#በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያጠነጠነ ቅኔ አዘል ግጥም
✅ #እለተ_ሰኞ የግጥም መሰናዶ #ከዒልሙዲን_ኢስላማዊ_ስቱዲዮ
#ገጣሚና_አቅራቢ #አንዋር_ዩሱፍ
#የግጥሙ ርእስ - #አርባ_ሚሊየኖች
📚 ከአማኞች ጋሻ ዒልሙዲን 📚
t.me/elmudinIslamicstudio
ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ፤
አንዳንድ ሰዎች አሉ። በውስጣቸዉ ተስፋ መቁረጥ፣ ንዴት፣ ጥላቻ፣ ብስጭት፣ ዋልጌነት አዝለዉ ይዞራሉ። በዉስጣቸዉ ያለዉ መጥፎ ስሜት ሲሞላ የሚጥሉበት ቦታ ይፈልጋሉ፤ አንዳንዴ እኛ ላይ ሊጥሉብን ይችላሉ። እስኪበቃንም ይሳደባሉ... ያን ለምን አደረጉ ብለን ቅር አይበለን፤ በፈገግታ፣ መልካሙን ተመኝተን እንሸኛቸዉ። አለበለዚያ የነሱን መጥፎ ስሜት አንግበን ራሳችንን በነሱ ቦታ ላለማግኘታችን ምንም ዋስትና የለንም!
በመቀላቀል የተለያዩ ምሁራን ጥበባዊ ንግግሮችን ይቅሰሙ።
👇
@islamicpoemandart
#ከሀጢያቶች_ሁሉ_ትልቁ_ሀጢያት_ምንድን_ነው?
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
#ከሀጢያቶች ሁሉ ትልቁና ከባዱ ሀጢያት ኩፍር (ክህደት) ነው። ከኩፍር አይነቶች ደግሞ ከባዱ ሽርክ ነው። #ሽርክ ብሎ ማለት ከአሏህ ውጭ ሌላ ነገርን መገዛት ማለት ነው።
قال تعالى حكايةً عن لقمـان:
ሉቅማን ለልጃቸው የሰጡትን ምክር አሏህ ሲነግረን እንዲህ ይላል፦
{يـّٰبُنَيّ لاَ تُشْـرِكْ بِـالله إنَّ الشِّـرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ}
"ልጄ ሆይ በአሏህ ላይ አታጋራ። በርግጥም በርሱ ላይ ማጋራት ትልቅ የሆነ በደል ነው።"
سُئل رسول الله ﷺ : أي الذنوب أعظم ؟
#ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሀጢያቶች ሁሉ ትልቁ ሀጢያት ምንድን ነው ተብለው ሲጠየቁ?
قال: "أن تجعل لله نِدٍّا وهوخلقك" رواه البخاري وغيره
"አሏህ እርሱ ፈጥሮህ በርሱ ላይ ማጋራትህ ነው ትልቁ ወንጀል ብለዋል። ብኻሪና ሌሎችም ዘግበውታል።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
#ከኩፍር አሏህ ይጠብቀን ትክክለኛ ባሪያዎቹ ያድርገን🤲 👇👇
/channel/kedmiya_leewqet
⤵️ ይህ ቻናል💯 ውስጤ ነው!
𝕖 𝕝 𝕞 𝕦 𝕕 𝕚 𝕟 𝕚 𝕤 𝕝 𝕒 𝕞 𝕚 𝕔 𝕤 𝕥 𝕦 𝕕 𝕚 𝕠
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️
"መልካም ጓደኛ የበረሀ ጥላ ነው" እንደሚባለው ሁሉ በህይወትህ ውስጥ አንድ ጥሩ ጉዋደኛ ማፍራትህን አትርሳ፡፡ አንተም ጥሩ ጉዋደኛ ሁን፡፡በተደሰትክ ሰአት ብቻ ሳይሆን በተጨነክ እና ባዘንክ ሰአት ጭምር ከጎንህ ሚሆንልህ እውነተኛ ጉዋደኛህ ነውና አጥብቀህ ያዘው፡፡"
Читать полностью…አስ-ሱናህ
afaan Oromoo
TViin Assunna dha TV Ahla-ssunna,
Resula Irra fudhe kan dabrsu Amana.
...itti fufaa
አማርኛ
አስ ሱና ነዉ TVዉ ሚዛናዊ መርህ፣
እዉቀትን ከምንጩ ፈትፍቶ ሚያጎርስህ፣
ማየት ማመን ነዉ ተመልከተዉ ከፍተህ።
...ይቀጥላል
English
Right now as-sunnah is all the range,
He is running around by different language,
To pitch in Ethiopian by Islamic knowledge.
...to be continued
እና በሌሎች ቋንቋዎቸ
በቅርብ ቀን
ይቀላቀላሉ
@islamicpoemandart
@islamicpoemandart
@islamicpoemandart
ማንበብ ክልክል ነው‼️
ማንኛውም ከ18🔞 ዓመት በላይ የሆነ ወጣት ሊቀላቀለው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል‼️👇
----------- 🚫JOIN
----------- 🚫JOIN
#ልብ__ስጠኝ__ያአሏህ! •••••••••••••••••••••••••••••••
የዕለተ ተግባሬ ዉሎየን መዘንኩት
መች ነዉ ነፍስያዬን ሳልበድል የዋልኩት!
ደግሞ ያለማፈሬ እያወቅኩት ዉስጤን
ምህረት መለመኔ አድርሼ የልቤን
ወንጀል ሳብሰለስል ልቤ ዉስጥ አምቄ
ሰዉ እንዳያዉቅብኝ በጣም ተጠንቅቄ
አቤት የኔ ነገር የት ይሆን መግቢያዬ?
በቀኝ ወይ በግራ መቆሚያ ስፍራዬ
ያ አሏህ ይገርማል የትግስትህ ስፋት
ከአዛብ አዉጥተህ ታስገባለህ ጀነት
እባክህ ጌታዬ አንተዉ ይቅር በለኝ?
ከጥፋት የማላርፍ መቼም ወላዋይ ነኝ
ታዲያ ምኑ ላይ ነዉ የእኔ እስልምና?
በወንጀል ዉስጥ ነኝ አልፀዳሁም ገና
ምህረትን አልብሰኝ ኃጢያቴን ፋቅና
አድነኝ የአሏህ ከሰይጣን ፈተና
#መልካም___ኸሚስ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
𝑱 𝑶 𝑰 𝑵 👉 @kedmiya_leewqet
#በምስራቅ_ሃረርጌ_ቀርሳ_ወረዳ_ጎላበልኢና_ቀበሌ
ሰሞኑን ወሃቢያዎች ይህንን በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ሱፊይ ገድለው በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ሰውነቱን ቆራርጠው በጨርቅ ጠቅልለው መስጂድ ውስጥ ጥለዉት በመሄድ የምን ጊዜውንም ዘግናኝ ተጎባራቸውን ፈጽመዋል !!!
#ተመልከት_ወንድሜ_በታላቁ ወር በረመዷን እንኳን እንደዚህ አይነቱ ዘግናኝ ተግባራቸው ከህዝበ ሙስሊሙ ሊርቅ አልቻለም። #እንደሚታወቀው ባለፈው አመት ከምቦልቻ ላይ፣ቻግኒ ላይ እንዲሁም ደሴ ላይ ሙስሊሙን በመጨፍጨፍ ዘግናኝ ተግባራቸውን ደጋግመውታል።
#እየሞትን_እኮ_ነው_ጎበዝ!
#ሞትስ ቢሉ ሞት ነው እንዴ #እጅ እግራችን እየተቆራረጠ #በሞዶሻ ጭንቅላታችን እየተቀጠቀጠ #በመጋዝ እየተሰነጠቅን #እንደ ሀምሳ ሳንቲም እቃ እሬሳችን ተጠቅልሎ እየተጣለ እኮ ነው እየሞትን ያለነው። #እባካችሁ_ሶፊዮች_ንቁ!
#ለዚህም_ችግር የሀገራችን #መሪዎች አስቸኳይና የማያዳግም እርምጃ ሊወስዱ ይገባል
@NoFashionInReligion
ከተራ ሕልውና ሻል ያለ ነገር አድርጉ = #ኑሩ
ከመንካት ላቅ ያለ ነገር አድርጉ= #ይሰማችሁ
ከመመልከት ሻል ያለ ነገር አድርጉ = #አስተውሉ
ከማንበብ ያለፈ ነገር አድርጉ = #ተረዱ
ከመስማት የተሻለ ነገር አድርጉ= #አዳምጡ
ከማዳመጥም ሻል ያለ ነገር አድርጉ = #ተገንዘቡ
.
.
.
.
.
ከማየት የተሻለ ነገር አድርጉ= #ሼር....#ሼር
@NoFashionInReligion
በዚህ ሊንከ👆ቤተሰብ እንሁን