natnaelmekonnen21 | Unsorted

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Subscribe to a channel

Natnael Mekonnen

በጌታቸው ረዳና በዶር ደብረፂዮን ህወሓት ቡድን በተነሳው አለመግባባት የተነሳ ዶር ደብረጺዮን ጠሚ ዶር አብይን ለማናገር ከትናት ጀምሮ አዲስ አበባ ይገኛሉ::

ዶር ደብረፂዮን ጠሚ ዶር አቢይን አግኝተው ያናግሩ አያናግሩ የታወቀ ነገር የለም:: አሁን በደረሰኝ መረጃ መሰረት ዶር ደብረፂዮን ከስካይ ላይት ሆቴል በመውጣት ማምሻውን መቀሌ መግባታቸው ታውቋል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴኡል ስማርት ሲ ቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፈ በመሆን እውቅና ተበረከተላቸው።

ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአለምአቀፍ ደረጃ ከ72 አገሮችና 115 አቻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች መካከል በስማርት ሲቲ ንቅናቄ ክፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ከንቲባዎች ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦችና ኤክስፐርቶችን በመለየት እውቅና የሚሰጠውን የሴኡል ስማርት ሲቲ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ፡፡

ክብርት ከንቲባ የስማርት ሲቲ ምርጥ አመራር ሽልማት ተሸላሚ ሊሆኑ የቻሉት የአዲስ አበባን ነዋሪዎች ህይወት ለማሻሻልና የከተማዋን መሰረተ ልማት ለማዘመን ባሳዩት ቁርጠኝነትና ባስመዘገቡት ውጤት ዉጤት መሆኑን በመረሀ ግብሩ አዘጋጆች ተገልፆል፡፡

ክብርት ከንቲባ በተለይም እንደ ኮሪደር ልማት ባሉ ፕሮጀክቶች ለአየር ንብረት ተስማሚ ለሆኑ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ቅድሚያ በመስጠት ለሁሉም ፆዱ ነዋሪዎች ምቹ የሆነች አካታች ከተማ ለመገንባት በሚያደርጉት ያላሰለሰ ጥረት እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማዋን ነዋሪዎችን ኑሮ በማሻሻል ላይ ትኩረት በማድረግ በሰሩት ስራና ባስመዘገቡት ስኬት መሆኑ ተገልጻል፡፡

በተደራራቢ ስራ ምክንያት በመረሀ ግብሩ ላይ መገኘት ያልቻሉት ክብርት ከንቲባ በተወካያቸው የ ኢኖቬሽ እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ ሰለሞን አማረ በኩል ባስተላለፉት የምስጋናና የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት " ጊዜያችሁን ጉልበታችሁን ሳትሰስቱ የከተማችንን እና የነዋሪዎቿን ህይወት ለማሻሻል ሌት ተቀን አብራችሁን የሰራች ባለድርሻ አካላት እና ልማት የተባበራችሁ የከተማችን ነዋሪዎች ሁሉ ውጤቱ ሁላችንም በመሆኑ ምስጋና ይገባችኋል ፤ ሽልማቱ የሁላችንም ነዉ ብለዋል።

እንዲህ አይነቱ ሽልማት ይበልጥ እንድንበረታ ፥ ተጨማሪ አቅምና ተነሳሽነት ይፈጥራልናል" ይሄ ጅማሮ ነዉ ገና ብዙ እንሰራለን ብለዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የሶማሊያው ፕሬዝደንት ለ7ኛ ጊዜ ወደ ኤርትራ አቀኑ

የሶማሊያው ፕሬዝደንት ሃሰን ሼክ ሞሃመድ በእ.አ.አ 2022 ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ለሰባተኛ ጊዜ ወደ ኤርትራ አቅንተዋል።

ሼክ ሞሃመድ ከፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋራ ተገናኝተው የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት በሚጠናከርበት እንዲሁም በቀጠናዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያዩ መንግስታዊ የሆነው የሶማሊ ብሔራዊ ዜና አገልግሎት ዘግቧል።

ሃሰን ሼክ ሞሃመድ ባለፈው ሐምሌ ኤርትራን ጎብኝተው የነበረ ሲሆን፣ በወቅቱም ሁለቱ መሪዎች “ታሪካዊ የሆነውን ግንኙነታቸውን በተመለከተ እንዲሁም በተለይም በፖለቲካዊ፣ የፀጥታ፣ በወታደራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ መስኮች ግንኙነታቸውን በሚያሳድጉበትና የሁለቱን ሃገራት ሕዝቦች ጥቅም በሚያስጠብቁባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል” ሲሉ የኤርትራ ባለሥልታናት አስታውቀው ነበር።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሰበር ዜና

ጥንቆላና ትብታብ ከሽንፈት አያድንም።

ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ፅንፈኛው ሽፍታ ላይ በወሰደው እርምጃ ለቁጥር የሚታክቱት አልቀዋል። ዋናው የፅንፈኛ አመራር ዘመነ ካሴ ከእናቶቻቸው ጉያ ነጥቆ ያሰማራቸውን ወጣቶች ጥሎ ሜጫ ከሚገኘው ቤቱ እግሬ አውጪኝ ብሎ አምልጧል። በዚያ ውፍረቱ ሮጦ የት እንደሚደርስ አብረን የምናየው ይሆናል።

በጣም የሚገርመውና እጅግ አስነዋሪው ነገር የፅንፈኛው መሪ የሚኖርበት ቤት ዙሪያ ተቀብሮ የተገኘው የሞተ ዶሮና ጅብ መአት ነው። የፅንፈኛው መሪ ከወጣበት ማህበረሰብ ስነምግባርና ባህል ባፈነገጠ መልኩ የባእድ አምልኮ ተገዢ ስለነበር ጠንቋዮቹ ባዘዙት መሰረት ያልቀበረው የእንሰሳ ቅሪት አልነበረም። ጦርነት ላይ አይደለም ዶሮና ጅብ ሙሉ ኤልፎራንም ብትቀብር የሚያሸንፈው ትብታብና ድግምትህ ሳይሆን ሃቅና የውጊያ ሳይንስ ነው አባቴ።

ባሁን ሰአት መላው ህዝባችን ከመከላከያ ጋር ሆኖ ፅንፈኛውን እያሳደደ ሲሆን ዘመነ ካሴ የተባለው ተላላኪ ጥቂት ተከታዮቹን ይዞ ተሽሎክሉኮ አንዲት መንደር በመመሸግ አድኑኝ እያለ ነው።

ድል ለኢትዮጵያ። ውርደት ለጠላቶቿ!

እርምጃ የተወሰደባችው የዘመነ ጠባቂዎችን ምስል ለመመልከት ቴሌግራም 👉 /channel/NatnaelMekonnen21

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አስፈሪ የተፈጥሮ ክስተት

ሚልተን የተሰኘው አውሎ ነፋስ በፍሎሪዳ ታምፓ አካባቢ 15 ጫማ የሚደረስ ማዕበል ሊያመጣ እንደሚችል የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

እ.ኤ.አ በ 2022 በፎርት ማየርስ ከተማ ተከስቶ ከነበረው ኢያን አውሎ ነፋስ በበለጠ አደገኛ እንደሆነ የሚያሳይ ቪዲዮ ተሰራጭቷል። ሀገሪቱ የተፈጥሮን አደጋ ለመቋቋም ዝግጅት ላይ ነች።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኔታንያሁ ሊባኖስ እንደ ጋዛ ልትፈራርስ እንደምትችል አስጠነቀቁ

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊባኖሳውያን ሀገራቸውን ከመፈራረስ ለመታደግ ሄዝቦላህን ማስወገድ እንደሚገባቸው ነው ያሳሰቡት።

https://bit.ly/3NgdNAy

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ለአንዳርጋቸው ክፋቱ ይበቃዋል”

ክህደትን እንደሙያ የያዘው አንዳርጋቸው ፅጌ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ጉድ ገዱ አንዳርጋቸው ባዘጋጀውና ብዙ ሰው ቢጠራም 40 ሰው ብቻ በተገኘበት የዙም ስብሰባ ላይ ነግሮናል። በሱ ቤት ገዱ አንዳርጋቸውን ከፍ ከፍ ማድረጉ ነበር። ነገር ግን ሳያስበው እነዚህ ፈጣሪ “ትልቅ ሳትሆኑ ሙቱ” ያላቸው አዛውንቶች በዚች ሐገርና በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ ላይ የፈፀሙትን ክህደትና ሸፍጥ ነግሮናል።

ሞቅ ሲለው ሚስጥር የሚያመልጠው አንዲ “እነ ገዱ አንዳርጋቸው በሰሜን ጦርነት ወቅት መንግስትን ከጀርባ እየወጉ እንደነበር፥ ገዱ ሰነድ ሁሉ አዘጋጅቶ መንግስትን ለመጣል ይዘጋጅ እንደነበር” ነው የነገረን። የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት ተነስቶ ሲዋጋ፥ ትክክለኞቹ ፋኖዎች በጦር ሜዳ ሲዋደቁ የገዱና የአንዳርጋቸው ፋኖዎች ምን ሲያደርጉ እነደሰነበቱ እኛም ሆንን መንግስት የምናውቀው ቢሆንም እንዲህ ከራሳቸው አፍ ሲወጣ መስማት ይዘገንናል።

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያውቀው የሚገባ አንድ ነገር አለ። እነዚህ የ “ያ ትውልድ” ትራፊዎች፥ እነዚህ ቀይ ሽብር ነጭ ሽብር እያሉ ሲገዳደሉና ሲከዳዱ የኖሩ የበረሃ ጉቶዎች ፥ ለቃል አለመታመንና ክህደት DNA አቸው ላይ ታትሟል። አሁን የሚደግፉት ሃይል ራሱ ወደስልጣን ቢመጣ ሌላ ሃይል ፈጥረው ይክዱታል። ሸፍጥና ሴራ እነሱ ብቻ እንደሚችሉ ስለሚያስቡ የራሳቸው ሴራ ጠልፎ ጥሏቸው እንዲህ መቃብር ቆፋሪ አስመስሏቸዋል። እነዚህ እድሜ ጠገብ የክፋት ጣእረ ሞቶች ካልተወገዱ በዚች ደሃ ሐገር ላይ ብዙ ጥፋት ያመጣሉ።

በመጨረሻም አንድ የሚገርመኝን ነገር ላንሳ። እነዚህ street smart ዎች ይህንን ሁሉ ሴራ ሲሰሩ የማይታወቅባቸው ይመስላቸው ነበር። ነገር ግን ከመቀመቅ ባወጣቸው እጆች ላይ ይህንን ሁሉ ክህደት ሲፈፅሙ፥ ከጠቅላይ ሚኒስትሩም ሆነ ከመንግስት አይን የተሰወረ አልነበረም። ነገር ግን በሰላም ከሐገር እንዲወጡና በነፃነት እንዲያብዱ ፈቀደላቸው። ይሄ ሁሌም ግርም የሚለኝ ጉዳይ ሆኖ ይኖራል። መፅሃፉ ሲናገር “ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል” ይላል። ምናልባት እነአንዳርጋቸውን ለገዛ ክፋታቸው አሳልፎ ሰጥቷቸው ይሆን?

ኢትዮጵያ አሸንፋለች!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#AddisAbaba

" የቀበሌና የፌደራል ቤቶች ውስጥ ለነበሩ  4,000 መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጅተዋል " - ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በአዲስ አበባ ይካሄዳል በተባለው 2ኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ለሚነሱ የግል ባይዞታዎች 5 ቢሊዮን ብር ካሳ እና 100 ሄክታር  ምትክ መሬት መዘጋጀቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አሳውቀዋል።

በሁለተኛው ምዕራፍ ከሚነሱት ውስጥ ፦

➡️ 80 በመቶው የቀበሌ ቤት፣

➡️10 በመቶው የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ቤቶች ነዋሪዎች

➡️ 10 በመቶው የግል ባለይዞታዎች መሆናቸውን ተናግረዋል።

የቀበሌ እና የፌደራል ቤቶች ውስጥ ለነበሩ 4,000 መኖሪያ ቤቶች  መዘጋጀታቸውን ጠቁመዋል።

ለስራ እድል ፈጠራ በጥቃቅን እና አነስተኛ ለተደራጁ አካላት የማምረቻ፣ መሸጫ እና ምርት መያዣ ሼዶች በቀበሌ እና በንግድ በቤቶች ኮርፖሬሽን ሲሰሩ የነበሩ ነጋዴዎች ተደራጅተው የንግድ ቦታ እንዲገነቡ  እንዲሁም በአነስተኛ ሱቆች ሲሰሩ ለነበሩ 500  የሱቅ ኮንቴነሮች መዘጋጀታቸውን ጠቁመዋል።

በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት እና መልሶ ማልማት በ8 ኮሪደሮች 132 ኪሎሜትር ርዝመት እና ከ 2,817 ሄክታር  ቦታ ለማልማት ተቅዷል ብለዋል።

የሁለተኛው ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት መስመሮች የትኞቹ ናቸው ?

1. ካዛንቺስ፣ መስቀል አደባባይ፣ ሜክሲኮ፣ ቸርችል፣ አራት ኪሎ፣ እስጢፋኖስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት 1000 ሄክታር ቦታ ስፋት እና 40.4 ኪሎሜትር ርዝመት ፤

2. ሳውዝጌት፣ መገናኛ ፣ ሃያሁለት፣ መስቀል አደባባይ የኮሪደር ልማት 128.7 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 7.1 ኪሎሜትር ርዝመት፤

3. ሲኤምሲ፣ ሰሚት ጎሮ፣ ቦሌ አየር ማረፊያ ቪአይፒ ተርሚናል፣ አዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚብሽን ማዕከል የኮሪደር ልማት 146 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 10.8 ኪሎሜትር ርዝመት፤

4. ሳር ቤት፣ ካርል አደባባይ፣ ብስራተ ገብርኤል፣ አቦ ማዞሪያ፣ ላፍቶ አደባባይ፣ ፉሪ አደባባይ ኮሪደር ልማት 565 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 15.9 ኪሎሜትር ርዝመት፤

5. አንበሳ ጋራዥ፣ ጃክሮስ ጎሮ ኮሪደር ልማት 16.58 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 3.1 ኪሎሜትር ርዝመት

6. አራት ኪሎ፣ ሽሮ ሜዳ እንጦጦ ማርያም፣ ጉለሌ እጸዋት ማዕከል የኮሪደር ልማት 314 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 13.19 ኪሎሜትር ርዝመት

7. የቀበና ወንዝ ዳርቻ ኮሪደር ልማት 372.5 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 20 ኪሎሜትር ርዝመት፤

8. እንጦጦ፣ ፒኮክ ፓርክ የወንዝ ዳርቻ ልማት ኮሪደር ልማት 274 ሄክታር የቦታ ስፋት እና 21.5 ኪሎሜትር ርዝመት፤

በአጠቃላይ በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት 2817 ሄክታር የቦታ ስፋት ሲኖረው 132 ኪሎሜትር ርዝመት ይሸፍናል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ  ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ  ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች  ብቻ
👉የበዓል  ቅናሹን    ተጠቅመው ከ1,000,000  እስከ  4,000,000 ብር ያትርፉ!!!

🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
   በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት  በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ  ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ

50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የደብረፂዩን አንጃ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሊቀመንበርና ሌሎች ሹማምንትን ከሀላፊነታቸው የማንሳት ስልጣን እንደሌለውና በጉዳዩም ላይ እስከ ሰኞ ማምሻውን ድረስ ከፌደራሉ መንግስት ጋር የተደረገ ውይይት አለመኖሩን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው የፌደራሉ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን አሳውቀውናል::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!

ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ

ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው

ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!

ይፍጠኑ!

ለበለጠ መረጃ :- 0940407294 ወይም 0913935081

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#NewsAlert : የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመሩት የሕወሓት. ክንፍ "መፈንቅለ መንግስት አውጆብኛል" በማለት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ከሷል። ቡድኑ ሥርዓት አልበኝነትን ለማስፋፋትና ትርምስ ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ያለው አስተዳደሩ፣ በዚህ ቡድን አመራር ላይ "ሕጋዊ ርምጃ" መውሰድ እንደሚጀምርና በሂደቱ ለሚደርስ ማናቸውም ጉዳት ይኼው ቡድን እና አመራሮቹ ብቻ ተጠያቂ እንደኾኑ ሕዝቡ እንዲረዳ አሳስቧል። [

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

„በጥፋት ሀይሉ አመራሮች ላይ እርምጃ እንወስዳለን“ - የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር

ዛሬ ረፋድ በነ ዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ህወሓት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ከ10 በላይ የሆኑ የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ሹመኞችን በማንሳት ይወክሉኛል ባላቸው ሰዎች መተካቱ ገልፆ የነበረ ሲሆን ይህን ተከትሎም በአቶ ጌታቸው የሚመራም የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ይህንን ሹም ሽር ባደረጉት አመራሮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።

የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ዛሬ አመሻሽ ባወጣው መግለጫ ‚ህገወጥ‘ ሲል በጠራውና በነ ደብረፅዮን የሚመራው ቡድን ይፋዊ የመንግስት ግልበጣ መፈፀሙን አውጇል ማለቱን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል።

ጊዝያዊ አስተዳደሩ አክሎም ቡዱኑ መንግስትነት በምንና እንዴት እንደሚገኝ ሳያውቅ ቀርቶ ሳይሆን ትግራይን የሁከትና የብጥብጥ ማእከል ለማድረግ ያለውን ፍላጎት ለማሳካት ነው እንዲህ አይነቱ ወሳኔ የወሰነው ያለ ሲሆን ጊዝያዊ አስተዳደሩም እንዲህ አይነቱ ህግ አልበኝነት እንደማይታገስና በህገወጥ ቡዱና አመራሮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ በመግለፅ ለሚፈጠረው ማንኛውም አይነት ጥፋት በነ ደብረፅዮን የሚመራው ቡድን ነው ተጠያቂው ሲል ገልፆል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ በታሪኳ በቡና ምርት ከፍተኛውን ገቢ ማግኘቷ ተገለፀ!

በኢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛ ነው የተባለለት 1.43 ቢሊየን ዶላር የቡና የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል።

ባለፈው ዓመት 3 መቶ ሺህ ቶን የሚጠጋ ቡና ለዓለም ገበያ ቀርቦ ከ1.4 ቢሊየን ዶላር በላይ መገኘቱን የተጠቆመ ሲሆን በቡና ምርት ከብራዚል እና ቬትናም ቀጥላ በዓለም 3ኛ የሆነችውን ኢትዮጵያን ከቬትናም ጋር እኩል ለማድረግ ምርት ማሳደግ ላይ በትኩረት እንደሚሰራም ተጠቁሟል፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ 1 ኪሎ ግራም ቡናን በ103 ሺህ ብር መሸጥ መቻሉ ይታወሳል፡፡

   

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ  ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ  ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች  ብቻ
👉የበዓል  ቅናሹን    ተጠቅመው ከ1,000,000  እስከ  4,000,000 ብር ያትርፉ!!!

🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
   በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት  በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ  ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ

50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

መቐለ ?

የመቐለ ከተማ ም/ቤት ዛሬ አካሂዶታል በተባለ ሰብሰባ ፥ በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በሚመራው ህወሓት ውስጥ የስራ አስፈፃሚ አባል ሆነው የተመረጡትን ዶ/ር ረዳኢ በርሀ የከተማዋ ከንቲባ ሆኖው እንዲያገለግሉ በ1 የተቃውሞ በ5 ድምፀ ተአቅቦ እንደመረጣቸው ተሰምቷል።

የከተማዋ ም/ቤት ከተማዋ በከንቲባነት ሲመሩ የቆዩት በዶ/ር ደብረፅዮን በሚመራው ህወሓት የማእከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ይትባረክ ኣምሃ በክብር እንዳሰናበተ ተነግሯል።

አዲሱ ‘ የመቐለ ከንቲባ ሆነው ተመርጠዋል ‘ የተባሉት ዶ/ር ረዳኢ በርሀ በድርጅቱ የቁጥጥር ኮሚሽና የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ እውቅና በተነፈገው 14ኛ የህወሓት ጉባኤ የስራ አስፈፃሚ  አባላት ዝርዝር ስማቸው እንደሚገኝ ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ አረጋግጧል።

በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው የህወሓት  ቡድን ፕሬዜዳንት ጌታቸው ረዳ የሚገኙባቸው 13  የቢሮ ፣ የኮሚሽን ፣ የኤጀንሲ እንዲሁም የዞን አመራሮችና አስተዳዳሪዎች ከሃላፊነት በማንሳት ባካሄደው ጉባኤ በተሳተፉ 14 አመራሮች “ ለመተካት ወሰኛለሁ “ ማለቱ ይታወሳል።

የፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ አመራር ደግሞ እንቅስቃሴው የመንግስት ግልበጣ ነው ብሎ መግለጫውን በማውገዝ መግለጫውን ባወጡ የህወሓት ቡድን ከፍተኛ አመራሮች ላይ “ ህጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ “ ማለቱ ይታወሳል። 

በፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ስለ አዲሱ የመቐለ ከተማ ተሿሚ እስካሁን ያለው ነገር የለም። 

ይህን መረጃ እስከተዘጋጀበት ቀን እና ሰዓት ድረስ ምዕራባዊ ዞን ጨምሮ 6 የትግራይ ዞኖች በፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በተሾሙ አመራሮች የሚመሩ ሲሆን መቐለ ከተማ ዛሬ በዶ/ር ደብረፅዮን በሚመራው ህወሓት የስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑ አዲስ ከንቲባ ተሹሞላታል ተብሏል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!

ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ

ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው

ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!

ይፍጠኑ!

ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) :- 0940407294 ወይም 0913935081

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጽንፈኛው ቡድን ቋቅ እስኪለው እየተደቆሰ እንደሆነ እውቃለሁ ከነሱ እኩል መጮህ ስላልፈለኩኝ ነው ዝም ያልኩት:: እነሱ ደሞ ድቆሳውን ስላልቻሉት የባጥ የቆጡን እይወር ነው ይተርተሩ::

ድቆሳውን መቋቋም ያልቻለው ፅንፈኛ ፋኖ ለቆሶውን በውሸት መግለጽ ጀምሯል። መከላከያ በ 10% ብቻ እየተዋጋ ያለውን መከላከያ የለም ፣ ስርዓቱ ወድቋል እያለ ህዝብን ሲያታልል የነበረው ጃውሳ አሁን ደግሞ ወደ 2020 ተመልሶ ከወያኔ ገፆች ፎቶ ተውሶ ድል አገኘሁ በማለት በውሸት ማሽኖቹ መወደስ እያስቀረበ ይገኛል ።

ውሸት የትም አያደርስም! ጀግናው መከላከያ ሰራዊት የሚወስደው ድቆሳው ይቀጥል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ  ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ  ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች  ብቻ
👉የበዓል  ቅናሹን    ተጠቅመው ከ1,000,000  እስከ  4,000,000 ብር ያትርፉ!!!

🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
   በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት  በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ  ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ

50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የመስከረም 29 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን ምን ይመስላል?

የግል ንግድ ባንኮች 1 ዶላርን እስከ 113 ብር እየገዙ፤ እስከ 127 ብር እየሸጡ ይገኛሉ።

https://bit.ly/4gRd8TT

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!

ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ

ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው

ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!

ይፍጠኑ!

ለበለጠ መረጃ :- 0940407294 ወይም 0913935081

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

I'm on Threads as @natnaelmekonnen21. Install the app to follow my threads and replies. natnaelmekonnen21?invite=0" rel="nofollow">https://www.threads.net/@natnaelmekonnen21?invite=0

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአዲስ አበባ ከተማ የሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ስራ ፕሮጀክቶች ይፋ ሆኑ!

በዚህም መሰረት፦

👉ካሳንቺስ- እስጢፋኖስ-መስቀል አደባባይ- ሜክሲኮ- ቸርችል-አራት ኪሎ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት ስራ (የኮሪደሩ ርዝመት 40 ነጥብ 4 ኪ/ሜ)

👉ጫካ ፕሮጀክት (ሳውዝ ጌት)- መገናኛ- ሃያ ሁለት- መስቀል አደባባይ ኮሪደር (የኮሪደሩ ርዝመት 7 ነጥብ 1 ኪ.ሜ)

👉ሲኤምሲ- ሰሚት- ጎሮ- ቦሌ ቪአይፒ ተርሚናል ኮሪደር እና የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ኮሪደር (የኮሪደሩ ርዝመት 10 ነጥብ 8 ኪ.ሜ)

👉ሳር ቤት- ካርል አደባባይ- ብስራተ ገብርኤል- አቦ ማዞሪያ- ላፍቶ አደባባይ- ፉሪ አደባባይ ኮሪደር (የኮሪደሩ ርዝመት 15 ነጥብ 9 ኪ.ሜ)

👉አንበሳ ጋራዥ- ጃክሮስ- ጎሮ ኮሪደር ( የኮሪደሩ ርዝመት 3 ነጥብ 1 ኪ.ሜ)

👉አራት ኪሎ- ሽሮ ሜዳ- እንጦጦ ማርያም- እጽዋት ማዕከል ኮሪደር (የኮሪደሩ ርዝመት 13 ነጥብ 19 ኪ.ሜ)

👉ቀበና ወንዝ ዳርቻ ልማት ኮሪደር (የኮሪደሩ ርዝመት 20 ኪ.ሜ)

👉እንጦጦ-ፒኮክ ወንዝ ዳርቻ ኮሪደር (የኮሪደሩ ርዝመት 21 ነጥብ 5 ኪ.ሜ)

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በሶማሊያ ሰላም አሰከባሪ ያሰማሩ ሀገራት በግብጽ ወደ ቀጠናው መጠጋት ቅሬታቸውን እያሰሙ መሆኑ ተነገረ

በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ልዑክን (አትሚስ) በሚተካው ሀይል ግብጽ ልሳተፍ ማለቷ ላይ ጥያቄ ተነስቷል
https://bit.ly/3zKmPCR

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

" በህዝቡ ውስጥ የመረበሽ ስሜት ተፈጥሯል ... ችግር ሲፈጠር ዝም ብለን አንመለከትም " - የትግራይ ፀጥታ ኃይሎች

በተፃራሪ መግለጫዎች ምክንያት በትግራይ ውስጥ ማንኛውም የፀጥታ ችግር እና ስርዓት አልበኝነት እንዲፈጠር እንደማይፈቅድ የትግራይ የፀጥታ ሃይሎች አስታውቋል።

የፀጥታ ሃይሎች ባወጡት አጭር የፅሁፍ መግለጫ ፥ " መስከረም 27 ጊዚያዊ አስተዳደሩን የሚመለከቱ ሁለት ተፃራሪ መግለጫዎች መውጣታቸው ተከትሎ በህዝቡ ውስጥ የመረበሽ ስሜት ተፈጥሯል " ብለዋል።

" የትግራይን ሰላም እና ደህንነት እናረጋግጣለን " ያሉት የፀጥታ ኃይሎቹ " በተፃራሪ መግለጫዎች ምክንያት ስርአት አልበኝነት እንዲፈጠር አንፈቅድም ፤ ችግር  ሲፈጠርም በዝምታ አንመለከትም " ሲሉ አሳውቀዋል።

በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ህወሓት ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሚገኙባቸው 13 የጊዚያዊ አስተዳደሩ የስራ ሃላፊዎች በማንሳት በሌሎች 14 የድርጅቱ አባላት እንዲተኩ መወሰኑን ከገለፀ በኋላ  ጊዚያዊ አስተዳደሩ " የመንግስት ግልበጣ ነው " ያለው ተግባር የሚያርም " ህጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ " ሲል ገልጿል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የፑቲን 72ኛ አመት የልደት በዓል በቻይና -ጉዋንዡ
----
የሩሲያው ኘሬዝደንት ቭላድሚር #ፑቲን 72 አመት ዛሬ የሞላቸው ሲሆን የልደት በዓላቸውን በማስመልከት የመልካም ምኞት መልዕክት ከወዳጅ ሃገራት ሲላክላቸው ውሏል።

ልደታቸው በ #ቻይና ጉዋንዡ ከተማ ለየት ባለመልኩ ታስቧል። በከተማዋ ሰማይ የፑቲንን የፊት ገፅ የሚያሳይ የብርሃን ምስል ምሽቱን እየታየ ነው።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Update

“አቶ ጌታቸው ረዳን ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንትነት አንስቻለሁ” የዶ/ር ደብረጺዮን ቡድን

በዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሁነው በማገልገል ላይ ያሉትን አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ አምስት ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ካቢኔ አባላትን ከስልጣን አንስቻለሁ ሲል አስታወቀ።

በአቶ ጌታቸው ረዳ ምትክ “የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት የሚሆኑትን አመራር ከፌደራል መንግስቱ ጋር በመነጋገር አሳውቃለሁ” ሲል ገልጿል።

ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳን ጨምሮ በጊዜያዊ አስተዳደሩ በካቢኔ አባልነት እና የተለያዩ ቢሮ ሃላፊ ሁነው በማገልገል ላይ የሚገኙት ባለስልጣናት ከዛሬ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ “ምንም አይነት አመራር መስጠት፣ ውሳኔ ማሳለፍ አይችሉም” ሲል ገልጿል።

ይህንንም “መንግስታዊም ይሁን መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ በየደረጃው ያሉ የአስተዳደር አካላት፣ የትግራይ የፀጥታ አካላት፣ የፌደራል መንግስቱ እና ክልሎች፣ አለም አቀፉ ማህበረሰብ እና ሌሎች የሚመለከቱ አካላት እንዲያውቁልን እናሳስባለን” ብሏል።

በዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ከስልጣናቸው አንስቻቸዋለሁ ባላቸው የጊዜያዊ አስተዳደሩ ካቢኔ አባላት ምትክ አዲስ ተሿሚዎችንም አስታውቋል።

Читать полностью…
Subscribe to a channel