nesihacharitybdr | Unsorted

Telegram-канал nesihacharitybdr - ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

293

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ከኢፌድሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ፈቃድ ያለው ህጋዊ የልማት ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ በአጭር ግዜ ብዙ ስኬቶችን ያስመዘገበ ሲሆን ይህንን እንቅስቃሴውን በመላ ሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ ይህ በባህርዳር ከተማ ለተከፈተው የቅርንጫፍ ማዕከል ኦፊሴላዊ ገፅ ነው። http://t.me/nesihacharitybdr https://m.fb.me/nesihacharitybdr/

Subscribe to a channel

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

የ 1 ቀን ምሳ 2000 ብር በ እህታችን ኑሪያ ያሲን ተሸፍኗል።

ታህሳስ 1 / 2015

እርሶስ ????

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ


አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

#በ_2,ዐዐዐ_ብር_ብቻ

እራታቸው በወንድሞች ተሸፍኖላቸዋል
ህዳር 30/2015

ነገስ ????

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ

ሁሉንም ተፈናቃዮች በቀን 1 ጊዜ ( ምሳ ወይም ራት) ለመመገብ 2,000 ብር ፤ በቀን 2 ጊዜ  ምሳ እና ራት ለመመገብ 4,000 ብር ያስፈልጋል ።

አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

የ 1 ቀን ምሳና ራት 4,000 ብር በሃጂ ሱፊያን ኢብራሂም ተሸፍኗል ።

እርሶስ ??

ህዳር 29/2015

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ

ሁሉንም ተፈናቃዮች በቀን 1 ጊዜ ( ምሳ ወይም ራት) ለመመገብ 2,000 ብር ፤ በቀን 2 ጊዜ  ምሳ እና ራት ለመመገብ 4,000 ብር ያስፈልጋል ።

አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

#በ_2,ዐዐዐ_ብር_ብቻ

እራታቸው በወንድሞች ተሸፍኖላቸዋል ነገስ ????

ህዳር 28/2015

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ

ሁሉንም ተፈናቃዮች በቀን 1 ጊዜ ( ምሳ ወይም ራት) ለመመገብ 2,000 ብር ፤ በቀን 2 ጊዜ  ምሳ እና ራት ለመመገብ 4,000 ብር ያስፈልጋል ።

አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

በ2 ወንድሞች እገዛ ዛሬም ተደግሟል ።

ተፈናቃይ እናትና አባቶቻችን በባህርዳር

የነሲሓ በጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ስራ አመራሮችና በጎ ፈቃደኞች ዛሬም በድጋሚ 80 አካባቢ የሚሆኑ የመተከልና ወለጋ ተፈናቃይ ወገኖችን አስፈጥረዋል።

እርሶስ ምን አስበዋል?

2,000 ብር ብቻ ቢያወጡ ሁሉንም ተፈናቃዮች ለ1 ቀን ማስፈጠር ይችላሉ።

ኑ በጋራ ለሚስኪን ወገኖቻችን እንድረስ ! !

📱
+251904947575

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ነፍስያዎን አሸንፈው 2000 ብር ብቻ ማውጣት ከቻሉ ለአንድ ቀን የበርካታ ተፈናቃዮችን የማፍጠሪያ ምግብ መሸፈን ይችላሉ ።

ይደውሉልን !!

📱
+251904947575

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ባህርዳር
አባይ ማዶ መጠለያ ካምፕ ውስጥ ለሚገኙ የመተከልና የወለጋ ተፈናቃይ ወገኖች የተደረገ የሩዝ ድጋፍ


📱 +251904947575
http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ነሲሓዎች ነን ።
እርሶን ለማገልገል ቆርጠን ተነስተናል።

ይጎብኙን።

📱
+251904947575
http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

የግማሽ ሚሊየን ብር የኢፍጧር ድጋፍ
አጭር ማብራሪያ
ዳዒ ኢድሪስ ሙሀመድ
ከባህርዳር

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

በግማሽ ሚሊየን ብር (500,000 ብር )የማፍጠሪያ ድጋፍ እየተካሄደ ነው ።

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ከተውፊቅ መስጅድ(07) ጋር በመተባበርና ረጅዎችን በማስተባበር በግማሽ ሚሊየን ብር በባህርዳር ከተማ ለሚገኙ 672 ቤተሰቦች የማፍጠሪያ ድጋፋን ለማካሄድ ዛሬ በይፋ በተውፊቅና በተምኪን መስጅዶች ዙሪያ ለሚገኙ 200 ቤተሰቦች በማከፋፈል የጀመረ ሲሆን በቀጣይ 2 ቀናት በከተማዋ ለሚገኙ ሁሉም መስጅዶች በማከፋፈል ለማጠናቀቅ እንቅስቃሴውን ጀምሯል ።

የድጋፍ አይነቶች
ለእያንዳንዱ ቤተሰብ
ፍርኖ ዱቄት
ሩዝና
ዘይትን ያካትታል ።

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ዘወትር ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከዓስር ሶላት በኋላ እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ የሚሰጠው የህፃናት ደርስ በረመዷን የማይቋረጥ መሆኑን እየገለፅን ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክ እንድታስተምሩ አደራ እንላለን ።

+251583206493

+251904947575

/channel/merkezunabdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

🌴#هلال_رمضان🌴

ውድና የተከበራችሁ የባህር ዳር ሙስሊሞች መማማሪያ መድረክ ቤተሰቦችና መላው ኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞች አላህ እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር አደረሰን!
አላህ ወሩን የዒባዳ፣ የሰላምና የጤንነት ወር ያድርግልን፣ኸይር ስራ ላይም የምንበረታበት ያድርግልን‼
አሚን!

Join us

🌐 /channel/muslimbrothersbahirdar

🌐 https://m.fb.me/bahirdarmuslims/

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

አማን ኢብራሂም ሙሀደራ በመስጠት ላይ

ባህርዳር ዳሩሰላም መስጅድ

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ነገ የረመዳን ዋዜማ የሻዕባን ማሟያ ነው!

በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎች ጨረቃ አልታየችም። ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንዳደረሱን በተሚዝ አካባቢ ያለው የጨረቃ መጠባበቂያ ማእከል ውጤት ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን ሆኖም ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ ሰኞ ሚያዝያ 4/2013 የረመዳን ዋዜማ የሻዕባን የመጨረሻ ቀን ይሆናል። ማክሰኞ ደግሞ ረመዳን 1 ይሆናል። ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋ መግለጫ በመጠበቅ ላይ ነው።

ነሲሓ ቲቪ
@nesihatv

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ አስተባባሪነት እየተካሄደ ያለውን የነሲሓ የዒልም ቅፍለት ቁ.6
ልዩ የሙሀዶራ ፕሮግራም
በባህርዳር ሙሉዓለም የባህል ማዕከል አዳራሽ


/channel/merkezunabdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

የ 1 ቀን ምሳ እና ራት 4000 ብር በወንድማችን ሀሰን ይብሬ ተሸፍኗል።
ህዳር  30/2015

እርሶስ ????

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ


አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ያ አላህ አንተው ድረስልን 🤲
ይህ ህፃን ልጅ 7 ወሩ ነው እናቱ ሙታበታለች ፣ አባቱ ይዞት አገኘነው በጣም ያሳዝናል ያለበት ሁኔታ ።
አስተባባሪ እህታችን ራሔል ሙሀመድ የጀነት መግቢያ ሰበብ ይሁነኝ ወስጀ 2 አመት ላሳድግልህ ብላው ነበር ነገር ግን ፈቃደኛ አልሆነም እንደምንም ብየ እኔው አሳድገዋለሁ ብሏል
አላህ ያግዘው ፣ ያ ረብ በቃችሁ በለን!

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

#በ_2,ዐዐዐ_ብር_ብቻ

እራታቸው በወንድሞች ተሸፍኖላቸዋል ነገስ ????

ህዳር 29/2015

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ

ሁሉንም ተፈናቃዮች በቀን 1 ጊዜ ( ምሳ ወይም ራት) ለመመገብ 2,000 ብር ፤ በቀን 2 ጊዜ  ምሳ እና ራት ለመመገብ 4,000 ብር ያስፈልጋል ።

አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

#በ_2,ዐዐዐ_ብር_ብቻ

ህዳር 28/2015

በባህር ዳር ከተማ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ቢሮ በር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ላይ ናቸው !!

✅ የምግብ እጦት / ከባድ ርሀብ

ሁሉንም ተፈናቃዮች በቀን 1 ጊዜ ( ምሳ ወይም ራት) ለመመገብ 2,000 ብር ፤ በቀን 2 ጊዜ ምሳ እና ራት ለመመገብ 4,000 ብር ያስፈልጋል ።

አሏህ ከሁላችንም መልካም ስራችንን ይቀበለን ።

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር

ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ተፈናቃይ እናትና አባቶቻችን በባህርዳር

የነሲሓ በጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ስራ አመራሮችና በጎ ፈቃደኞች 80 አካባቢ ከሚሆኑ የመተከልና ወለጋ ተፈናቃይ ወገኖች ጋር በህብረት አፍጥረዋል።

እርሶስ ምን አስበዋል?

ኑ በጋራ ለሚስኪን ወገኖቻችን እንድረስ ! !

📱
+251904947575

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ቅዳሜ ረመዷን 19/ ሚያዝያ 23

የስጋና የአስቤዛ ድጋፍ ተደረገ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ለጋሾችን በማስተባበር በባህርዳር ከተማ ለሚገኙ 44 ቤተሰቦች የስጋ ፣ የሩዝና የዘይት ድጋፍ አደረገ።

በተጨማሪም ከመተከልና ከወለጋ ለተፈናቀሉ ሙስሊምና ክርስቲያን ወገኖች 2 ፍየል ፣ 1 በግ ፣ እንጀራ ከሙሉ አስቤዛው ጋር ድጋፍ ተደርጓል።

ለጋሾች አላህ ምንዳችሁን በዱንያም በአኼራም ይመንዳችሁ ።

ኑ በጋራ ለሚስኪን ወገኖቻችን እንድረስ ! !

📱
+251904947575

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

በባህርዳር ዙሪያ ዘንዘልማ ከተማ

የኢፍጣር ፓኬጅ የማከፋፈሉ ሂደት በባህርዳር ዙሪያ ዘንዘልማ ከተማ ቀጥሏል ።

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ባህርዳር
በነሲሓ መርከዝና በቡኻሪ መስጅድ ዙሪያ የሚገኙ መሳኪኖች ነሲሓ መርከዝ ባህርዳር ቅርንጫፍ በአካል በመገኘት ድጋፉን በመረከብ ላይ ይገኛሉ።

📱
+251904947575

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ባህርዳር

ትላንት እሁድ የኢፍጣር ፓኬጅ ያከፋፈልንባቸው መስጅዶች ስም ዝርዝር

✔️ ዳሩሰላም መስጅድ
✔️ አማን ፈረጃ መስጅድ
✔️ ቢላል መስጅድ
✔️ አማን በር መስጅድ
✔️ አርዱነጃ መስጅድ
✔️ አዝሀር መስጅድ እና
✔️ በአካል መስጅድ መምጣት ለማይችሉ አረጋውያንና የአልጋ ቁራኛ ወገኖች በየቤታቸው በመሄድ ሲሆን ዛሬ ደግሞ በአሏህ ፈቃድ በቡኻሪና በነሲሓ መርከዝ ዙሪያ ያሉ መሳኪኖች ነሲሓ መርከዝ ባህርዳር ቅርንጫፍ በመምጣት የሚወስዱ ይሆናል ።


📱 +251904947575

http://t.me/nesihacharitybdr

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

የኸይር ስራ ጥቆማ

ይህ የምታዩት ባህርዳር ቀበሌ 03 የሚገኝ መስጅድ ነው ። ዝናብ በምታዩት መልኩ አፈራርሶታልና እድሳት ይፈልጋል ።

ሁላችንም ተረባርበን መስጅዱን እንታደገው።

ለበለጠ መረጃ: —
+251904947575

ነሲሓ በጎ አድራጎት ባህርዳር ቅርንጫፍ

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ዕለተ እሁድ ሚያዚያ 03/2013 ዓል
በባህርዳር ከተማ አባይማዶ አየርጤና
በግንባታ ላይ ባለው ዳሩ ሰላም መስጅድ
በኡስታዝ አማን ኢብራሂም
"ረመዷን ታላቅ ዕድል" በሚል ርዕስ የተሰጠ ሙሀዶራ‼

"አላህ ይህንን ወር መልካም ሰርተው ከሚቀበላቸው ባሮች ያድርገን"

የመስጅድ ግንባታ ሂደቱን ለመከታተልና ማንኛውም የሚያስፈልግ ድጋፍን ለመለገስና የበኩልዎን ለመወጣት ከዚህ በታች ባለው የመስጅዱ ኮሚቴ ሰብሳቢ ስልክ መደወል ይችላሉ:–

የዳሩ ሰላም መስጅድ ኮሚቴዎች ስልክ ቁጥር:–
+251 91 878 2683

ወይንም በዚህ አካውንት ገቢ ያድርጉ:–

ዳሩሰላም መስጅድ አየርጤና
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000133546794


الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات

የባህርዳር ሙስሊሞች መማማሪያ መድረክ

ለበለጠ መረጃ:–

Join us

https://m.fb.me/bahirdarmuslims/

/channel/muslimbrothersbahirdar

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ረመዳን ሙባረክ!

ከሻዕባን ጨረቃ ጋር በተታያዘ በትናንትናው እለት በሳውዲ የጨረቃ መጠባበቂያ ጣቢያዎች ዛሬ ሰኞ እለት በድጋሜ ጨረቃ እንዲጠበቅ መወሰኑን ወንድማችን ሸይኽ ኢልያስ አህመድ በትናንትናው ምሽት መግለፁ ይታወሳል። በዚህም መሰረት ባደረግነው ማጣራት ከደቂቃዎች በፊት በስዴይርና ተሚር የጨረቃ መጠባበቂያ ጣቢያዎች የረመዳን ጨረቃ ታይቷል። የሳውዲ እስከዚህች ደቂቃ ድረስ የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መግለጫ ባይዋጣም ነገ ማክሰኞ ሚያዝያ 5/2013 የረመዳን የመጀመሪያው ቀን መሆኑ ተረጋግጧል።

ነሲሓ ቲቪ መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ በድጋሜ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ አላህ የተውበት የመተዛዘንና የዒባዳ ወር እንዲያደርግልን መልካም ስራንም እንዲያገራልን እንለምነዋለን።

ረመዳን ሙባረክ!!

t.me/Nesihatv

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

በአብዛኛዎቹ አገራት በጨረቃ እይታ መሰረት ሸዕባን የገባው ረጀብ 30 ከሞላ በኋላ ነበር። ስለዚህ የካሌንደሩ ቆጠራ 1 ቀን ይቀድማል። ዛሬ (እሁድ) ሸዕባን 28 በመሆኑ በሱዑዲያ ጨረቃን ለማየት የተሞከረው ለጥንቃቄ ያህል ነው እንጂ ነገ (ሰኞ) 29 እንጂ 30 ባለመሆኑ በድጋሚ ጨረቃን መጠባበቃቸው አይቀርም።
ረመዳን ማክሰኞ እንደሚጀምር የሚረጋገጠው በነገ እይታ መሰረት ይሆናል።

ነገ በእይታ መሰረት ሸዕባን 30 የሚሆነውና ረመዳን ማክሰኞ እንደሚሆን የተረጋገጠው በረጀብ 29 (አስቀድመው) ጨረቃን ያዩ እንደ ግብፅ ያሉ ጥቂት አገሮች ላይ ብቻ ነው።

http://www.astronomycenter.net/articles/2021/03/30/ram42

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ቁ ⑥ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ። አልሀምዱሊላህ

Читать полностью…

ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት

ኡስታዝ ሱለይማን አብደሏህ ዛሬ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 01 መስጅድ ሙሀደራ በማድረግ ላይ ።

/channel/merkezunabdr

Читать полностью…
Subscribe to a channel