ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ከኢፌድሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ፈቃድ ያለው ህጋዊ የልማት ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ በአጭር ግዜ ብዙ ስኬቶችን ያስመዘገበ ሲሆን ይህንን እንቅስቃሴውን በመላ ሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ ይህ በባህርዳር ከተማ ለተከፈተው የቅርንጫፍ ማዕከል ኦፊሴላዊ ገፅ ነው። http://t.me/nesihacharitybdr https://m.fb.me/nesihacharitybdr/
የዛሬው የመወያያና የኸይር ስራ አጀንዳ
ይደመጥ 👆👆👆👆
ወገን ለወገን // 13ኛ ዙር የደም ልገሳ
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ።
እሁድ ህዳር 15 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ቀጠሮዎ ከኛ ጋር ይሁን !!
አድራሻ : - ቀበሌ 16 ተውፊቀል ኸይራት መስጅድ
ወገን ለወገን // 12ኛ ዙር የደም ልገሳ
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም ቀበሌ 16 በቶውፊቀል ኸይራት መስጅድ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል ።
አንድ እሽግ ደብተር ለአንድ ተማሪ
ለየቲሞች እና መግዛት ለማይችሉ ተማሪዎች ድጋፍ ያድርጉ
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱0904947575
📱0913881760
📱0918711081
http://t.me/nesihacharitybdr
ልዩ የዳዕዋ እና የደም ልገሳ መርሀግብር
🎙 በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ
እሁድ ሀምሌ 28/2016
👉 ዳዕዋው ከአሱር በሗላ
👉 11ኛው የደም ልገሳ መርሀግብር
ከ4:00 ጀምሮ ይካሄዳል
👉 ቦታ : – ቀበሌ 16 በቶውፊቀል ኸይራት መስጅድ
መልዕክቱን ለሌሎችም በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !
አዘጋጅ:– ነሲሓ በጎአድራጎት እና
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
ወገን ለወገን // 10ኛ ዙር የደም ልገሳ
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም ሰላም ካምፓስ ፊት ለፊት በሚገኘው አዲሱ የደም ባንክ ቢሮ በመሄድ አካሂዷል ።
#ባህርዳር ……" 🐏 አቂቃ "
ወንድማችን የሴት ልጁን ( ማዒዳ) ዓቂቃ በድርጅታችን በኩል አድርጓል።
((بَارَكَ اللَّهُ لَكَ فِي الـمَوْهُوبِ لَكَ، وَشَكَرْتَ الوَاهِبَ، وبَلَغَ أشُدَّهُ، وَرُزِقْتَ بِرَّهُ))
በድርጅታችንና በተጠቃሚዎች ስም መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን ።
🤲 አሏህ ለወላጆቿ እና ለኡማው የምትጠቅም መልካም ልጅ ያድርግልህ !!
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081
http://t.me/nesihacharitybdr
የ1445ኛው ( 2016) ዘካተል ፊጥር በፍርኖ ዱቄት እና በጤፍ ከ350ሽህ ብር በላይ በመሰብሰብ ከ400 በላይ ለሆኑ መሳኪኖች እንዲሁም ተፈናቃዮች በአይነት የማከፋፈል ስራ ሰርተናል ። አልሀምዱሊላህ
" አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን 🤲 !
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
http://t.me/nesihacharitybdr
በዛሬው እለት አዋሽ ባንክ ነጃሽ ቅርንጫፍ የተለመደውን የፓኬጅ ድጋፍ ባደረገልን መሰረት ለመሳኪኖች የማከፋፈል ስራ ሰርተናል ። አልሀምዱሊላህ
– አዋሽ ባንክን እናመሰግናለን ፣
" አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን 🤲 !
እርሰዎስ? ሰደቃ የሚያስፈልግበት ሰዓት ነው !
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
http://t.me/nesihacharitybdr
በዛሬው እለት ከለጋሾች በተገኘ ድጋፍ ከ150 በላይ ለሆኑ መሳኪኖች የስጋና ዘይት የማከፋፈል ስራ ሰርተናል ። አልሀምዱሊላህ
– ለጋሻችን ሶደቃቸውን አላህ ይቀበላቸው ፣
" አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን 🤲 !
እርሰዎስ? ሰደቃ የሚያስፈልግበት ሰዓት ነው !
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
http://t.me/nesihacharitybdr
1 ቤተሰብን 30 ቀናት ለማስፈጠር 4,ዐዐዐ ብር ብቻ!!
" አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ፣ የፆሙን ሙሉ አጅር ያገኛል :: " ሐዲስ
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
http://t.me/nesihacharitybdr
ሶደቃን አውጡ ፣ ለብዙ ነገሮች ምክንያት ይሆናልና ፦
👉 የአላህን ውዴታን ለማግኘት
👉 ከመጥፎ ነገር ለመጠበቅ
👉 ከበሽታ ለመፈወስ
👉 ለንብረት መጨመር
👉 ለቀልብ መንፃት
:
:
{خُذْ مِنْ أَمْوَالِهِمْ صَدَقَةً تُطَهِّرُهُمْ وَتُزَكِّيهِم بِهَا وَصَلِّ عَلَيْهِمْ إِنَّ صَلاَتَكَ سَكَنٌ لَّهُمْ وَاللّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ}.
ለጋሾችን ሶደቃቸውን አላህ ይቀበላቸው 🤲
የእናታችንንም አፊያ አላህ ይመልሰው 🤲
እርሰዎስ?
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081
http://t.me/nesihacharitybdr
ሶደቃን አውጡ ፣ ለብዙ ነገሮች ምክንያት ይሆናልና ፦
👉 የአላህን ውዴታን ለማግኘት
👉 ከመጥፎ ነገር ለመጠበቅ
👉 ከበሽታ ለመፈወስ
👉 ለንብረት መጨመር
👉 ለቀልብ መንፃት
:
:
{خُذْ مِنْ أَمْوَالِهِمْ صَدَقَةً تُطَهِّرُهُمْ وَتُزَكِّيهِم بِهَا وَصَلِّ عَلَيْهِمْ إِنَّ صَلاَتَكَ سَكَنٌ لَّهُمْ وَاللّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ}.
የ 1444 አ.ሂ የኡድሂያ መርሀ ግብር
ባህር ዳር
የዘንድሮ የኡድሂያ ዋጋ ተመን መካከለኛው 8,000 ብር ሲሆን
👉 እርስዎ ካረዱት ኡድሂያ 1/3ውን ስጋ እና ቆዳ ለማሰባሰብና
👉 ገንዘብና የእርድ እንስሳዎችን ከነ ህይወታቸው ተቀብለን ኡድሂያን ለሚገባቸው ወገኖች ለማከፋፋል ዝግጅታችንን አጠናቀናል ::
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081
http://t.me/nesihacharitybdr
ልዩ የዳዕዋ እና የደም ልገሳ መርሀግብር
🎙 በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ
እሁድ ታህሳስ 27/2017
👉 ዳዕዋው ከአሱር በሗላ
👉 14ኛው የደም ልገሳ መርሀግብር
ከ4:00 ጀምሮ ይካሄዳል
👉 ቦታ : – ቀበሌ 16 በቶውፊቀል ኸይራት መስጅድ
መልዕክቱን ለሌሎችም በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !
አዘጋጅ:– ነሲሓ በጎአድራጎት እና
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
ውድ ደም ለጋሻችን Keder Kasa የለገሱት ደም Felegehiwot Referal Hospital ደርሶ የ1 ሰው ህይወት ታድጓል፡፡ እናመሰግናለን፡፡ Bahirdar Blood Bank
Читать полностью…ወገን ለወገን // 12ኛ ዙር የደም ልገሳ
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ።
እሁድ መስከረም 12 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ቀጠሮዎ ከኛ ጋር ይሁን !!
አድራሻ : - ቀበሌ 16 ተውፊቀል ኸይራት መስጅድ
ወገን ለወገን // 11ኛ ዙር የደም ልገሳ
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም ቀበሌ 16 በቶውፊቀል ኸይራት መስጅድ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል ።
ውድ ደም ለጋሻችን Keder Kasa የለገሱት ደም GAMBY Hospital ደርሶ የ3 ሰዎችን ህይወት ታድጓል፡፡ እናመሰግናለን፡፡ Bahirdar Blood Bank
Читать полностью…አካል ጉዳተኛ እና ህመም ላይ ላሉ በተለያየ የእድሜ ክልል ላሉ ወገኖቻችን ከለጋሾች ባገኘነው ድጋፍ ለእያንዳንዳቸው
የ10ሽህ ብር ድጋፍ አድርገናል።
አልሀምዱሊላህ
🤲 ሙሉ አፊያቸውን አላህ ይመልስላቸው
👉 ለጋሾችን ሶደቃቸውን አላህ ይቀበላቸው ።
👉 እርሰዎም እንደነዚህ አይነት መስራት የማይችሉ እና ጧሪ የሌላቸውን ወገኖቻችንን የበኩላችንን በማገዝ ከጎናችሁ ነን እንበላቸው ።
" ሰዎች በተፈተኑባቸው ጉዳዮች ላይ እኛን አፊያ ያደረገን አላህ (ሱብሀነሁ ወተዓላ )ምስጋና ይገባው "
" አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን 🤲 !
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
http://t.me/nesihacharitybdr
አካል ጉዳተኛ ለሆኑ ወንድምና እህቶች ከለጋሾች ባገኘነው ድጋፍ ለእያንዳንዳቸው
የ10ሽህ ብር እና ለአንድ ወንድማችን የዊልቸር ድጋፍ አድርገናል።
አልሀምዱሊላህ
🤲 ሙሉ አፊያቸውን አላህ ይመልስላቸው
👉 ለጋሾችን ሶደቃቸውን አላህ ይቀበላቸው ።
" አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን 🤲 !
እርሰዎስ ?
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
http://t.me/nesihacharitybdr
ነሲሓ ባህር ዳር ዘካተል ፊጥር
ለ 1 ሰዉ : – በፊኖ ዱቄት 230 ብር ፣ በጤፍ 300 ብር
የምናስተናግደው እስከ ረመዷን 29 ብቻ ነው፡፡
ንግድ: 1000441566666
ሂጅራ: 1001318180001
ስልክ 0918711081/0904947575
በዛሬው እለት የአቂቃ እና የሶደቃ ስጋ ለመሳኪኖች የማከፋፈል ስራ ሰርተናል ። አልሀምዱሊላህ
– ለጋሻችን ሶደቃቸውን አላህ ይቀበላቸው ፣
" አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን 🤲 !
እርሰዎስ? ሰደቃ የሚያስፈልግበት ሰዓት ነው !
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
http://t.me/nesihacharitybdr
በዛሬው እለት (ረመዳን 5) አፊያውን አላህ እንዲመልስለት ሰበብ እንዲሆነኝ ስጡልኝ ባለን መሰረት ለመሳኪኖች የስጋ ማከፋፈል ስራ ሰርተናል ።
– ለጋሻችን አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት ሶደቃውንም አላህ ይቀበለው ፣
" አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን 🤲 !
እርሰዎስ? ሰደቃ የሚያስፈልግበት ሰዓት ነው !
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
http://t.me/nesihacharitybdr
ኡስታዛችን በዛሬው እለት 24/04/16 ሟች ወንድሙን በማሰብ ስጡልኝ ባለን መሰረት ለመሳኪኖች የስጋ ማከፋፈል ስራ ሰርተናል ።
– ሟችን አላህ ይማረው ሶደቃውንም አላህ ይቀበለው ፣
" አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን 🤲 !
እርሰዎስ? ሰደቃ የሚያስፈልግበት ሰዓት ነው !
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
http://t.me/nesihacharitybdr
በዛሬው እለት 16/04/16 ከለጋሾች በተገኘ ድጋፍ ከ100 በላይ ለሆኑ መሳኪኖች የዱቄት ማከፋፈል ስራ ሰርተናል ።
– ለጋሾች ሶደቃቸውን አላህ ይቀበላቸው ፣
– ከክፉ ነገር አላይ ይጠብቃቸው ፣ በጥበቡ ያሳልፋቸው! 🤲
" አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን 🤲 !
እርሰዎስ? ሰደቃ የሚያስፈልግበት ሰዓት ነው !
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
http://t.me/nesihacharitybdr
ለጋሾችን ሶደቃቸውን አላህ ይቀበላቸው 🤲
እርሰዎስ?
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081
http://t.me/nesihacharitybdr
የኡድሂያ ስራው ተጀምሯል።
እርሶስ?
የ1444 አ.ሂ የኡድሂያ መርሀግብር / ባህርዳር
የዘንድሮ የኡድሂያ ዋጋ ተመን ዝቅተኛው 8,000 ብር ሲሆን
👉 እርስዎ ካረዱት ኡድሂያ 1/3ውን ስጋ እና ቆዳ ለማሰባሰብና
👉 ገንዘብና የእርድ እንስሳዎችን ከነ ህይወታቸው ተቀብለን ኡድሂያን ለሚስኪኖች ለማከፋፋል ዝግጅታችንን አጠናቀናል ::
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081
http://t.me/nesihacharitybdr
ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች !!
ዒድ ሙባረክ !!
እንኳን አደረሳችሁ !!