚያም፣ ከምሥራቅ ባሌ ዞንም የሚመለከታቸው ባለሙያዎች ተገናኝተውና ጥናት አድርገው፣ በአካባቢው በተገኘው ጨው ላይ ምርመራ ተደርጎ መመረት እንደሚችል ዕውቅና ተሰጥቶታል፤›› ብለዋል።
አሁን በሥራ ላይ ያለው ማኅበር አባላቱን በመጨመርና ሌሎችንም በማካተት የምርት መጠኑን እንዲያሳድግ ከዞኑ በኩል ፍላጎት ቢኖርም፣ የገበያ ትስስር ችግር ግን ማነቆ እንደሆነባቸው ገልጸዋል።‹‹በሥራ ላይ ያለው ማኅበር በየጊዜው ከዞኑ ንግድ ጽሕፈት ቤት የሚጠይቀው የገበያ ትስስር እንድንፈጥርለት ነው፤›› ያሉት አቶ አሚን፣ በአሁኑ ወቅት ግን ከቆላማ የኦሮሚያ አካባቢ የሚመጡ አከፋፋዮች ብቻ ምርቱን እንደሚወስዱ ጠቁመዋል።
Via Reporter
በጀልባዋ ላይ ከተሳፈሩት ውስጥ 145 ኢትዮጵያውያን እና 115ቱ ሶማሊያውያን ናቸው ተብሏል።
ከሶማሊያ የባህር ጠረፎች ከ260 በላይ ስደተኞችን አሳፍራ ወደ የመን ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ሰጥማ 50 ያህል ሰዎች መሞታቸውን ዓለማቀፉ የፍልሰተኞች ተቋም ትናንት ማክሰኞ አስታውቋል።
ከሟቾች ስድስቱ ህጻናት ናቸው። በጀልባዋ ከተሳፈሩት ውስጥ 140 ያህል ሰዎች የደረሱበት አለመታወቁ የሟቾችን ቁጥር በእጅጉ ሊሻቅብ እንደሚችል ይጠበቃል።
ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ከሶማሊያ የተነሳችው ጀልባዋ በየመን መዳረሻ የባህር ሰርጥ የመስጠም አደጋ የደረሰባት ከትናንት በስትያ ሰኞ ዕለት ነበር።
በጀልባዋ ላይ ከተሳፈሩት ውስጥ 145 ኢትዮጵያውያን እና 115ቱ ሶማሊያውያን ናቸው ተብሏል።
ከኢትዮጵያ እና ከሶማሊያ መነሻቸውን ያደረጉ በርካታ ስደተኞች በመካከለኛው ምስራቅ የተሻለ ህይወት ፍለጋ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሲያቀኑ በተመሳሳይ መስመር በየጊዜው በርካቶች ህይወታቸውን ማጣታቸው በተደጋጋሚ ሲዘገብ ቆይቷል።
ዓለማቀፉ የፍልስተኞች ተቋም IOM እንዳስታወቀው ባለፈው የጎርጎርሳውያን 2023 100 ሺ ያህል ፍልሰተኞች የሞት መስመሩን ተሻግረው የመን ደርሰዋል።
የባህር ላይ ሞቱን አልፈው የመን የደረሱቱም ቢሆኑ ከናፈቁት የተሻለ ህይወት ይልቅ ሞት እና መከራ እንደሚቀበላቸው ነው ስደተኞቹን ያነጋገሩ ዓለማቀፍ የመገናኛ ብዙሃን በየዘገባዎቻቸው ሲያስነብቡ እና ሲያስመልክቱ የቆዩት።