nesihatv | Unsorted

Telegram-канал nesihatv - NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

27557

የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Subscribe to a channel

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

📚 ልዩ የዲን ኮርስ ለእውቀት ፈላጊዎች !

          📝  " القواعد في توحيد العبادة "
       አል ቀዋዒድ ፊ ተውሒድ አል ኢባዳ       

🎤 በኡስታዝ ጣሃ አህመድ

🗓 ሀምሌ 19 እና 20 / 2017 ዓ.ል
         (ቅዳሜ እና እሁድ )

⏰ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ – 9:00 ሰዓት

📍 ኮልፌ 18  በነሲሓ መስጂድ

«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
📲 t.me/merkezuna

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ከአ/አ እ/ጉ/ከ/ ም/ቤ/ት የ2017 የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ


============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ነሲሓ ሪሳላ

ውዝግብ ሲነሳ የሚፈታው ውዝግቡ ከመነሳቱ በፊት ወደነበረው የአንድነት አቋም በመመለስ ነው ::

ሸይኽ ኢልያስ አህመድ

🗓 ማክሰኞ 15 , 2017
🗓  ሙሀረም 27, 1447 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv                                                 

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

" ተቅሊድ "

🔹 ሸይኽ ኢልያስ አህመድ

📜 ከኪታቡ ተውሒድ ደርስ የተወሰደ

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

" የጁሙዓ ኹጥባ "

🔖 አላህ የሚወዳቸው ባሪያዎች

√ በኡሙ አይመን መስጅድ
√ በኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ

በተከታዮ ዪቱዮቡ ችናላችን ይከታተሉ !!

https://youtu.be/c6JiZVsT5IY

============

ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

በጁምዓ ቀን :

{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا
ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }
[Surah Al-Aḥzāb: 56]


" አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡"



🗓 ጁምዓ 11 , 2017
🗓  ሙሀረም 23, 1447 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

📌 ስለ ምርጫ

🔗ቴሌግራም ሊንክ
/channel/ustazilyas/1579

____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ @ustazilyas

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ከኢ/እ/ጉ/ጠ/ጉባኤ የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ



ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

🔖 አስደሳች ዜና ከነሲሓ አካዳሚ

           በተለያዩ የእድሜ ክልል ለሚገኙ እውቀት ፈላጊዎች የተዘጋጀ ልዩ የክረምት ኮርስ በርቀት መማር ለምትፈልጉ ፦

📝 በ online የነሲሓ የዲን ሰርተፊኬት ኮርስ
          - አቂዳ
          - ፊቂህ
         -  ሃዲስ
📝 የኪታብ ትምህርት የሰርተፊኬት ኮርስ ለወሰዱና ቂርዓት ለጀመሩ

📝 ለህፃናት አጫጭር ኮርሶች በቴሌቪዥን
             - ሶስቱ መሰረቶች
             - ሶላቴ ህይወቴ
             - የአዳብ ትምህርተ

🔹 በሚከተለው አድራሻ ገብተው መመዝገብ ይችላሉ።

🌐 https://nesiha.net/register.php
ለበለጠ መረጃ
🔹 ስልክ 0912617005

======================

📚 ነሲሓ አካዳሚ

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

" የKG ምርቃት በሸሪዓ እንዴት ይታያል ? "

  ✔️ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ


📖 ነሲሓ የፈትዋ ማዕድ : 
https://www.nesiha.info/

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

በጁሙዓ ዕለት

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أَنَّهُ قَالَ : " إِنَّ فِي الْجُمُعَةِ لَسَاعَةً لَا يُوَافِقُهَا مُسْلِمٌ يَسْأَلُ اللَّهَ فِيهَا خَيْرًا إِلَّا أَعْطَاهُ إِيَّاهُ ". رواه مسلم

ከአቡ ሁረይራ በተላለፈ ሐዲስ የአላህ መልዕክተኛ ( ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል) እንዲህ ብለዋል፤
«በጁምዓ ቀን ውስጥ አንድ ሙስሊም አላህ ዘንድ መልካም ነገርን የጠየቀባት ከሆነ የጠየቀውን አላህ የሚሰጥባት አንዲት ሰዓት አለች» ሙስሊም ዘግበውታል

📚ሙስሊም ዘግበውታል:

══════ ❁ ══════

🗓  ጁሙዓ ሀምሌ 4, 2017
🗓  ሙሀረም 16, 1447 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ነሲሓ ሪሳላ :

ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ اللَّهَ لَا يَقْبِضُ الْعِلْمَ انْتِزَاعًا يَنْتَزِعُهُ مِنَ الْعِبَادِ، وَلَكِنْ يَقْبِضُ الْعِلْمَ بِقَبْضِ الْعُلَمَاءِ، حَتَّى إِذَا لَمْ يُبْقِ عَالِمًا اتَّخَذَ النَّاسُ رُءُوسًا جُهَّالًا، فَسُئِلُوا فَأَفْتَوْا بِغَيْرِ عِلْمٍ، فَضَلُّوا وَأَضَلُّوا﴾

“አላህ ዒልምን ‘እውቀትን’ ከሰዎች ልብ ውስጥ መንጭቆ አይወሰደውም። ነገር ግን ዓሊሞችን ‘አዋቂዎችን’ በማንሳት ‘በሞት በመውሰድ’ ዕውቀትን ይወስደዋል። ዓሊም ‘አዋቂ’ የሚባል እስከማይኖር ድረስ። ሰዎች ጃሂል ‘መሀይም’ የሆኑ አላዋቂዎችን መሪ አድርገው ይይዛሉ። ይጠየቃሉ ያለ እውቀት መልስ ይሰጣሉ። ለራሳቸው ጠመው ሌሎችንም ያጠማሉ።”

📚ቡኻሪ ዘግበውታል: 100

══════ ❁ ══════

🗓  ሀሙስ ሀምሌ 3 , 2017
🗓  ሙሀረም 15 , 1447 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

" የአላህን ባህሪያት በተገቢው መንገድ መገንዘብ "

  ✔️ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ

📜 ከኪታቡ ተውሒድ ትምህርት የተወሰደ


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube :  https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡  https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram :  http://t.me/nesihatv
WhatsApp :  https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ነሲሓ ሪሳላ
                   
አብዛኛውን ጊዜ ለስደት የሚወጣ ወጪ ሃገር ላይ ክብር እና ደህንነት ተጠብቆ ስራ ሊያሰራ የሚችል ገንዘብ ከመሆኑ አንፃር ከስደት በፊት ይህንን ቆም ብሎ ማሰብ ይገባል :: ”

                                         ለፍቶ አዳሪ ገፅ 19
                           ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም

══════ ❁ ══════


🗓  ማክሰኞ ሀምሌ 01 , 2017
🗓  ሙሀረም 13 , 1447 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

"ሁሉም ፀጋ ከአላህ ነው "

  ✔️ በኡስታዝ ሁሴን ኢሳ


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube :  https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡  https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram :  http://t.me/nesihatv
WhatsApp :  https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

📚 ተከታታይ የደርስ ኘሮግራም

      ለእውቀት ፈላጊዎች !

📝 የ " ኹላሰቱ ተዕዚሚል ኢልም "
ኪታብ ማብራሪያ

  🔸  በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

⏱ ዘወትር ሰኞ እና ሀሙስ
ከጠዋቱ 12:30 ጀምሮ
⏱ በድጋሚ ማታ 4:00 ሰዓት

በነሲሓ ቲቪ ይከታተሉ !

====================

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

🔖 YouTube : 
https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
🔖 Facebook ፡
https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
🔖 Telegram : 
http://t.me/nesihatv
🔖 WhatsApp : 
https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ከአ/አ እ/ጉ/ከ/ ም/ቤ/ት የ2017 የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ


🗓 ማክሰኞ 15 , 2017
🗓  ሙሀረም 27, 1447 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

የመጅሊስ ምርጫ
ኡስታዝ ሰልሰቢል ሐጂ ዙመካን

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ነሲሓ ሪሳላ :

يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي

«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡



🗓 ቅዳሜ 12 , 2017
🗓  ሙሀረም 24, 1447 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

" የአላህ ሐቅ "

🎤 በኡስታዝ ሁሴን ኢሳ

ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት
በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን!



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube :  https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡  https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram :  http://t.me/nesihatv
WhatsApp :  https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

" ቤታችን በተቅዋ ሲያብብ "

🎤 በኡስታዝ ጣሃ አህመድ

ዛሬ ከምሽቱ 03:00
በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን!



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube :  https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡  https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram :  http://t.me/nesihatv
WhatsApp :  https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ነሲሓ ሪሳላ

ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-

ከዱባና ከኪያር ይልቅ ሐብሐብ በሆድ ውስጥ ያሉትን ቆሻሻዎች ለማስወገድ የሚያግዘን ፈጣኑና ተመራጩ ነው... ከምግብ በፊት  መብላት እና ምግቡን ከዚያ በኋላ ማስከተሉ አስፈላጊ ነው። ይህ ካልሆነ ግን ማቅለሽለሽ እና ማስታወክን ያስከትላልና። አንዳንድ የህክምና ባለሞያዎች ከምግብ በፊት መመገብ ጨጓራውን እንደሚያጸዳ እና በሽታውን  እንደሚያስወግድ ይናገራሉ።

📚زَادُ الْمَعَادِ ٣/١٧٥.

══════ ❁ ══════

🗓  ሀሙስ ሀምሌ 10, 2017
🗓  ሙሀረም 22, 1447 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ከኢ/እ/ጉ/ጠ/ጉባኤ የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ



🗓  ዕሮብ ሀምሌ 9, 2017
🗓  ሙሀረም 21, 1447 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

ነሲሓ ሪሳላ

ሁልጊዜም ቢሆን የነብያት ተከታዮች የሚጓዙበት መንገድ በህሊና ሰላምና በልቦና ስክነት የታጀበ ነው ! ተፃራሪው ደግሞ በንትርክና በጥርጣሬ የተወሳሰበ ነው


ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
የአማኞች ጋሻ  ገፅ 233


══════ ❁ ══════

🗓  ሰኞ ሀምሌ 7, 2017
🗓  ሙሀረም 19, 1447 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

" የጁሙዓ ኹጥባ "

🔖 የአላህ ውዴታ

√ በነሲሓ መስጅድ
√ በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ

🔹በተከታዮ ዩቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉ

https://youtu.be/xA1qKoU-edU?si=KoBOvT5uecO90R_m

============

ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

📣 ኩኑዝ... የማንነት እነፃ

هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ
(آل عمران 138)

🔉 የአላህ ሐቅ

🎤 በሸይኽ ሁሴን ዒሳ

🔉 ቤታችን በተቅዋ ሲያብብ

🎤 በኡስታዝ ጣሃ አህመድ

🗓 በአላህ ፈቃድ፡ እሁድ ሀምሌ 06/ 2017 ዓ.ል
⏰ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ

📍 ኮልፌ 18  በሚገኘው አባ ጅፋር መስጂድ

«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

__
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
📲 t.me/merkezuna

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

"ፍትሃዊ መሪ "

  ✔️ ሸይኽ አብዱልአዚዝ ሙሀመድ


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube :  https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡  https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram :  http://t.me/nesihatv
WhatsApp :  https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

"ትክክለኛ ተስፈኛ ማለት… "

  ✔️ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube :  https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡  https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram :  http://t.me/nesihatv
WhatsApp :  https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

"ከእሳት መጠበቂያ …"

  ✔️ በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube :  nesihatv" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ facebook.com/nesihatv
Telegram :  http://t.me/nesihatv
WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

Читать полностью…

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

የምርጫ ምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል !!

የኢ/እ/ጉ/ጠ/ጉባኤ የምርጫ ቦርድ በ 2017 ለሚያካሄደው የመጅሊስ ምርጫ ከዚህ በታች ባሉ ምክንያቶች ለተጨማሪ ሁለት ሣምንት ጊዜ እንዲራዘም ወስኗል፡፡
1. የህዝቡ የምርጫ ምዝገባ ግንዛቤ በበቂ ደረጃ ተደራሽ አለመሆን፣
2. የምርጫ ቁሳቁስ ለሁሉም የሀገሪቱ ክፍል በእኩል ደረጃ ባለማዳረሱ፣
3. ወቅቱ የሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ወቅት በመሆኑ በአስመራጭ ቦርድ አባልነት የተመረጡ አባላቶች በዚሁ ሥራ ላይ በመሆናቸው፣
4. ህዝቡ የምርጫ ምዝገባ ሲስተም (Online registration) ሥርዓት የተለመደ አለመሆንና ገና በመነቃቃት ላይ በመሆኑ፣
5. ከሁሉም አካባቢዎች የሚገኙ ሙስሊም ህብረተሰብ እየቀረበ ያለው የምዝገባ ጊዜ መራዘም ጥያቄዎች መበራከታቸው፣
በአጠቃላይ ቦርዱ ከላይ የቀረቡትን ጉዳዮች በጥልቀት በመገምገምና በማገናዘብ በመላ ሀገሪቱ የሚካሄደው የመጅሊስ የ 2017 ምርጫ በ 2 ሳምንት የተጨማሪ ጊዜ በመጨመር ማለትም እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2017 ድረስ የምዝገባ ቀን እንዲራዘም ወስኗል፡፡
ስለዚህ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ ምስሊም ማህበረሰብ በቀሩት ቀናት በነቂስ ወጥቶ እንዲመዘገብና የመሪ ተቋም መሪዎችን ለመምረጥ እንዲመዘገቡ ዳግም ጥሪ እናቀርባለን፡፡»

#ምርጫ_ለፅኑ_ተቋም
የኢ/እ/ጉ/ጠ/ጉ/የምርጫ ቦርድ

@nesihatv

Читать полностью…
Subscribe to a channel