natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

ፕ/ት ጌታቸው ረዳ የፃፉት ደብዳቡ ዋና ዋና ነጥቦች፦

1፦ ከወራት በፊት ጉባኤ ለማካሄድ የአዘጋጅ ኮሚቴ መዘጋጀቱ ይታወቃል። ይሄ ኮሚቴ በግለሰቦች የሚሽከረከር በመሆኑ የህወሓት ኮሚሽን ቁጥጥር ከዚ ኮሚቴ ራሱን አግልሏል። በተመሳሳይ መንገድ አያለ ወረዳዎች እና ዞኖች ራሳቸውን እያገለሉ ነው። የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴም ጉባኤ መቼ ይካሄድ በሚለው ላይ የጋራ ስምምነት የለም።

2፦ ስለ ጉባኤው አካሄድ፣ የዴሞክራሲያዊነት እና ሕጋዊነት ላይ የጋራ ስምምነት ሳይኖር የማእከላዊ ኮሚቴ ውሳኔ ባላስተላለፈበት አንድ አንድ አካላት ምዝገባ መጀመራቸውን ደርሰንበታል። የዚህ አካል እቅስቃሴ የድርጅታችን አሰራርን የጣሰ የራሱን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን ወደ አልተፈለገ አፀቅት የሚከት እቅስቃሴ እያደረገ ነው።

3፦ ወደ ምርጫ ቦርድ ይዞት የሄደው “ምልአተ ጉባኤ” የተጭበረበረ እና ማእከላዊ ኮሚቴ ያልፈረመበት ነው። ይሄ ተግባር ሆን ተብሎ የተደረገ ሲሆን የትግራይ ህዝብ መከተ “መከላከል” ከንቱ ለማስቀረት እና ህወሓትን ለማፍረስ የተደረገ ነው።

4፦ ስለዚህ የህወሓት እውቅና ለማስመለስ የተላከው ደብደቤ ይሁን ጉባኤ ለማድረግ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ህወሓት የማይወክሉ እና የአንድ ኢ-ህጋዊ ቡድን እቅስቃሴ በመሆናቸው ራሴን ማግለሌን እገልፃለሁ። ህወሓት የሚያፈርስ አካሄድ ስለሆነም በጥብቅ እታገላለሁ ።

5፦ ህወሓት የሚድነው ህግን ባልተከተሉ ሰዎች ሳይሆን አባላት እና ህዝብ በሚያደርገው ያለሰለሰ ጥረት ነው። ስለዚ የኮሚሽ ቁጥጥሩ፣ የእኔ እና መሰል የማእከላዊ ኮማቴ ጥያቄዎች ሳይመለሱ በህገ ወጡ ጉባኤ ላይ እንደማልሳተፍ ለመግለፅ እወዳለሁ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጠሚ ዶር አቢይ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

1. ለወ/ሪት ሀና ተልህኩ ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ዋና ዳይሬክተር

2. አቶ ተስፋዬ ይገዙ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

3. ዶ/ር ብሩክ ታዬ በኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ስራ አስፈፃሚ

4. ለአቶ አብዱርሃማን ኢድ ጣሂር በገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

5. ኮማንደር ፍቅሩ አለማየሁ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

6. ለአቶ አብዱልሃኪም ሙሉ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

7. አቶ አብዱርሃማን አብደላ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

8. ለአቶ ፍቃዱ ተሰማ በሚኒስትር ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል

9. ወ/ሮ መስከረም ደበበ በገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

10. ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ በሚኒስትር ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል በመሆን ተሹመዋል

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

"ስማችን እውነት ነው,ስራችንም የእውነት ነው"

❇️ከዚህ በፊት የተመረጡ ቦታዎች ላይ ጥንቅቅ አድርገን እንዳስረከብናቸው አሁንም እጅግ ውብ ለኑሮ መቹ በከተማችን የተመረጡ ቦታዎች

❇️በሳርቤት እና በ ቦሌ ቅድመ ክፋያ 770 ( ሰባትመቶ ሰባ ) ሽህ ጀምሮ በመሸጥ እንገኛለን

✅ 65.7 , 86 , 90 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 98 , 100 , 114 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 140 , 152 , 212 ካሬ ባለ 3 መኝታ

❇️የቤት ባለቤት ከመሆን ባለፈ፣በመሀል አዲስ አበባ የምንገነባቸው ቅነጡ ቤቶቻችን ኢንቨስተር ያደርጉታል !
✅ምስክሮቻችን ከዚህ በፊት ሰርተን ያስርከብናቸው ደንበኞቻችን::

❇️ወለል ውፍረት 25ሲ.ሜ ኮንክሪት አስላብ።
✅ከወለል ወለል እርዝማኔ 3.2 ሜትር
❇️የውጭ በሮቻችን 100ኪሎ የሚመዝኑ፣ከኮንክሪት እና ከብርት የሚስሩ፣ድመፁ የማያስተላልፍ ፣6 የተለያዩ ቦታዎች የሚቆልፍ።


✅Reality real estate✅
🚧 3B+G+17 አፓርታማ
🚘 sufficient parking space
🏋️gymnasium and spa
👉🏻17 th floor club house
👉🏻under ground water and backup generator

💰 10% ቅድመ ክፍያ

What makes Reality real estate different
- Affordable price
- Easy payment schedule
- Prime Location
- Reputed company
- Early Delivery
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
☎️0976 20 68 68
0951 69 14 66

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን የህይወት ዘመን ስኬት ሽልማት ተበረከተለት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ላሉ ማህበረሰቦች ላደረጋቸው አስተዋጽኦዎች በአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን የህይወት ዘመን ስኬት ሽልማት ተበርክቶለታል።

በአትላንታ፣ ጂርጂያ እውቅናው የተሰጠው አየር መንገዱ እስካሁን ወደ አሜሪካ የ6,454 ሰዓት በረራዎች ማድረጉ እና የተለያዩ ማህበረሰቦችን በማገናኘቱ ተወስቷል።

"ይህ ሽልማት ከዚህ ቀደም የሰራናቸውን ማወደሻ ብቻ ሳይሆን ወደፊት ለምንሰራውም ማሳያ ብርሀን ይሆናል" ያሉት የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ናቸው።

አየር መንገዱ በቅርቡ የአሜሪካው TSA PreCheck ፕሮግራም አባል የሆነ ሲሆን መንገደኞች በሚሳፈሩበት ወቅት ቀላል የፍተሻ ሂደት እንዲያጋጥማቸው ያደርጋል ተብሏል።

አሁን ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 30 በረራዎችን ወደ አሜሪካ የሚያደርግ ሲሆን ወደ ዋሽንግተን ዲሲ፣ ኒው ዮርክ፣ ኒዋርክ፣ ቺካጎ እና አትላንታ ከተሞች የመንገደኞች በረራዎችን ያከናውናል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልል በመሬት መንሸራተት አደጋ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡ ተሰምቷል፡፡

በካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ በጋ ቀበሌ በተለምዶ ዲዶ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ ነሐሴ 1 ቀን 2016 ምሽት ላይ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት የአስፓልት መንገዱ ሙሉ ለሙሉ መዘጋቱ ተነግሯል።

አደጋዉን ተከትሎ ከዋና ከተማዉ ቦንጋ ወደ ኮንታ እና ዳዉሮ ዞኖች የሚወስደዉ መንገድ መቋረጡ ታዉቋል።

በክልሉ ከጠሎ እና ከጨታ ወረዳዎች ወደ ቦንጋ ያለዉ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስተጓጎል እንደገጠመዉ ከጠሎ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመልክታል፡፡


መንገዱን የሚጠቀሙ አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተላልፏል፡፡


በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች በደረሱ የመሬት መንሸራተት አደጋዎች በሰዎች እና በንብረት ላይ ጉዳት አደርሷል፡፡


የኢትዮጵያ ሜትሮዎሎጂ ኤጀንሲ ከሚጠበቀዉ ከፍተኛ መጠን ያለዉ ዝናብ እንደሚኖር እና አደጋዎች ሊከሰቱ እንደሚችሉ እየጠቆመ ይገኛል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

"ስማችን እውነት ነው,ስራችንም የእውነት ነው"

❇️ከዚህ በፊት የተመረጡ ቦታዎች ላይ ጥንቅቅ አድርገን እንዳስረከብናቸው አሁንም እጅግ ውብ ለኑሮ መቹ በከተማችን የተመረጡ ቦታዎች

❇️በሳርቤት እና በ ቦሌ ቅድመ ክፋያ 770 ( ሰባትመቶ ሰባ ) ሽህ ጀምሮ በመሸጥ እንገኛለን

✅ 65.7 , 86 , 90 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 98 , 100 , 114 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 140 , 152 , 212 ካሬ ባለ 3 መኝታ

❇️የቤት ባለቤት ከመሆን ባለፈ፣በመሀል አዲስ አበባ የምንገነባቸው ቅነጡ ቤቶቻችን ኢንቨስተር ያደርጉታል !
✅ምስክሮቻችን ከዚህ በፊት ሰርተን ያስርከብናቸው ደንበኞቻችን::

❇️ወለል ውፍረት 25ሲ.ሜ ኮንክሪት አስላብ።
✅ከወለል ወለል እርዝማኔ 3.2 ሜትር
❇️የውጭ በሮቻችን 100ኪሎ የሚመዝኑ፣ከኮንክሪት እና ከብርት የሚስሩ፣ድመፁ የማያስተላልፍ ፣6 የተለያዩ ቦታዎች የሚቆልፍ።


✅Reality real estate✅
🚧 3B+G+17 አፓርታማ
🚘 sufficient parking space
🏋️gymnasium and spa
👉🏻17 th floor club house
👉🏻under ground water and backup generator

💰 10% ቅድመ ክፍያ

What makes Reality real estate different
- Affordable price
- Easy payment schedule
- Prime Location
- Reputed company
- Early Delivery
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
☎️0976 20 68 68
0951 69 14 66

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሠራዊቱ በምስራቅ ወለጋ ዞን ሠላምን እያረጋገጠ ነው።
የነቀምት ከተማ ነዋሪዎች


በምስራቅ ወለጋ ዞን የነቀምት ከተማ ነዋሪ አቶ ዮናታን ጎሹ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ጀግና የሆነ ሠራዊት ስለመሆኑ በሠራቸው ሠላም የማረጋገጥ ሥራዎቹ ሁሉ ሠላም ማሥፈን ስለመቻሉ እኛ የምስራቅ ወለጋ ዞን የነቀምት ከተማ ነዋሪዎች እማኝ ምስክሮች ነን ብለዋል።

የምዕራብ ዕዝ የሠራዊት አባላት ወደ ቀጠናው ከገቡ በኃላ በርካታ ለውጦች መጥተዋል ፣አካባቢውን ሰላም ሲነሱ የነበሩ ሃይሎች አሁን ላይ በሠራዊቱ በደረሠባቸው የማያዳግም ምት ደብዛቸው ጠፍቶ አካባቢው ሠላም መሆን መቻሉን ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ ሰራዊቱ ሰላም ለማስፈን በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ ከጎኑ ሆነን አጋርነታችንን እናረጋግጣለን ሲሉሞ ተናግረዋል።

የነቀምት ከተማ ነጋዴ ወይዘሮ ለምለም እያሱ በበኩላቸው አሸባሪው የሸኔ ቡድን ለኦሮሞ ህዝብ ነፃነት እታገላለሁ እያለ በማጭበርበር የራሱ እና የውጪ ሃይሎችን ፍላጎት ለማሳካት በወለጋ ጫካዎች ላይ ለዓመታት ህብረተሰቡን በመዝረፍ እና በመግደል ሰላም እየነሳ የቆየ ሃይል መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ከሆነ ቆይቷል ብለዋል።

የምዕራብ ዕዝ የሰራዊት አባላት ነቀምት ከተማ ከገቡ በኋላ በርካታ የመሰረተ ልማት ስራዎች ተሰርተዋል ለአብነት ያህል የነቀምት አየር ማረፊያ ተሰርቶ ወደ ስራ ገብቷል ሌሎችም እየተገነቡ ነው ይህ ሁሉ የሚሆነው በጀግናው ሰራዊታችን ውድ መስዋዖትነት ነውና ትልቅ የሆነ ክብር ለሠራዊመቱ ይገባል ሲሉ ተናግረዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የአክሱም ከተማ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ እንደጻፈው የትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን ዋና ከተማ ከንቲባ ገብረ መድኅን ተስፋይ ቅዳሜ’ለት ምሽት ሁለት ጥይት ተተኩሶባቸው ከሞት ተርፈዋል።

የክልሉን ፖለቲካ የሚከታተሉ ተንታኝ እንደገለጹት ከሞት የተረፉት ከንቲባ ሕወሓት ውስጥ ተፈጥሯል በሚባለው ሁለት ተፎካካሪ ቡድን ውስጥ ከእነ ጌታቸው ረዳ ወገን ይመደባሉ ያሉ ሲሆን የግድያ ሙከራው ከዚህ ጋር በተያያዘ ሳይሆን እንዳልቀረ ግምታቸውን አስቀምጠዋል።

ገብረመድኅን ከሥራቸው ወደ ቤታቸው ሲጓዙ ማንነታቸው ባልታወቀ አካላት ጥይት እንደተተኮሰባቸው እንጅ ከየትኛው ወገን ይህን አደጋ እንዳስተናገዱት የታወቀ ነገር የለም።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

"ስማችን እውነት ነው,ስራችንም የእውነት ነው"

❇️ከዚህ በፊት የተመረጡ ቦታዎች ላይ ጥንቅቅ አድርገን እንዳስረከብናቸው አሁንም እጅግ ውብ ለኑሮ መቹ በከተማችን የተመረጡ ቦታዎች

❇️በሳርቤት እና በ ቦሌ ቅድመ ክፋያ 770 ( ሰባትመቶ ሰባ ) ሽህ ጀምሮ በመሸጥ እንገኛለን

✅ 65.7 , 86 , 90 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 98 , 100 , 114 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 140 , 152 , 212 ካሬ ባለ 3 መኝታ

❇️የቤት ባለቤት ከመሆን ባለፈ፣በመሀል አዲስ አበባ የምንገነባቸው ቅነጡ ቤቶቻችን ኢንቨስተር ያደርጉታል !
✅ምስክሮቻችን ከዚህ በፊት ሰርተን ያስርከብናቸው ደንበኞቻችን::

❇️ወለል ውፍረት 25ሲ.ሜ ኮንክሪት አስላብ።
✅ከወለል ወለል እርዝማኔ 3.2 ሜትር
❇️የውጭ በሮቻችን 100ኪሎ የሚመዝኑ፣ከኮንክሪት እና ከብርት የሚስሩ፣ድመፁ የማያስተላልፍ ፣6 የተለያዩ ቦታዎች የሚቆልፍ።


✅Reality real estate✅
🚧 3B+G+17 አፓርታማ
🚘 sufficient parking space
🏋️gymnasium and spa
👉🏻17 th floor club house
👉🏻under ground water and backup generator

💰 10% ቅድመ ክፍያ

What makes Reality real estate different
- Affordable price
- Easy payment schedule
- Prime Location
- Reputed company
- Early Delivery
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
☎️0976 20 68 68
0951 69 14 66

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኬንያ የብር ሜዳሊያዋን አስመለሰች።

ከጉዳፍ ፀጋይ ጋር በነበረው መገፋፋት (መደነቃቀፍ) የፌዝ ኪፒዬጎን ውጤት መሰረዙን ተከትሎ የኬንያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ይግባኝ በማቅረብ ይግባኙ ተቀባይነት አግኝቷል።

ይህን ተከትሎ የኪፕዬጎን 2ኛ ደረጃ መፅደቁን የሀገሪቱ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አሳውቋል።

በዚህም ኬንያ በ5000ሜትር ውድድር የወርቅ እና ብር ሜዳልያ አሸናፊ መሆን ችላለች።

ኔዘርላንዳዊቷ አትሌት ሲፋን ሀሰን ወደ ሶስተኛ ደረጃዋ ተመልሳለች።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢራን እና ሂዝቦላህ ነገ አልያም ከነገ በስቲያ እስራኤልን ሊያጠቁ እንደሚችሉ ተገለጸ


ኢራን እስራኤል መቀጣት አለባት ማለቷ ይታወሳል


እስራኤል የሐማስ ፖለቲካ ቢሮ ሀላፊ እስማኤል ሀኒየህን በቴህራን ገድላለች ከተባለበት ዕለት ጀምሮ በአካባቢው ውጥረት ነግሷል


ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3SxwZNl

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የትግራይ ጊዜያዊ አስታዳደር ፕሬዜዳንትና የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ በ14ኛው የህውሓት ጉባኤ እንደማይሰተፉ በደብዳቤ አሳውቀዋል።

የትግራይ ጊዜያዊ አስታዳደር ፕሬዜዳንት እና የህወሓት ምክትል ሊቀ-መንበር ጌታቸው ረዳ ዛሬ ዓርብ ነሀሴ 3/2016 ዓ.ም ለህወሓት ሊቀመንበር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ፣ ለድርጅቱ የማእከላዊ የቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ተኽለብርሃን ኣርኣያ በፃፉት ደብዳቤ በጉባኤው እንደማይሳተፉ አረጋግጠዋል።

ፕሬዜዳንቱ በደብዳቤያቸው “ ህወሓት መዳን የሚችለው አባላቱናአመራሩ በሚያካሂዱት ጤናማ እንቅሰቃሴ ነው “ ሲሉ አስታውቀዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ይህ ሀሰተኛ መረጃ ነው

የፌዴራል መንግሥት ሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች የተሰራጨው እና ከታች በምስል የተያያዘው መረጃ ሀሰተኛ መረጃ እና ምንም ዓይነት የመነሻ መሰረት የሌለው መሆኑን የኢቢሲ ፋክት ቼክ አረጋግጧል።

ማኀበረሰቡ ራሱን ከሐሰተኛ መረጃዎች እንዲጠብቅ እንዲሁም መረጃዎችን ለሌሎች ከማጋራታችን በፊት የምንጮችን ተዓማኒነት የማረጋገጥ ልምዳችንን ልናጎለብት እንደሚገባ ኢቢሲ ፋክት ቼክ መልዕክቱን ያስተላልፋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የፓሪሱ ኦሎምፒክ ቁስላችን ላይ እንጨት እየሰደዱ ያሉ ሁለት የዶ/ር አሸብር ሻንጣ ተሸካሚ አሽከሮች

ስለ ስፓርት የማናወራው ሁሉንም በሙያው ብለን እንጂ ሳይገባን ቀርቶ አይደለም:: በተለይ ተያይዘን በአንድነት ስለምጨፍርበት የደስታችን ምንጭ ኦሎምፒክ እንዲህ አይነት ነውሮችን ስናይ ዝምታችንን ሰብረን ጅራፋችንን እናነሳለን

እነዚህ ሁለት ልጆች “የስፖርት ጋዜጠኛ “ ነኝ ባዮች ናቸው ። አሁን ትርታ FM ውስጥ ለጆሮ በሚረብሽ ጩኸት የውጭ እግር ኳስ እያስተላለፉ የከተማችን አየር የሚበክሉ ናቸው ። ከሁሉ በላይ በገንዘብ ጉልበት ብዙ ነገር የሚሰራው የማፊያው ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ተከፋይ ናቸው ። የስቱዲዮ ማይካቸውን ለዶ/ር አሸብር ኩሊነት እንዲውል በመፍቀዳቸው በቶኪዮ እና በፓሪስ ኦሎምፒክ የልዑክ አባል ሆነው እየተንፈላሰሱ ነው ። ተጨማሪ ጥቅማ ጥቅሞችን ከዶክተሩ እንዳገኙ ይታወቃል ።

እኚህ ሞያቸውን ለገንዘብ የሸጡ ግለሰቦች ከዚህ ቀደም በትርታ FM አየር ላይ በስራ የነበረን ጋዜጠኛ ከስቱዲዬ አውጥተው በደቦ ሲደበድቡ የሚያሳይ የCCTV ቪዲዮ ተመልክተናል ። ጉዳዩ በህግ የተያዘ እንደነበር ተገልፆ ነበር ። በዚህ አጋጣሚ ፖሊስ ነገሩን የት እንደደረሰ አጣርቶ እንዲያሳውቀን እጠይቃለሁ ።

ሌላው ተከፋይ የብዕር ኩሊ ደግሞ የሪፖርተር ጋዜጣ የስፖርት አምደኛው ደረጀ ጠገናው ነው ። ይህ የዶ/ር አሸብር ተከፋይ የሆነው የፕሪንቲንግ ሚዲያ አገልጋይ ለውለታው ከዶክተሩ የመኪና ሽልማት ያገኘ ሲሆን እንደ ግርማቸው እና ሶፎኒያስ በቶኪዮና ፓሪስ ኦሎምፒክ በመንፈላሰስ ላይ ይገኛል ።

እናም በፓሪስ 2024 ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያ እስከ አሁን ባስመዘገበቺው ደካማ ውጤት አዝነን ሳለ ግርማቸው እንየው የተባለ ግለሰብ እኛኑ ተጎጂዎችን መልሶ ለመውቀስ ሳያፍር ፅፎ ባጠፋው የFacebook ልጥፉ መልሶ ይወቅሰናል ። ልጥፉ ከፖስቱ ጋር ተያይዟል ።

ለማንኛውም መንግስት ከፓሪስ 2024 መጠናቀቅ በኋላ በቶኪዮም ሆነ በፓሪስ ላስመዘገብነው አስከፊ ውጤት በሚያደርገው ሰፊ ምርመራ እኚህን ከላይ የጠቀስኳቸው የሚዲያ ግለሰቦችን እንዲያካትት እጠይቃለሁ ።

ሀገር ያዋረዱ ሰዎች እንደቀልድ መታለፍ የለባቸውምና ።

ወንድማቻቾቹ ሰው ሲደበድቡ የሚያሳየውን ቪዲዬ ሊንክ በኮሜንት መስጫ ሳጥን ውስጥ አስቀምጬዋለሁ ። https://youtu.be/6o75yxTuq5Y?si=hHSJqJ7TPw73RSlL

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በመቐለ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የኮሪደር ልማት ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ

በ ትግራይ ክልል መዲና መቐለ በ2017 ዓ.ም በሁለት ቢሊዮን ብር የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ለማከናወን መታቀዱን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ።

ይህ የተገለጸው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በተገኙበት እየተካሄደ ባለው፤ በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች የማስተዋወቅና የመገምገሚያ መድረክ ነው።

የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ኤልያስ ካሕሳይ፤ የኮሪደር ልማት ስራዎቹ በ35 ሺህ ካሬ ሜትር በሚሸፍን ቦታ ላይ ይከናወናል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

የኮሪደር ልማቱ ዋና ዓላማ መቐለን ውብና ፅዱ በማድረግ ለቱሪስት መስህብ፣ ለወጣቶችና አረጋውያን ምቹ ለማድረግ መሆኑን ተናግረዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ክፍለጦሩ ባደረገው ዘመቻ በፅንፈኛው የታገቱ የህዝብ ንብረቶችን አሥለቀቀ።

በሰሜን ጎጃም ዞን የተሰማራው የምስራቅ ዕዝ ክፍለጦር ባደረገው ድንገተኛ ኦፕሬሽን ፅንፈኛው አግቷቸው በገንዘብ ሲደራደርበት የቆየው አስራ ሁለት የጦር መሳሪያን ጨምሮ አስራ አንድ ከባድ ተሽከርካሪዎችን ማስለቀቁን ገልጿል።

የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል አለሜ ታደለ እንደተናገሩት የክፍለጦሩ ሬጅመንቶች በደቡባዊ ባህርዳር አቅጣጫ በሚገኙ መሸንቲ፣ ወንዳጣና ሳለዋርካን ላይ ፍተሻና አሰሳ አድርገዋል።

በዚህም ጎላጎል የተባለ ቦታ የተደበቁ ሦስት አይቪኮ ተሳቢ እምነበረድ የጫነ፣ አንድ አይቪኮ ተሳቢ ቆራሊዮ የጫነ፣  ሁለት ሲኖ ትራክ ስድስት ጀኔሬተር የጫኑ፣ አንድ ኤፍ ኤስ አር ኦክስጂን የጫነ፣ አንድ ማርቼድስ የተለያዩ ስፔር ፓርት የጫነ፣ አንድ የነዳጅ  ቦቴ፣ ሁለት ስካቫተር፣ አምስት ክላሽ እና ሰባት የቃታ መሳሪያ በተደረገው ዘመቻ መያዛቸውን አስታውቀዋል።

ኮሎኔል አለሜ ታደለ የክፍለጦሩ ሠራዊት በአስቸጋሪ የመሬት መልክዓ ምድርና አስከፊው  የወቅቱ አየር ፀባይ  ሳይበግራቸው  ከግዳጅ ቀጠና ውጭ  ተንቀሳቅሰው በፈፀሙት ኦፕሬሽን የፅንፈኛው ቡድን ያገታቸው የሀገር ሀብትና የህዝብ ንብረት ማዳን ተችሏል ብለዋል።

ከክፍለጦሩ ሬጅመንቶች ጋር ስምሪት ተቀብሎ በባህርዳር ቀበሌ 14 ፍተሻ በማድረግ የተደበቁ አሥራ ስምንት ክላሽ እና አምስት ሽጉጥ መያዙንም ነው የክፍለጦሩ አዛዥ የገለፁት።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ቴስላ ኩባንያ ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ የተሸጡ መኪኖች እንዲመለሱ ጠየቀ

ኩባንያው መኪኖቹ እንዲመለሱ የጠየቀው የምርት ጥራት መጓደል አጋጥሟል በሚል ነው

ድርጅቱ ከ2020 ጀምሮ የተመረቱ አራት አይነት ሞዴሎች የሶፍትዌር ችግር አለባቸው ብሏል

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4dyaEHp

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በትግራይ ማእከላዊ ዞን ዓድዋ ወረዳ የመሬት መደርመስ አደጋ ተከስቷል።

በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ጉዳት የለም ተብሏል።

የመሬት መደርመስ አደጋው በሰው ህይወት ያደረሰው ጉዳት ባይኖርም  የእህል አዝርእት ሙሉ በሙሉ አውድሟል።

የመሬት የመደርመስ አደጋ ያጋጠመው ሀምሌ 29/2016 ዓ.ም በዓድዋ ወረዳ በታሪካዊትዋ የይሓ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነው።

የወረዳው የቁጠባ ዘርፍ ፅ/ ቤት ፤ " በአደጋው የ21 አርሶ አደሮች የተዘራ እህል ሙሉ በሙ ወድሟል " ብሏል። 

' ደምባፍሮም ' በተባለች መንደር የተዘራው ስንዴ ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተመላክቷል።

" ከአሁን በፊት በትግራይ ያልተለመደ የመሬት የመደርመስ አደጋ አሁን አሁን መታየት ጀምሯል "  ያለው ፅ/ቤቱ " አርሶ አደሩ የክረምቱን ሀያልነት ከግምት ያስገባ ሁሉን አቀፍ ጥንቃቄ እንዲያደርግ " ሲል አሳስቧል።

ዘንድሮ በትግራይ ክልል ያለው ኃይለኛ ክረምት በንብረትና በእንስሳት አደጋ በማደረስ ላይ ይገኛል።

ባለፈው ሳምንት በክልሉ የራያ ጨርጨር ወረዳ ዝናብ ያስከተለው ኃይለኛ ጎርፍ በ106 የቤት እንስሳትና በ11 ሄክታር የእርሻ መሬት ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።

በጎርፉ 91 እንስሳት ሲወሰዱ ፣ 15 ቱ የአካል ጉዳት ደርሷቸዋል። በ11 ሄክታር የተዘራ እህል ከጥቅም ውጭ ሆኗል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

"ስማችን እውነት ነው,ስራችንም የእውነት ነው"

❇️ከዚህ በፊት የተመረጡ ቦታዎች ላይ ጥንቅቅ አድርገን እንዳስረከብናቸው አሁንም እጅግ ውብ ለኑሮ መቹ በከተማችን የተመረጡ ቦታዎች

❇️በሳርቤት እና በ ቦሌ ቅድመ ክፋያ 770 ( ሰባትመቶ ሰባ ) ሽህ ጀምሮ በመሸጥ እንገኛለን

✅ 65.7 , 86 , 90 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✅ 98 , 100 , 114 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✅ 140 , 152 , 212 ካሬ ባለ 3 መኝታ

❇️የቤት ባለቤት ከመሆን ባለፈ፣በመሀል አዲስ አበባ የምንገነባቸው ቅነጡ ቤቶቻችን ኢንቨስተር ያደርጉታል !
✅ምስክሮቻችን ከዚህ በፊት ሰርተን ያስርከብናቸው ደንበኞቻችን::

❇️ወለል ውፍረት 25ሲ.ሜ ኮንክሪት አስላብ።
✅ከወለል ወለል እርዝማኔ 3.2 ሜትር
❇️የውጭ በሮቻችን 100ኪሎ የሚመዝኑ፣ከኮንክሪት እና ከብርት የሚስሩ፣ድመፁ የማያስተላልፍ ፣6 የተለያዩ ቦታዎች የሚቆልፍ።


✅Reality real estate✅
🚧 3B+G+17 አፓርታማ
🚘 sufficient parking space
🏋️gymnasium and spa
👉🏻17 th floor club house
👉🏻under ground water and backup generator

💰 10% ቅድመ ክፍያ

What makes Reality real estate different
- Affordable price
- Easy payment schedule
- Prime Location
- Reputed company
- Early Delivery
የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ
☎️0976 20 68 68
0951 69 14 66

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢንስቲትዩቱ ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በተሰሩ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ስራዎች ዙሪያ ዉይይት አደረገ።

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታገሱ ደሳለኝ በውይይቱ እንዳነሱት ዘመኑ በሚጠይቀው የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤቶች ዩኒቨርስቲው ተጠቃሚ እንዲሆን ለማገዝ ኢንስቲትዩቱ ቁርጠኛ መሆኑን አንስተዋል።

ውይይቱ ሁለቱ ተቋማት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ የሰው ኃይል ልማት፣ በጥናትና ምርምር እንዲሁም በመስኩ ግንዛቤ ማዳበር ላይ በጋራ ለመስራት ትኩረቱን ያደረገ ነው።

የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ም/ኮሚሽነር ጀነራል መስፍን አበበ ለኢንስቲትዩቱ እና ሌሎች ተቋማት ኃላፊዎች በሰንዳፋ ዩኒቨርስቲ ግቢ ስለተቋሙ አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ገለፃ አድርገዋል።

ፕሬዝዳንቱ በገለፃቸው ከኢንስቲትዩቱ ጋር የተሰሩ ስራዎች ውጤታማ መሆናቸዉን አመላክተዋል። በመሆኑም ውይይቱ የሁለቱን ተቋማት የእስካሁን ትብብር ወደ ላቀ ምዕራፍ ለማሸጋገር ያለመ ነው ብለዋል።

ከውይይቱ በተጓዳኝም የዩኒቨርስቲው ሙዚየም እና እየተከናወኑ ያሉ የማስፋፊያ ግንባታዎችን ኃላፊዎች ተዟዙረው ተመልክታዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዩክሬን አሜሪካ ሰራሽ ኤፍ-16 ጄቶችን መጠቀም ጀመረች

ፕሬዝዳንት ዜለንስኪ ጄቶቹ የሩሲያን ሚሳኤሎችና አውሮፕላኖች መትቶ ለመጣል ትልቅ ድርሻ አላቸው ብለዋል።

https://bit.ly/4fxZfZZ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፕሬዝዳንት ፑቲን ተደራድረው ያስለቀቁት የእድሜ ልክ እስረኛ ቫዲም ክራሲኮቭ ማን ነው?

ቫዲም ክራሲኮቭ በጀርመን ሀገር በሰው ግድያ ወንጀል የእድሜ ልክ እስረኛ ነበር ግለሰቡ የሩሲያ ጠላት ነው የተባለን ሰው እንዲገድል በስደተኞች ስም ወደ ጀርመን እንዲጓዝ የተደረገ ነበር

ፕሬዝዳንት ፑቲን ተደራድረው ያስለቀቁት የእድሜ ልክ እስረኛ ቫዲም ክራሲኮቭ ማን ነው?

ከሰሞኑ የዓለማችን ቁንጮ የሚባሉ ሀገራት 24 ተጽዕኖ ፈጣሪ የተባሊ እስረኞችን ተለዋውጠዋል፡፡

የእስረኛ ልውውጥ የሚል ስም የተሰጠው ይህ ክስተት ታሳሪዎቹ ባለፉት ዓመታት ከተደረጉ የዓለማችን አንኳር ክስተቶች መካከል ዋነኛ ተዋናዮች የነበሩ ናቸው፡፡

የእስረኛ ልውውጥ ያደረጉት አሜሪካ እና ሩሲያ ናቸው የተባለ ቢሆንም እስረኞቹ ግን በአውሮፓ ሀገራትም ታስረው የነበሩ ናቸው፡፡

ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኋላ የተደረገ ከባድ የእስረኞች ልውውጥ ነው በተባለው በዚህ ልውውጥ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተደራድረው ካስፈቷቸው እስረኞች መካከል ቫዲም ክራሲኮቭ አንዱ ነው፡፡

ክራሲኮቭ በስደተኞች ስም ወደ ጀርመን የገባ ሩሲያዊ ሲሆን በፈረንጆቹ 2019 ላይ አንድ ሰው ግድሎ የእድሜ ልክ እስረኛ ነበር፡፡

ይህ ሰው በወቅቱ ማንነቱን የቀየረ አለባበስ በመጠቀም በድምጽ አልባ ሽጉጥ ዘሊምካን ካንጎሽቪሊ የተሰኘን ሰው በበርሊን ዋና ጎዳናዎች ላይ ገድሏል ተብሏል፡፡

ግድያው ከተፈጸመ በኋላ በወጣ መረጃ መሰረት ዘሊምካን የተሰኘው ሰው በዜግነቱ ጆርጂያዊ ሲሆን የቺቺኒያ አማጺ ቡድን ኮማንደር በመሆን አገልግሏል፡፡

የሩሲያ ጦርን ሲዋጋ የነበረው የቺቺኒያ አማጺ ቡድን መሪ የነበረው ይህ ሰው ወደ ጀርመን ገብቶ ተጠልሎ ሲኖር እንደነበር ተገልጿል፡፡

በተመሳሳይ መንገድ በስደተኞች ስም ወደ ጀርመን የገባው ሩሲያዊው ቫዲም ክራሲኮቭ ይህን የቀድሞ የቺቺኒያ አማጺ ቡድን ኮማንደርን ተከታትሎ እንዲገድል ተልዕኮ ተሰጥቶታል፡፡

ክራሲኮቭ የተሰጠውን ተልዕኮ በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ላይ በተለይም ጥብቅ ጥበቃ ከሚደረግበት የሀገሪቱ ህግ አውጪ ምክር ቤት አጠገብ ግድያውን ፈጽሞ ሊያመልጥ ሲል ተይዟል፡፡

የጀርመን ፍርድ ቤትም ግድያውን በፈጸመው ቫዲም ክራሲኮቭ ላይ የእድሜ ልክ እስራት የፈረደበት ሲሆን ግለሰቡ የእስር ጊዜውን እየፈጸመ ነበር፡፡

ሩሲያ ይህ ሰው ከእስር እንዲለቀቅ የተለያዩ ጥረቶችን ስታደርግ የቆየች ሲሆን ከዚህ በፊት በሩሲያ ታስራ የነበረችው አሜሪካዊቷ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ ስፖርተኛ ብሪትኒ ግሪነር ከእስር እንድትለቀቅ ሲጠየቅ በምትኩ በበርሊን የታሰረው ቫዲም ክራሲኮቭ እንዲለቀቅ ጥያቄ አቅርባ ነበር፡፡

እንዲሁም የሩሲያ ዋነኛ ተቃዋሚ የሆነው ናቫልኒ ከእስር እንዲለቀቅ በአሜሪካ ጥያቄ ሲቀርብ በምትኩ ይህ ሰው በተመሳሳይ ከእስር እንዲለቀቅ ከስምምነት ተደርሶ የነበረ ቢሆንም ናቫልኒ በድንገት በእስር ቤት እያሉ ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ድርድሩ ሳይሳካ ቀርቷል፡፡

በመጨረሻም አሜሪካ እና ሩሲያ በሶስተኛ ወገን ባደረጓቸው ድርድሮች አማካኝነት ቫዲም ክራሲኮቭን ጨምሮ 24 ቁልፍ የሚባሉ ታሳሪዎች ከእስር ተለቀዋል፡፡

የሁለቱ ሀገራት ፕሬዝዳንቶች ኤርፖርቶች ተገኝተው ነጻ የወጡ እስረኞችን አቀባበል ደረጉ ሲሆን ፕሬዝዳንት ፑቲን ቫዲም ክራሲኮቭን በአካል ሄደው ተቀብለውታል፡፡

ስደተኛ መስሎ በሸንገን ቪዛ አማካኝነት በፈረንሳይ በኩል ወደ ጀርመን እንዲገባ የተደረገው ቫዲም ክራሲኮቭ በመጨረሻም የፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የቀድሞ ጠባቂ እንደነበር AP ዘግቧል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አንድ በድለላ ስራ ላይ የተሰማራ ግለሰብ የክብርት ከንቲባ ታናሽ ወንድም እና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ነኝ በማለት ከአራት ግለሰቦች ላይ ከ900 ሺ ብር በላይ ያታለለን ተጠርጣሪ ከግብረ አበሮቹ ጋር ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

ተጠርጣሪው ግለሰብ ታደለ ጌታነህ ይባላል፡፡ ሆኖም ስሙ ታደለ አቤቤ እንደሚባል ሐሰተኛ መታወቂያ አሰርቶና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የክብርት አዳነች አቤቤ ታናሽ ወንድምና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ነኝ በማለት ሰዎችን በሀሰት ጉዳያችሁን እጨርስላችኋለው ብሎ ከተዋወቀ በኋላ ከአራት ግለሰቦች ላይ 970 ሺብር በማታለሉ ተጠርጣሪውን ጨምሮ ሁለት ግብረ አበሮቹን ይዞ ምርመራው መቀጠሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

የግል ተበዳይ አቶ ልዑል ኪሮስን የክብርት ከንቲባ ወንድም እንደሆነና መንግስት ለቤት መስሪያ 140 ካሬ ሜትር ቦታ ስለሰጠው ለሊዝ የሚክፍለው 800 ሺ ብር እንዲያበድሩት ይጠይቃቸዋል፡፡
የግል ተበዳይም የተባሉትን በማመን 600 ሺ ብሩን አስናቀ ጌታነህ ቀሪውን 200 ሺብር ደግሞ በላይ ጣሰው በተባሉት ግብራበሮቹ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ እንዲያደርጉ በነገራቸው መሰረት ብሩን ገቢ ያደርጋሉ፡፡ በተመሳሳይ የማታለያ ዘዴ አቶ ፈለቀ ሃይሉ የተባሉትን ግለሰብ በመቅረብ ቤት ለመገንባት 4ሚሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው እና 500ሺ ብር ብድር እንዲሰጡት ጠይቆ 105 ሺ ብር መቀበሉን በማስረጃ ማረጋገጡን ፖሊስ ገልፆል፡፡

በተመሳሳይ አዳማ ከተማ የተዋወቀቃቸውን አቶ ለገሰ ሲሳይን ደግሞ የከንቲባዋ ወንድም ስለሆነኩ በቀላሉ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መሬት አሰጥሃለሁኝ ብሎ 10 ሺ ብር የወሰደ ሲሆን እንዲሁም ለቤተሰባቸው ፓስፖርት ለማውጣት ኢሚግሬሽን ያገኛቸውን አቶ ፈለቀ ዝናቡን የክብርት ከንቲባ ወንድም ነኝ በተጨማሪም እኔም ዳኛ ነኝ ምናልባት ያለ አግባብ የሚያጉላሉህ ካሉ አሳውቀኝ ሰብስቤ አሳስራቸዋለሁኝ የሚል የማታለያ ቃል በመናገር ጉዳያቸው በፍጥነት እንዲያልቅል 80ሺ ብር እንዲሰጠው ጠይቆ 10 ሺ ብር አታሎ መውሰዱን አዲስ አበባ ፖሊስ ባሰባሰበው ማስረጃ መረጋገጡን አስታውቋል፡፡

ግለሰቡ ከክብር ከንቲባ ጋር ምንም አይነት ዝምድና የሌለውና በድለላ ስራ የተሰማራ መሆኑን ፖሊስ አስታውቆ ግለሰቡን ጨምሮ በዚህ ወንጀል ተሳትፎ ያላቸው ሦስት ተጠርጣዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራውን መቀጠሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን እናውቃለን ዘመድ ነን በማለት የማታለል ወንጀል የሚፈፅሙ አታላዮች እንዳሉና የመንግስት የስራ ሐላፊዎች ዘመድ ቢሆኑም እንኳን ከህግና ከአሰራር ስርዓት ውጭ አለአግባብ የሚሰጥ አገልግሎት አለመኖሩን እንዲሁም የመንግስት አገልግሎት ተገቢ ባልሆነ መንገድ ወይም በአቋራጭ ለማግኘት የሚደረጉ ማንኛውም ህገወጥ ተግባር ላልተገባ ወጪ የሚዳርግ መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ ድርጊቱን እንዲከላከል እና በዚህ ህገ ወጥ ድርጊት የሚሳተፉ ግለሰቦችን ህብረተሰቡ የማጋለጥ ሐላፊነት እንዳለበት አዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል፡፡

Читать полностью…
Subscribe to a channel