የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከዓለምዓቀፉ የንግድና የፋይንናስ ተቋም ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የበርካታ አገራት ባለሀብቶች ጥምረት ከሆነው ከዓለም ዓቀፉ የንግድና የፋይንናስ ተቋም (Global Trade & Finance) ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የዓለም ዓቀፉ የንግድና የፋይንናስ ተቋም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስስ ኬጀ ሊ ፈርመዋል፡፡
በፕሮጀክት ፋይናንስ ፣ በቤት ግንባታና አስተዳደር ቴክኖሎጂ አቅርቦት ላይ እና በቬንቸር ካፒታል ኢንቨስትመንት ዙሪያ ኮርፖሬሽኑ ከዓለም ዓቀፉ የንግድና የፋይናንስ ተቋም ድጋፍ የሚያገኝበትን እድል የሚፈጥር ነው፡፡
በፊርማ ሥነ ስርዓቱ ወቅትም የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የከተማና መሰረተ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ዶ/ር ኢ/ር እሽቱ ተሾመ ተገኝተዋል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል ኮርፖሬሽኑ የመኖሪያ ቤት እጥረትን ለመቅረፍና የፋይናንስ አቅሙን ለማጠናከር በርካታ ተግባራት እያከናወነ መሆኑን አንስተው ከጠንካራ ዓለም ዓቀፍ የፋይናንስ ምንጮች ጋር በጋራ ለመስራት ጥረት እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ከዓለም ዓቀፉ የንግድና የፋይናንስ ተቋም ጋርም በተለይ በፕሮጀክት ፋይናንስ ዙሪያ በጋራ ለመስራት ኮርፖሬሽኑ ፍላጎት እንዳለው ክቡር አቶ ረሻድ ከማል ተናግረዋል፡፡ ለስምምነቱ ተግባራዊነት ኮርፖሬሽኑ እንደሚሰራም ክቡር አቶ ረሻድ ከማል አክለው ተናግረዋል፡፡
የዓለም ዓቀፉ የንግድና የፋይንናስ ተቋም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስስ ኬጀ ሊ በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት ኮርፖሬሽኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊለማ የሚችል ግዙፍ ሀብት ባለቤት በመሆኑ በቂ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲኖረው ተቋማቸው እንደሚሰራም ተናረዋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪም ተቋማቸው ከበርካታ ስመ ጥር ዓለም ዓቀፍ ኩባንያዎች ጋር በጥምረት የሚሰራ በመሆኑ የኮርፖሬሽኑን ትራፋማነት በሚጨምሩ ሌሎች ተግባራትም በጋራ ለመስራት ተቋማቸው ቁርጠኛ መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስስ ኬጀ ሊ ተናግረዋል፡፡
አጠቃላይ በኮርፖሬሽኑ የሥራ እንቅስቃሴም ደስተኛ መሆናቸውን ሚስስ ኬጀ ሊ ገልጸው ለስምምነቱ ተግባራዊነት እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የአሜሪካ መንግስት የማሻሻያ ውሳኔውን በመደገፍ መግለጫ አወጣ!
የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ምንዛሪ ተመን ገበያ መር እንዲሆን መወሰኑ አስቸጋሪ ቢሆንም ነጻ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ማድርጉ አስፈላጊ ነው” ሲል የአሜሪካ መንግስት ውሳኔውን በመደገፍ መግለጫ አውቷል።
በዚህም የአሜሪካ መንግሥት ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመሆን መንግሥት የወሰደውን የነፃ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ያበረታታል፣ይደግፋል ብሏል።
በተያያዘ ዜና ብሔራዊ ባንክ ፥ 10.7 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ከውጭ አጋሮች መገኘቱን አሳውቋል።
ባንኩ “የሽግግር ወቅት ወጪዎችንና የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያ የሚያስከትላቸውን ጫናዎችን ለመቀነስ የሚረዳ 10.7 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ትልቅ የገንዘብ ድጋፍ ከውጭ አጋሮች ተገኝቷል “ ብሏል። የገንዘብ ድጋፉ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት (#IMF) ፣ ከዓለም ባንክ (WB) እና ከአበዳሪዎች የሚገኘውን እንደሚጨምር አመልክቷል።
ነገር ግን፣ በሁለትዮሽ የማዕከላዊ ባንክ ተቀማጭ (central bank deposits) እና በከረንሲ ልውውጥ (currency swap) መልክ የሚመጣውን 2.8 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር እንዲሁም ከዓለም ባንክ፣ ከዓለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) እና ከሌሎች ባለብዙ ወገኖች (multilaterals) ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀውንና በሃደት ጉዳዩ በሚመለከታቸው አካላት ይፋ የሚደረገውን ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ አያካትትም ብሏል።
ብሔራዊ ባንክ “ በዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ የሚለገሰው ልዩ የገንዘብ እርዳታ የመንግሥትን የሪፎርም ሥራዎችን ጥንካሬ ያገናዘበና በአፍሪካ አህጉር ትልቁ ከሚባሉት የገንዘብ እርዳታዎች አንዱ ነው “ ብሎታል።
"ስማችን እውነት ነው,ስራችንም የእውነት ነው"
❇️ከዚህ በፊት የተመረጡ ቦታዎች ላይ ጥንቅቅ አድርገን እንዳስረከብናቸው አሁንም እጅግ ውብ ለኑሮ መቹ በከተማችን የተመረጡ ቦታዎች
❇️በሳርቤት እና በ ቦሌ ቅድመ ክፋያ 770 ( ሰባትመቶ ሰባ ) ሽህ ጀምሮ በመሸጥ እንገኛለን
✅ 65.7 , 86 , 90 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 98 , 100 , 114 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 140 , 152 , 212 ካሬ ባለ 3 መኝታ
❇️የቤት ባለቤት ከመሆን ባለፈ፣በመሀል አዲስ አበባ የምንገነባቸው ቅነጡ ቤቶቻችን ኢንቨስተር ያደርጉታል !
✅ምስክሮቻችን ከዚህ በፊት ሰርተን ያስርከብናቸው ደንበኞቻችን::
❇️ወለል ውፍረት 25ሲ.ሜ ኮንክሪት አስላብ።
✅ከወለል ወለል እርዝማኔ 3.2 ሜትር
❇️የውጭ በሮቻችን 100ኪሎ የሚመዝኑ፣ከኮንክሪት እና ከብርት የሚስሩ፣ድመፁ የማያስተላልፍ ፣6 የተለያዩ ቦታዎች የሚቆልፍ።
✅Reality real estate✅
🚧 3B+G+17 አፓርታማ
🚘 sufficient parking space
🏋️gymnasium and spa
👉🏻17 th floor club house
👉🏻under ground water and backup generator
💰 10% ቅድመ ክፍያ
What makes Reality real estate different
- Affordable price
- Easy payment schedule
- Prime Location
- Reputed company
- Early Delivery
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
☎️0976 20 68 68
0951 69 14 66
#IMF : የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ ኢትዮጵያ በጠየቀችው ብድር ላይ ለመወያየት ነገ ሰኞ ሐምሌ 22 / 2016 ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ ብሎምበርግ ድረገጽ ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የመረጃ ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።
ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና ከዓለም ባንክ ጋር የምታደርገው ድርድር ከተሳካ በቀጣይ አመታት 10.5 ቢሊዮን ዶላር ልታገኝ እንደምትችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በፓርላማ ቀርበው በነበረበት ወቅት መናገራቸው ይታወሳል።
#ETHIOPIA
መንግስት “ በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርዓት “ ተግባራዊ ሊያደርግ እንደሆነ አስታውቋል።
ውሳኔው በመንግስት ቁጥጥር ሲከናወን የቆየውን የውጭ ምንዛሬ ግብይት “ በገበያው አማካኝነት እንዲበየን “ የሚያደርግ ነው።
ውሳኔው ተግባራዊ ሲሆን ብር፤ ዶላር እና ፓውንድን ከመሳሰሉ ዋና ዋና የመገበያያ ገንዘቦች አኳያ ያለው የምንዛሬ ተመን ከፍተኛ ለውጥ ያመጣል።
አሁን በስራ ላይ በሚገኘው የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርዓት፤ ባንኮች አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ54 ብር ከ50 ሳንቲም ገደማ ገዝተው በ58 ብር ከ64 ሳንቲም ገደማ ይሸጣሉ።
በተለምዶ “ ጥቁር “ እየተባለ በሚጠራው ትይዩ ገበያ በአንጻሩ፤ ይህ የምንዛሪ ተመን ከእጥፍ በላይ ልዩነት አለው።
የውጭ ምንዛሬ ግብይት ስርዓትን ጨምሮ የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ በሚያደርጋቸው የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎች እና እርምጃዎች “ ተጋላጭ “ የሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ የሚያስችሉ ተግባራት እንደሚከናወኑ መንግስት ገልጿል።
ለዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ የመንግስት ሰራተኞች የማክሮ ኤኮኖሚ ማሻሻያዎቹ ሊያስከትሉ ከሚችሉት የአጭር ጊዜ አሉታዊ ተጽዕኖዎች ለመጠበቅ አስፈላጊ የደመወዝ ድጎማ እና ማሻሻያዎች ለተወሰኑ ጊዜያት ይደረጋሉ ተብሏል።
በነዳጅ ዋጋ ላይ የሚከተለውን ጭማሪም መንግስት በከፊል #እንደሚደጉም አሳውቋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
በፓሪስ የሚገኘው የኦሎምፒክ ቡድናችን የምድረቀደምት መለያን እና የኢትዮጵያን ቱሪዝም በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል::
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን ቱሪዝም ሚኒስትር

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) @teddyafromuzika በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፉን በማድረግ በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡
የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ በበጀት አመቱ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በላቀ ብቃት ፈፅሟል። ጄኔራል አበባው ታደሠ
የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ በበጀት አመቱ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በላቀ ብቃት መፈፀሙን የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበበዉ ታደሰ አረጋገጡ።
ጀነራል መኮንኑ ይህንን ያረጋገጡት ዕዙ ከክፍለ ጦር አመራሮች እና ከመምሪያ ኃላፊዎች ጋር ለሁለት ቀን ባደረገዉ ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ውይይት ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተዉ ነዉ።
ጀነራል አበበዉ ታደሰ አሁን ባለዉ እዉነታ ፅንፈኛዉ ኃይል ተመቷል፤ የቀረዉም ቢሆን በሰፈር እና በጎጥ የተከፋፍሎ በስልጣን ፍላጎትና በሰበሰበዉ ገንዘብ እየተጣላ እንዲሁም እርስ በርሱ እየተገዳደለ እና አንዱ በአንዱ ላይ እየዘመተ ተራ ሽፍታ ሆኗል ነው ያሉት
በዉሸት ፕሮፖጋንዳ የአማራ ህዝብ ጥያቄ ከሌላኛዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ የተለየ አስመስሎ ሲሰብከዉ የነበረዉ ማህበረሰብም የፅንፈኛዉን ሴራ አዉቆበት ይህን ቡድን መደገፍም ሆነ መርዳት እናደማያስፈልግ ማግባባት ላይ መድረሱን ተናግረዋል።
የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ከአሁን በፊት በነበሩት በርካታ ግዳጆችም ወደር የሌላቸው አኩሪ ገድሎችን የፈፀመ ጀግና ክፍል መሆኑን አስታውሰው በአሁኑ ሰዓት አቅሙን አጎልብቶ በበቂ ደረጃ የተደራጀ በመሆኑ በቀጣይም ብዙ የሚጠበቅበት የማይበገር የህዝብና የሃገር ትልቅ አለኝታ ስለሆነ የቀጣይ ተልዕኮውንም በውጤት ይፈፅማል ብለዋል ጄኔራል አበባው ታደሠ።
የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጀነራል ሹማ አብደታ በበኩላቸዉ የክፍሉ የሠራዊት አባላት ከላይ እስከታች እጅና ጓንት ሆነው ለሀገራቸው ሰላምና ደህንነት በጋራ በመሥራታቸው በአመቱ ክፍሉ የሚፈለገውን ድል ማስመዝገብ መቻሉን ገልፀዋል፡፡
ሃገሩን እና ህዝቡን እያሰበ የሚሰራ ሠራዊት እና ለሃገር እና ለህዝብ የቆመ ሃይል ሁሌም አሸናፊ ነው ያሉት የእዙ አዛዥ ከዚህ የተነሳም በሰንደቅ አላማዋ ስር በገባነው ቃል መሠረት ለህዝባችን ለሃገራችን በትጋት በፍፁም ጀግንንት በመስራት ሰላሙን በዘላቂነት በማረጋገጥ ሀገራዊ ልማትና የዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታዉ ያለ እንቅፋት እንዲቀጥል ማድረግ ይጠበቅብናል ሲሉ አስገንዝበዋል፡፡
#እንድታውቁት
በአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የተሻሻሉ የቅጣት እርከኖች ፦
🗑 ለማንኛውም ግለሰብ/ድርጅት
- ደረቅ ቆሻሻ በግቢው ውስጥ በአግባቡ አለመያዝ፤ በዓይነት አለመለየት፤ ማዝረክረክ፤ ለጤናና የአካባቢ ገጽታ በሚጎዳ መልኩ ማከማቸት፤ ለግለሰብ 2 ሺ ብር ለድርጅት 50 ሺ ብር ቅጣት
- የሲጋራ ቁርጥራጭ፣ የሶፍት ወረቀት፣ ፌስታል የመሳሰሉት ጥቃቅን ደረቅ ቆሻሻን ባልተፈቀደ ቦታ ወይም በፓርኮች፣ በአረንጓዴ ቦታ፣ በኮሪደር ከጣለ 2 ሺ ብር ቅጣት፤
- ከመኖሪያ ቤት ወይም ከድርጅት ግቢ ውጭ ያለውን የአካባቢ ንጹህና አረንጓዴ አድርጎ አለመጠበቅ ከመኖሪያ ቤት አጥር ግቢ ውጭ እስከ 5 ሜትር ርቀት አለማጽዳት፤ 20 ሺ ብር ቅጣት፤
- ከድርጅት/ተቋም አጥር ግቢ ውጭ እስከ 10 ሜትር አለማጽዳት፤ 100 ሺ ብር ቅጣት
- ወቅታዊና ልዩ ዝግጅት አከናውኖ በዓሉ ሲጠናቀቅ በዕለቱና ወዲያው ዝግጅቱ የተከናወነበትን አካባቢ ከቆሻሻ ያላጸዳ የፕሮግራሙ አዘጋጅ፤ 50 ሺ ብር ቅጣት
- ዓመታዊ፤ ወርሃዊና ሳምንታዊ የእምነት በዓላት ሲከናወኑ ዝግጅቱ ሲጠናቀቅ የዝግጅቱ ባለቤት በዕለቱና ወዲያው አካባቢውን ካላጸዳ፤ 20 ሺ ብር ቅጣት ይጣልባቸዋል።
🗑 ለጽዳት አገልግሎት ሰጭ ድርጅት/ማኅበራት፦
- ማኅበሩ ደረቅ ቆሻሻ ሲሰበስብ ገጽታ ካበላሸ 25 ሺ ብር ቅጣት፤
- ከጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ እውቅና ውጭ የአገልግሎት ክፍያ ከደንበኛው ከተቀበለ 50 ሺ ብር ቅጣት፤
- ጊዜያዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስቀመጫ ቦታዎችን እስከ 5 ሜትር ዙሪያ ድረስ ጽዱ ካላደረገ 50 ሺ ብር ቅጣት ይጣልበታል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በሲዳማ ክልል ባጋጠመው የመሬት መንሸራተትና ደራሽ ውኃ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 11 ደረሰ
በሲዳማ ክልል ባጋጠመው የመሬት መንሸራተትና ደራሽ ውኃ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 11 መድረሱን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
በክልሉ ወንሾ ወረዳ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 9 መድረሱንና 6 ተጨማሪ ሰዎች የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በይርጋለም ሆስፒታል በሕክምና ላይ መሆናቸውን ኮሚሽኑ ገልጿል።
በተመሳሳይ በክልሉ ቡራ ወረዳ በደራሽ ውኃ የ2 ህጻናት ሕይወት ማለፉን ኮሚሽኑ ገልጾ፤ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልዕክት አስተላልፏል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸው፤ ለሟች ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን ተመኝተዋል።
የክልሉ መንግሥት በዜጎች ላይ ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ እንዲሁም ተጎጂዎች ሕክምና እና ድጋፍ እንዲያገኙ ለማድረግ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየሰራ ነው ብለዋል።
በሌሎች አካባቢዎችም መሰል ችግሮች ሊፈጠሩ ስለሚችሉ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ርዕሰ መስተዳድሩ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የክረምት ልዩ ስልጠና!
**************
የክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና የመክፈቻ ስነ-ስርዓት በበይነመረብ ተካሄዷል፡፡
ስልጠናውን 1743 ሰልጣኞት በበይነ መረብ የተሰጠውን ማብራሪያ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው የመክፈቻ መርሐግብሩን ተከታትሏል፡፡
ስልጠናው ለትምህርት ቤት አመራሮች ለአስር ቀናት እንዲሁም ለመምህራን ለሃያ ቀናት ይሰጣል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 405 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2016 የበጀት ዓመት 405 ቢሊዮን ብር (7 ነጥብ 02 ቢሊዮን ዶላር) ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።
የአየር መንገዱ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው የአየር መንገዱን የ2016 አፈጻጸም የተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
እንደ ዋና ስራ አስፈጻሚው ገለጻ ከተገኘው 7 ነጥብ 02 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ውስጥ ከመንገደኞች ማጓጓዝ 5 ቢሊዮን ዶላር እንዲሁም ከጭነት ደግሞ 1 ነጥብ 65 ቢሊዮን ዶላር ተገኝቷል።
በ2016 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ አየር መንገድ 17 ነጥብ 1 ሚሊዮን መንገደኞችን ያጓጓዘ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 13 ነጥብ 4 ሚሊዮን የሚሆኑት አለማቀፍ እንዲሁም 3 ነጥብ 7 ሚሊዮን የሚሆኑት ደግሞ የሀገር ውጥ ተጓዦች መሆናቸውን ዋና ስራ አስፈጻሚው ተናግረዋል።
577 ሺሕ 746 የበረራ ሰዓትን የበረረ ሲሆን ባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ከነበረው የበረራ ሰዓት የ19 በመቶ ብልጫ እንዳለው ተገልጿል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞቹን ፍላጎት ለሟሟላት በበጀት ዓመቱ የበረራ መዳረሻዎችን አስፍቶ በአለም አቀፍ ደረጃ 5 መዳረሻዎች እንዲሁም በሀገር ውስጥ ወደ 3 ከተሞች በረራ መጀመሩን አቶ መስፍን ጠቁመዋል።
በአጠቃላይ የአየር መንገዱን መዳረሻ ወደ 139 ከፍ ሲያደርግ የሀገር ውስጥ መዳረሻዎችን 22 ማድረሱን አስታውቀዋል።
አየር መንገዱ 754 ሺሕ 681 ቶን ካርጎ ሲያጓጉዝ ይህም ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ6 በመቶ ብልጫ ማሳዬቱን በመግጫው ተጠቅሷል።
አገልግሎትን በማስፋፋትና በማዘመን በኩልም የተለያዩ ስራዎች መሰራታቸው የተገለፀ ሲሆን የጥገና፣ የአየር ማረፊያ ማስፋፊያ፣ የአውሮፕላን ግዥና ሌሎች ስራዎች መሰራታቸውን ዋና ስራ አስፈጻሚው አንስተዋል።
አየር መንዱድ በቀጣይ 125 አውሮፕላኖችን ማዘዙን የጠቀሱት አቶ መስፍን የቦሌ አለማቀፍ አየር ማረፊያም እየተጨናነቀ በመሆኑ በቢሾፍቱ አዲስ አየር ማረፊያ በ18 ወራት ውስጥ ገንብቶ ለማጠናቀቅ ስራ ተጀምሯል ብለዋል።
Exchange Rate Applicable for, Monday, 29 July 2024.
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ አስመልክቶ የተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ : https://youtu.be/Sa0gYs0KVRg?si=odwfVznBSsrBIHTB
Читать полностью…ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
"ስማችን እውነት ነው,ስራችንም የእውነት ነው"
❇️ከዚህ በፊት የተመረጡ ቦታዎች ላይ ጥንቅቅ አድርገን እንዳስረከብናቸው አሁንም እጅግ ውብ ለኑሮ መቹ በከተማችን የተመረጡ ቦታዎች
❇️በሳርቤት እና በ ቦሌ ቅድመ ክፋያ 770 ( ሰባትመቶ ሰባ ) ሽህ ጀምሮ በመሸጥ እንገኛለን
✅ 65.7 , 86 , 90 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 98 , 100 , 114 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 140 , 152 , 212 ካሬ ባለ 3 መኝታ
❇️የቤት ባለቤት ከመሆን ባለፈ፣በመሀል አዲስ አበባ የምንገነባቸው ቅነጡ ቤቶቻችን ኢንቨስተር ያደርጉታል !
✅ምስክሮቻችን ከዚህ በፊት ሰርተን ያስርከብናቸው ደንበኞቻችን::
❇️ወለል ውፍረት 25ሲ.ሜ ኮንክሪት አስላብ።
✅ከወለል ወለል እርዝማኔ 3.2 ሜትር
❇️የውጭ በሮቻችን 100ኪሎ የሚመዝኑ፣ከኮንክሪት እና ከብርት የሚስሩ፣ድመፁ የማያስተላልፍ ፣6 የተለያዩ ቦታዎች የሚቆልፍ።
✅Reality real estate✅
🚧 3B+G+17 አፓርታማ
🚘 sufficient parking space
🏋️gymnasium and spa
👉🏻17 th floor club house
👉🏻under ground water and backup generator
💰 10% ቅድመ ክፍያ
What makes Reality real estate different
- Affordable price
- Easy payment schedule
- Prime Location
- Reputed company
- Early Delivery
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
☎️0976 20 68 68
0951 69 14 66
ኢትዮጵያዊነት ሰውነት ሲሆን እንዲህ ነው!!! @yarednegu 🙌
አርቲስት ያሬድ ነጉ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክኒያት የደረሰውን አደጋ ለማቋቋም እየተደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ጎፋ ደርሷል።
ያሬድ ጓደኞቹን በማስተባበርም የተለያዪ ለድጋፍ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን እና ለምግብነት የሚውሉ ግብአቶችን በአይሱዙ አስጭኖ የአደጋው ስፍራ ድረስ በመገኘት በአስክሬን ፍለጋ ስራ ላይም እንደተሰማራ በስፍራው የተገኙ ምንጮች ገልጸውልናል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን በስፍራው ተገኝተው አፅናኑ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ቀበሌ በመገኘት በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን ማፅናናታቸውን ከደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ አመልክቷል።
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የቀድሞው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ እና ሌሎች የክልሎች እና የፌዴራል መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተው ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አፅናንተዋል።
"ስማችን እውነት ነው,ስራችንም የእውነት ነው"
❇️ከዚህ በፊት የተመረጡ ቦታዎች ላይ ጥንቅቅ አድርገን እንዳስረከብናቸው አሁንም እጅግ ውብ ለኑሮ መቹ በከተማችን የተመረጡ ቦታዎች
❇️በሳርቤት እና በ ቦሌ ቅድመ ክፋያ 770 ( ሰባትመቶ ሰባ ) ሽህ ጀምሮ በመሸጥ እንገኛለን
✅ 65.7 , 86 , 90 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 98 , 100 , 114 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 140 , 152 , 212 ካሬ ባለ 3 መኝታ
❇️የቤት ባለቤት ከመሆን ባለፈ፣በመሀል አዲስ አበባ የምንገነባቸው ቅነጡ ቤቶቻችን ኢንቨስተር ያደርጉታል !
✅ምስክሮቻችን ከዚህ በፊት ሰርተን ያስርከብናቸው ደንበኞቻችን::
❇️ወለል ውፍረት 25ሲ.ሜ ኮንክሪት አስላብ።
✅ከወለል ወለል እርዝማኔ 3.2 ሜትር
❇️የውጭ በሮቻችን 100ኪሎ የሚመዝኑ፣ከኮንክሪት እና ከብርት የሚስሩ፣ድመፁ የማያስተላልፍ ፣6 የተለያዩ ቦታዎች የሚቆልፍ።
✅Reality real estate✅
🚧 3B+G+17 አፓርታማ
🚘 sufficient parking space
🏋️gymnasium and spa
👉🏻17 th floor club house
👉🏻under ground water and backup generator
💰 10% ቅድመ ክፍያ
What makes Reality real estate different
- Affordable price
- Easy payment schedule
- Prime Location
- Reputed company
- Early Delivery
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
☎️0976 20 68 68
0951 69 14 66
ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ የሐዘን ቀን ታወጀ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ወረዳ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ ሕይወታቸው ላለፉ ዜጎች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከነገ ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን አውጇል።
Читать полностью…በትግራይ ክልል የወንጀል ድርጊት በ68 በመቶ መጨመሩ ተገለፀ‼️
በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ እየተፈጸሙ ያሉ ህገወጥ ድርጊቶችና የወንጀል ተግባራት ከባለፈው ተመሳሳይ ዓመት ጋር ሲነጻጸሩ በ68 በመቶ መጨመራቸው ተገልጿል፡፡
የመቀሌ ከተማ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በሪፖርቱ እንዳስታወቀው በዚህ ዓመት የተፈጸሙ ወንጀሎች ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸሩ በአንድ ሺህ ስምንት መቶ አርባ አንድ አሃዝ ብልጫ አሳይተዋል፡፡ የቢሮ ምክትል ሃላፊ ኢንስፔክተር ገብረጨርቆስ ገ/መስቀል ባለፈው ዓመት በከተማዋ የተፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች አሃዝ 2 ሺህ 8 መቶ 95 የነበረ ሲሆን በተያዘው ዓመት ግን ወደ 4 ሺህ 7 መቶ 35 ማሻቀቡን ነው በማብራሪያቸው የጠቆሙት፡፡
የከተማዋ ከንቲባ ይትባረክ አምሃ በበኩላቸው አሁን ላይ በከተማዋ ከሚታየው የሰላምና ጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ከፍተኛ በጀት በመመደብ የህግ ማስከበር ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን በመግለጽ ይህ ግን ሊሳካ የሚችለው የህዝቡ ድጋፍ ሲታከልበት ነው ብለዋል፡፡ ከድህረ ጦርነት ማግስት ግድያ፣ እገታና መሰል ወንጀሎች የተበራከቱበት የትግራይ ክልል ከፍተኛ በተባለ የሰላም እጦት ውስጥ እንዳለ የሚታወቅ ነው፡፡ ከሰሞኑም የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ እየተተገበሩ ያሉ የህግ ማስከበር ተግባራትን ፖለቲካዊ አውድ ለመስጠት የሚሞክሩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሲል ማስጠንቀቁ የሚታወስ ነው፡፡
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
በፈረንሳይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በፓሪስ ኦሎምፒክ ለመሳተፍ ወደ ስፍራው ላቀናው የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን አቀባበል አደረጉ
በፈረንሳይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ ለመሳተፍ ወደ ስፍራው ላቀናው የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን ልዩ አቀባበል አደረጉ።
አቀባበሉ የተደረገው በነገው ዕለት ዓርብ ሐምሌ 19 ቀን 2016 ዓ/ም በይፋ በሚጀመረው 33ኛው የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክና ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ለሚሳተፈውና በመጀመሪያው ዙር ፓሪስ ለገባው የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን ነው።
በወቅቱም ፓሪስ የሚገኘው የኢፌዴሪ ሚሲዮን በፈረንሳይ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር በመሆን ቻርልስ ደጎል ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝቶ ለኦሎምፒክ ቡድኑ ልዩ አቀባበል አድርጓል።
በተለያየ የእድሜ ክልል የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በስፍራው ተገኝተው ለኦሎምፒክ ቡድኑ አቀባበል ያደረጉ ሲሆን፣ ዝግጅቱ ሀገራችንን ለማስተዋወቅ መልካም አጋጣሚ የሚፈጥር እንደሆነም ከሚሲዮኑ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።