የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት የምርጫ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ
@Nesihatv
የአ/አ እ/ጉ/ከ/ም/ቤት ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ ፅ/ቤት
የመራጮች ምዝገባ ሂደትን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
@nesihatv
ነሲሓ ሪሳላ
ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል “የአሹራን ቀን ፆም ያለፈውን አመት
ኃጢአት እንደሚያሳብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”
══════ ❁ ══════
🗓 ጁሙዓ 27 , 2017
🗓 ሙሀረም 09 , 1447 ሒ
============
ነሲሓ ቲቪ
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
" የአሹራ ፆም "
ኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram: http://t.me/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
ነሲሓ ሪሳላ:
﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ
شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾
“ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ፆም ነው።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1123
🗓 ሰኞ 23 , 2017
🗓 ሙሐረም 05 , 1447 ሒ
============
ነሲሓ ቲቪ
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
እለተ ጁሙዓ :
ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ الصَّلَوَاتُ الْخَمْسُ، وَالْجُمْعَةُ إِلَى الْجُمْعَةِ
كَفَّارَةٌ لِمَا بَيْنَهُنَّ مَا لَمْ تُغْشَ الْكَبَائِرُ
“አምስቱ ሰላቶች፣ ከጁምዓ እስከ ጁምዓ፣ ከረመዳን እስከ ረመዳን በመካከላቸው ያለውን ኃጢአቶች ያብሳሉ። ታላላቅ ወንጀሎችን ሲቀር።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 233።❞
══════ ❁ ══════
🗓 ጁምዓ 20 , 2017
🗓 ሙሀረም 02 , 1447 ሒ
============
ነሲሓ ቲቪ
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
የቀቤና ማህበረሰብ የዒድ አል አድሃ በዓል አከባበር
NesihaTv
https://youtu.be/hFnIhwESuXk
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
ብስራት ለወላጅና ለልጆች
እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመሆን ልዩ የክረምት ኮርስ በተመላላሽ እና በርቀት ለሁሉም ፆታ በተመቻቸ መልኩ ያዘጋጀን መሆናችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
🖍ዕድሜያቸው ከ10 - 12 ለሆኑ ልጆች፣
ከ13- 14 ለሞላቸው ታዳጊዎች፣ እንዲሁም 15 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች፣
✔️እምነታቸውን ከምንጩ የሚያውቁበት !
✔️የኢባዳን አፈፃፀም የሚማሩበት!
✔️ኢስላማዊ ተርቢያ የሚቀስሙበት!
✔️መልካም አርአያዎቻቸውን የሚተዋወቁበት ታላቅ መድረክ
✔️ጌታቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁበት ኮርስ
ለወንዶች ከሰኔ 17- 28 ባሉት ቀናት 18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን፤
ለሴቶች ደግሞ ከሰኔ 17- 23 18 ባለው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ,በቤቴልና በፉሪ ቅርጫፎች መመዝገብ
📌ለበለጠ መረጃ
ለወንዶች በስልክ ቁጥር 0912617007/0912023190/0912617005
ለሴቶች ለ18 ኢብኑመስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 0904366666
ለቤቴል ቅርጫፍ 0911105653/0911375952/+251913840323
ለፉሪ ቅርጫፍ 0911479151/0912058590/251 92 694 8459 ይደውሉ፤ ይመዝገቡ፤ በእውቀት ብርሀን ከፍ ይበሉ።
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@nesihatv
የምዝገባ ቀን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ 2:30-9:30
በአካል በመገኘት ይመዝገቡ
ነሲሓ ሪሳላ:
እውነተኛ መካከለኝነት ( ሚዛናዊነት ) ማለት የሚጠብቀውን ማጥበቅ የሚላላውን ማላላት ነው።
ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
ሒይወት በሚዛናዊነት ከሚለው ሙሀደራ የተወሰደ
🗓 ሰኞ 16 , 2017
🗓 ዙልሂጃ 27 , 1446 ሒ
============
ነሲሓ ቲቪ
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
ከታሪክ ማህደር ||
በአቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ
NesihaTv
https://youtu.be/v87Kjip_mc8
============
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡ https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram : http://t.me/nesihatv
WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
እለተ ጁሙዓ :
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡-
❝ሸይኹል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያን
ወደ ጁምዓ በሚወጣ ጊዜ ከቤቱ ውስጥ ያገኘውን ዳቦም ሆነ ሌላ ነገር ይዞ በመውጣት በመንገድ ላይ በሚስጥር ሰደቃ ሲሰጥ ተመልክቼዋለሁ።❞
📚 زاد المعاد/
══════ ❁ ══════
🗓 ጁምዓ 06 , 2017
🗓 ዙልሒጃ 17 , 1446 ሒ
============
ነሲሓ ቲቪ
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
ዒድን ከነሲሓ ቲቪ ጋር ያሳልፉ!
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሓል አዕማል
============
ነሲሓ ቲቪ
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
ነሲሓ ሪሳላ:
🗓 እሮብ 27 , 2017
🗓 ዙልሂጃ 08 , 1446 ሒ
============
ነሲሓ ቲቪ
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
የኢብኑ መስዑድን የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች በተከበረው የዙልሂጃ ወር እንደግፍ
Читать полностью…" ሸሪዓን የሚደነግገው ማን ነው ? "
✔️ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🔖 ከጁሙዓ ኹጥባ የተወሰደ ወሳኝ መልዕክት
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
" የጁሙዓ ኹጥባ "
🔖 ዓሹራ
√ አሊፍ መስጅድ
√ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🔹 በተከታዩ የቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉ
https://youtu.be/iOoABYwJp-8
🗓 ሰኔ 27 - 2017
🗓 ሙሀረም 09 - 1447
============
ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
" አሹራ ታሪክ እና እርምት “
🔹 በኡስታዝ አቡ ጁነይድ ሳለህ አህመድ
🔹 በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
🔹 በኡስታዝ አማን ኢብራሂም
በተከታዩ ዩቱዩብ ቻናላችን ያገኙታል
🔖 https://youtu.be/WmK_NzcVYdg
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
YouTube : https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡ https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram : http://t.me/nesihatv
WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
" የሲህር አደጋዎች “
🔖 ሸይኽ ሰዒድ ሁሴን
🔹 ሙሉ ፕሮግራሙን በተከታዩ ዩቱዩብ ቻናላችን ያገኙታል
https://youtu.be/gJg3i8hpFrQ
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
YouTube : https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡ https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram : http://t.me/nesihatv
WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
ሳምንታዊውን የሸይኽ ኢልያስ አህመድ የተፍሲር ፕሮግራም በቀጥታ ከኢማሙ አህመድ መስጅድ በዩቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉ ለሌሎችም ሸር አድርጎ!
https://www.youtube.com/live/SS3rC2SG3f8?si=qejSK60FGj27V2Yr
📣 ኩኑዝ... የማንነት እነፃ
هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ
(آل عمران 138)
🔉 የተዘነጋው ፀጋ
🎤 በሸይኽ ሁሴን ዒሳ
🔉 ህይወት በሚዛናዊነት
🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🗓 በአላህ ፈቃድ፡ እሁድ፣ ሰኔ 22 / 2017 ዓ.ል ከቀኑ 08:30 ጀምሮ በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን።
---
«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም
@nesihatv
ታላቅ ብስራት ለወላጅና ለልጆች...!!!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ የክረምት ኮርስ በተመላላሽ እና በርቀት ለሁሉም ፆታ በተመቻቸ መልኩ ያዘጋጀ መሆኑን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
🖍 ዕድሜያቸው ከ10 - 12 ለሆኑ ልጆች፣
🖍 ከ13- 14 ለሞላቸው ታዳጊዎች፣ እንዲሁም
🖍 15 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች፣
✔️ እምነታቸውን ከምንጩ የሚያውቁበት
✔️ የኢባዳን አፈፃፀም የሚማሩበት
✔️ ኢስላማዊ ተርቢያ የሚቀስሙበት
✔️ መልካም አርአያዎቻቸውን የሚተዋወቁበት
✔️ጌታቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁበት
ታላቅ ኮርስ...
ለመመዝገብ፤
፨ ለወንዶች ከሰኔ 17- 28 ባሉት ቀናት 18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን፤
፨ ለሴቶች ደግሞ ከሰኔ 17- 23 18 ባለው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በቤቴልና ፉሪ ቅርጫፎች መመዝገብ
📌 ለበለጠ መረጃ
ለወንዶች፤ በስልክ ቁጥር
0912617007
0912023190
0912617005
ለሴቶች፤
18 ኢብኑመስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ለመማር
0904366666
ለቤቴል ቅርጫፍ
0911105653
0911375952
0913840323
ለፉሪ ቅርጫፍ
0911479151
0912058590
0926948459 ይደውሉ፤
የምዝገባ ቀንና ሰዓት፤
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ 2:30-9:30 በአካል በመገኘት ይመዝገቡ፤
ልጆቻችሁ በእውቀት ብርሀን ከፍ ይበሉ!
__
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@merkezuna
ከሐጅ መልስ ||
ኡስታዝ አማን ኢብራሂም
NesihaTv
https://youtu.be/NOZHfuZsgS0
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Telegram፡ /channel/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
@nesihatv
📣 ኩኑዝ... የማንነት እነፃ
هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ
(آل عمران 138)
👌 ልዩ የሙሀደራ መድረክ
🔉 የተዘነጋው ፀጋ
🎤 በሸይኽ ሁሴን ዒሳ
🔉 ህይወት በሚዛናዊነት
🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🗓 በአላህ ፈቃድ፡ እሁድ፣ ሰኔ 15 / 2017 ዓ.ል
⏰ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
📍 አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው ኢማም አህመድ መስጂድ
---
«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም
__
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
📲 t.me/merkezuna
🔖 የቁርኣን ተፍሲር
🔹 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
⏱️ ዘወትር እሁድ ከቀኑ 08:30 ጀምሮ
✔️ በድጋሚ ምሽት 03:00
በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን
============
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡ https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram : http://t.me/nesihatv
WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
ነሲሓ ሪሳላ:
🗓 ሀሙስ 28 , 2017
🗓 ዙልሂጃ 09 , 1446 ሒ
============
ነሲሓ ቲቪ
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
ነሲሓ ሪሳላ:
🗓 ማክሰኞ 26 , 2017
🗓 ዙልሂጃ 06 , 1446 ሒ
============
ነሲሓ ቲቪ
📡 Nilesat /11545 / V / 27500
@nesihatv
የ 1 ደቂቃ የዒድ መልዕክት በነሲሓ ቲቪ ያስተላልፉ
(ከ 8 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ብቻ)
ውድ የነሲሓ ቲቪ ተከታታዮች፤
ልጆቻችሁን በዒድ አል–አድሃ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ለማሳተፍ ከ 1 ደቂቃ ያልበለጠ የእንኳን አደረሳችሁ የቪድዮ መልዕክት እስከ ዙልሂጃ 07 እንድትልኩ እድሉን ክፍት ስናደርግ በታላቅ ደስታ ነው።
በተከታዩ የቴለግራም አድራሻ መልእክቶችን መላክ ትችላላችሁ።
0972757575
ማሳሰቢያ:– እድሉን የሚያገኙት ከ 8 አመት በታች የሆኑ ህፃናት ብቻ ናቸው
@nesihatv