netsiye13 | Unsorted

Telegram-канал netsiye13 - Netsi pictures

257

Hello guys Welcome to my sweet channel Jhion and share 👇👇👇👇 Funs 😂 Memes😇 Freinds 👬 Self roast😵 To just offcial @Netsiye13 If u want post u r pic's and cross channals inbox @netsiyeeeeee

Subscribe to a channel

Netsi pictures

መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከYouTube እማራለው ብላ Post አድርጋለች...

My sister ዳታ የጠፋ ቀን ፆምሽን ነዋ
የምታድሪው😁😂😂
@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

#ፖሊሱ_ምግብ_ቤት_ገብቶ...

ለምንድን ነው ማስክ ሳታደርጉ የምትበሉት አላለም አንዱ ፖሊስ🤣
አንደዚ ለህዝቡ አዛኝ እኮ ነው ያጣነው
😂😂😂

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ጥቁር ሰው አፍቅሮ መለየት መከራ ነው

ቤት ገብተህ ከሰል ባየክ ቁጥር ሆድ ይብስካል😁😁😂

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

💘አንቺን ለመሳም💋 የመጨረሻው እስከሆንኩ ድረስ መጀመሪያ ማንም ቢስምሽ ግድ የለኝም።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
JOIN AND SHAR ┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶..
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ሚስቴ ከመጥቆሯ የተነሳ ጧት ከእንቅልፌ ስነቃ
.
.
እሷን ካየሇት ያልነጋ መስሎኝ ተመልሼ እተኛለው
😂😂😂😂

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ልጅ👨‍⚕ አባዬ ውሃ

አባት 👨‍🦳 ተኛ ብየሃለሁ

ልጅ 👨‍⚕ አባ ውሃ- አባ ዉሃ - አባ ውሃ

አባት 👨‍🦳 አንተ ልጅ ዝም በል እና ተኛ

ልጅ 👨‍⚕ አባ ውሃ አባ ውሃ

አባት 👨‍🦳 አይ እንግዲህ ተነሽቼ ዱላ ነው የማመጣው



እሺ 👨‍⚕አባዬ ዱላ ስታመጣ ውሃውንም ይዘህ ና😂😂የቆሰለ ዘመን

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ማንም ትክክል ነህ
እንዲልህ አትጠብቅ።
ካመኑህ...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ስትመጣ ያደናቀፈህ ድንጋይ
ስትመለስ ከደገመ ዲንጋዩ
እሱ...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

💋
@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

አውቃለሁ ፅሁፎቼ ያለሁበትን
ሁኔታ መቀየር አይችሉም ነገር
ግን በልቤ ውስጥ የታፈኑ
ጩሆቶችን እንዲቀንሱልኝ...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

አንዳንዴ
መናገር እየፈለግን አለመናገራችን
መሄድ እየፈለግን...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

አንዳንዴ ሰው የሚርቀን መጥፎ
ሆነን ሳይሆን ጥሩነታችንን...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

የሚገርመው ነገር ይወደኛል
ብዬ አስብ ነበር ግን እሱ...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

የመጀመሪያህ ላልሆን እችላለሁ
አላማዬ ግን...

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

💛 @netsiye13 💛 
❤️             #Share             ❤️

Читать полностью…

Netsi pictures

ምነው ፍቅረኛ አለኝ ስልሽ ጠፋሽ እላታለው...
: : : : : : : :
ሆቴል ገብተህ ምግብ የለም ካሉህ ምን ልታደርግ ትቀመጣለህ አ ላ ለ ች ኝ ም😜

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

የጉራጌ ዘፍኞ በዘፈኑ መሀል »እሪሪ« የሚሉት ለአቀናባሪው የከፈሉት ብር ትዝ ሲላቸው እየጨሱ ነው አሉ😳😂😂

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

አንዱ ለምን Leave ትላለህ እለዋለው ምን ቢል ጥሩ ነው😦
.
በጣም ስለምታስቀኝ ከመሳቄ የተነሳ ሆዴን ያመኛል አላለም 🤕
በቃ ሆድ የማያሳም እለቃለሁ ችግሩ ገብቶኛል😂

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ዝም ስትል መስማት ትችላልህ
ዝም ስትል ታስባለህ
ዝም ስትል ታስታውሳለህ
ዝም...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ወጥ ለመስራት ተፍ ተፍ ስል ኤሌክትሪክ ይዞኝ የሰማኒያውንም የብሄር ብሄረሰቦች ጭፈራ አስጨፍሮ ነው የለቀቀኝ..!

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

​​❣❣...

አንቺን ሳይ ባፍር ማውራት ቢቸግረኝ
ይለኛል ያየኝ ሰው ወዷታል መሰለኝ
አዎ ወዳታለው ልክ ገመታቹ
በዛውም መውደዴን ንገሯት ባካቹ..❣

✍#netsi

JOIN AND SHAR ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉
@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ስሜቴን የሚያነበው እንጂ
የሚረዳው ሰው አለመኖሩን
ሳስብ እኔ እና...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ያለምክንያት ስለምወድህ
በምክንያት...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

❤️
@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ይገርመኛል
አንዳንድ ነገሮች ከእኔ እና
ከእኔ ውጪ...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

የምትወደውን ለማግኘት
በጠላሀው ነገር ላይ...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

የሚገርመው ነገር ትወደኛለች
ብዬ አስብ ነበር ግን እሷ...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ያለምክንያት የሚተላክን ሰው ስታገኘው
በትፊ በለው ምክንያቱም...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

ሰው ፊት የሚስቅ ሁሉ ደስተኛ
ስለሆነ አይደለም ቢያለቅስም እንኳን
ችግሩን እና...

✤ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

@netsiye13

Читать полностью…

Netsi pictures

💚 @netsiye13  ❤️

Читать полностью…
Subscribe to a channel