የባጥ የቆጡን ስትቀባጥርልኝ ቆይታ...
ቆይ ለምንድ ነው ይሄን ሁሉ ነገር ላንተ የምነግርህ ትለኛለች እንዴ
#ምን_አውቅልሻለው_እኔ😜😂
ወላጆች ግን ለልጆች መፅሀፍቅዱሳዊ ስም ስታወጡ ስለስማቸው ትርጉም ንገሯቸው። አሁን #ኢዮብ የሚባል ልጅ ትዕግስቴን አታስጨርሰኝ አለኝ😳
Читать полностью…ቺስታ ከሆንክ ገንዘብ የለህም ደሃ ነህ ብላ ቺት ታደርግብሃለች ገንዘብ ሲኖርህ ደግሞ ግዜ አሰጠኝም ብላ ቺት ታደርግብሃለች😢
#ወንድ_ሆይ_መከራህ_በዛ 🤷♂
@netsiye13
🤒ታካሚ፦ "ዶክተር ዉፍረቴን ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብኝ?"
👨🏻⚕ዶክተር፦"አንገትህን ብቻ ከግራ ወደ ቀኝ አወዛዉዝ።"
🤒ታካሚ፦"ሁሌ ነዉ!?"
👨🏻⚕ዶክተር፦ "አይደለም። ምግብ ሲሰጥህ ብቻ!" ;)
🗣Like ማንን ገደለ👍👍👍😂😂😂
🇪🇹ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
🎃At @Ethio_keld share to ur friends
የትም ያልተነበቡ ቀልዶች ለማግኘት በኢትዮጵያ ትልቁን channel ይቀላቀሉን
😍Share @netsiye13
አንድ ቀን አስተማሪያችን ቀርቶ በጣም አጭር አስተማሪ ተተክታ
ገባችና ብላክ ቦርድ ላይ መፃፍ ጀመረች ቁመቷ ስለማይደርስ ከብላክቦርዱ
ግማሽ ነበር የጀመረችው
.. አንድ ተንኮለኛ ተማሪ ከላይ ምንም ስላልፃፈች ምን ቢላት ጥሩ ነው ....ቲቸር ስንት መስመር እንዝለል?
ላይክ ማንን ገደለ....👍👍👍👍😂😡😡
🤜ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
🎃At @netsiye13
•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
ለቅሶ ቤት ቁጭ ብለህ አልሰማሁምኮ አልሰማሁምኮ እያሉ ሲያለቅሱ
😳 እና በግምት ነው ምታለቅሱት ? 😳
😂😂😁😆😆😆😁😄
Join 👇👇Share
@netsiye13
አንዱ ጀለሴ ሳይባነንበት ሁለት ሚስት ሲያጫዉት ከርሞ አንድ ቀን ሳያስበዉ ሁለቱንም ሚስቶቹን መንገድ ላይ አያገኛቸዉም መሰላችሁ። ጮቅ ነበርና ሳይባነንበት ምን ቢል ጥሩ ነዉ
"ተዋወቁ ሚስቴ ናት!!" አላቸዉ።
ከዚያ እነሱም እኔን ነዉ ያለዉ ብለዉ በሰላም ሰላም ተባብለዉ ተለያዩ እላችኋለሁ!!
"ወንዶች ግን ምናለበት ለቺኮቻችሁ ታማኝ ብትሆኑ 😝 ቲሽ አትረቡም" የሚሉ አይጠፉ😜😜😜
ATM ለማውጣት ፀሀይ ላይ ተሰልፈን አንዱ ከATM ያወጣውን ብር አስሬ ይቆጥራል...
#babayee ዞር ትልልን ምን ቢጎልብህ ልትከራከረው ነው እንዴ...? 😎😉
😂😂😊
ፍቅር ሁሌም አዲስ ነው ለሁለተኛ
ወይም ለሶስተኛ ጊዜ ቢሆንም
የምታፈቅረው ሁሌም እንደ አዲስ
የማታውቀውን ስሜት ይፈጥርብሃል።❤️
✍#netsi
JOIN AND SHAR ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄ @netsiye13
👦ልጅ:- አባባ ሠው ሲወለድ ስንት ጥርስ አለው?
👴አባት:- ምንም የለውም ልጄ ሲያድግ ነው የሚያበቅለው፡፡
👦ልጅ :- እና አንተ አላደግህም እንዴ ለምን አላበቀልክም?
😂😂
🇪🇹ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
🎃At @netsiye13 share to ur friends
For any comment @eyorika1214
•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
😂ለፈገግታ ለወንዶች ብቻ😂
😁ለፈገግታ ለወንዶች ብቻ
----
👱ልጁ የሴት ጓደኛ የለውም ...ጥሎበት ሴቶች ደግሞ ብዙም
አይቀርቡትም ! የሴት ጓደኛ ያላገኘሁት ተክለ ሰውነቴ ከሲታ
በመሆኑ ነው ብሎ ያስብና ጂም ለመስራት እስፖርት👯♂ ቤት
ይሄዳል...እንደደረሰም አንድ ከባድ ብረት ማሽን የሚያነሳ
ሰውን ያገኝና እንዲህ ብሎ ይጠይቀዋል :-
🙋♂ልጁ:- " ይቅርታ የኔ ወንድም ሴቶችን ለመማረክ እና ወደኔ
እንዲሳቡ የትኛውን ማሽን ብጠቀም ይሻላል ?"
ሰውየው ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው ???
.
.
.
.
💪እዛ በር ላይ ያለውን ኤቲኤም(ATM)💳 ማሽን ተጠቀም! "
ላይክ ማንን ገደለ....👍👍👍👍😂😡😡
🤜ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
🎃 @netsiye13 •════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
ለፈገግታ
አንዱ ፆመኛ በአንዱ ቤት ፈጥር ተጠርቶ ይሄድና ሾርባ ከቀማመሱ ቡሃላ ቀይ ወጥ ቀርቦለት መብላት ይጀምራል።
በየጉርሻው መሃል ታዲያ የተሰባበሩ አጥንቶች እያጋጠመው ለመብላት ይቸገርና ሰዉዬዉን ጠርቶ ምን ቢለው ጥሩ ነው…?
.
.
“እኔ የምለው ያ አኺ በጉን በፈንጂ ነው የገደላቹት 😂😂
ኧረ መንድነው 👍 ማድረግ እኮ አያስኮንንም
ፈገግታ ሱና ነዉ
Remedan 11 መልካም ፈጥር ተመኘሁ
🇪🇹 ኢትዮጵያዊ ቀልዶች only
Like ማንን ገደለ👍👍😂😂
🎃At @netsiye13 share to ur friends
For any comment
@eyorika1214
•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
@netsiye13
ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ Biology አስተማሪ በላይ መከረኛ የለም በባዶ ሆዱ ቀኑን ሙሉ ስለተመጣጠነ ምግብ ያወራል።😂😂😂
@netsiye13