nazudishibro | Unsorted

Telegram-канал nazudishibro - 🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

170

ሰለዲሽ መረጃ ይማሩበት የተለያዮ ሳተላይቶች የኳስ አሰራር እንዲሁም በነፃ ሶፍትዌሮችን እና መጸሐፍ pdf ከዚህ channel ያገኙበታል ለማንኛው ለዲሽ ለ ኤሌትሮኒክስ ጥገና +251967269978/0968747473 @nazudishibro Open

Subscribe to a channel

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

አዲሱ ያሲን 🤩🔥

ከበፊቱ የሚለየው ይሄኛው ማጫወቻ አፕ ወይም ytv player አይፈልግም 🔥

ከዛ በተጨማሪ ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም አፑን አውርዳቹ ቀጥታ መመልከት ብቻ ነው ።

ምንም የሚያስቸግራቹ ነገር የለም በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና

ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ።

በፊት ያሲን ከነበራቹ የግድ የበፊቱን ማጥፋት አለባቹ ካለዛ install አይሆንም

ሌላ እንዲጨመር ሪአክት እና ሼር እያደረጋቹ 🔥

ሼር 👇

/channel/+nlhsJ8JEAOoyNzE0
/channel/+nlhsJ8JEAOoyNzE0

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

LG flip problem
Try these passcodes until one works to bring up a "service," "factory," or "EZ ADJUST" menu:
0413
0000
7777
8878
8741
8743
3195
ግን ፋክቶሪ ሪሞት ያስፈልጋሃል። ወይም ኢንፍራሪድ ያለው ሞባይል።

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000++ Platinum HEVC
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል
👁What's New👁
🔥 WebSprix IPTV (ሙሉ Ethiosat እና ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን የያዘ IPTV App ተጭኖበታል ያለገደብ እድሜ ልክ ጥራት እየቀያየራችሁ ያለዲሽ በረሲቨራችሁ ብቻ ማየት ትችላላችሁ ዲሼ ተሸላሸ ብሎ ነገር የለም)
🔥 Fix YouTube
🔥 Fix Tiktok (በስልካች የምትጠቀሙትን አካውንት ለረሲቨራችሁ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ)
🔥 Add YouTube Kids (ለህፃናቶች ምርጥዬ አፕሊኬሽን ናት ለክረምቱ ትምህርት ታስጨብጣለች ታዝናናለች
🔥 Add Display Time (የረሲቨራችሁን ዲሰስፕሌይ ቁጥር እንደ ሰአት መጠቀም ትችላላችሁ)
🔥 Add WiFi Sign Display Option
🔥 Add WebSprix IPTV Shortcut Option (ሪሞቱ ላይ 🔴 ቀይ በተን ስትነኩ በአቋራጭ ወደ WS IPTV ትገባላችሁ)
27_7_2023 VF25
90

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

📺 ONM
📺 Tigray TV
📺 Assena
📺 OMN
📺 TMH
📺 DWI
📺 Dedebit TV
📺 HBS
📡 Yah sat 52°E 📟 12072H27500
📡 Yah sat 52°E 📟 12072V27500

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

የሱፊ ተረት እንዲህ ይላል፦ "ብዙ መጻሕፍት የተሸከመች አህያ ያው አህያ ናት!" ይቺን አህያ ሁላችንም እናውቃታለን። ቀኑን ሙሉ ተዘፍዝፎ የሚያነብ ምሁር፣ ባዶ ቃላት የሚሰብክ ሰባኪ ወይም ምንም የማይሰራ አንባቢ ሊሆን ይችላል። እውነተኛ ጥበብ የሚገኘው ቁምነገሩን በማንበብ ሳይሆን ቁምነገሩን በመኖር ነው። ቅዱሳን መጻሕፍትን አንብበናል፤ ግን ምሳሌውን ተከትለን በፍቅር አልኖርንም። የሳይንስ ሰነዶችንም አገላብጠናል። ለምስኪኑ ወገናችን ጠብ የሚል ነገር አልፈጠርልነትም። በቤተክርስቲያን እና በመስጊድ እንመላለሳለን፤ ቅዱስ ቃሉን ከመጣፍም ከሊቅ አፍም እንሰማለን። ግን በልባችን ፍቅርና ርህራሄ የለንም። ያነበብነውን የማንኖር ግብዞች ሆነናል።

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

ተአምረኛው - አእምምሮ


📕ርእስ ፦ ተአምረኛው - አእምሮህ
📖 ምርጥ የ ሳይኮሎጂ መፅሐፍ


ተአምረኛው አእምሮህ በሕይወትህ ተአምራትን ለማድረግ በተጠንቀቅ ላይ
ነው፡፡ | የሚጠብቀው ያንተን ትእዛዝ ብቻ ነው!

ይህ መጽሐፍ እንዴት ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ አእምሮህን እንደምታዝዘው የሚያስተምር መጽሐፍ ነው፡፡

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

በአንድ ጥግ እንዲቆም የተደረገ አዕምሮ አማራጭ መንገድ የለውም!
(A fixed mindset close the door of growth)
(እ.ብ.ይ.)
ሰው በገዛ አዕምሮው ላይ ባለስልጣን ነው፡፡ የስልጣኑ ወሰንም አዕምሮውን፣ ስሜቱን፣
ፍላጎቱንና መንፈሱን እስከመምራት የሚያደርሰው ታላቅ ስልጣን ነው፡፡ ነገር ግን እሱ
ይመራው ዘንድ የተፈጠረለትን አዕምሮ መምራት አቅቶት በሱ የሚመራ ከሆነ ግን
የተሰጠውን ስልጣን አባክኗል፤ ወይም በስልጣኑ አልተጠቀመም ማለት ይቻላል፡፡ አንዳንድ
ሰው የራሱን አዕምሮ ዝግ ያደርገዋል፡፡ እንዲያውቅ፣ እንዲመራመር፣ እንዲሰለጥን፣
አዳዲስ መንገዶችን እንዲፈትሽ ዕድል አይሰጠውም፡፡ ቀድሞ ባወቀው ወይም የቅርብ
ሰዎቹ ያሳዩትን መንገድ ብቻ የሙጥኝ ብሎ ከራሱ የሕይወት ጎዳና ጋር ይጠፋፋል፡፡ የራስን
ዘንግቶ የሌላ ሰውን የሕይወት መንገድ የመፈለግ ያህል ኪሳራ የለም፡፡ የገንዘብ ኪሳራ
በስራ ይመለሳል፤ የአዕምሮ ኪሳራ ግን ዕድሜን ሁሉ ያከስራል፡፡
አዕምሮ በራሱ አያድግም፤ አስተሳሰብ ከመሬት ተነስቶ አይበስልም፤ ዕውቀት ወፍ ዘራሽ
አይደለም፤ መልካም ሃሳብ ተዘርቶ፣ አዕምሮው ታርሶ፣ የክፉ አስተሳሰብ አረሙ ተነቅሎ፤
ሃሳቡ ተኮትኩቶ የሚበቅል እንጂ፡፡ ባለአዕምሮው፣ ባለሃሳቡ አዕምሮውን ለማስተማርና
ለማሰልጠን ካልፈቀደና በተግባር ሊሰራበት ካልቻለ የሩቁን ቀድሞ የማይመለከት፣
የማይታየውን የማያይ ድንክ አስተሳሰብ ይይዛል፤ ወንዝ የማያሻግር የጎጥ አመለካከት
ባለቤት ይሆናል፡፡ ማንም አዳጊ አዕምሮ መፍጠር ካልቻለ ሕሊናው ተቸንክሮ እንዲቆም
የበኩሉን ሚና ተወጥቷል ማለት ነው፡፡
ሰው አካላዊ ቁመቱን የማሳደግ ችሎታ ባይሰጠውም፤ የራስ ፀጉሩን አንዲት ዘለላ
ለመጨመር ጥበብ ባይኖረውም አዕምሮውን የማሳደግ፣ ሕሊናውን የማጎልበት፣ ስሜቱን
የማብሰል፣ መንፈሱን የማሰልጠን፣ የዕይታ ቁመቱን የማስረዘም ታላቅ አቅም አለው፡፡
የሰው ልጅ አዕምሮ በባለአዕምሮው ግለሰብ እንደሚቀረፅ እርሳስ ነው፡፡ ባለቤቱ ቀርፆ ሹል
ካደረገው የሚሾል፤ ከተወውም ዶምዱሞ የሚቀር ነው፡፡
በጭብጨባ የማይጠፋ በትችትም አንገት የማይደፋ ህሊና ብስል ሕሊና ነው፡፡ በአድናቆት
የማይኮፈስ፤ በውግዘትም የማይወድቅ ማንነት ሊሰራ የሚችለው አዕምሮን በመልካም
ሃሳብና በመንፈሳዊ እውቀት መሙላት ሲቻል ነው፡፡ የጎደለ አዕምሮ ጎዶሎ ያደርጋል፤ ያነሰ
ሃሳብ ያሳንሳል፡፡ በትናንሽ ፈተናዎች የማይደነግጥና ወድቆ የማይቀር ማንነት ራሱን
ለምንም ያዘጋጀና በመከራ ተፈትኖ የሚያልፍ ነው፡፡ ሂስ ለመቀበል የፈቀደ አዕምሮውን
ለማስተማር ቆርጦ የተነሳ ነው፡፡ አድናቆት ብቻ የሚፈልግ ሂስን እንደጦር የሚፈራ ማንነት
ግን ራሱን ለማስተማር የማይሻ ነው፡፡ የቆመ አዕምሮ አያድግም፣ አይማርም፣
አይሰለጥንም፡፡ አዕምሮውን ያቆመ ሰው ቀድሞ ያወቀውን ወይም የተነገረውን ብቻ ይዞ
ሕይወትን በአንድ አቅጣጫ የሚመለከት፤ ዓለሙን በጠባብ አስተሳሰቡ የሚደመድም
የውስን አዕምሮ ባለቤት ይሆናል፡፡
በዚህ ዘመን አውቀዋል የሚባሉ አብዛኛው ምሁራን በሞራል ልዕልና፣ በሰውነት ጥበብ፣
በመንፈሳዊ ስልጣኔ ወደኋላ ቀርተዋል፡፡ የእንጀራ ዕውቀት ብቻ ይዘው ዓለሙን
በጭላንጭል እይታ የሚደመድሙ አዋቂ ተብዬዎች በርክተዋል፡፡ አስተሳሰባቸውን
ገድበው ሌሎችን ለመረዳት የማይሹ፤ የአዕምሮ በራቸውን ጥርቅም አድርገው የዘጉ፣
በሃሳባቸው ላይ የተለያየ ሃሳብ የማይጨምሩ ቆሞ ቀሪዎች ናቸው ሐገራችንን ወደኋላ
እንድትምዘገዘግ እያደረጉ ያሉት፡፡ ምርጫ መቀስቀስ እንጂ ለህዝብ መስራት የማይችሉ
ድኩማን ናቸው ሐገሬን የሚያሸብሩት፡፡ ይህ ዘመን ቃላቸው ከልባቸው ያልተዛመደ፤
ፉከራቸው ከዕውቀታቸው ጋር ያልተዋሀደ የበዙበት ዘመን ነው፡፡
አፄ ቴዎድሮስ አሳባቸው እየባከነ መፀለይ ቢያቅታቸው ጊዜ አንድ ሽልማት አዘጋጁ፡፡ ‹‹አቡነ
ዘበሰማያትን አፍ ከልብ ሆኖ የሚፀልይ ካለ በቅሎዬን እሸልማለሁ!›› አሉ፡፡ አንድ ሰውም፡-
‹‹እኔ እፀልያለሁ!›› ብሎ መጣ፡፡ ፀልዮም ሲጨርስ፡- ‹‹እውነቱን ንገረኝ አፍ ከልብ ሆነህ
ነው የፀለይከው?›› ቢሉት፡- ‹‹ጸሎቱ መሀል ላይ ስደርስ በቅሎዋን የሚሰጡኝ ብቻዋን ነው
ወይስ እስከነኮርቻው ነው ብዬ አስቤአለሁ›› አላቸው፡፡ እርሳቸውም፡-‹‹እውነተኛ ነህ››
ብለው በቅሏውን እስከነኮርቻው ሸልመውታል ይባላል፡፡
ዘንድሮ አፉ ከልቡ የማይስማማ ሰው በዝቷል፡፡ ወሬው ሌላ፤ ተግባሩ ሌላ፡፡ ጉራው ሌላ፤
ዕውቀቱ ሌላ፡፡ ሃሳቡ የተበታተነ፤ አንድን ነገር በአትኩሮት ጀምሮ የሚጨርስ ጠፍቷል፡፡
ለወገኑ ጠብ የሚል ሳይንሳዊ መፍትሄ ሳይፈጥር ፈረንጅ የጋተውን መረጃ የሚያነበንብ
የጥቁር-ነጭ በዝቷል፡፡ የተማረ ለመምሰል እንጂ ለመማር የፈቀደ የለም፡፡ ያወቀውን
በቀናነት አሳውቆ ለወገኑ የሚደርስ ወገን ደራሽ አንሷል፡፡ ጀማሪ የበረከተባት ጨራሽ
ያነሰባት ሐገር ውስጥ ነው ያለነው፡፡ ከቃሉ ጋር የተፋታ፣ ሕሊናውን የከዳ፣ ለታይታ ብቻ
የሚኖር ነው ሐገሬን ያጥለቀለቀው፡፡ አቋሙን ያጸና፤ ለህሊናው የሚሟገት፤ ለእውነት
የሚቆም ሰው ማግኘት አዳጋች ሆኗል፡፡ ሃይማኖቱ የአፍ፣ ፀሎቱ የውሸት፣ ዕቅዱ ግብ
የማይመታ፣ በአቋራጭ ለመክበር የሚቸኩል እንጂ በትዕግስትና በስራ፣ በእምነትና
በእውነት ያሰበውን ለመፈፀም የታመነ መንምኗል፡፡
የዚህ ሁሉ ችግር መንስኤ አብዛኛው ሰው ለአዕምሮው የሚሰጠው ቦታ ለሆዱ ከሚሰጠው
በጣም ያነሰ በመሆኑ ነው፡፡ ሰው ሁልጊዜ አዕምሮውን ለማሳደግ ቢፍጨረጨር አፉና ልቡ
የተስማማ፤ ቃሉና ስራው የተዋሃደ፤ ለእውነት የሚቆም ለቃሉ የሚታመን ይሆናል፡፡ ነገር
ግን ሕሊናውን መመገብ ያልቻለ የሃሳብ ጠኔ ይወርሰዋል፤ ጥበብ ይታረዛል፤ ዕውቀት
ይራባል፡፡ አካሉ ቢንቀሳቀስም አዕምሮው እየተንቀሳቀሰ አይደለም፡፡ መራመድ ቢችልም
በሃሳብ ወደፊት መጓዝ አይችልም፡፡ በአንድ ጥግ እንዲቆም የተደረገ አዕምሮ አማራጭ
መንገድ የለውም፡፡ በለመደው ጥግ እንደቆመ ጊዜ ያልፍበታል፤ እድሜውም ይባክናል፤
ሐገሩንም ወደኋ ያስቀራል፡፡
የተከፈተ ልብ! አዳጊ አዕምሮ!

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

ርዕስ:- ሱፊዝም ደራሲ:- ኃይለ ጊዮርጊስ ማሞ የገፅ ብዛት:- 148 አዘጋጅ:- @shuktus_books በተቻለ መጠን compress ለማድረግ ሞክረናል

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

የኀይለ ጊዮርጊስ ማሞን መፅሐፍ ይዘን ቀረብን

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

👽ሰላም ናቹ ዛሬ ደግሞ ምርጥ ምርጥ የቴሌግራም ቦቶችን እስከነ ጥቅማቸው እነግራቹዋለው።

👉 @BotFather bot መስራት ከፈለጋቹ

👉 @junction_bot ከቻናሉ ውስጥ ban ብትደረጉ በተዘዋዋሪ የሚለቁትን ነገር የምታገኙበት

👉 @TextMagicBot የናንተን ፅሁፍ ወደ ሚገራርሙ ፁፎፍ የሚቀይር

👉 @like  vote የምታስደርጉበት   
 
@Binitube1465

👉 @qualitymovbot ይህ ደግሞ markdown እና button ለመስራት ከፈለጋቹ

👉 @texttsbot ይህ ደግሞ ፅሁፍን ወደ ድምፅ የሚቀይር

👉 @Anonymose_telegram_bot ግሩፕ ውስጥ ሳይታወቅባቹ ለማውራት

👉 @gamee የተለያዩ ጌሞች የያዘ

👉 @S_t_book_bot ከዘጠኝ እስከ 12 ላላቹ teacher and student book

👉 @chatincognito ከተለያዩ በአልም ዙሪያ ካሉ ሰዎች ጋር ለማውራት ማለትም ማንነታቹ ሳይታወቅ

👉 @vkmusic_bot ዘፈን ማውረጃ

👉 @shiiinabot ግሩፓችውን ለመቆጣጠር ::

👉 @stickers sticker መስራት ከፈለጋቹ

👉 @TruthOrDareGroupbot ግሩፓቹ ውስጥ እውነት ወይም ድፍረት የምታጫውት

👉 @virus_total_scan_bot  ይህ ቦት ፍይሎችን ማልዌር ሌሎችንም ቫይረስ ነፃ መሆንን እና አለመሆንን ያረጋግጣል አሪፍ ቦት ነው ተጠቀሙበት።

👉 @apkdl_bot የፈለግነውን app ምናወርድበት ቦት

👉 @CoronaNowBot ሰለ corona Top 20 በ virusu የተያዙ ሀገራትን ምናይበት እና እንደ አለም

👉 @joinhider_bot ለግሩፕ ሰው join ሲል ወዲያው እንዲያጠፋው

👉 @GmailBot ይሄ በgmail የሚላክልንን text በዚ ባት መቀበል እንችላለን official ነው

👉 @delall_bot ይሄ ቦት ደሞ ቻናላችንን ወደ ፈለግነው ለመቀየር ስንፈልግ መጀመሪያ ፖስት ያረግነውን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የሚረዳን bot ነው ለቦቱ admin ትሰጡታላችሁ ከዛ /delall ብላቹ ከጻፋቹህ ቡሀላ post ስታረጉ ወዲያው ያጠፋዋል።አንዴ ካጠፋቹ መመለስ አይቻልም

👉 @Gozilla_bot - #YouTube ላይ ቪድዮ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ። ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው።

👉 @silentcbot  - ለቻናል ከሁለት በላይ አድሚኖች ለመቆጣጠር  በቦቱ ብቻ የፈለጉትን ነገር ለምሳሌ ጹሁፍ ወይም እስቲከር  ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል።

👉 @encoderbot - ይህ ቡት ደሞ Telegram ላይ የምናገኛቸውን Audio ብዙ mb ቢሆን እንኮን ወደ kb ይቀይረዋል። ማሳሰቢያ ይህ ቡት በቀን ውስጥ ከ 4 or 5 በላይ Audio convert አያረግም ሰለዚህ 4 ብቻ ነው በየቀኑ convert የሚደረገው።

👉 @MathCalcBot -  የቦት  Calculator ነው ይጠቅማቹሀል።

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ Dump ሶፍትዌር ነው በውስጡም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W ለ Viፒ ሰርቨር ተጠቃሚዎች ደግሞ Arabsat 26°E እና DSTቪ 36°E አካቷል ቻናል ድርድር አካቷል
👁What's New👁
🔥 Add VPN Option (የሚሰራ VPN አስገብታችሁ YouTube መጠቀም ትችላላችሁ)
🔥 Improved Performance
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ ከላይ የረሲቨራችሁን ሞዴል ፅሁፍ በመጫን መሸጋገርያ ሶፍትዌሩን መጫን ትችላላችሁ እናመሰግናለን።
@Lifestar_Ethiopia_Bot
@SuperStar_Ethiopia_Bot
@GoldStarHdBot
23_03_2022
V2.75

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

✅ በ አልጄሪያ የሚካሄደውን የቻን አፍሪካ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል Nilesat 7°w ላይ በ PROGRAMME NATIONAL ቻናል በነፃ መከታተል ትችላላቹ።

📡 Nilesat 7w
📺 PROGRAMME NATIONAL
📟 11680 H 27500
Biss Key - 1100 0011 0000 0000

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

😱የ MeWe & Oscar & LeAder & Lavia ሪሲቨር Master Code ነው።👇        
👉        ( 3327 )

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

​​​​ሰላም 👋 ጤና ይስጥልን። ብዙዎቻቹ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ስለ Amos ሰፋ ያለ ግንዛቤ አላችሁ። ነገር ግል ለ Amos ቻናሎች አዲስ ለሆናችሁ እና በምን ዓይነት መልኩ መጠቀም እንችላለን ካላችሁ።


ይህንን ፅሁፍ ጠቃሚ ነው ብለው ካሰቡ በቻናልዎ ላይ ወይም ለወዳጅዎ Share ያረጉልን ዘንድ እንጠይቃለን።

<<ጥያቄ ቁጥር አንድ! (1)>>
🔥Amos 4°W አቅጣጫው ወዴት ነው?
(ለዲሽ ባለሙያዎች ብቻ)
- ዲሹን ለመስራት ከNilesat ትንሽ ወደ ላይ ወይም ወደ ሰማይ(በግምት 2CM) ከፍ ማረግ ብቻ ነው። ይህንን በምንሰራበት ጊዜ 11030/V/27500 ቢተቀሙ የተሻለ quality ይመጣልዎታል). የ Yes Sፓort HD ቻናሎች በ90 ሰሀን በጣም ስለሚያስቸግሩ የሚገቡት በ 180 ሰሀን ብቻ ነው ብንል መጋነን አይሆንም።
በSatellitኡ ላይ ተፈላጊ ቁጥሮች።
- 11030/V/27500
- 11058/V/13750
- 10971/V/27500 ናቸው። የቀሩ ካሉ Blind scan ያድርጉ።

•Nilesat ለመጨመር ከፈለጉ በ 90 ሰሀንም ሆነ በ180 ሰሀን ከላይ በዘንግም ሆነ ያለ ዘንግ ከላይ በመለጠፍ ይሰራልዎታል።
(ይህ ማለት ከNilesat ጋር ለመጠቀም 1 ተጨማሪ LNB መግዛት ይኖርብዎታል)


2)<<ጥያቄ ቁጥር 2>>
🔥ቻናሎቹ Dollar.($) ምልክት ስላላቸው በምን መልኩ ነው የሚከፍቱት?
-ቻናሎቹ ለመክፈት የግድ Server ይፈልጋሉ። server ማለት ቻናሎችን በትንሽ Connection ምክንያት እንዲከፍቱ ማረጊያ Account ሲሆን። እንደ እየ Serveru አይነት ከ6 ጀምሮ እስከ 12 ወር ይኖራል።
በስልክ Hotspot ለምትመለከቱ ለ1 ጨዋታ 2 - 3 ብር ብቻ ነው የሚበላው።

💥-"Forever server"-
ይህ በጣም ጀግና እና አንደኛ Serverየምለው ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
• ታይger T8,T8 High class v2,T3000 Mega,T8 Mini ultra,T8 Mini ultra V2
•Staርሳat T-14 Extreme,90000,2000,X1 Pro,X2 Extreme እና ሌሎችም።
•Lifestar 9090,9090 Diamond ,9595
•KINGSTAR 99 Prime
•Goldstar Gs9000 Ghost

⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።

💥-"Gshare plus" ወይም "SuperGshare plus" - ሁለቱም ያው እና አንድ ነው!
ያለምንም መቆራረጥ Amos እና O.ኤስ.N ቻናሎችን የሚከፍት ሲሆን ከሚሰራባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
•LEG N24+ Plus, LEG N24 pro,LEG N24 Pro Iron , LEG H-14 , LEG M-18 HD , LEG N24 (NEW) ይገኙበታል።
•Superstar V8 እና V8 plus
•Lifestar 1000++ እና Ls9200 Gold እና LS9300 GOLD
-Lifestar 9200 እና 9300 ተጠቃሚ ከሆኑ ያለው ብቸኛ አማራጭ Cccam ብቻ ነው።

⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።


💥-"Funcam" -
ይህ በጣም ምርጥ የሚባል Server ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮች መካከል።
•Realstar 1010 ሪሲቨር።
•Supermax F-18 Supertech/Superplus
•ሁሉም Supertech የሚሉት የsupermax 2350፣2425፣9200 ሪሲቨሮች።
•Lifestar,6060,8080,8585 ሪሲቨሮች።
•SUPERSTAR 6565/6464
•GOLDSTAR 7200/7500/8800/8600
•KINGSTAR 7060/8070/9080

⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ።
- ከላይ ከተቀሱት ሪሲቨሮች ውጪ ከሆነ ያሎት ሪሲቨርዎን መቀየር ይኖርብዎታል ለዚህም በጣም ምርጥ የምለው ሪሲቨር REALSTAR RS1010 ነው እሱን ገዝተው እላዩ ላይ ባለው ነፃ የ1 ዓመት Server መጠቀም ይችላሉ።

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

እለት እሁድ የሚደረጉ ጨዋታዎች
10:00
🔵ሌስተር 🆚 ብሬንትፎርድ🟠
Live on SPORT 2HD
10:00
🔴ማንቺስተር ዩናይትድ 🆚 ብራይተን🔵
Live on SPORT 1SD
12፡30
🟤ዌስትሀም 🆚 ማንቺስተር ሲቲ 🔵
Live on SPORT 1SD

በተጨማሪም
✅1TV HD (yaha sat) በቫርዚሽ አቅጣጫ
Frq 12015 Ver/Hor 27500

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

እንኳን  ለ 2016 ዓ.ም  አዲሱ  አመት በሰላም  አደረሰን  አደረሳችሁ  መጪው ዘመን  የሰላም  የፍቅር   የአብሮነት  የስኬት  የመፅናናት  የዕውቀት  የማስተዋልና  የደስታ እና  የስኬት  ዘመን  ይሁንልን ።

መልካም አዲስ ዓመት!!

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

ሰሞኑን TV Varzish እና Football HD Scrambled ብሎ ወይም ጥቁር ሆኖ አልሰራ ካላችሁ እንዴት በቀላሉ ማስተካከል እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ
ማሳሰቢያ
ሰሞኑን ከሆነ የተቋረጠባችሁ አዲስ biss Key ፈልጎ አይደለም ድጋሜ ሰርች ማድረግ ብቻ
ያስተካክለዋል
@bkjavideo

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD SMART MINI
🍂LIFESTAR 9300HD SMART MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል
👁What's New👁
🔥 WebSprix IPTV (ሙሉ Ethiosat እና ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን የያዘ IPTV App ተጭኖበታል ያለገደብ እድሜ ልክ ጥራት እየቀያየራችሁ ያለዲሽ በረሲቨራችሁ ብቻ ማየት ትችላላችሁ ዲሼ ተሸላሸ ብሎ ነገር የለም)
🔥 Fix YouTube
🔥 Fix Tiktok (በስልካች የምትጠቀሙትን አካውንት ለረሲቨራችሁ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ)
🔥 Add YouTube Kids (ለህፃናቶች ምርጥዬ አፕሊኬሽን ናት ለክረምቱ ትምህርት ታስጨብጣለች ታዝናናለች
🔥 Add Display Time (የረሲቨራችሁን ዲሰስፕሌይ ቁጥር እንደ ሰአት መጠቀም ትችላላችሁ)
🔥 Add WiFi Sign Display Option
🔥 Add WebSprix IPTV Shortcut Option (ሪሞቱ ላይ 🔴 ቀይ በተን ስትነኩ በአቋራጭ ወደ WS IPTV ትገባላችሁ)
27_7_2023
VF2588

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

😎YehSat 52.5 E ላይ ያሉት TMH Tegray Tv  OMN  ከ 11843 V 27500 ፍሬኩንሴ ወተዋል😔

👉በ አዲሱ Frequency 12149 V 27500 ማግኘት ትችላላቹ
።

👉ነገር ግን ይሄ አዲሱ Frequency በጣም ጥሩ Quality ይፈልጋል አስቸጋሪ ነው😔 እንደ በፊቱ Frequency በፍጥነት  አይገኝም😔

🖥 HBS, OMN, Tegray TV & ...
🛰 Yahsat 52.5°E
📡 12149 V 27500

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

😡በሙስሊም እህት እና ወንድሞቻችን ላይ የደረሰው ግፍ በቻናላችን ስም አጥብቄ እቃወማለው በሌሎችም ኢትዮጵያዊያን የሚደርሰውን በደል እቃወማለው።

👉በተለያዩ ቦታዎች በሚደርሱ መስኪድ መፍረስ ገዳም መፍረስ የህብረተሰብ  ቤት መፍረስ አጥብቄ እቃወማለው✊

🙏ፈጣሪ ሁሉን አስተካክሎ ነገሮች ወደነበሩበት ይመልስልን።

ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን❤️🇪🇹

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

Electricity

የሰው ልጅ electricity አልፈጠረም፤ ነገር ግን እኛ ወደ ሌላ form ቀይረን እኛ ወደምንፈልገው አላማ ማዋል ከጀመርን ሰንበትበት ብለናል ። Tomas Edsion's ለመጀመሪያ ጊዜ የሰው ልጅ electric እንዲያገኝ አድርጓል  DC(direct current) በመጠቀም ። ነገር ግን አሁን በየቤታችን ሚመጣው ሀይል የ Tomasን DC በመጠቀም ሳይሆን እጅግ ቅናሽ ለአጠቃቀምም ቀላል በቀላሉ የሚሰራ የሆነው የ Tesla AC(Alternative current ) ነው።

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

ንባብ
-----
1. አንባቢዎች ከመሞታቸው በፊት የሺዎችን ህይወት ያህል አጣጥመው ሲኖሩ ከማንበብ
የተቃረኑት ግን ኑሯቸው ከአንዲት የራሳቸው ህይወት ውጪ ዕድል የላቸውም።
– George R.R. Martin
2. ማንበብን የማይወድ ሰው መተንፈስን እጠላለሁ ብሎ እንደሚያወራ ትርጉም የለሽ ሰው
ነው።
– Harper Lee
3. ከመጽሐፍ በብዙ የራቁ ሰዎችን አትመን ፤አውቀው ባይጎዱህ እንኳን ባለማወቅ
ያስገድሉሃል።
– Lemony Snicket
4. ንባብ ከተራው ዓለም የመውጫ አስተማማኙ መሠላል ነው።
- Jim Rohn
5. የአንድ ማኅበረሰብን ባህል ለማውደም ከተፈለገ መጻህፍትን ከማቃጠል ይልቅ
የማያነቡ ትውልዶችን መፍጠር ይበልጡኑ ወጤታማ መላ ነው።
– Ray Bradbury
6. በአሁን ጊዜ ጸሎት ሊደረግለት ከሚገባው ዋነኛው ጉዳይ አንዱ ቴሌቪዥን
በተቀመጠበት ግድግዳ ላይ የመጽሐፍ መደርደሪያ ሠርቶ ስለመተካት ነው።
– Roald Dahl
7. ከመናገር በፊት ማሰብ ይገባል ቢባልም ከማሰብ በፊት ንባብ ከሌለ ግን ሐሳብ የለሽ
ንግግር መፈጠሩ አይቀሬ ነው።
Fran Lebowitz
8. ሰዎች ተስማምተው በሳምንቱ ቀናት ላይ ለንባብ ብቻ የሚውል ስምንተኛ ቀን ሊጨምሩ
ይገባል።
Lena Dunham
9.ጥሩ መጻህፍትን ማንበብ ከቀደሙ ዘመናት ልሂቃን ጋር ቁጭ ብሎ እንደመጫወት ነው።
- Descartes
10. መማር ወደብዙ ስፍራዎች እንደመጓዝ ይቆጠራል፤ ንባብ ደሞ ስለስፍራዎቹ ብዙ
እንድናውቅ ያደርጋል። – Dr. Seuss

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

ርዕስ:- ሱፊዝም ደራሲ:- ኃይለ ጊዮርጊስ ማሞ የገፅ ብዛት:- 148 አዘጋጅ:- @shuktus_books

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

B S T Nagaraju From Hindupur:
CV338H- A42: Menu 1147

CV338H- A50: Menu 2580

CV628H-T42: Menu 1147

CV628H-B42: Menu 1147

CV950H-A42: Source 2580

MSD338ST V5.0: Source 2580

TP.HV310.PB801: Menu 1147

TP.HV320.PB801: Menu 1147

TP.HV510.PC821: Source 2580

TP.HV530.PC821: Source 2580

TP.MS338.PB801: Menu 1147

TP.MS338.PB802: Menu 1147

TP.MS338.PC821: Menu 1147

TP.MS338.PB822: Menu 1147

TP.MS338.P818: Menu 1147

TP.MS338.PB802: Menu 1147

TP.MS338.PB818: Menu 1147

TP.MS358.PB801: Menu 1147

TP.MS608.PB831: Menu 1147

Tp.MS608.P83: Menu 1147

Tp.MS608.P82: Input/Source 1147

TP.MS628.PC821: Menu 1147, Menu 2580

TP.MS628.PB803: Menu 1147, Menu 2580

TP.MS628.PB831: Menu 1147

TP.MS628 PD65: Menu 1147, Menu 2580

TP.MT5505.PC801: Menu 1147

TP.MT5507.PC821: Menu 1147

TP.MT5507.PB801: Menu 1147

TP.RT2984T.PC821: Menu 1147, Menu 2580

TP.RT2982.PC821: Menu 1147, Menu 2580

TP.RT2982.PB801:

TP.R69 PD64:

T.MS608.61: Source 2580

T.MS608.81: Source 2580

VS.SP33811.2: Input/Source 208

ZP.VST6A338.PB818: Source 2580

T.R83.031: Menu 1147

T.R85.031: Menu 1147

TR.85.03 Menu 1147

T56J.11.2 Menu 1147

VS.Tp53U61.2: Input 208

VS.Tp53U71.2: Input 208

VS.TP56L62.2: Menu 1147

T.VST59.031: Menu 1147

TP.VST59s.PB813 Menu 1147

CV56BL-L: Input 2580

CV56BL-Q24: Input 2580

CV56BL-Y24: Input 2580

SKR.03: Menu 1147

SKR.801 Menu 1147

SKR.816: Menu 1147

SKR.819: Menu 1147

LAD.MV56U.A36 Menu 1147

LAD.MV56U.A48 Menu 1147

LAD.MV56U.A75 Menu 1147

LAD.MV56U.B48 Menu 1147

LAD.MV56U.C36 Menu 1147

LAD.MV59S.I Menu 7710

LAD.MV59S.G Menu 7710

LAD.MV59S.Q Menu 7710

LAD.MV59S.G Menu 7710

LAD.MV9.R: Menu 710

LAD.MV9.P: Menu 1147

T.VST29.03 Menu 1147

T.V56.03 Menu 1147

T.VST59.031 .A81 A8 Menu 1147

T5964.81 Menu 1147

T.VST29.61 C Menu 1147

CVMV26L-A-20 Input 2580

CV182L_B Input 2580

SP208ESA HK-7050A-V2.08-E Menu 7050

T.MS18VG.72 Menu 1147

T.VST59.A5 Menu 1147

CV181 L-Y Input 2580

T.VST.29.61 C Menu 1147

T.VST59.62 Menu 1147

T.VST59S. 73 Menu 1147

TP.VST59.P83 Menu 1147

T.MT8223.3B Menu 1147

T.MS.18VG.81 B Menu 1147

T.MS18VG.71A Menu 1147

CV309H-X Source 2580

TP.VST59.PB819 Menu 2008

CV56BH-Q28: Input 2580

CV56BH-Q32: Input 2580

CV56BH-Q42: Input 2580

CV56XH-U32: Input 208

CV56XH-U42: Input 208

CV56XH-U50: Input 208

China Universal Board/ Jumper Board Service Menu Code

Menu 1147

Menu 1150

Menu 1167

Menu 1185

Menu 1187

Menu 1197

Menu 1199

Menu 1950

Menu 1973

Menu 1999

Menu 2008

Menu 2383

Menu 2387

Menu 2508

Menu 2580

Menu 2588

Menu 2611

Menu 2880

Menu 2888

Menu 0000

Menu 208

Menu 0101

Menu 710

Menu 1234

Menu 4711

Menu 4725

Menu 5880

Menu 6181

Menu 7050

Menu 7168

Menu 7343

Menu 7710

Menu 8093

Menu 8500

Menu 8202

Menu 8893

Menu 8896

Menu 9301

Menu 9380

Menu 9385

Menu 9527

Menu 9735

Menu 9883

Input 1147

Input 2580

Input 0000

Input 208

Source/Input 308

Input 3195

Source 0000

Source 2283

source 2285

Source 2580

Source 2583

Source 258

Source 2587

Source 3137

Source 3138

Source 3195

Source 6483

Source 7343

Mute 6483

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

🌍በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን)

ቀን ⏰ 10:00
🇪🇹ኢትዮጵያ 🆚 ሞዛንቢክ🇲🇿
📡 Nilesat 7w
📺 PROGRAMME NATIONAL
📟 11680 H 27500
Biss Key - 1100 0011 0000 0000

🌟 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ቀን ⏰ 09:30
⚽️ ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 ማንችስተር ሲቲ
📺 SPORT 1SD

12:00
⚽️ ብራይተን 🆚 ሊቨርፑል
📺 SPORT 2HD
📺 ETV MEZNAGNA

ምሽት ⏰ 12:00
⚽️ ኖቲንግሃም 🆚 ሌስተር ሲቲ
📺 SPORT 3HD

ምሽት ⏰ 12:00
⚽️ ዎልቭስ 🆚 ዌስትሃም
📺 SPORT 1SD

ማታ ⏰ 02:30
⚽️ ብሬንትፎርድ 🆚 በርንማውዝ
📺 SPORT 1SD
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
በተጨማሪም 👇
LIVE On  
📺 TV VARIZSH  11786 H 27500
Biss KEY  01A0 3BDC 20C1 6D4E
📺FOOTBALL HD  11786 H 27500
Biss Key 1234 0046 ABCD 0078

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

ቮልቴጄ ሲጓል የሚያሳዩን ምልክቶች PROBLEMS.                          
1). 12V MISSING--       WHITE DISPLAY
2). 3V3 MISSING-  -     WHITE DISPLAY
3). AVDD MISSING -    WHITE DISPLAY
4). VGH,VON,VONE.            MISSING
      SLOW MOTION PICTURE
                                        OR    
      BLUE SCREEN WITH LINES. 
5). VGL,VOFF MISSING -
        WHITE DISPLAY &  BLUE
       BLUE DISPLAY WITH LINES
6).HVDD MISSING -  FLICKERING PICTURE
     And WHITE DISPLAY
7). DVDD- MISSING -  
     FLICKERING  PICTURE
         AND WHITE DISPLAY
8).VCOM MISSING-
  NEGATIVE PICTURE
    DIM PICTURE
       BRIGHTNESS DIM

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

💥 Strong TP ምንድነው ጥቅሙ የሚለውን እና ሀገራችን ላይ coverage ያላቸውን KU BAND Satellite strong tp ለማየት እንሞክራለን።
🎯በቅድሚ STRONG TRANSPONDER ማለት በአንድ Satellite ውስጥ ካሉ TPዎች የተሻለ beam, band width እና እንዲሁም በተሻለ ደረጃ አመቺ ባልሆነ የአየር ሁኔታ መስራት የሚችል frequecy ማለት ነው።
🎯 ሀገራችን ላይ በቂ ሽፋን ያላቸው Satellite Strong TPs....👇
1.🛰Amos 4°W
📶11474 V 27500
📶10972 V 30000
1. 🛰NILESAT 7°w
✨11511 V 27500
👆በዚህ TP Quality ከመጣልን በኋላ 12226 H 27500, 12604 H 27500ን ማስተካከል ነው።
2. 🛰 EUTELSAT 7°E
✨11387 H 27500
3. 🛰 Arabsat 26°E
✨11727 H 27500
🎯የሰራችውት በትክክል Arabsat መሆኑን Check ለማድረግ 11270 V 27500 ላይ MBC PACKAGE መግባታቸውን ማረጋገጥ ነው።
4. 🛰 EUTELSAT 36°E(DStv)
✨12245 H 27500 ወይም 11727 H 27500
5. 🛰 YAHSAT 52.5°E
✨ 11766 V 27500 ወይም 11881 V 27500
6. 🛰 ETHIOSAT 57°E
✨11165 H 45000 በመቀጠል በ 11105 H 45000 EBS PACKAGE መግባቱን ማረጋገጥ
7. 🛰 intelsat 68.5°E
✨ 12722 v 26657
🎯ከላይ የተዘረዘሩትን TPዎች Finderአችን ላይ ወይም Receiverአችን ላይ በመሙላት በቀላሉ የምንፈልገውን Satellite መስራት እንችላለን።

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

ሰው_ሁን

፨ሰው ከመሆንህ በፊት #ዶክተር (ሐኪም) አትሁን፡፡
፨ ሰው ከመሆንህ በፊት #መሐንዲስ አትሁን፡፡
፨ሰው ከመሆንህ በፊት #መምህር አትሁን፡፡
፨ሰው ከመሆንህ በፊት #ፖለቲከኛ አትሁን፡፡
፨ሰው ከመሆንህ በፊት #ጋዜጠኛ አትሁን፡፡
፨ ሰው ከመሆንህ በፊት #መሪ፣ #መካሪ፣ #አውሪ፣ #ዘማሪ፣ #ጸሐፊ፣ #ለጣፊ፣ #ሰባኪ፣ #ሹመኛ፣ #ወገኛ.... ሌላም አትሁን፡፡

➤ ዓለም ያጣችው ይህንን ሁሉ አይደለም፡፡ ሰው የሚሆንላትን እንጂ፡፡ ይልቁንስ ከሁሉ በፊት ሰው ሁን፡፡ ሰው መሆን ከእነዚህ ሁሉ የተሻለ ማንነት ነውና፡፡

❤ "ሰብአዊነት የጎደለው ሙያ በመርዝ ዕቃ ላይ እንደተቀመጠ ጣፋጭ ምግብ ነው" ይላሉ አበው፡፡ የችግሮቻችን ሁሉ መነሻም ሰብአዊነት የጎደለው ግብራችን ነው።
ሁላችንም ሰው ለመሆን ያብቃን

Читать полностью…

🆕📡nazu dish & tv ቴክኒሻል

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል , አመቱን ሙሉ በነፃ የኳስ ቻናል መኮምኮም ከፈለጉ ከኛ ጋር ይሁኑ!

ምሽት ⏰ 4:00 ላይ
⚽️ Crystal Palace🆚Arsenal

LIVE ON ✅SPORT 2HD
በተጨማሪም 👇
BeinSport & D*tv በ ካርድ እና Iptv Apollo በመጠቀም።
Amos 4w Sport 1/2/3/4
ነፃ ቻናል IRB Varzish
ለበለጠ መረጃ /channel/nazudishibro

Читать полностью…
Subscribe to a channel