natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

ግብጽ በሶማሊያ ያሰማራችውን ወታደሮች በመቃወም የዋጅድ አካባቢ ነዋሪዎች ዛሬም አደባባይ በመውጣት አውግዘዋል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የታጁራ ወደብ ለኢትዮጵያ....‼

ለኢትዮጵያ የወደብ ጉዳይ ውዴታ ሳይሆን ግዴታ ነው‼️

በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ጂቡቲ የታጁራ ወደብን ኢትዮጵያ እንድታስተዳድር ለመስጠት አማራጭ ማቅረቧን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ገልፀዋል።

ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የወደብ ስምምነት መፈራረሟን ተከትሎ ከሶማሊያ ጋር የተፈጠረውን ውጥረት ምክንያት በማድረግ የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትናንት ለቢቢሲ <<ኢትዮጵያ በጅቡቲ የለማውን የታጁራ ወደብ መጠቀም ትችላለች፣ከፈለገችም 100% ማስተዳደር እንድትችል propose አድርገናል>> ሲሉ ተደምጠዋል። የታጁራ ወደብ ከኢትዮጵያ ድንበር 100ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ነው ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ቦሌ ፍላሚንጎ ላይ አዲስ ታሪክ ኢትዩጵያ ውስጥ በእርዝመቱ 2ኛው ህንፃ

+251901978697
+251986687513

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አዲስ አበባ ለሐርጌሳ አምባሳደር ሾመች

አምባሳደር ተሾመ ሹንዴ ለሶማሊ ላንድ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ።

አምባሳደር ተሾመ ለሶማሊ ላንድ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ ከኢትዮጵያ መንግስት የተላከ የሹመት ደብዳቤና ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የተላከ መልእክትም አድርሰዋል።

አምባሳደር ተሾመ የሹመት ደብዳቤያቸውን ሲያቀርቡ በፕሬዝደንት ሙሴ ቢሂ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

የሶማሊ ላንድ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ለአዲሱ አምባሳደር የእንኳን ደህና መጡ መልካም ምኞታቸውን ገልፀው በቆይታ ግዜያቸው ለሁለቱ ሀገራት አንድነት፣ ሰላም የጋራ ጉዳዮች ለሚሰሩት ስራዎች የቅርብ ድጋፍ እንደማይለያቸው አረጋግጠዋል።

አምባሳደር ተሾመ ከፕሬዝደንት ሙሴ ቢሂ ጋር በነበራቸው ውይይት በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የጸጥታ ጉዳዮች፣ የሁለቱን ወንድማማች ሀገራት ግንኙነት በማጠናከርና የወደፊት ትብብር ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገልፆአል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Belayhun የጎንደር ልጅ ሲሆን የፖለቲካ አቋሙ ፀረ ጽንፍ ፋኖ ነው። የጽንፈኛው ፋኖ መንገድ ለጎንደር አይጠቅምም በማለቱ ቤቱን በቦንብ መተውምበታል:: ቤቱ በቦንብ ከተመታ በኃላ ይህንን መልክት በፌስቡክ ገጹ አስነብቦናል:: እንግዲህ የአማራ ፋኖ ትግል እንዲህ ነው የራሱን ሰዎች ብልቶ መጨረስ:: ይህን ህወሓም ሆነ ኦነግ ሸኔ አላደረገውም እንግዲህ እነዚህ እንደ አይሲስ አልሸባብ የከፋ የሻገተ የሽፍታ ስራ ነው የሚሰሩት::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እና ከህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በተናጠል መወያየታቸው ተገለጸ!

በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር የሆኑት ኤርቪን ማሲንጋ ትላንት ነሃሴ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሃላፊዎች እና ከህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በተናጠል መወያየታቸው ተገለጸ።አምባሳደሩ በትግራይ ለሶስት ቀናት ያካሄዱትን ጉብኝት አስመልክቶ ኤምባሲው ባጋራው መረጃ አምባሳደሩ በመቀለ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እና ከህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ውጤታማ ውይይት አካሂደዋል ብሏል።

አምባሳደሩ ከከፍተኛ ባለስልጣናቱ ጋር በነበራቸው ውይይት “በፕሪቶርያ የተደረሰው የሰላም ስምምነት ለትግራይ እና ለአካባቢው ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት መሰረት መሆኑን” አጽንኦት ሰጥተው መወያየታቸውን ኤምባሴው አመላክቷል።የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው ባጋሩት መረጃ ከአምባሳደር ማሲንጋ ጋራ “ለትግራይ በጣም አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል” ሲሉ ገልጸዋል።

በተመሳሳይ ህወሓት በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ባጋራው መረጃ አምባሳደር ማሲንጋ ከፓርቲው ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) እና ከምክትላቸው አቶ አማኑኤል አሰፋ ጋር መወያየታቸውን አስታውቋል።በተጨማሪም አምባሳደሩ “በቅርቡ ፓርቲው ባካሄደው ጉባኤ ከተመረጡ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት፣ ከወጣቶች፣ ሙሁራን እና ሴት ከፍተኛ የፓርቲው አመራሮች ጋር ተወያይተዋል” ብሏል፤ የውይይታቸው ዋነኛ አጀንዳም የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት እና የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ እንደነበር ጠቁሟል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ቦሌ ፍላሚንጎ ላይ አዲስ ታሪክ ኢትዩጵያ ውስጥ በእርዝመቱ 2ኛው ህንፃ

+251901978697
+251986687513

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ቀጣናዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡

የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፡-

በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ (አትሚስ) በቀጣይ የሚኖረው አዲስ የሰላም ተልዕኮ አወቃቀር ሁኔታ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ላይ አዲስ ስጋት ይዞ መምጣቱ ኢትዮጵያን የሚያሳስብ ሆኗል፡፡

የአፍሪካ ህብረት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለዚሁ አዲስ ሽግግር እየተዘጋጁ ባሉበት ወቅት፣ ቀጠናው ሊተነበይ ወደማይቻል ፈተና ውስጥ እየገባ ይገኛል፡፡ በሁኔታው ላይ ቀደም ሲል ኢትዮጵያን ጨምሮ በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ተልዕኮ ውስጥ ወታደር ያዋጡ አገሮች ተደጋጋሚ ጥሪዎችና አስተያየቶች ትኩረት አልተሰጣቸውም፡፡ የመከላከያ ሠራዊታችንን መልካም ስምና ዝናን እንዲሁም መስዋዕትነት የሚያጠለሹ ተከታታይ መግለጫዎች ሲወጡ ኢትዮጵያ በዝምታ እንድታልፍ ከአንዳንድ ወገኖች በኩል ፍላጐት መኖሩ ይታያል፡፡ ሌሎች ተዋናዮች የአፍሪካ ቀንድ ክልልን ለማተራመስ እርምጃ ሲወስዱ ኢትዮጵያ በዝምታ አትመለከትም፡፡ ይህም በመሆኑ በቀጣናው የብሄራዊ ደህንነቷን አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ሁኔታዎችን ሁሉ በንቃት እየተከታተለች ትገኛለች፡፡

ኢትዮጵያ ለሶማሊያና ለአካባቢው ሰላምና ፀጥታ መስፈን፣ ለጋራ ዕድገት እና በክልሉ ያሉ ህዝቦች መካከል ያለውን የጠበቀ የእርስ በርስ ትስስር ይበልጥ እንዲጎለብት ያላሰለሰ ጥረት ስታደርግ ቆይታለች፡፡ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ መንግስት ጋር ያለውን ወቅታዊ አለመግባባት ለመፍታት እንዲያስችል በተዘጋጁ የውይይት መድረኮች ላይም በንቃት ተሳትፎ አድርጋለች፡፡ በእነዚህ ንግግሮች ተጨባጭ ውጤቶችም ታይተዋል። የሶማሊያ መንግስት እነዚህን ሰላም ለማስፈን የሚደረጉ ጥረቶች ከማጠናከር ይልቅ ቀጠናውን ለማተራመስ ከሚሹ የውጭ ኃይሎች ጋር እየሰራ ይገኛል፡፡

በሶማሊያ ለማሰማራት የታቀደውን አዲስ የሰላም ተልዕኮ የማዘጋጀት እና የመፍቀድ ኃላፊነት ያለባቸው አካላት ሁሉ በቀጠናው የሚገኙና ቀደም ሲል ወታደር አዋጭ የሆኑ አገራትን ተገቢ የሆኑ ስጋቶች ሁሉ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል፡፡ ለአጭር ጊዜ ፍላጎታቸው እና ከንቱ አላማቸው ሲሉ በክልሉ ውጥረትን ለማቀጣጠል የሚሞክሩ ኃይሎች ዕኩይ ተግባራቸው የሚያስከትሏቸዉን መዘዞች መሸከም ይኖርባቸዋል፡፡ ቀደም ሲል አህጉራዊ እና አለምአቀፋዊ አሸባሪ ቡድኖች ላይ የተገኘውን አበረታች ውጤት አደጋ ላይ የሚጥሉና የሚቀለብሱ ድርጊቶች ኢትዮጵያ አትታገስም።

ኢትዮጵያ ልዩነቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እና ከሶማሊያ ህዝብ እና ከአለምአቀፉ ማህበረሰብ ጋር በመሆን በቀጠናው ሰላምና መረጋጋት ላይ የሚደርሱ አደጋዎችን ለመከላከል አሁንም ቁርጠኛ አቋም አላት፡፡

ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ.ም
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቃል አቀባይ ጽ/ቤት
አዲስ አበባ፤ኢትዮጵያ

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ልዩ መረጃ‼️

ዛሬ በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ሽፍታው ቡድን እራሱን ''የሳሙኤል አወቀ በ71 ክ/ጦር '' ብሎ በሚጠራው ሽፍታ ላይ ከባድ ምት ተመቷል ።

ከ 18 በላይ ሲደመሰስ 13 በላይ ቆስሏል ። 16 በሰላም እጃቸውን ለመከላክያ ሰጥተዋል:: ከተገደሉት ውስጥ ማናየ ደምስ የሚባል የቡድኑ የክፍለ ጦር አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊና የቀድሞ የመከላኪያ 50 አለቃ የነበረ ከነአጃቢው ተደምስሷል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያዊው ተማሪ ጣሊያን ሀገር ለትምህርት በሄደበት ህይወቱ አልፎ ተገኘ።

የ22 ዓመቱ አቤኔዘር ተሰማ አበበ በትምህርት ጉዳይ በስኮላርሺፕ ነው ወደ ጣሊያን ሀገር፣ ሲሲሊ ግዛት ያቀናው።

በመሲና ዩኒቨርስቲ የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ ነበር።

ከትላንትና በስቲያ ማታ እንደተኛ ህይወቱ አልፎ ተገኝቷል።

የህልፈቱን ምክንያት ፖሊስ እየመረመረ እንደሚገኝ ጉዳዩን ከሚያውቁ የቅርብ ቤተሰቦቹ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

የተማሪ አቤነዘር አስክሬንን ወደ ሀገር ቤት ለመምጣት ወጪው ከፍተኛ እንደሆነ ከቤተሰቦቹ ለመረዳት ተችሏል።

ቤተሰብ በታላቅ የልብ ስብራት ውስጥ ስለሚገኝ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ የምትገኙ ኢትዮጵያን እንድትረባረቡ ጥሪ ቀርቧል።

ጎፈንድሚ https://gofund.me/01490b2f

አቶ ተሰማ አበበ 1000020084913 (ንግድ ባንክ)

አቶ ተሰማን በስልክ ማግኘት የምትፈልጉ በ 0911817718 ላይ መደወል ይችላል።

ነፍስ ይማር !

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአቪዬሽን አሰራር ጥሰት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ የተባለው ተጠርጣሪ "ዳዊት ድሪባ በዳኔ" በሚል ስም የ3 ጊዜ የሞት ፍርደኛ እንደነበር ፖሊስ አስታወቀ

በአቪዬሽን አሰራር ጥሰት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል፣ ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ የተባለው ተጠርጣሪ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ "ዳዊት ድሪባ በዳኔ" በሚል ስም የ3 ጊዜ የሞት ፍርደኛ እንደነበር የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ።

ሰሞኑን በአቪዬሽን አሰራር ጥሰት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ የተባለው ተጠርጣሪ፣ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ ከ1989 ዓ ም ጀምሮ እሰከ 1999 ዓ ም በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ "ዳዊት ድሪባ በዳኔ" በሚል ስም 3 ጊዜ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት እንደነበር ፖሊስ ገልጿል፡፡

ከፖሊስ የምርመራ ማህደር ማረጋገጥ እንደተቻለው፤ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት ታሕሳስ 25 ቀን 1999 ዓ.ም በዋለው ችሎት በዘረፋ፣ በቅሚያ፣ በሌብነት፣ በቤት ሰብሮ ስርቆት እና በደንብ መተላለፍ በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑ ተገልጿል፡፡

ተጠርጣሪው ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ ፣ ጀማል ኑሩ እና ዳዊት ድሪባ በዳኔ የሚሉ ስሞችን በመጠቀም 11 የጦር መሣሪያ መዝረፍ ወንጀል፣ 6 ቅሚያ ወንጀል፣ 3 ሌብነት ወንጀሎች፣ 3 ሰው መግደል ወንጀል፣ 2 ስርቆትና ቤት ሰብሮ ስርቆት ወንጀሎች፣ አንድ ሐሰተኛ ሰነድ መገልገል ወንጀል፣ ከእስር ማምለጥ ወንጀል እና አንድ ደንብ መተላለፍ የወንጀል ሪከርድ በአጠቃላይ 28 የወንጀል ሪከርዶች ያሉበት መሆኑም ተጠቅሷል፡፡

የፌዴራል ፖሊስ ከፖሊስ የምርመራ ማህደር እንዳረጋገጠው፤ ከዚህ ውስጥ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት መጋቢት 24 ቀን በዋለው ችሎት 6 መዝገቦችን ሦስት ጊዜ አጣምሮ 3 ጊዜ በሞት እንዲቀጣ ውሳኔ ተላልፎበታል፡፡

በድጋሚ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት ሚያዚያ 30 ቀን 2000 ዓ.ም በዋለው ችሎት በጦር መሣሪያ የታገዘ የዘረፋ፣ ከእስር ቤት የማምለጥና በሌብነት ወንጀል የዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት ቅጣት ያስተላለፈበት መሆኑ ነው ተገለጸው፡፡

ተጠርጣሪው በውሳኔው መሠረት ማረሚያ ቤት የገባው ይግባኝ ጠይቆ የሞት ፍርዱ ወደ እድሜ ልክ የተቀየረለት ቢሆንም፣ በድጋሚ ይግባኝ በማለቱ ቅጣቱ ወደ 25 ዓመት ተቀንሶለት ለ17 ዓመታት በማረሚያ ቤት ከቆየ በኋላ በይቅርታ መፈታቱን ከፌዴራል ፖሊስ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

እውነተኞቹ ሶማሊያውያን ኢትዮጵያ የሰላም ምንጫችን ከአልሸባብ ጥቃት የምትከላከለን ወዳጅ ጎረቤታችን ናት እያሉ ነው።

ግብጽ የአልሻባብ ጠበቃ
ኢትዮጵያ የሰላም ሰደቃ

#BREAKING: Three out of Somalia’s five regional governments—Southwest, Jubbaland, and Puntland—have openly endorsed Ethiopia’s involvement in the new AUSSOM peacekeeping mission in Somalia. They have publicly opposed any attempt to expel Ethiopian forces without broad consensus. If this situation persists, it could ignite a chain of events that spirals into widespread unrest, engulfing Somalia and destabilizing the entire Horn of Africa
https://twitter.com/inside_afric/status/1829563474441072752?t=a-pW_R5SV7L9mQGvqgBQ1Q&amp;s=19

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

ሥራ አስፈጻሚዎቹ ስልጣንን አለአግባብ በመገልገል እና ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

በማኅበሩ ተጭበርብረናል ያሉ ባለአክሲዮኖች ለፖሊስ ባቀረቡት አቤቱታ መነሻነት ምርመራ ተጀምሮ የአክሲዮን ማኅበሩ ሥራ አስፈጻሚዎች ከላይ በተገለጹት ምክንያቶች በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

ማኅበሩ መሀል ሜክሲኮ ላይ ገና በእጁ ባላስገባው መሬት እና ይዞታ ቤት ገንብቶ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት በ1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚሸጥ መሆኑን በሚዲያ እና በራሪ ወረቀቶች በማስተዋወቅ ከሕዝቡ ገንዘብ ሲሰበስብ መቆየቱን በተለያየ መንገድ ከሕብረተሰቡ ሲቀርቡ የነበሩ ቅሬታዎች ያመላክታሉ ተብሏል።

በዚህ መነሻም ሥራ አስፈጻሚዎቹ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፍትሕ ሚኒስቴር ማስታወቁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።

የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ፍስሃ እሸቱ ከወራት በፊት ሀገር ጥለው አሜሪካ መግባታቸው ይታወቃል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ልዩ ዜና : ምዕራብ ክልል የሚገኘው የሶማሊያ ህዝብ ግብጽ በሶማሊያ ያሰማራችውን ሃይል በመቃወም አደባባይ ወጥቷል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ነብስ ይማር

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው

ዛሬ ነሐኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም
ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጋዜጠኛን ማገት ጋዜጠኝነትን ማገትነው። እውነት የምትታነቀው፣ ፍትህ የሚነፈገውና ነፃነት የሚታፈነው ያኔ ነው። አንተነህ፣ ደምሳቸውና ቃልኪዳን ሙያቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁና ለእውነት፣ ለፍትሕና ለነፃነት የሚዋደቁ ናቸው። እነዚህ ጋዜጠኞች በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ነጻ ያልወጡ ነፃ አውጪ ነን ባይ ጽንፈኞች መታገታቸውን አወግዛለሁ!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ልዩ ዜና ትግራይ/ተምቤን

በተምቤን የትግራይ ጉዚያዊ መንግሥት የጠራው ህዝባዊ ስብሰባ እንዳይሳካ ህወሓት በየቀበሌ ሌላ ስብሰባ ቢጠራም ህዝቡ ግን በእግርና በተሽከርካሪ ሳይቀር ለአቶ ጌታቸው ረዳ ከፍተኛ የሆነ አቀባበል ለማድረግ በዚህ መልኩ ፍቅሩን ለፕሬዝዳንቱ አሳይቷል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፈረንሳይ በቴሌግራም መስራች ፓቨል ዱሮቭ ላይ ክስ መሰረተች

ፖሊስ የቴሌግራም ማህበራዊ ትስስር ገጽ የተደራጀ ወንጀልን ለማስኬድ ጥቅም ላይ ውሏል በሚል ምርመራ ጀምሯል። ቅዳሜ እለት በፈረንሳይ በፖሊስ ቁጥጥር ሰር ውሎ የነበረው ፓቨል ፈረንሳይን ለቆ እንዳይወጣ እግድ ተጥሎበታል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3ZayQeS

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ቁልፍ የሀገር መሠረተ-ልማቶችን ደኅንነትና የህዝብን ጥቅም ለመስጠበቅ እየሠራ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ

ቁልፍ የሀገር መሠረተ-ልማቶችን ደኅንነት ለማስጠበቅ እና የህዝብን ጥቅም ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መረጃ አስታውቋል፡፡

አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ በቁልፍ መሠረተ-ልማቶች በተለይም በኤሌክትሪክ መሠረተልማቶች ላይ የሚደረጉ ዝርፊያዎች፣ ውድመቶችንና አሻጥሮችን በተመለከተ የሠራው ጥናት የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ቀርቦ ውይይት ተደርጓል።

በቀረበው ጥናት ፀረ-ሰላም ኃይሎችና በአሸባሪነት የተፈረጀው ሸኔ በመከላከያ ሰራዊቱና በክልል የፀጥታ ኃይሎች የሚደርስባቸውን ምት መቋቋም ሲሳናቸውና ስልጣንን በኃይል ለመቆጣጠር የነበራቸው ቅዠት ከንቱ መሆኑን ሲያረጋግጡ የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማቶችን በማውደም በህዝብና በመንግስት መካከል መቃቃር እንዲኖር አበክረው እየሠሩ መሆናቸው ተጠቁሟል፡፡

አንዳንድ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ሠራተኞችና ስግብግብ ነጋዴዎችም በመሠረተ-ልማቶቹ ዝርፊያ ላይ እጃቸው እንዳለበት የጠቆመው ጥናቱ፤ በደረሱ ውድመቶችና ስርቆቶች ከ732 ሚሊዮን ብር በላይ የሀገር ሀብት ለኪሳራ መዳረጉ አመልክቷል፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በመድረኩ ላይ በሰጡት አስተያየት፤ የችግሩን አሳሳቢነት በውል በመገንዘብ የውስጥና የውጭ ጠላቶች የሚጠነስሱትን ሴራ ለማምከን ተናቦና ተቀናጅቶ መንቀሳቀስ ይገባል ብለዋል፡፡

ሀገርን የማፍረስ እኩይ ዓላማ አንግበው በቁልፍ መሠረተልማቶች ላይ ውድመትና ስርቆት በሚፈጽሙ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ እንደሚገባም ጠቁመዋል፡፡

በሀገር ሀብቶች ላይ የሚደርሱ ውድመቶችንና የሚጎነጎኑ አሻጥሮችን በወቅቱ በመገምገም ተመጣጣኝ እርምጃዎችን ለመውሰድ የሚያስችል ብሔራዊ ግብረ ኃይል ሊቋቋም እንደሚገባም አምባሳደር ሬድዋን አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ሲሳይ ቶላ በበኩላቸው፤ አገልግሎት መስሪያ ቤቱ በቁልፍ ተቋማትና መሠረተ-ልማቶች ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮች ጉልህ የብሔራዊ ደኅንነት አንድምታ ስላላቸው እንደ ተቋም ከፍተኛ ትኩረት የምንሰጠው ስምሪት ነው ብለዋል፡፡

በዚህም በሀገር ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ትርጉም ያላቸው ተቋማትና መሠረተ-ልማቶች በሚያበረክቱት አስተዋፅኦ እና በሚሰጡት አገልግሎት ተመዝነው ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግላቸው ቢሆንም፤ በአሸባሪዎችና ጽንፈኛ ኃይሎች ወሳኝ ኢላማ ተደርገው በመወሰዳቸው ተግዳሮቶች ማጋጠማቸው አንዳልቀረም አስገንዝበዋል፡፡

በመሠረተ ልማቶች ላይ የተደቀኑ ስጋቶችን ለመቀልበስ የሚያስችል የተቀናጀ የመረጃ ስምሪት በማድረግ ስጋትን መለየት፣ ማጥናት እና መረጃዎችን አደራጅቶ በወቅቱ ጥቅም ላይ እንዲውሉ በማድረግ ረገድ የሚከናወነው የተልዕኮ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አቶ ሲሳይ አመልክተዋል፡፡

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፤ በቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸሙ ውድመቶችንና ስርቆቶችን ለመከላከል ክልሎች ኃላፊነት ወስደውና ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር ተቀናጅተው መሥራት እንዳለባቸው ጠቁመዋል፡፡

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በበኩላቸው፤ የኃይል መቆራረጥ በክልሉ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ህዝቡን ተጠቃሚ ሊያደርጉ የሚችሉ ፕሮጀክቶችን በትኩረት መሥራትና ህዝቡ መሠረተ- ልማቶችን በባለቤትነት ስሜት እንዲጠብቅ በማድረግ በኩል በስፋት ሊሰራ እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር አሸብር ባልቻ በመድረኩ እንዳብራሩት፤ በኤሌክትሪክ መሠረተ- ልማቶች ላይ ወንጀሎች እየተፈፀሙና ተግዳሮቶችም እያጋጠሙ በዘርፉ ከፍተኛ ትርፍ ተገኝቷል፡፡ ችግሮች የተከሰቱባቸው አካባቢዎች የሚገኙ መሠረተ-ልማቶችን በአስቸኳይ ጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት ከፍተኛ ርብርብ ይደረጋል፡፡

በውይይቱ ላይ የተሳተፉ ሌሎች የፌደራልና የክልል ከፍተኛ ኃላፊዎች እንደገለፁት፤ ቁልፍ መሠረተ-ልማቶችን ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የባለድርሻ አካላት ንቁ ተሳትፎ ሊረጋገጥ ይገባል፡፡

መሰል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን ወደታች በማውረድ ውይይት ሊደረግባቸውና እንደየአካባቢው ነባራዊ ሁኔታ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ተቀምጠው ወደ ሥራ ሊገባ እንደሚገባም ጠቁመዋል፡፡

በወረዳና በቀበሌ ደረጃ የሚገኙ አካላት ቁልፍ መሠረተ-ልማቶችን ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ኃላፊነት ወስደው እንዲንቀሳቀሱና ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል ህገወጥ እንቅስቃሴዎችን እንዲከላከልና ጥቆማ እንዲሰጥም ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በመሠረተ-ልማቶቹ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ከኅብረተሰቡ ጋር በቅርበት ለመስራት ቃል ገብተዋል፡፡

ቁልፍ ተቋማት እና መሠረተ- ልማት ላይ ጉዳት በሚያደርሱ አካላት ላይ ተጠያቂነትን የሚያሰፍን ጠንካራ የህግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት እንዲሁም በእያንዳንዱ ክልል የሚተላለፈውን የኃይል ተሸካሚ አስተማማኝ ጥበቃ የማድረግ ኃላፊነትን በአግባቡ ያልተወጡ የአስተዳደር አካል እና የማህብረሰብ ክፍል ተጠያቂ የሚሆኑበትን አሰራር መዘርጋት በጥናቱ ከተጠቆሙ መፍትሄዎች መካከል እንደሚገኙበት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለኢፕድ የላከው መረጃ ያመለክታል፡፡

ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓም

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“የበረራ ደህንነትን የሚጥሱ ደንበኞች በዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ህግ ይጠየቃሉ” -አቶ መስፍን ጣሰው

የበረራ ደህንነትን የሚጥሱ ደንበኞች በዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ህግ ተጠያቂ ይሆናሉ ሲሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ገለጹ።አቶ መስፍን እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኛ ንጉስ ነው ብሎ የሚያምንና ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ህግን አክብሮ የሚሰራ ተቋም ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰሞኑ ባጋጠመው ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ በሀገር ውስጥ የበረራ መርሐ-ግብር ወደ መቀሌ ተጉዘው የነበሩ ሁለት አውሮፕላኖች ማረፍ ሳይችሉ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸውን አስታውሰዋል፡፡

ሌላ ወደ መቀሌ ለመብረር በዝግጅት ላይ የነበረው አውሮፕላን የአየር ሁኔታው ለደኅንነት አስጊ በመሆኑ መብረር አልቻልም። በመሆኑም ተጓዦች ወደ ተርሚናል ውረዱና የሚሆነውን ነገር እንነግራችኋለን ሲባሉ “አንወርድም፤ መሄድ አለብን፤ አውሮፕላኑ ይከስከስ” ሲሉ የነበሩ ያሉ አንዳንድ ደንበኞች በህግ እንደሚጠየቁ አስታውቀዋል።

አየር መንገዱ የአገልግሎት ጥራት ደረጃን በማውጣት ደንበኞችን በአገልግሎት አሰጣጥ የማርካት፣ እያንዳንዱ አውሮፕላን በተመደበለት ስዓት እንዲወጣ የማድረግ፣ የደንበኞች ሻንጣ ጉዳት ሳይደርስበት ከደንበኞች ጋር እኩል እንድሄድ የማድረግና ሌሎች በርካታ ስራዎችን መስራቱን አስታውቀዋል።የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት በየጊዜው በመገምገም ደንበኞችን ለማርካት እየሰራ መሆኑንም አመላክተዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ቦሌ ፍላሚንጎ ላይ አዲስ ታሪክ ኢትዩጵያ ውስጥ በእርዝመቱ 2ኛው ህንፃ

+251901978697
+251986687513

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በ5000 ሜትር የሴቶች የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና በ5000 ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር አትሌት መዲና ኢሳ አንደኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች።

አትሌት መዲና ኢሳ በ 14 ደቂቃ 39 ሰከንድ 71 ማይክሮ ሰከንድ አንደኛ በመውጣት እና የውደድሩን ክብረወሰን በማሻሻል ነው የወርቅ ሜዳልያ ያሸነፈችው።

በውድድሩ አትሌት መቅደስ አለምሸት በ 14 ደቁቃ 57 ሰከንድ 44 ማይክሮ ሰከንድ ሁለተኛ ደረጃ በመግባት የብር ሜዳልያ አሸናፊ መሆኗን ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

በተያያዘም በ5000 ሜትር የወንዶች ፍፃሜ ውድድር አትሌት አብዲሳ ፈይሳ የብር ሜዳልያ አሸናፊ ሆኗል።

አትሌቱ በ13 ደቂቃ 41 ሰከንድ 56 ማይክሮ ሰከንድ ነው ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ የብር ሜዳልያ አሸናፊ የሆነው።

በውድድሩ ላይ የተሳተፈው አትሌት ንብረት ክንዴ ስድስተኛ ደረጃ በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል።

Читать полностью…
Subscribe to a channel