አንዱ ለፍቅረኛው አበባ🌹💐 ይዞላት ሔዶ ድንገት አባቷ በሩን ሲከፍቱት ምን አለ....
#ከግብርና_ሚኒስቴር የመጣ አዲስ ችግኝ ነው ይትከሉት 🥀🥀😜😂
ሴት ልጅ ከራስታ ፍቅር ከያዛት ለመርሳት በጣም ከባድ ነው ስልክ ቁጥሩን ብትደልትም
ፎቶዎቹን ከ ፋይሏ በሙሉ ብትደልት ስለሱ ማሰብ ለማቆም ብትሞክርም ሞልወያ ባየች ቁጥር ትዝ ይላታል😂😁
ٌ
የመርሳትን ችግር ለማስወገድ የሚረዱ 100 አይነት ዘዴዎች...
.
.
.
የሚል መፅሐፍ ገዝቼ...
እዛው የገዛሁበት ቦታ ረስቼው መጣሁ😂😂😂😂
የተመቸው👍
#ጓደኛማቾቹ_ተመካከሩ...
ወንዶች እንዳያስቸግሩን ኑ ፕሮፋይሎቻችንን በቦይፍሬንዶቻችን ፎቶ እንቀይር ብለዉ ተስማሙ፤ ቀየሩም።
በኃላ ግን ሲታይ የሁሉም ፕሮፋይል ተመሳሳይ ሆነ! 😳😳
Sister ሜካፕ ሳትቀባ መጥታ ማዘርን እንዴት ነኝ ስትላት...
:
#አንተ_ልጅ ስንቴ ነው የእህትህን ልብስ አትልበስ ብዬ የምነግርህ🤔🤣😄
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ🤣😂
Читать полностью…ከጀለስ ጋር #አንድ_ጥብስ አዝዤ ቆይ እንፀልይ ብሎኝ በነጋታው #ሁለት_ጥብስ ሲያዝ ዝም ብሎ ሲበላ ምነው ሳትፀልይ ስለው...
:
#ይሔ_ባንፀልይም_ያጠግበናል አላለም🙉🙊😂
ለቅሶ ቤት ገብቶ ምግቡን ድብን አርጎ ከበላ በኃላ ካመት አመት ያድርሰን ብሎ ወጣ😱😱
#ጀለስ_ሆያሆዬ ጭፈራ ላይ ያለህ መሰለህ እንዴ 😡
ሀኪም፡- ‹‹እንዴት ነው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለህ?››
፨
ባባ፡- ‹‹አዎን እንዴታ! እኔ በየቀኑ እግር ኳስ ፑል እና ቴኒስ እጫወታለሁ››
.
ሀኪም፡- ‹‹ በጣም ጥሩ!ታዲያ በቀን ለምን ያህል ጊዜ ትጫወታለህ?››
፨
ባባ ፡- ‹‹እህ እርሱማ የሞባይሌ ባትሪ እስኪያልቅ ድረስ😂😂😂😁
እንዴት ትምህርት አቋረጥክ ስለው...
:
ሂሳብ መምህር 'X'ን ፈልግ ሲለኝ እኔ የመጣሁት ለመማር ነው እንጂ ያንተን ቅምጥ ልፍልግ ነው ብዬ በዛው ወጥቼ ቀረሁ አለኝ🤣😁
ዘንድሮ ፀባችን ለዘመድ ለመንገር እንኳን ያስፈራል እስኪ እንዴት ነው ፍቅረኛዬ ቂጥ ግዛልኝ ብላኝ ተጣላኋት ብዬ ለእናቴ የምነግራት🤔
Читать полностью…በቻት ያወራነዉን ሁላ ስክሪንሻት እያደረገች ለጓደኞቿ ስለምትልክ፤ ከሷ ጋር ማውራት ስጀምር...
"#ሃይ_ጓዶች_እንዴት_ከረማችሁ?" ብዬ ነው😂