nesihacharitybdr | Unsorted

Telegram-канал nesihacharitybdr - ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

293

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ከኢፌድሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ፈቃድ ያለው ህጋዊ የልማት ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ በአጭር ግዜ ብዙ ስኬቶችን ያስመዘገበ ሲሆን ይህንን እንቅስቃሴውን በመላ ሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ ይህ በባህርዳር ከተማ ለተከፈተው የቅርንጫፍ ማዕከል ኦፊሴላዊ ገፅ ነው። http://t.me/nesihacharitybdr https://m.fb.me/nesihacharitybdr/

Subscribe to a channel

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

አልሀምዱሊላህ

ዘካተል ፊጥር ከ 900 በላይ አባወራዎች

ከሀገር ውስጥም ከውጭም ዘካተል ፈጥራችሁን በተቋማችን በኩል ለወጣችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ !!

# በባህር ዳርና አካባቢዋ

ነሲሓ መርከዞች
አንዋር መስጅድ
አወል መስጅድ
አማን በር
ነጃ መስጅድ
ዳሩሰላም
ተውፊቅ
አዝሀር
ጡባ በድር
ሶፋ መስጅድ
መርከዝ
ተፈናቃዮች ገድሮ
ወረታ
አዴት
ዘጌ

# ደሴ

# ወሊሶ

ለበለጠ መረጃ : -

📱 0904947575
📱 0918711081
📱 0947470847

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

የዘካተል ፊጥር ገንዘብ የምንቀበለው ዛሬ ረመዷን 29 እስከ 10:00 ብቻ ነው ።

ለ 1 ሰው 175 ብር

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

በአካል ለመክፈል ፦

1,  ነሲሓ መርከዝ  ቢሮ ቀበሌ 14

2, ዓኢሻ መስጂድ ቀበሌ 14

3, አየር ጤና ነሲሓ መርከዝ ቀበሌ 11 

4, አባይ ማዶ ዲያስፖራ

ለበለጠ መረጃ : -

📱 0904947575
📱 0918711081

📱 0947470847

❌ ማሳሰቢያ ፦ ገንዘብ የምንቀበለው እስከ ረመዷን 29 ብቻ ነው።

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ዘካተል ፊጥር

ለ 1 ሰው 175 ብር

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

በአካል ለመክፈል ፦

1,  ነሲሓ መርከዝ  ቢሮ ቀበሌ 14

2, ዓኢሻ መስጂድ ቀበሌ 14

3, አየር ጤና ነሲሓ መርከዝ ቀበሌ 11 

4, አባይ ማዶ ዲያስፖራ

ለበለጠ መረጃ : -

📱 0904947575
📱 0918711081

📱 0947470847

❌ ማሳሰቢያ ፦ ገንዘብ የምንቀበለው እስከ ረመዷን 29 ብቻ ነው።

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

በዛሬው እለት 07/08/15 ከለጋሾች በተገኘ ድጋፍ አዲስ አለም ሰፈር በሚገኙ አንዋር እና ሶፋ መስጅዶች ላይ የማስፈጠር መርሀግብር አካሂደናል።

አልሀምዱሊላህ

🤲 ለጋሾችንን አላህ ይቀበላቸው  ፣ ዱኒያ አኼራቸውን ያሳምርላቸው ፣ በኸይር የስራ መዝገባቸው ላይ ያስቀምጥላቸው ።
🤲 ረመዳን ፁመው አላህ ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን !


እርስዎስ ?

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0918711081
📱
0904947575
📱
0912491704

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

በዛሬው እለት ከወንድሞች በተገኘ ድጋፍ ለመሳኪኖች ስጋ አከፋፈለናል ።

አልሀምዱሊላህ

🤲 ለጋሾችን ሶደቃቸውን አላህ ይቀበላቸው  ፣ ገንዘባቸውን የተባረከ ያድርገው ፣ ስራቸውን በኸይር የስራ መዝገባቸው ላይ ያስቀምጥላቸው ።

🤲 ረመዳን ፁመው አላህ ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን !


እርስዎስ ?

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0918711081
📱
0904947575
📱
0912491704

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

በዛሬው እለት 28/07/15 ውጭ ከሚገኙ ለጋሾች በተገኘ ድጋፍ ዲያስፖራ ( ገድሮ  ) የሚኖሩ ተፈናቃዮችን አስፈጥረናል።

አልሀምዱሊላህ

🤲 ለጋሾችንን አላህ ይቀበላቸው  ፣ ዱኒያ አኼራቸውን ያሳምርለት ፣ በኸይር የስራ መዝገባቸው ላይ ያስቀምጥላቸው ።
🤲 ረመዳን ፁመው አላህ ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን !


እርስዎስ ?

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0918711081
📱
0904947575
📱
0912491704

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

በዛሬው እለት ከወንድሞች በተገኘ ድጋፍ ለመሳኪኖች ስጋ እና ዘይት የማከፋፈል ስራ ተሰርቷል።
እንዲሁም ማረሚያ ቤት ላሉ ወንድሞች ቴምር ልከናል።

🤲 ለጋሾችን አላህ ይቀበቸው ፣ ዱኒያ አኼራቸውን ያሳምርላቸው
🤲 ረመዳን ፁመው አላህ ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን !

እርስዎስ ?

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0918711081
📱
0904947575
📱
0912491704

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ፡፡
رمضان مبارك !

አንድ እህታችን ዛሬ 13/07/15 የረመዳን ፆም መግባትን በማስመልከት ለየቲሞች የሚሰጥ ስጋ ድጋፍ አድርጋለች ።

🤲 አላህ ይቀበላት ፣ ዱኒያ አኼራዋን ያሳምርላት
🤲 ረመዳን ፁመው አላህ ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን

እርስዎስ ?

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0918711081
📱
0904947575
📱
0912491704

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

የባህር ዳር ሙስሊሞች– ተዕዚያ ማሳወቂያ ግሩፕ

የኸይር ስራ ጥሪ

ጁሙዓህ ማታ

ከ 02፡30 ጀምሮ

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ!!

@teeziya_bdr_muslims

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

#ባህርዳር ……" 🐏 አቂቃ "

ወንድም ኑሩ የወንድ ልጁን አህመድን ዓቂቃ በድርጅታችን በኩል አድርጓል።
((بَارَكَ اللَّهُ لَكَ فِي الـمَوْهُوبِ لَكَ، وَشَكَرْتَ الوَاهِبَ، وبَلَغَ أشُدَّهُ، وَرُزِقْتَ بِرَّهُ))

በድርጅታችንና በተጠቃሚዎች ስም መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን  ።

🤲 አሏህ ለወላጆቹ እና ለኡማው የሚጠቅም መልካም ልጅ ያድርግልህ !!

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0912491704
📱
0904947575
📱
0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

የሙሀደራ ግብዣ

🎤 በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሣ


🗓 እሁድ ጥር 07/ 2015

አየር ጤና በታላቁ ዳሩ ሰላም መስጂድ

ለሴቶች በቂ ቦታ አዘጋጅተናል ::

⌚️ ከ03:00 — 06:30

🕌 አዘጋጅ :- ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ

ለበለጠ መረጃ

📱 +251 90 494 7575

የቴሌግራም ገፃችንን ጆይን ያድርጉ

/channel/merkezunabdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

#ባህርዳር ……" 🐏 አቂቃ 🐏

ወንድም ሙሀመድ ያሲን የልጁን የህፃን አዒሻ እና ሌላ ወንድማችን አቡ ኢብቲሳም ፤ የልጃቸውን ዓቂቃ በድርጅታችን በኩል አድርገዋል።
((بَارَكَ اللَّهُ لَكَ فِي الـمَوْهُوبِ لَكَ، وَشَكَرْتَ الوَاهِبَ، وبَلَغَ أشُدَّهُ، وَرُزِقْتَ بِرَّهُ))

በድርጅታችንና በተጠቃሚዎች ስም መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን ።

ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን !!

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ታህሳስ 5 / 2015

ስም እንዳይጠቀስ የፈለጉ ወንድም እና እህቶች ገቢ በማድረግ  የ 1 ቀን  ምሳ እና ራት ሸፍነውላቸዋል።

አሏህ ኸይር ምንዳቸውን ይክፈላቸው !!


እርሶስ ????

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ


አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

እህታችን ቢንት ኡስማን 4000 ብር ገቢ በማድረግ የዛሬ ምሳቸውን እና ራታቸውን ችላቸዋለች።

ታህሳስ 4/ 2015

እርሶስ ????

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ


አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

እህታችን ሰሚራ አህመድ  የዛሬ ራታቸውን ሸፍናላቸዋለች።

ታህሳስ 1 / 2015

እርሶስ ????

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ


አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

አልሀምዱሊላህ

ዘካተል ፊጥር ከ 900 በላይ አባወራዎች

ከሀገር ውስጥም ከውጭም ዘካተል ፈጥራችሁን በተቋማችን በኩል ለወጣችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ !!

# በባህር ዳርና አካባቢዋ

ነሲሓ መርከዞች
አንዋር መስጅድ
አወል መስጅድ
አማን በር መስጅድ
ነጃ መስጅድ
ዳሩሰላም መስጅድ
ተውፊቅ መስጅድ
አዝሀር መስጅድ
ጡባ በድር መስጅድ
ሶፋ መስጅድ
ተፈናቃዮች( ገድሮ)
ወረታ
አዴት
ዘጌ

# ደሴ

# ወሊሶ

ለበለጠ መረጃ : -

📱 0904947575
📱 0918711081
📱 0947470847

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

አዋሽ ባንክን እናመሰግናለን !!

አዋሽ ባንክ በነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ አማካኝነት ለ 25 ቤተሰቦች የተሟላ የአስቤዛ ድጋፍ አድርጓል፡፡

እርስዎስ ?

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ዘካተል ፊጥር

ለ 1 ሰው 175 ብር

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

በአካል ለመክፈል ፦

1, ነሲሓ መርከዝ ቢሮ ቀበሌ 14

2, ዓኢሻ መስጂድ ቀበሌ 14

3, አየር ጤና ነሲሓ መርከዝ ቀበሌ 11

4, አባይ ማዶ ዲያስፖራ

ለበለጠ መረጃ : -

📱 0904947575
📱 0918711081

📱 0947470847

❌ ማሳሰቢያ ፦ ገንዘብ የምንቀበለው እስከ ረመዷን 29 ብቻ ነው።

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

#ባህርዳር ……" 🐏 አቂቃ "

ወንድማችን የወንድ እና ሴት ልጆቹን ዓቂቃ በድርጅታችን በኩል አድርጓል።

((بَارَكَ اللَّهُ لَكَ فِي الـمَوْهُوبِ لَكَ، وَشَكَرْتَ الوَاهِبَ، وبَلَغَ أشُدَّهُ، وَرُزِقْتَ بِرَّهُ))

በድርጅታችንና በተጠቃሚዎች ስም መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን  ።

🤲  አሏህ ለወላጆቹ እና ለኡማው የሚጠቅሙ መልካም ልጆች ያድርግልህ   !!

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0912491704
📱
0904947575
📱
0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

በዛሬው እለት ከወንድሞች በተገኘ ድጋፍ በቢላል መስጅድ የተደረገ የኢፍጧር መርሀግብር።

አልሀምዱሊላህ

🤲 ለጋሾችንን አላህ ይቀበላቸው  ፣ ዱኒያ አኼራቸውን ያሳምርለት ፣ በኸይር የስራ መዝገባቸው ላይ ያስቀምጥላቸው ።
🤲 ረመዳን ፁመው አላህ ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን !


እርስዎስ ?

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0918711081
📱
0904947575
📱
0912491704

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

በዛሬው እለት ከወንድማችን በተገኘ ድጋፍ ዲያስፖራ ( ገድሮ ) እና ሰላም ካምፓስ (አባይ ዳር) ተጠግተው የሚኖሩ ተፈናቃዮችን አስፈጥረናል።

አልሀምዱሊላህ

🤲 ለጋሹን አላህ ይቀበው  ፣ ዱኒያ አኼራውን ያሳምርለት ፣ በኸይር የስራ መዝገቡ ላይ ያስቀምጥለት ።
🤲 ረመዳን ፁመው አላህ ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን !

እርስዎስ ?

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0918711081
📱
0904947575
📱
0912491704

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ቴምር ያስፈልጋቸዋል ።

በባህር ዳር ከተማ ማረሚያ ቤት የሚገኙ 60 የሚሆኑ ሙስሊም ታሳሪዎች እንዲሁም የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ለማፍጠሪያ የሚሆን ቴምር ይፈልጋሉ።

እርስዎ ፆመኛን በማስፈጠር የአጅር ተካፋይ እንዲሆኑ ጋብዘነዎታል ።

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ // የባህር ዳር ሙስሊሞች– ተዕዚያ ማሳወቂያ
ግሩፕ


ላለፉት ጥቂት አመታት ሁሉንም አይነት የመረዳጃ እቃዎች በማሟላት ሙስሊሙን ማህበረሰብ  በነጻ  በማገልገል ላይ እንገኛለን፡፡

ነገር ግን ካለው የተገልጋይ ብዛት አንጻር ያሉን 300 ወንበሮች በቂ ባለመሆናቸው ወደ 1000 ማሳደግ አስፈላጊ ሆኗል።

የ1 ወንበር ዋጋ 525  ብር

እርስዎ ስንት ወንበሮችን ይነያሉ?


አካውንት ፦

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0918711081
📱
0904947575
📱
0912491704

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

#ባህርዳር ……" 🐏 አቂቃ "

ወንድም በለጠ  የሴት ልጁን ኢናያን ዓቂቃ በድርጅታችን በኩል አድርጓል።
((بَارَكَ اللَّهُ لَكَ فِي الـمَوْهُوبِ لَكَ، وَشَكَرْتَ الوَاهِبَ، وبَلَغَ أشُدَّهُ، وَرُزِقْتَ بِرَّهُ))

በድርጅታችንና በተጠቃሚዎች ስም መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን  ።

🤲  አሏህ ለወላጆቿ እና ለኡማው የምትጠቅም መልካም ልጅ ያድርግልህ   !!

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0912491704
📱
0904947575
📱
0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

✅ በዛሬው እለት ( 28/05/15)
ከአንድ ቤተሰብ በተገኘ ድጋፍ ለመሳኪኖች ስጋ አከፋፍለናል ።
🤲 አላህ ሀጃቸውን ይሙላላቸው ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው ።
🤲 ከሁላችንም ኸይር ሰራችን አላህ ይቀበለን ።

ለበለጠ መረጃ : -
📱
0912491704
📱
0904947575
📱
0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

ነሲሓ በጎአድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

#ባህርዳር ……" 🐏 አቂቃ "
አንድ ወንድማችን የልጁን ዓቂቃ በድርጅታችን በኩል አድርጓል።
((بَارَكَ اللَّهُ لَكَ فِي الـمَوْهُوبِ لَكَ، وَشَكَرْتَ الوَاهِبَ، وبَلَغَ أشُدَّهُ، وَرُزِقْتَ بِرَّهُ))

በድርጅታችንና በተጠቃሚዎች ስም መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን  ።

ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን !!

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

#በ_2,ዐዐዐ_ብር_ብቻ

ምሳቸው በወንድሞች ተሸፍኖላቸዋል
ታህሳስ  6/2015

ነገስ ????

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ

ሁሉንም ተፈናቃዮች በቀን 1 ጊዜ ( ምሳ ወይም ራት) ለመመገብ 2,000 ብር ፤ በቀን 2 ጊዜ  ምሳ እና ራት ለመመገብ 4,000 ብር ያስፈልጋል ።

አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ታህሳስ 5 / 2015

ስም እንዳይጠቀስ የፈለገ ወንድም 4000 ብር ገቢ በማድረግ የ 1 ቀን ምሳቸውን እና ራታቸውን ሸፍኖላቸዋል።

አሏህ ኸይር ምንዳውን ይክፈለው !!


እርሶስ ????

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ


አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ወንድማችን አብዱልቃድር ኢሳ የዛሬ ምሳቸውን እና የንፅህና እቃዎችን አበርክቷል።

ታህሳስ 3 / 2015

እርሶስ ????

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ


አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

#በ_2,ዐዐዐ_ብር_ብቻ

ምሳቸው በወንድሞች ተሸፍኖላቸዋል
ታህሳስ  1/2015

ነገስ ????

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ

ሁሉንም ተፈናቃዮች በቀን 1 ጊዜ ( ምሳ ወይም ራት) ለመመገብ 2,000 ብር ፤ በቀን 2 ጊዜ  ምሳ እና ራት ለመመገብ 4,000 ብር ያስፈልጋል ።

አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…
Subscribe to a channel