ያለ ደመና ዝናብ ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አድንምና አህዛብ ኑ ማርያምን እናመስግናት።ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ እንዳንባት የተቀመጣችሁ ተነሱ ዝም ያላችሁ መስክሩ ማርያምን በምስጋና ቃል አስታውሱ የድንግልን ድንቅ ስራ ትሰሙ ዘንድ ቁሙናአድምጡ።የአብ ሙሽራና የበጉ እናት ለምትሆን ዘምሩ እልል እልል በሉ።ለህይወታችሁ መጠጊያ ትሆን ዘንድ በስዕለ አድኗ ፊት ተማጸን በቅንልብ ለርሷ ስገዱ ለዘላ