ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
“በየትኛውም አደራዳሪ ወገን ለመደራደር ዝግጁ ነኝ” የአማራ ክልል መንግስት
የክልሉ የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ደሳለኝ ጣሰው በክልሉ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ የክልሉ መንግስት “ጫካ የሚገኙ ወንድሞች ለድርድር ጆሮ ሰጥተው የሚመጡ ከኾነ በየትኛውም አደራዳሪ ወገን ለመደራደር ግልጽ የኾነ አቋም” መያዙንም ገልጸዋል።
መንግሥት የሰላም ውይይቱን እና ድርድሩን የፈቀደው “ለፖለቲካ ትርፍ ሳይኾን ለአማራ ሕዝብ ሰላም እና እረፈትን” ለመስጠት ነው ብለዋል።
በአማራ ክልል የተሻሻለ ሰላም አለ ስንል “ሙሉ ለሙሉ ሰላም ተረጋግጧል ማለታችን አይደለም” ያሉት ሃላፊው ደሳለኝ ጣሰው “ሰላማዊ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ የለም፣ አርሶ አደሮች በሙሉ አቅማቸው እንዳይሠሩ የሚረብሹ ችግሮች አሉ” ሲሉ አስታውቀዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ቭላድሚር ፑቲን እጅግ አማላይ እና ቅንጡ የህይወት ዘይቤ ያላቸው ከበርቴ ሰው ናቸው ይላሉ አንዳንድ የመረጃ ምንጮች። በክሬምሊኑ አለቃ ዙሪያ አይናቸው ለሚቀላው የምዕራቡ ዓለም ሰዎች የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቅንጡ አኗናር ጭምር ንዴት ፈጣሪ ሆኖ ይታያል። በእርግጥ ግን የፑቲን የመጋረጃ ጀርባ ሕይወት ምን ይመስላል?! ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክ ስትከፍቱ ከብዙ በጥቂቱ 43 አውሮፕላኖች፣ 700 እጅግ ውድ መኪኖች እና 20 ያማሩ ቤተመንግስቶች አሏቸው ስለሚባሉት የሩሲያው መሪ አኗኗር በተመለከተ ብዙ ሚስጥራዊ ታደምጣላችሁ። እግረ መንገዳችሁን ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል፡፡
https://youtu.be/XPBbDroC0kw?si=uJCv_UyHlyXPWA4o
የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዮስ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ ክብረ-በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል!!!
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ለእንኳን ሊቀ-መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ ከተማችንን ሀዋሳ እንደወትሮ ፍፁም ሰላማዊ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ የታላቁን ሊቀ መልዓክት አመታዊ የንግስ በዓልን አሰናድታ ምዕመን እንግዶቿን እየጠበቀች ነው።
በዚህም የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ እንደ ዘርፉ ከሁሉም የሰላምና ፀጥታ አካላት ጋር ውይይቶች በማድረግ ከፌደራል ፖሊስ ጋር እና ከብሔራዊ መረጃ ደህንነት ተቋም ጋር በልዩ ቅንጅት በመስራት ከአዲስአበባ - ሀዋሳ ያለውን መንገድ ደህንነቱ የተጠበቀ በማድረግ ተጓዟች ወደ ሀዋሳ ከተማ የምታደርጉ ምዕመናን ፍፁም ሰላም እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ መምጣት የሚያስችላችሁን ዝግጅት ያደረግን ሲሆን ምዕመኑንም በፈለገው የትራንስፖርት አግልግሎት በመጠቀም ወደ ከተማችንን ሀዋሳ በመምጣት የበዓሉ በረከት ተካፋዮች እንድትሆኑ እንደሁልጊዜውም የሰራን በመሆኑ ዳዎኤ-ቡሹ ብለን ምዕመን እንግዶቻችንን ለመቀበል ተዘጋጅተናል።
ከእምነቱ አባቶች ብሎም ከእምነቱ ተካታይ ወጣቶች ጋር ባደረግነው ውይይት መሰረት በዓሉ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ እንዲውል ምዕመናን ከፀጥታ አካላት ጋር በአንድነት አብሮ በመስራት እንዲተባበር ስል ጥሪ አስተላልፋለሁ ብለዋል።
አቶ አለማየሁ አክለውም በዓሉን ምክንያት በማድረግ በአልጋ ዋጋ ላይ ዋጋ የሚጨምሩ አልጋ ቤቶች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ያስጠነቀቁ ሲሆን ምዕመኑም የተጋነነ ጨማሪ በተመለከተ ጊዜ ወዳያውኑ ለፀጥታ አካላት እንዲያሳውቅ አሳስበዋል።
እንግዶችም የተለየ ነገር በገጠማቸው ጊዜ በከተማችንን በርከት ያሉ የፖሊስ መረጃ በመቀበያዎች 24 ሰዓት የሚሰሩ ሲሆን በተጨማሪም #7614 #0462201046 ስልኮች በፈልጉት ሰዓት በመደወል ያሳውቁን ሲሉ አሳውቀዋል።
በመሆኑ በከተማችን በዓመት ሁለት ጊዜ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን ሊቀ-መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ከዚህም ውስጥ በድምቀት ከሚከበርባቸው አንዱ ሐምሌ 19 ሲሆን በዓሉን የክልሉ የፀጥታ ሃይል በአንድነት በጉጉት ምዕመኑን እየጠበቀ እንገኛል ዳግም እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ኣመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ሲል መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ውድ መንገደኞቻችን የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን እ.ኤ.አ. 21 ጁላይ 2024 ለአየር መንገዳችን በላከው ደብዳቤ እ.ኤ.አ. ከሴፕቴምበር 30 ቀን 2024 ዓ.ም. ጀምሮ አየር መንገዳችን ወደ ኤርትራ የሚያደርገውን ሁሉንም በረራ ማገዱን አሳውቆናል።
ደብዳቤው ለክልከላ ውሳኔ ያደረሱ ምክንቶችን አልጠቀሰም። ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዳዩን አስመልክቶ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን ለማግኘት ጥረት በማድረግ ላይ እንደሚገኝና ጉዳዩም በበጎ መልኩ እልባት እንደሚያገኝ ያለውን ዕምነት ይገልጻል። በዚሁ አጋጣሚ አየር መንገዱ ተጨማሪ መረጃዎች እንደተገኙ ለውድ ደንበኞቹ እንደሚያሳውቅ ለመግለፅ ይወዳል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የስታር አልያንስ አባል
"የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የኢትዮጵያን ቱሪዝም ለአለም የምናስተዋወቅበት መድረክ ይሆናል::"
አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ
የቱሪዝም ሚንስቴር በፓሪስ ኦሎምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶች የሽኝት መርሀ ግብር አድርጏል::
አርብ የሚጀመረውን የፓሪስ ኦሎምፒክ 1.5 ቢሊየን የአለም ህዝብ በቴሌቪዥን መስኮት ከ 8 ሚልዮን በላይ ህዝብ ደግሞ በአካል በመገኘት እንደሚመለከተው ይጠበቃል::
በዚህ ትልቅ አለም አቀፍ መድረክ የኢትዮጵያን ምድረቀደምትነት እና ያሉንን የቱሪዝም ሀብቶች ከመክፈቻው እለት አንስቶ በሁሉም አትሌቶቻችን በሚሳተፉባቸው ውድድሮች የማስተዋወቅ ስራ እንደሚሰራ የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ተናግረዋል::
ለዚህም የሚሆን የተለያዩ የህትመት ስራዎች እና አልባሳት በቱሪዝም ሚንስቴር አማካኝነት መዘጋጀታቸውንም ገልፀዋል::
አትሌቶቻችን በሚያደርጏቸው ውድድሮች ካሸነፉ በሁዋላ ለ 1 ደቂቃ ያህል በስታዲየምዎች ውስጥ የሚከፈት የኢትዮጵያን ምድረ-ቀደምትነት የሚገልፅ ሙዚቃ እና ምስልም ይፋ ሆኗል::
አምባሳደር ናሲሴ አትሌቶች፣ የኦሎምፒክ ኮሚቴ እና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፓሪስ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያን ቱሪዝም ለማስተዋወቅ ሚንስቴር መስሪያቤቱ ያቀረበላቸውን ጥያቄ ተቀብለው ለሚያደርጉት አስተዋጽዖ ምስጋና አቅርበዋል::
ለአትሌቶቻችን መልካም እድል እንመኛለን!
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተገኙበት የሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት "የትርክት ዕዳና በረከት" የመፅሃፍ ምረቃ ስነ-ስርዓት በምስል
Читать полностью…መከላከያ ብቁ የሆነ የጦር አመራር ለመፍጠር ከምንጊዜውም በላይ በመስራት ላይ ይገኛል።
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ለመደበኛና ለአጭር ኮርስ ተማሪ የ2016 ዓ.ም ተመራቂዎች የመመሪያ ንግግር አድርገዋል።
ለዘንድሮ ተመራቂ መደበኛና አጭር ኮርስ ተማሪዎች መመሪያ የሠጡት የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፈልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተመራቂ ተማሪዎች ትምርታቸውን አጠናቀዉ ወደ ምድብ ቦታቸው ሲገቡ በትምህርት የቀሰሙትን አውቀት ወደ ተግባር በመቀየር በዘመናዊ ሠራዊት ግንባታ የራሳቸው ጉልህ ሚና መጫወት እንዳለባቸዉ ገልፀዋል።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መከላከያ በስትራቴጂክ አመራርነት የበቃ መሪ ለማፍራት በተቋም ደረጃ ዕቅድ ነድፎ የአሰራር ስርአትን ዘርግቶ ወጥ በሆነ መልኩ የላቀ የጦር አመራር ለመፍጠር ከምንጊዜውም በላይ በመስራት ላይ ይገኛል ብለዋል።
ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ በዘመናዊ ሰራዊት ስርዓተ ግንባታ በእውቀትና በክህሎት የሚመራ መሪና ተመሪ መፍጠር የሚቻለው እንደ መከላከያ ዋር ኮሌጅ ያሉትን ተቋማት በማጠናከርና የአሰራር ስርዓታቸውን በማዘመን ጠንካራ ሰራዊት መገንባትና ከወገንተኝነት የፀዳ የአስተሳሰብ ልእልና ያለው አመራር መፍጠር ተችሏልም ነው ያሉት፡፡
ሃገራችንን ከብትና መታደግ የሚቻለው ከቅጥረኛ አስተሳሰብ የፀዳ የኢትዮጵያዊነት ውሃ ልክ አስተሳሰብ ያለው ሠራዊት መፍጠር ሲቻልና የተማረ ብቁ አመራር እና ተመሪ ሲኖር ነው ብለዋል ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ፡፡
ትምህርት ላይ የነበራችሁ አመራሮች ወደ ስራ ስትገቡ በአዲስ አስተሳብ በላቀ የአመራር ብቃትና በለውጥ አራማጅነት ግንባር ቀደም በመሆን ተቋሙን ወደ ተሻለ ደረጃ እንደምታሸጋግሩ ሙሉ እምነት አለኝ ሲሉ እምነታቸውንም ገልፀዋል፡፡
የ2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በንድፈ ሃሳብ የተማራችሁት ትምህርት የጋን ውስጥ መብራት እንዳይሆን ተቋማችሁንና የምትመሩትን ሰው በመውደድና በማስተካከል ወደ ተግባር በመግባት ከዘልማዳዊ አሰራር ወደ ዘመናዊ አሰራር ስርዓት ቀይራችሁ የመከላከያ ሰራዊታችንን ወደ ላቀ ውጤት ማሸጋገር ይገባችኋል ሲሉ አሳስበዋል።
#ጎፋ
በጎፋ ዞን፣ ገዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት ናዳ ሳቢያ የሞቱ ወገኖች አስከሬን ፍለጋ እንደቀጠለ ነው።
እስከአሁን በሰው ኃይል በተደረገ ቁፋሮ የ157 ሰዎች አስከሬን ተገኝቷል።
እስከአሁን ህፃናትን ጨምሮ 105 ወንዶች እና 52 ሴቶች በአደጋው መሞታቸው ተረጋግጧል።
የተረፉ የቤተሰብ አባላትን ወደ አንድ ቦታ የማሰባሰብ ስራም እየተሰራ ነው።
የሟቾች ቁጥር ከዚህ በላይ ሊያሻቅብ እንደሚችል ተመላክቷል።
የነፍስ አድን ሥራው አሁንም ቀጥሏል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ለመንግስት የፀጥታ ሃይሎች እጁን የሰጠው የፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ክልልና ለምስኪኑ አርሶ አደርና ሰው አክባሪው ደጉ የአማራ ህዝብ
በአማራ ክልል የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን ለመንግስት ፀጥታ ሃይሎች እጁን ሰጠ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
በአማራ ክልል በርካታ የታጣቂ ቡድን አባላት እና አመራሮች በመንግስት የቀረበላቸውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ሰላማዊ ሕይወት እየመሩ መሆኑን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ ።
የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መረጃ እንዳስታወቀው፤ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በአንዳንድ አካባቢዎች የሚታዩትን የፀጥታ ችግሮች በንግግርና በዉይይት በመፍታት ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በመንግስት ለታጣቂ ቡድን አባላት እና አመራሮች በተደጋጋሚ የሰላም አማራጮች ሲቀርቡ ቆይተዋል፡፡
ይሁንና በክልሎችም ሆነ በፌደራል መንግስት እያቀረበ ያለው የሰላም አማራጭ እንዳይሳካ እና ወደ መሬት እንዳይወርድ በተለይም ደግሞ ውጭ ሆነው በትግሉ ስም ጥቅም የሚያግበሰብሱ አንዳንድ ጽንፈኛ የዲያስፖራ አባላት ሰብስበው በሚልኩት ረብጣ ዶላር እንዲሁም ንፁሃንን አግተውና በጭካኔ ገድለው በሚጠይቁት እና በሚዘርፉት ገንዘብ ጥቅም የሰከሩ አንዳንድ የታጣቂ ቡድን አባላትና አመራሮች የሰላሙን አማራጭ ሲገፉ መቆየታቸውን የጋራ ግብረ ሀይሉ መግለጫ አመልክቷል፡፡
መግለጫው አያይዞም፤ከጥቅም፣ከጎጠኝነት እና ከገንዘብ ክፍፍል ጋር በተያያዘ በአብዛኛው በታጣቂ ቡድኑ አባላት እና በቡድኑ አመራሮች መካከል በሚፈጠር አተካራ እና የእርስ በርስ መጠፋፋት የትግሉ ዓላማ ከመስመር ወጥቷል በሚል በራሳቸው በቡድኑ አባላት እና አመራሮችም ጭምር እየታየ እና እየተገለፀ መምጣቱ ክልሎችን ለግጭትና ለትርምስ እያደረገ መሆኑን ጠቁሟል፡፡
ይህን ተከትሎም ይላል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል መግለጫ፤ ለመንግሰት እጃቸውን በመስጠት ወደ ሰላማዊ ህይወት እየተቀላቀሉ ያሉ የታጣቂ ቡድን አባላት እና አመራሮች ቁጥር ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ መምጣቱን ገልጿል፡፡
በዛሬው እለትም በአማራ ክልል የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን ለመንግስት ፀጥታ ሃይሎች እጁን መስጠቱን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ዳሌ ለመጨመር በሚል የሚወሰደው ፕሪዲንሶሎ መድኃኒት በርካቶች ለህመም እየዳረገ መሆኑ ተነገረ
ፕሪዲንሶሎን የተሰኘውን በተለይ ለአስም ታማሚዎች እንዲሁም መድኃኒቱ ለሚያስፈልጋቸው ታካሚዎች ብቻ በተለየ መልኩ በሃኪም ትዕዛዝ የሚወሰድን መድኃኒት ካለ ሀኪም ማዘዣ የሚወስዱ ወጣቶች ቁጥር እየተበራከተ መሆኑ ተጠቁሟል።
በተጨማሪም ነፍሰጡር የሆኑ ሴቶች መድሃኒቱን በሚወስዱ ጊዜ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርጉ የሚገባ መሆኑን ተገልጿል ። በተለይም በእርግዝና የመጀመሪያ ጊዜያቶች ሲወሰድ በጽንሱ ላይ የላንቃ መሰንጠቅ እና ዝቅተኛ የሆነ የክብደት መጠን እንዲኖራቸው እንደሚያደርግም ነግረውናል።
በተለይም ሴቶች ዳሌና ለጠቅላላ ውፍረት በማለት እየወሰዱት ያሉ ሲሆን በዚህም ለተለያዩ ህመሞች እየተጋለጡ መሆኑን በአቤት ሆስፒታል የድንገተኛ ክፍል እና ጽኑ ሁሙማን ሲፔሻሊስት ዶክተር አብርሃም ጀንበሩ ይናገራሉ።
ከዚህ መድሃኒት ጋር ተመሳሳይ የሆነ ነገር ግን የተለየ እና ብረት የሚገፉ እንደ ስፖርተኞች ላሉ ከፕሪዲንሶል በተለየ መልኩ የሚወሰድ መድሃኒት ያለ ቢሆንም በባለሙያዎች ታዞላቸው እንደሚወሰዱ መክረዋል። በተጨማሪም ፕሮዲንሶል መድኃኒት በሃኪም ትዕዛዝ ሲወሰድ ራሱ በተመሳሳይ መልኩ ሳይሆን መድሃኒቱ መወሰድ ከተመጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ መጨረሻው ቀን የመድሃኒት መጠኑ እየቀነሰ መሄድ እንዳለበት ካልሆነ ግን መድሃኒቱ እንደ ሱስ እንደሚሆንም አክለዋል ገልጸዋል።
መድኃኒቱ የሰውነት መጠን ሲጨምር በሚፈለግበት ቦታ ላይ ሳይሆን ባልተፈለገ ቦታ ላይ ከመጠን ያለፈ የሰውነት መጠን የሚጨምር መሆኑን ዶክተር አብርሃም ጀንበሩ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሐና አጥናፉ ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡት ቃል ፦
„ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ በረራ እንዳያደርግ መታገዱን የሚገልጽ ደብዳቤ ደርሶናል።
ይህ ከመደረጉ ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ኤርትራ የምናደርገውን በረራ እንድናሳድ፣ የመጫን አቅማቸው ከፍተኛ የሆኑ አውሮፕላኖችንም እንዲጠቀም ተጠይቀን ነበር።
በረራ እንድናቆም የሚጠይቀው ደብባቤ ከመድረሱ ከሁለት ሳምንት በፊት ነው ፦
- የምናደርገውን በረራ ከ10 ወደ 15 እንድናሳድግ፣
- የምንጠቀመውን መለስተኛ አውሮፕላን ወደ ከፍተኛ አውሮፕላን እንድናሳድግ ፣
- በቀን ሁለት በረራ እንዲሁም በየሳምንቱ ዓርብ ሦስት በረራ እንድናደርግ ጠይቀውን የነበረው።
በረራ እንድናሳድግ የሚጠይቅ ደብዳቤና ፈቃድ በተሰጠን በሁለት ሳምንት ውስጥ አሁን በረራ እንድናቆም የሚገልጽ ደብዳቤ ደርሶናል።
ይህም ባልተገባ መንገድ በማኅበራዊ ሚዲያ እንዲሰራጭ መደረጉ አስገራሚና አስደንጋጭ ነው።
ወደ ኤርትራ የሚያደርገው በረራ ከመስከረም 30 / 2024 ጀምሮ እንድናቆም በሚያሳውቀው ደብዳቤ ላይ በረራው እንድናቆም የተወሰነበት ምክንያት ደብዳቤው ላይ አንዳችም ቦታ አልተገለጸም።
በማኅበራዊ ትስስር ገጾች እየተዘዋወረ የሚገኘው ደብዳቤ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የተላከ ባለመሆኑ፣ በደብዳቤው ላይ ለተዘረዘሩት ጉዳዮች ምላሽና አስተያየት መስጠት አንፈልግም።
በጉዳዩ ዙሪያ ከኤርትራ ሲቪል አቪዬሽን ጋር ለመነጋገር እንሞክራለን። „
#EthiopiaAirlines🇪🇹
ህወሓት ለማዘጋጀት ያቀደው ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ራሳቸው ከሃላፊነታቸው አገለሉ።
የኮሚቴው ም/ሰብሳቢ ተስፋይ ገ/እግዚአብሔር ለህወሓት ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴ በጻፉት ደብዳቤ ከሃላፊነት ራሳቸው ስለማግለላቸው አሳውቀዋል።
“ በኮሚቴው ስራ ውስጥ የሚታዩ ጣልቃ የመግባት ፣ ከፕሮግራም ውጪ ስብሰባ መጥራት፣ ውሳኔዎችን መጠምዘዝ የመሳሳሉ ተግባራት እንዲታረሙ ለመስራት ብሞክርም አልተሳካም “ ብለዋል።
“ የምታገልበት ድርጅት ዴሞክራሲያዊ ፣ ግልፅና አሳታፊ መሆኑ አምናለሁ “ ያሉት ምክትል ሰብሳቢው “ ሆኖም በኮሚቴው ስራ ውስጥ ልቋቋማቸው የማልችላቸው አካሄዶች እየታዘብኩ ነው “ ሲሉ አብራርተዋል።
“ ይህንን ስርዓት የለሽ አካሄድ ከእምነቴ ፣ ከትግል አቋሜና ከሞራሌ የማይሄድ በመሆኑ ከሀምሌ 13/2016 ዓ.ም ጀምሮ ከሃላፊነቴና ከኮሚቴ አባልነቴ አግልያሎህ “ ብለዋል።
“ የድርጅቱ አባልና አመራር ግልፅ እንዲሆንለት እስካሁን የገጠሙኝ እንቅፋቶችና ንቀት በመደበኛ ሚድያ ይፋ አደርጋለሁ “ ብለዋል።
አቶ ተስፋይ የትግራይ ልማት ማህበር ስራ አስፈፃሚም ናቸው።
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
መስቀል በአንገታቸው የተሸከሙ የአውሬዎች ስብስብ!
የጽንፈኛው ፋኖ መሪዎች መስቀል በአንገታቸው ተሸክሞ የሀይማኖት አባቶች እና ንፁሃንን በአሰቃቂ ሁኔታ ይገድላሉ!
የጽንፈኛው ቡድን አላማ የሌለው ተራ የመንደር ሽፍታ መሆኑን በተደጋጋሚ ተናግራናል። በዚህ ሰሞን መስቀል በአንገቱ ተሸክሞ የሚዞር የጎጀሙ ፋኖ መሪ ዘመነ ካሴ ያለምንም ርህራሄ የሀይማኖት አባቶችን ጨምሮ በርካታ ንፁሃን የአማራ ልጆችን በአሰቃቂ ሁኔታ እየጨፈረ በመግደል አረመነያዊ ድርጊቱን በቪዲዮ ቅርፆ አሳይቶናል። ከዚህ በፊትም ቡድኑ በተለያዩ የአማራ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሙስሊሞችን እና ክስቲያኖችን ሲገድል እንዲሁም አፍኖ በማገት በሚሊዮን ብር ተቀብሎ ሲለቅ እንደ ነበር ይታወሳል።
ቡድኑ በመከላከያ ሰራዊታችን ምት ክፉኛ የተጎዳ ሲሆን አሁን አሁን የፈሪ ዱላውን በንፁሃን ዜጎች ላይ በማሳረፍ ሞቱን በማፋጠን ላይ ይገኛል። ከዚህም በተጨማሪ በውስጡ በተፈጠረው መፈራካከስና የእርስ በርስ መባላት ታጣቂዎቹን ተስፋ በማስቆረጥ ቡድኑ አላማ የሌለው የአረማኔዎች ስብስብ መሆኑን የተረዱ በርካታ ታጣቂዎች ለመከላካያ ሰራዊቱ እጅ ለመስጠት ውስጥ ለውስጥ ሽማግሌዎችን እየላኩ እንደ ሆነ መረጃዎች አመላክቷል።
ጎፋ ከአደጋው ማግሥት
ጎፋ፦በመሬት መንሸራተት አደጋው በአሁኑ ወቅት ከ40 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ከአፈር በታች ይገኛሉ የሚል ጥርጣሬ መኖሩን የገዜ ጎፋ ወረዳ ባለሥልጣናት ዐሳውቀዋል ። ከትናንት በስቲያ ሰኞ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ አምስት የባለቤታቸው ቤተሰብ አባላትን የቀበሩም አሉ ።
አደጋው አስከፊና በቃላት ለመግለጽ እንደሚከብድ የተናገሩት አቶ ዘለቀ “ የቤተሰብ አባሎቻቸውን ከአፈር ናዳ ሥር ለማግኘት ያለውን ፈተና ከባድና የሚጨንቅ ነው ብለዋል። ከተጫነው ናዳ ሥር የወጡ ሟቾች በጭቃ የተለወሱ ናቸው ። ሰዎች የቤተሰብ አባሎቻቸውን የሚለዩት የአስክሬኖችን ፊት በማጠብ ነው ። 16 የቤተሰብ አባላቱን ያጣ ፣ ስምንት ልጆቿን ያጣች እናት አለች ፣ ቤተሰቦቹ አልቀውበት ብቻው የቀረ ህጻን አለ ፡፡ ሁኔታ ዘግናኝና አስጨናቂ ነው “ ብለዋል ። በቀበሌው የደረሰው አደጋ ቁጥሩ ቢለያይም እያንዳንዱን ቤት ለከፋ ሐዘን መዳረጉን ተጎጂዎች ለዶቹ ቬለ ተናግረዋል ።
በመሬት መንሸራተት አደጋው ሕይወታቸው ያለፈ ቀሪ ሰዎችን የመፈለጉ ሂደት አሁንም መቀጠሉን የወረዳ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ማስረሻ ማንአየ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል ።
Via DW ከጎፋ ዞን መንግሥት ኮሚኒኬሽን መምሪያ
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
“ሙዐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት መፅሃፍ ሳይሆን የፃፍከው ኢትዮጵያ ነው የሳልካት”-ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ
ሙዐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ‘የትርክት ዕዳና በረከት’ የተሰኘ 35ኛ መፅሃፉን ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት አስመርቋል።
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በመድረኩ ተገኝተው ባስተላፈኡት መልእክት፤ ዳንኤል ክብረት 34 መፅሃፍ ፃፈ ይሄኛው መፅሃፍ ግን ተጠበበት። ሙዐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት መፅሃፍ ሳይሆን የፃፍከው ኢትዮጵያ ነው የሳልካት ብለዋል።
“የትርክት ዕዳና በረከት” መፅሐፍ በ46 ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን፤ 575 ገፆች ያሉት ነው፡፡
የትርክት ዕዳና በረከት በኢትዮ ፋጎስ መጻሕፍት መደብር (ከአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አጠገብ)
ያገኙታል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
#Urgent🚨
የጎፋ ዞን ፖሊስ የሟቾች ቁጥር ከ200 በላይ የደረሰ መሆኑን ታውቋል።
“ የሰው ኃይል በጣም ተዳክሟልም “ ብሏል።
በሌላ በኩል ፤ በጎ ፈቃደኞች በጉልበትም ፣ በምግብ እና በአልባሳት አቅርቦት እገዛ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል።
በተለይ ወደቦታዉ ማቅናት የሚችሉ በጎ ፈቃደኛ የጤና ባለሙያዎች ቢኖሩ ብዙ ሊያግዙ ይችላሉ።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በጣልያን ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች እና በቤት ግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር ተወያየ
በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የተመራው ልዑክ በጣሊያን ከሚኖሩ ዳያስፖራዎች እና የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቴክኖሎጂ ድርጅቶች ጋር ተወያየ፡፡
ውይይቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በሮም የሚገኘው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ እንዳመቻቹት ተገልጿል፡፡
በውይይቱ ኮርፖሬሽኑ በጣሊያን ዋና ከተማ ሮም እና ሚላን ከተማ ከሚኖሩ ዳያስፖራዎች እና በጣሊያን ከሚገኙ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቴክኖሎጂ ባለቤቶች ጋር ሰፊ ምክክር ማድረጉም ተመላክቷል፡፡
በውይይቱ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎችን ታሳቢ ያደረገ የመኖሪያ ቤት ግንባታ መርሀ ግብር ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡
በተመሳሳይ በጣሊያን ከሚገኙ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቴክኖሎጂ ባለቤት ጋር አብሮ ለመስራት ስምምት ላይ በመደረሱ ኮርፖሬሽኑ ተግባራዊ በሚያደርጋቸው መርሀ ግብሮች ላይ አዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ ለማዋልም ስምምነት ላይ መደረሱ ተጠቁሟል፡፡
በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵውያን በሀገራቸው ሀብትና ንብረት እንዲኖራቸው ብሎም በሀገራቸው ልማትና እድገት የራሳቸውን ጉልህ አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ እነርሱን ታሳቢ ያደረገ የቤት ልማት መርሀ ግብር ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ዝግጅት መጠናቀቁን የኮርፖርሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈደጻሚ አቶ ረሻድ ከማል መግለጻቸውም እንዲሁ፡፡
በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳም የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዳያስፖራውን የሚያሳተፍ የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ለመጀመር መዘጋጀቱ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከሀገራቸው ልማት እንቅስቀሴ ጋር እንዲተሳሰሩ የበኩሉን ሚና ስለሚጫወት ፋይዳው ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል።
ኮርፖሬሽኑ የሚተግበራቸው ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎችን ታሳቢ ያደረጉ መርሀ ግብሮች እንዳሉት አቶ ረሻድ ከማል መጠቆማቸውም ተገልጿል፡፡
መርሀ ግብሮችን ተግባራዊ ለማድረግ የፋይናንስ ማፈላለግ እና የግንባታ ቴክኖሎጂ አማራጮች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
ከህግ-ማዕቀፍ በተጨማሪም የዲዛይን፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ስለሚኖረው ቁጠባና የብድር አገልግሎቶችና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር የተገናኙ የቅድመ-ዝግጅት ስራዎች በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸውም ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳያስፖራ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ለማ ዋቄዮ በበኩላቸው በፌደራል ቤቶች ኮርፓሬሽን ለሚጀመረው የዳያስፖራ የቤቶች ልማት ባንኩ ብድር ማቅረብ እንደሚችልም ገልጸዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ዳያስፖራዎች ኮርፖሬሽኑ እያስመዘገበ ባለው ውጤት ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀው የቤት ልማት መርሀ ግብሩ ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን መግለጻቸውን ከኮርፖሬሽኑ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
ለአማራ ሕዝብ ማህበራዊ እረፍት ማግኘት የድርሻን በጎ ሚና መወጣት ማለት እንዲህ ነው!! አዕምሮው ዕንጉልፋቶ ሆኖ በተበላሸ ጋዜጠኛና ዲያስፖራ እየተነዱ ወጣቱን ከማስጨረስና ከመሞት እውነታውን አውቆ እንዲህ በሰላም እጅን መስጠት ያዋጣል ክልሉልና ህዝቡንም ከመአት ያድናል! እረፍትም ያገኛል::
ሰላምለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ህዝብ
ዛሬ ረፋድ ባጋጠመ የመሬት ናዳ ከ20 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበል ዛሬ ሰኞ ከረፋዱ 4:00 ሰዓት አካባቢ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ የበርካታ ሰዎች ሕይወት አልፏል።
የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ምስክር ምትኩ አደጋውን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ እሰካሁን በተደረገው ፍለጋ ከ 20 በላይ አስከሬን መገኘቱንና የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ገልጸዋል።
በስፍራው ለነፍስ አድን ተግባር የተሰበሰቡ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ የአካባቢው ነዋሪዎች የአደጋው ሰለባ መሆናቸውን አቶ ምስክር ተናግረዋል።
በአደጋው ሰለባ ከሆኑት ሰዎች መካከል የወረዳው ፖሊስ አባላትን ጨምሮ ሴቶችና ሕፃናት እንደሚገኙ ተገልጿል።በአሁኑ ሰዓት የአስክሬን ፍለጋና የነፍስ አድን ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ዋና አስተዳዳሪው ተናግረዋል።
የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ማርቆስ መለሰ በበኩላቸው በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችን በመለየት የነፍስ አድን ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የጎፋ ዞን መንግስት ኮምንኬሽን መረጃ ያመላክታል።
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808