እናንተ ልጆች ለነገ የወንዲ ማክ እና የዊሃ ከሊፕ ቀረፃ ላይ ስለተመረጣችሁ በውስጥ አውሩኝ።
👍የቀረፃ ቀን ነገ ከሰዓት 11:00 ጀምሮ
👍ቦታው ኡራኤል አከባቢ
👍ልብስ ወንዶች ጥቁር ሱፍ በበትረፍላይ ከረባት
ሴቶች ሙሉ ቀሚስ ከለር ጎልደን ወይም ጥቁር
@Musiye @Yehawinelij
የእረፍት ቀኖትን ለማሳመር ባለ 4 ኮኮቡና ድንቁ ዲሎፖል ሆቴል የብዙዎቹ ምርጫ እየሆነ ነው። የተለያዩ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን እያዩ ዘና ማለት ከፈለጉ ሁሌም በእረፍት ቀናት HAPPY HOURS አዘጋጅቶ በሁሉም መጠጦች ላይ 20 ፐርሰንት እውነተኛ ቅናሽ አድርጎ ይጠብቃችኋል።
#አድራሻ
ባምቢስ ከፍ ብሎ ወይም ከኡራኤል ወደ ስታዲየም በሚወስደው መንገድ ትንሽ ዝቅ እንዳሉ።
#Casting #Call
እሮብ ለሚሰራው የትልቅ አርቲስት ክሊፕ ቀረፃ ላይ 15 ሴቶችን እና 15 ወንዶችን እንፈልጋለን።
💶ክፍያ፦አባል ለሆኑ 1000 ብር
🌞የቀረፃው ቀን፦ እሮብ (ከሰዓት ከ11 ጀምሮ)
🌍የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ (ኡራኤል አከባቢ)
#መስፈርት
👍ዕድሜ ከ20_28
👍ቁመት ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ እና የሞዴል አቋም ያላቸው
👍የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆኑ
👍ሴቶች ጥቁር ወይም ጎልደን ከለር የእራት ቀሚስ ያላቸው
👍ወንዶች ጥቁር ሙሉ ሱፍ በበተረ ፍላይ ከረባት
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ መሰመር
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር እና የስራ ልምድ ላኩልኝ።
👉 @Hawineartpromotion
ይሄን ቻናላችንን ለብዙ ሰዎች ካጋሩ የስራ እና የብር ቦነሶችን ያገኛሉ።
👉 @Hawinecastinggroup
ይሄን ጉራፓችንን ከተቀላቀሉ ደግሞ የኛን ጨምሮ የብዙ ድርጅቶችን የቀረፃ ማስታወቂያ መከታተል ይችላሉ።
👉 @Hawinehq
ይሄ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ዋና ቻናል ሲሆን መረጃ፣ውሎ እና የተመረጡ ሰዎችን ፎቷቸውን የምንለቅበት ቻናል ነው።
👌ለበለጠ መረጃ
@Yehawinelij 0921625129
👌ፎቶ፣መረጃ ለመላክ እና ለመስራት
@Musiye 0973123088
#Casting #Call
ነገ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 5 ሴቶችን እና 5 ወንዶችን እንፈልጋለን።
🎬የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል ለሆኑ
💶ክፍያ፦ ከ800_1000 ብር
🌞የቀረፃው ቀን፦ ሰኞ (ነገ ማታ)
🌍የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ (ቦሌ)
#መስፈርት
👍ዕድሜ ከ18_25
👍ቁመት ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ እና የሞዴል አቋም ያላቸው
👍የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆኑ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ መሰመር
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር እና የስራ ልምድ ላኩልኝ።
👉 @Hawineartpromotion
ይሄን ቻናላችንን ለብዙ ሰዎች ካጋሩ የስራ እና የብር ቦነሶችን ያገኛሉ።
👉 @Hawinecastinggroup
ይሄን ጉራፓችንን ከተቀላቀሉ ደግሞ የኛን ጨምሮ የብዙ ድርጅቶችን የቀረፃ ማስታወቂያ መከታተል ይችላሉ።
👉 @Hawinehq
ይሄ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ዋና ቻናል ሲሆን መረጃ፣ውሎ እና የተመረጡ ሰዎችን ፎቷቸውን የምንለቅበት ቻናል ነው።
👌ለበለጠ መረጃ
@Yehawinelij 0921625129
👌ፎቶ፣መረጃ ለመላክ እና ለመስራት
@Musiye 0973123088
ሰላም ዉድ የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደሚታወቀዉ ቻናላችን በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል:: በመሆኑም በመሀል ለተፈጠሩ የትምህርት መቁዋረጦች #ይቅርታ እየጠየቅን አሁን በአዲስ መልክ ትምህርቱን አዘጋጅተን ለማድረስ ዝግጅት ላይ ነን:: ይህ በእንዲህ እንዳለ በሚሰጡ ትምህርቶች ላይ ያላችሁን ሀሳብ እና አስተያየት እንድትሰጡንና ከዛም ባለፈ በሚሰጡት የትምህርት ዘርፎች መማር አለብን ብታስተምሩን ብላችሁ የምታስቡትን ርዕስ(#Topic) በመልዕክት ብታስቀምጡልን ወደ እናንተ መልሰን ምናደርስ መሆኑን እንገልፃለን
ያላችሁን ሀሳብ እና አስተያየት
@OfficialModel_Ela📩 inbox me
የሚሰጡ ትምህርቶች:-
#ሜክአፕ
#ካሜራ
#ሞዴሊንግ
#ፍሽን_ዲዛይን
#ሳይኮሎጂ
@NEW_GENERATION_MODEL
⚡️Model :-ሜላት ሰሙ
⚡️kg :- 44kg
⚡️Height :- 1.67cm
⚡️ig:-@Mell_semu
╔═✯══♫ღ👣ღ♫══✭═╗
🔅የ ኢትዮጰያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች🔅
╚═✮══♫ღ👣ღ♫══✬═╝
@NEW_GENERATION_MODEL
⚡️Model :-ርብቃ ወንድሙ
⚡️kg :-50kg
⚡️Height :-1.70cm
⚡️ig:-@Rebkiwanedmu
╔═✯══♫ღ👣ღ♫══✭═╗
🔅የ ኢትዮጰያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች🔅
╚═✮══♫ღ👣ღ♫══✬═╝
@NEW_GENERATION_MODEL
#advert መደረግ ምትፈልጉ ሞዴሎች ጥርት ያለ HD ፎቶአችሁን እና #Instagram account እዚ ላይ አስቀምጡልን 👇👇👇
@NEW_GENERATION_MODEL_Bot
🥀የከንፈር ወዳጅ!🥀ላላገቡ . . .
ትክክለኛ የፍቅር ጓደኛ ካላገኛችሁ መደበር መጨናነቅ አቁሙና ራስን በማሻሻል፣ በራእይ፣ በአመለካከት፣ በእውቀትና በገንዘብ ማደጋችሁን ቀጥሉ፡፡ ከፍቅረኛ ውጪ በመኖሩ ምክንያት የሞተ ሰው ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም፡፡ ከማይሆን ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት በመጀመር የሞቱ (አንዳንዴ በቁማቸው የሞቱ) ሰዎች ግን ብዙ ናቸው፡፡••●◉Join us share◉●••
#ስም ፦ ርብቃ ወንድሙ
#ቁመት ፦ 1.70
#ክብደት ፦ 50
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝
👇👇👇
/channel/NEW_GENERATION_MODEL
#ስም ፦ አብነት ሞቲ
#ቁመት ፦ 1.80
#ክብደት ፦ 62
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝
👇👇👇
/channel/NEW_GENERATION_MODEL
#ስም ፦ ልዑል
#ቁመት ፦ 1.85
#ክብደት ፦ 72
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝
👇👇👇
/channel/NEW_GENERATION_MODEL
#ለዛሬ 11 ሰዓት የ ሬስቶራንት photoshoot ስላለ በፍቃደኝነት መነሳት ምትፈልጉ 7 ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን።
ቦታ:-ቦሌ አከባቢ
inbox me
@peaceshow
#Casting call🔉
ለማስታወቂያ ስራ ሰዎችን እንፈልጋለን
3ህፃናት 2 ወንድ አንድ ሴት
4ጎልማሳ ወንድ ሰዎች እድሜ 45 በላይ ሽበት ያለባቸው
6 ሴት ወጣቶች እድሜ 18- 22
4 ወንድ እድሜ ከ 24-30
ለበለጠ መረጃ @Bina343
🌿ለቻናላችን ቤተሰቦች ቅድሚያ እንሰጣለን
Subscribe My Chanal
Watch "MOHAMMED OSHE" on YouTube
mohammedoshe2760" rel="nofollow">https://youtube.com/@mohammedoshe2760
#Casting #Call
ነገ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 5 ሴቶችን እንፈልጋለን።
🎬የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል ለሆኑ
💶ክፍያ፦ ከ800_1000 ብር
🌞የቀረፃው ቀን፦ እሮብ (ነገ ጥዋት)
🌍የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ (ፈረንሳይ)
#መስፈርት
👍ዕድሜ ከ19_24
👍ቁመት ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ እና የሞዴል አቋም ያላቸው
👍የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆኑ
👍የሀበሻ ቀሚስ ያላቸው
👍ትግረኛ ጭፈራ የሚሞክሩ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ መሰመር
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር እና የስራ ልምድ ላኩልኝ።
👉 @Hawineartpromotion
ይሄን ቻናላችንን ለብዙ ሰዎች ካጋሩ የስራ እና የብር ቦነሶችን ያገኛሉ።
👉 @Hawinecastinggroup
ይሄን ጉራፓችንን ከተቀላቀሉ ደግሞ የኛን ጨምሮ የብዙ ድርጅቶችን የቀረፃ ማስታወቂያ መከታተል ይችላሉ።
👉 @Hawinehq
ይሄ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ዋና ቻናል ሲሆን መረጃ፣ውሎ እና የተመረጡ ሰዎችን ፎቷቸውን የምንለቅበት ቻናል ነው።
👌ለበለጠ መረጃ
@Yehawinelij 0921625129
👌ፎቶ፣መረጃ ለመላክ እና ለመስራት
@Musiye 0973123088
ቅዳሜ እና እሁድ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 3 ህፃናትን እና 4 ወጣቶችን እንፈልጋለን።
👍የቀረፃው ቀን፦ቅዳሜ ወይም እሁድ
👍የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ
👍ክፍያ፦ 1000 ብር
#መሰፈር #ለህፃናት
👉ዕድሜ፦ከ7_12
#ለወጣቶች
👉ዕድሜ፦ከ18_21
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
@Musiye @Yehawinelij
#አስቸኳይ #ማስታወቂያ
ነገ ለሚሰራው የፊልም ቀረፃ ላይ ለት/ቤት ሲን ተማሪ ሆኖ መስራት የሚችሉ 2 ወንድ እና 2 ሴት ተዋናዮችን እንፈልጋለን።
👍የቀረፃው ቦታ ፦አ.አ
👍የቀረፃው ቀን ፦ሰኞ
👍ክፍያ ፦1000 ብር
#መስፈርት
👉ዕድሜ፦ከ17_20
👉ከላይ ነጭ ከስር ጥቁር ልብስ ማምጣት የሚችሉ
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129
#advert መደረግ ምትፈልጉ ሞዴሎች ጥርት ያለ HD ፎቶአችሁን እና #Instagram account እዚ ላይ አስቀምጡልን 👇👇👇
@NEW_GENERATION_MODEL_Bot
⚡️Model :-ርብቃ ወንድሙ
⚡️kg :-50kg
⚡️Height :-1.70cm
⚡️ig:-@Rebkiwanedmu
╔═✯══♫ღ👣ღ♫══✭═╗
🔅የ ኢትዮጰያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች🔅
╚═✮══♫ღ👣ღ♫══✬═╝
@NEW_GENERATION_MODEL
⚡️Model :-አምደማሪያም አዳነ
⚡️kg :- 61kg
⚡️Height :- 1.74cm
⚡️phone No:- +251931273134
╔═✯══♫ღ👣ღ♫══✭═╗
🔅የ ኢትዮጰያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች🔅
╚═✮══♫ღ👣ღ♫══✬═╝
@NEW_GENERATION_MODEL
@NEW_GENERATION_MODEL
👉 ለአዲስ የቻናላችን ገቢዎች እንኳን ደህና መጣቹ እያልን እስካሁን ያመለጡአችሁን የ ሞዴሊንግ፣ የስነ ልቦና እና የፋሽን ዲዛይን፣ የሜክ አፕ እዲሁም የ ካሜራ ማን ትምህርቶች ወደላይ በመሄድ መማር ምትችሉ መሆኑን ለመንገር እንፈልጋለን። እስከዛሬ የተሰጡት ትምህርቶች ሁሉም ስላሉ ወደላይ ሄዳቹ መማር ትችላላቹ።
@NEW_GENERATION_MODEL
ተወዳዳሪዎች በደንብ እስተውሉ!!!
🚫ውድድሩ ላይ የውሸት ድምፅ Like👍 የምትጠቀሙ ተወዳዳሪዎች የምንከታተል ስለሆ ከፎቶ ውድድሩ ውጪ እደምትሆኑ እንገልፃለን ።🚫
መልካም ዕድል🙏
#ስም ፦ ሊዲያ አለማየሁ
#ቁመት ፦ 1.68
#ክብደት ፦ 48
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝
👇👇👇
/channel/NEW_GENERATION_MODEL
#ስም ፦ ዱሬቲ አማን
#ቁመት ፦ 1.60
#ክብደት ፦ 46
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝
👇👇👇
/channel/NEW_GENERATION_MODEL
🌿የህልም እንጀራ!
(Motivation)
ሆንግኮንግ/አሜሪካዊው ብሩስ ሊ (Bruce Lee) ታዋቂ አክተር፣ ብቁ የማርሻል አርት ባለሞያና አስተማሪ፣ እንዲሁም ስመ-ጥር ፈላስፋ ነበር፡፡ ይህ ሰው አንድ ጊዜ ስለስኬቱ ምስጢር እንዲህ ሲል ተደመጠ፣ “አስር ሺህ አይነት የተለያዩ የካራቴ ምቶችን በአንድ ቀን ከተለማመደ ሰው ይልቅ እኔ የምፈራው አንድን አይነት የካራቴ ምት አስር ሺህ ጊዜ ደጋግሞ የተለማመደን ሰው ነው”፡፡
አንድ ቀን ተነስተን የተለያዩ ነገሮችን ስለሞከርን ብቻ የትም እንደማንደርስ አመልካች የሆነ ሃሳብ ነው፡፡ አስር ሺ አይነት ነገሮችን ከመሞካከር፣ ዓላማችንንና ግባችንን ከለየን በኋላ ያንን አንድን ነገር አስር ሺህ ጊዜ አድምተን ብንደጋግመውና ብንለማመደው ለምነገባበት ስኬት ወሰን አይኖረውም፡፡
የዚህ እውነታ ምስጢር ያለው በመነሳሳት (Motivation) እና በዲሲፕሊን (Discipline) መካከል ያለውን ልዩነት በማወቅ ነው፡፡ የተነሳሳን አንድ ቀን ከምናደርጋቸው አስር ሺህ የዘመቻ ስራዎች ይልቅ የያዝነውን አንድ ነገር በዲሲፐልን አስር ሺህ ጊዜ ብንደጋግመው የተሸለ ውጤትን እናገኛል፡፡
በመነሳሳት የጀመርነውን ነገር በዲሲፕሊን መቀጠልን እስከምንለምድ ድረስ ስኬት የህልም እንጀራ እንደሆነ ይቀራል!!!