onlyarse | Unsorted

Telegram-канал onlyarse - ONLY ARSENAL

-

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም 💥የዝዉዉር ዜና 💥የአሰልጣኞች አስተያየት 💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች 💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ 💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

Subscribe to a channel

ONLY ARSENAL

🇬🇧በ 7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ🇬🇧

👉' ጨዋታዉ ተጠናቀቀ ⏱

🔴 ማን ዩናይትድ 1⃣ - 1⃣⚫️ አርሰናል

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

46⏱

ማን.ዬናይትድ 1 - 0አርሰናል
ማክቶምኔ 45
🏟በኦልትራፎርድ

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

15⏱

ማን.ዬናይትድ0⃣-0⃣ አርሰናል

🏟በኦልትራፎርድ

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

⚫️ አርሰናል ለዛሬዉ ጨዋታ የመጀመሪያ ቋሚ 11 ተሰላፊዎች

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

❤️ድንግልናዬን የእንጀራ አባቴ ወሰደው❤️
#ኤልዳና እባላለሁ አባቴ በልጅነቴ ስለነበር የሞተው ከእናቴ ና ከ እንጀራ አባቴ ነበር የምንኖረው አንድ ቀን ሌሊት ውሀ ጠምቶኝ ስነሳ እናቴ ክፍል ያልጠበቁጥን የጩኸት ድምፅ ሰማሁ ጠጋ ብዬ ሳዳምጥ ሶልዬ በደንብ አዎ!! የሚል ድምፅ ሰማሁ..........👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAELSBh4yQUsoICSX4w

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

👉 አለን ሸረር እንዲ ሲል ተደምጦዋል።

የቀድሞ የምን ግዜውም ምርጥ ተጫዋች የነበረው አለን ሸረር በአሌክስ ኢዮቢ ጉዳይ ሀሳቡን ሰቶዋል።

እውነቱን ለመናገር አርሰናልን እየለቀቁ ሌላ ክለብ ሄደው ድንቅ ብቃታቸውን ሚያሳዩ ተጫዋቾች በርካታ ናቸው። የአሌክስ ኢዮቢ ግን ከአርሰናል በመውጣቱ አርሰናል በጣም ይጎዳል በጣም ደግሞ ይቆጨዋል።

ኢዮቢ ወይስ ?

ኢዮቢ ለኔ ከ ዘሀም ከ ፔፔም ይሻላል ነው ምለው እነሱም ጥሩ ተጫዋቾች ናቸው ግን ከ አሌክስ ኢዮቢ የተለየ ኳሊቲ የላቸውም አርሰናል ከ ኢዮቢ አተረፍኩ ያለው ከአርሰናል ወደ ኤቨርተን ሲያዘዋውር ያገኘውን €40ሚሊየን ፓውንድ ነው። ግን አርሰናል በጣም ትልቅ ስተት ነው የሰራው። ኤቨርተን ግን በጣም ትርፋማ ሆኖዋል።
ኤቨርተኖች ዘሀን ፈልገው ስላልተሳካላቸው እሱን ይተካል ብለው ያሰቡት ኢዮቢን አግኝተውታል። በሁለት ጨዋታዎች ላይም የመርሲሳይዱን ክለብ ማልያ አድርጎ ጥሩ ብቃትና ጎሎችን አስቆጥሮዋል።ኢዮቢ በአርሰናል ቤት ይነግሳሉ ብዬ ከምጠብቃቸው ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነበር ነገር ግን በዚ ሁኔታ ከአርሰናል በመውጣቱ እውነት በጣም ያሳዝናል።

አሌክስ ኢዮቢ በዚ በ4 ሳምንት የፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ከ ኒኮላስ ፔፔም ከ ዊልፈርድ ዘሀም በጎል ከነሱ የተሻለ ነበር ሊያውም እሱ በ1ጨዋታ ብቻ።አሌክስ ኢዮቢ እድሜውም ገና ስለሆነ በኤቨርተን ቤት አዲሱ ኮከባቸው ሆኖ ብቅ እንደሚል አልጠራጠርም።

በተጠናቀቀው የውድድር አመት አሌክስ ኢዮቢ ጥሩ ብቃቱን እያስመለከተ እና የራሱን የተደበቀ ብቃት እያስመለከተን ባለበት ሰዓት በዚ መልኩ ከ አርሰናል ይወጣል ብዬ አላስብም ነበር።ብቻ አርሰናል አሁንም በአሌክስ ኢዮብ በጣም እንደሚቆጨው ከወዲሁ እናገራለው።

"SHARE" @onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

✏️ Mkhtryan ዛሬ ለ አርመኒያ ሚዲያ ስለ ውሰት ክለቡ ሮማ እንዳለው እኔ በግሌ አርሴናል vs ቶትነሀም ጨዋታ እስኪያልቅ ድረስ ወደ ሌላ ክለብ እሄዳለው እሚል ሀሳብ አልነበረኝም ,
የደርቢውን ጨዋታ ጨርሼ ወደ ቤቴ ልገባ ስል ወኪሌ ደውሎ ነገ ሜዲካል ለመውሰድ ወደ ሮም እንድሄድ ነገረኝ ,እኔም በግሌ ሌላ ክለብ ሄጄ በቋሚነት የመጫወት እድል ይኖረኛል
ብዬ በደስታ ጉዞዬን ወደ ሮም ጀመርኩ ,አርሴናልም እያለሁ ብዙ የመጫወት እድሉ አልገጠመኝም ነበር ብሏል
@onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

🔝ፖል ሜርሰን "ኡናይ-ዌንገር ነገሮች በአርሰናል ቤት ከ ዌንገር ዘመን ብዙም አልተቀየሩም"

ችግሮቹን ከእነ መፍትሄዎቹ አስቀምጧል::

የእሁዱን የቶተንሃም እና አርሰናል ጨዋታ ከተመለከተ በኃላ በ (አሰልጣኝ አርሴን ዌንገር እና አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ) ስር ያሉትን አንዳንድ ለውጦች እና ነገሮችን እንዴት እያስኬደ እንዳለ ፖል ሜርሰን(Paul Merson) የሰራውን ትንታኔ እነሆ ፡፡

ፖል ሜርሰን :-

በአርሰናል ቤት አሁን ብዙ ለውጦች ተደርገዋል ከዚያም በኋላ ጥቂት መሻሻል አሳይቷል ብሏል ፡፡ እናም የተደረገውን ለውጥ "(ኡናይ-ዌንገር)"
ብሎ ገልፆታል::

በተለይም በ እሁዱ ጨዋታ ላይ ሜርሰን እንዲህ ይላል አርሰናል ከቶተንሃም ጋር አቻ (2-2) የወጣበት ጨዋታ ከምናውቀው የለንደን ደርቢነት የዘለለ ነገር ነበረው ብዬ አላምንም" :: ሲል የቀድሞው ሌጀንድ ሀሳቡን ለ ስካይ ስፖርት (Sky sport) ሰጥቷል::

ሜርሰን ቀጠለ “የሰሜናዊው ለንደን ደርቢ ታላቅ ትዕይንትና ፣ ትክክለኛ ጨዋታ ነበር ፣ እና ስፐርሶች ሁለት ግቦችን አስቆጥረ እየመሩ አርሰናል ከኃላ ተነስቶ አቻ ጨረሰ ጨዋታውን ፡፡ምን የተቀየረ ነገር አለ በአርሰናል ቤት ? የተቀየረ ነገር ያለ አይመስለኝም ፡፡

“አርሰናል ከሳምንት በፊት በሊቨርፑል ተቀጥቅጦ ነበር::

ነገር ግን ታክቲክ ይባላል የምን ታክቲክ ነው...? ምንም አልተለወጠም ልክ አሁንም ነገሮች እንደ "ኡናይ-ዌንገር" እየሄዱ ይገኛሉ ፡፡

እያንዳንዱ ቶተንሃሞች የሚይዙት ኳስ ወደ ጎልነት የሚቀየር ነበር የሚመስለው የመሃል ሜዳው ከባድ ነው በጣም ሊታብበት የሚገባው ጉዳይ ነው ክፍት ነበር ፡፡

“ግራኔት ዣካን ይዘሃል ተቃራኒ ተጨዋቾችን ጎትቶ የሚጥል እና ብዙ ካርዶችን የሚያይ::

አዎ ጉዋንዶዚ አለ ለአቻነት የሚሆን ታላቅ አሲስት ያደረገ:: ነገር ግን እርሱ ሁሌም የምትተማመንበት አይደለም ሉካስ ቶሬራም እንደዛው::

" ዣካ : ቶሬራ እና ጉዋንዶዚ ሶስቱም የፈጠራ ክህሎት የላቸውም........ ሶስቱም (Defensive midfielder) የተከላካይ አማካይ ናቸው ነገር ግን ቶተንህሞች በተጫኑኣቸው ቁጥር ይፍረከረኩ ነበር::

ቶተንሃሞች በነፃነት ኤምሬትስ ላይ ሲፈነጩበት ነበር ያመሹት የኤሚሬትስን ነፃነት አግኝተዋል ፡፡ ያየሁትን ማመን አቃተኝ ፡፡ ይሄም ደግሞ አርሰን ዌንገር ሲመሩት የነበረውን አርሰናልን የሚያስታውስ ነበር::

•እነዚህን ሁሉ ነገሮች ለማስተካከል ምን መደረግ አለበት...?

ሜርሰን ቀጠለ ፣ “የአርሰናል የፊት መስመር ሶስቱ (ኦባ : ላካ እና ፔፔ) ከማንኛውም ፕሪሚየር ሊጉ የዋንጫ ተፎካካሪዎች እንደ ማን ሲቲ እና ሊቨርፑል እኩል ናቸው::ምን ያህል ጥሩ እንደሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም ፣ ኳሱን ብቻ ካገኙ ግብ ማስቆጠር ለ እነርሱ በጣም ቀላል ነው ፡፡ ኡናይ ኤምሬም በእነዚህ አጥቂዎቻቸው ላይ ይተማመናሉ::ነገር ግን እነርሱ ብቻቸውን ይሄን በየሳምንቱ ሊያደርጉት አይችሉም አንዳንድ ጊዜ በፈጠራ እጥረት ሳቢያ
አንዳንድ ከባድ ሳምንቶችን ልታሳልፍ ትችላለህ ፡፡

አንዱና ዋነኛው የዚኛው ኤምሬ ቡድን ያጣው ነገር ቢኖር የፈጠራ ክህሎት ነው::እኔ ያየሁት ብቸኛው መፍትሄ ከፊት ለፊቱ ሦስቱን አድርገህ ሜሱት ኦዚልን ከኋላቸው ማድረግ ነው በተገኘው ቀዳዳ መጫወት ይችላል::

እናም ከፊት ፊት ለፊት አራት የጎል አነፍናፊዎችን ይዘህ ሁለት የተከላካይ አማካዮችን መሃል ላይ መያዝ ነው ፡፡

አራቱ አጥቂዎች እድሎችን በመፍጠር ግብ ሲያስቆጥሩልህ ከዚያ የተቀሩት ደግሞ በሌላኛው ጫፍ የሚደረጉብህን ሙከራዎች መከላከል ይችላሉ ፡፡(Sky Sport)

@onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

•የአራተኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል!

@onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

🔝ዉድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ የምትገኙ የአርስዬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን።በትላንትናው እለት የክለባችን አርሰናል ደጋፊዎች ትልቅ ስራ ሰርተን አልፈናል በዚሁም አመት ለተማሪዎች፣ የደብተር፣እስክሪብቶ፣ላጲስ፣መቅረጫ፣እስራሶችን ለተማሪዎች እርዳታ በማድረግ ትልቅ ስራ ተሰርቶዋል።የተቀናቃኛችን የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች እርዳታ ካደረኩት ደብተር በ 20% የተሻለ ነበር የኛ ይህ ደግሞ በጣም አስደሳች ነገር ነው።አርሰናላዊነት ከዚህም በላይ ነው።ገና ከዚህም በላይ ብዙ ስራዎችን እንሰራለን ከለንደን ኩራት ከሆነው አርሰናል ጋር።

🙏 ምስጋና 🙏

በትናላንትናው እለት ጥሪያችንን አክብራችሁ ሜክሲኮ በሚገኘው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ተገኝታችሁ እርዳታውን አድርጋችሁ ጨዋታውን ለታደማችሁ የአርሰናል ደጋፊዎች እውነት በጣም ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን።እና ደግሞ ከክልል ከተሞች የብር ድጋፍና የደብተር እርዳታም ያደረጋችሁት ሁሉ በጣም እናመሰግናለን በጎ ነገር ማድረግ ለራስ ነው ዛሬ የረዳናት አንድ ደብተር ነገ አንድ ዶክተር አንድ ኢንጂነር ታሳየናለች በመጨረሻም የትላንቱን ፕሮግራም ተሰብስበንና ትልቅ ስራ እየሰራን እንድናመሽ ትልቁን ስራ ለሰሩት ለአርሰናል ኮሚቴዎችና ለአርሰናል ማህበሮች ትልቅ ከበሬታ አለን!

በሌላም በኩል የኢትዮ አርሰናል አድሚኖች በሙሉ ቀን ለሊት ለማይጠገቡ ለኢትዮ አርሰናል ቤተሰቦች ደከመኝ ሰለቸኝ ሌት ቀን ሳይሉ መረጃ እየፃፉ እያቃበሉ የነበሩ አድሚኖች በቦታው፣በአካል በመገናኜታችን፣ ትልክ አክብሮት አለኝ፣ እንዲሁም የቻናላችን ታዳሚውች ለሁሉም የአርሰናል ደጋፊ ከልብ እናመሰግናለን።

@onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

🔝አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ውስጥ ለቶተንሆም በጣም አስቸጋሪው ቡድን ሆኗል ፡፡


ስታትስቲክስ እንዳመለከተው ከሆነ ከምመራት ተንስተው ከስፐርስ ላይ 42 ነጥቦችን እንደወሰደበት ታውቋል ፡፡

አርሰናል ደግሞ በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ ውስጥ እስካሁን ይሄንን ያከናወነው ብቸኛ ቡድን ሆኗል ፡፡

በተጨማሪም ከ 2016 ጀምሮ ከ 2-0 መመራት በኃላ 2 ጎሎችን በማስቆጠር ነጥቦችን ከቶተንሃም ማግኘት የቻለ ብቸኛው ቡድን ነው ፡፡

@onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

👉'92 ደቂቃ⌚️

⚪️ቶትንሀሞች ጭማሪዉን ደቂቃ ለመጠቀም
እየሞከሩ ይገኛሉ።

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

🇬🇧ዛሬ ምሽት በ 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሚከናወን ተጠባቂ ጨዋታ።

👉'80 ደቂቃ⌚️

🔴አርሰናል 2⃣ - 2⃣ ቶትንሀም⚪️
#ላካዜቲ '45+2⚽️ #ኤሪክሰን '10⚽️
#ኦባሚያግ '71⚽️ #ኬን '40 P

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

🔴አርሰናል 0⃣ - 2⃣ ቶትንሀም⚪️
#ኬን '40 ⚽️P

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

🇬🇧ዛሬ ምሽት በ 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሚከናወን ተጠባቂ ጨዋታ።

🔴አርሰናል 0⃣ - 2⃣ ቶትንሀም⚪️
#ኤሪክሰን '10⚽️
#ኬን '40 P

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

🔴ማን.ዩናይትድ 1⃣ - 0⃣ አርሰናል🌕
#ማክቶሚናይ '45⚽️

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

Position
ዩናይትድ 66%-34% አርሰናል

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

3⏱

ማን.ዬናይትድ0⃣-0⃣ አርሰናል

🏟በኦልትራፎርድ

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

🔴 ማንችስተር ዩናይትድ ለዛሬዉ ጨዋታ የመጀመሪያ ቋሚ 11 ተሰላፊዎች 💪
#GGMU

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

♨️ የቀድሞ የቤታችን ባለውለታ አሰልጣኝ አርሰን ዌንገር ካሉት የሊጉ ተፎካካሪዎች ሁለቱ ማን ሲቲ(Man-City) እና ሊቨርፑል(Liverpool) በመቀጠል አርሰናል በቅርበት የሊጉን ዋንጫ የመፎካከር አቅም ላይ ሊኖረው ይችላል ሲሉ ያብራራሉ ፡፡

ፈረንሳዊው ፕሮፌሰር ስለ ሊጉ የዋንጫ ፉክክር ሀሳቡን አካፍሏል ፡፡

1- [ስለ አርሰናል] ምናልባትም አርሰናል የዋንጫ ፉክክሩን
የመቀላቀል አቅም አላቸው ብሏል::

2- [ስለ ቼልሲ] ከተፎካካሪዎቹ አንፃር ስንመለከተው ብስለት ይጎደዋል ብሏል::

3-[ስለ ዩናይትድ] የራሳቸው የሆኑ ብዙ ክፍተቶች እና አለመረጋጋት አሉባቸው ብሏል ፡፡

4- [ስለ ማን.ሲቲ] እነሱ ትልቅ የሚባል የቴክኒክ ችሎታ ላይ ደርሰዋል::

5- [ስለ ሊቨርፑል] ከኃላ እና ከፊት በጣም ጠንካራ ናቸው::

6- [ስለ ቶትንሃም] ምንም አላሉም::
ርስተውት ይሆን..?🤔..😂

💢ከ 4 ጨዋታዎች ሊቨርፑል በኋላ (Liverpool) እና ( Man.City) ማን.ሲቲየደረጃው አናት ላይ ተቀምጠዋል::የሊጉን አጀማመር አይተን እንደ ምንገምተው ከሆነ የአምናው አይነት የ 2 ፈረሶች የዋንጫ ግልቢያ ይሆናል የሚል ነው::

🔑 ዌንገር "ምናልባት እንኳን ከ 2ቱ ሌላ የዋንጫ ተፎካካሪ የሚመጣ ከሆነ አርሰናል ነው" ሲሉ ሀሳባቸውን አጋርተዋል ፡፡

👉 አርሰናል ከተቀሩት የተሻለ እድል አለው ጥሩ የፊት መስመርን ይዟል ሁለቱ አጥቂዎቻቸው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያውቃሉ ምንም እንኳን የመከላከሉ ነገር ጥያቄ ቢኖርበትም::

👉 ዩናይትድ ገና ነው..! የተረጋጋ ነገር እያሳየን አይገኝም ስዚህም አሁን ባለበት ደረጃ የሊጉን ዋንጫ መፎካከር ይከብደዋል::

👉 ቼልሲ ትንሽ ወጣት ያበዛ ይመስላል ብስለት አይታይባቸውም ከፊት ለፊት እና ከኃላ በቂ ብስለት የላቸውም ምናልባት የመሃሉ ጥሩ መሆን ነው እንጂ ፡፡

👉 ማን ሲቲ ትልቅ የሚባል የቴክኒክ ደረጃ ላይ ደርሷል::እነርሱ ምንም ጥያቄ የለባቸውም::ከየትኛውም ቦታ ተነስተው የጎል እድሎችን መፍጠር ይችላሉ::

👉 ሊቨርፑልም እንደዛው ጠንካራ ይመስላል በተለይ ከኃላ እና ከፊት ለፊት ያሉት ቦታዎች ላይ።
መሃል ሜዳ ያሉት ደግሞ ምን መስራት እንዳለባቸው በደንብ ያውቃሉ ፡፡ ምን አልባትም ከማን.ሲቲ አንፃር ፈጠራቸው ያነሰ ቢመስልም፡፡

"SAHRE" @onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

ዴቪድ ልዊዝ ከአርሰናል ጋር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ስለማንሳት
"እኔ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ከአርሰናል ጋር ማንሳት እፈልጋለሁ። እኔ እዚህ የመጣሁት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ክብርን ለማግኘት በማሰብ ነው፤ ሌሎችንም የውድድር አይነቶች መፋለም እፈልጋለሁ።
@onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

🔝ለ 2019/20 የውድድር አመት ሁሉም የፕርሚየር ሊግ ቡድኖች 25 ተጨዋቾቻቸውን አሳውቀዋል::

የአርሰናል 2019/20 የውድድር አመት 25 ስብስብ

1 - በርንድ ሌኖ (Bernd leno)

2 - ቤሌሪን ሄክተር (Hector Bellerin)

3 -ኬረን ቴርኒ (kieran Tierney)

4- ግራኔት ዣካ (Granit Xhaka)

5 - ስኮራትስ ፓፓስታቶፖሎስ (Sokrates Papasapoalos)

6- ዲኒ ሴባሎስ (Dani- Ceballos)

7- አሌክሳንድር ላካዚቴ (Alexander Lacazette)

8- ሜሱት ኦዚል (Mesut- Ozil)

9- ሉካስ ቶሬሬራ (Lucas Torreira)

10- ፒየር-ኤምሪክ ኦባምንግ (Pierr-emrik Aubamyang)

11-ኤንሲሌይ ሚትላንድ-ኒልስ (Ainsley maitlan-Niles)

12- ሮበርት ሳሙኤል ሆልዲንግ (Rob-Holding)

13-ኒኮላስ ፔፔ (Nicolas- Pepe)

14- ሽኮድራን ሙስታፊ (Shkodran Mustafi)

15-ካሉም-ቻምበርስ (Calum Chambers)

16- ዴቪድ ሉዊዝ (David Luiz)

17- ሬይስ ኔልሰን (Reis Nelson)

18- ኤሚሊኖ-ማርቲኔዝ (Emiliano Martinez)

19- ማቫሮፓኖስ ኮንስታንቲኖን (Konstatinos Mavropanos)

20-ጆርጅ ጆሴፍ ዊሎክ (Joe Willock)

21- ማቲዎ-ጉዋንዶዚ (Matteo Guendouzi)

22- ሰኣድ ኮለሲናክ (Sead Kolasinac)

23-ኢሚሌ ስሚዝ ሮው (Emile Smith rowe)

24- ማቲው ራያን ማካይ ( Macey, Matthew Ryan)

25- ገብርኤል ማርቲኔሊ ሲልቫ (Martinelli Silva, Gabriel)

@onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

▪ሮማ Henrick Mikhitaryan ንን በቀጣዮቹ ሰአታት ከክለባችን በውሰት ሊያስፈርመው እንደሚችል ተዘግቧል።

[Di Marzio]

"SHARE" @onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

2 (Shots) 1( Assist) የጉንዶዚ ምርጥ ምሽት ቁጥራዊ መረጃዎች በ NLD..

…የወደፊት ኮከባችን የጨዋታውም ኮከብ ነበረች፣…💪

👉 74.....የኳስ ንኪኪ
👉 58......አቀበለ
👉 30......ወደ ተቃራኒ ግብ ክልል አቀበለ
👉7..........መልሶ አስጣለ
👉3.........ታክል ወረደ
👉2.........ኳስ አቋረጠ
👉2.........ፋውል ሰራ
👉1............አሲስት(ለጎል አቀበለ)

@onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

•ግራናይት ዣካ በትላንትናው የደርቢው ጨዋታ ላይ የሰራውን ፋውል ፣ ከጨዋታው በኃላ የብዙሀን ስሜት የጎዳና የማይሰራ ፣ፍዋል እንደመሆኑ መጠን ይቅርታ ጠይቀዋል!

@onlyarse

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

🇬🇧ዛሬ ምሽት በ 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሚከናወን ተጠባቂ ጨዋታ።

👉FULL - TIME⌚️

🔴አርሰናል 2⃣ - 2⃣ ቶትንሀም⚪️
#ላካዜቲ '45+2⚽️ #ኤሪክሰን '10⚽️
#ኦባሚያግ '71⚽️ #ኬን '40 P

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

👉'85 ደቂቃ⌚️

⚪️ሶክራተስ እና ሀሪ ዊክስ ሜዳ ላይ
የጦፈ ጨብ ጀምረዋል።

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

👉'51 ደቂቃ⌚️

⚪️SONNNN 😲 ግሩም ኳስ የአርሰናል ተከላካዮች ተደርበው አወጡበብ

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

🇬🇧ዛሬ ምሽት በ 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሚከናወን ተጠባቂ ጨዋታ።

👉HALF - TIME⌚️

🔴አርሰናል 1⃣ - 2⃣ ቶትንሀም⚪️
#ላካዜቲ '45+2⚽️ #ኤሪክሰን '10⚽️
#ኬን '40 P

Читать полностью…

ONLY ARSENAL

✅ቶትንሀም ሆትስፐር (ሀሪ ኬን)⚽️P

Читать полностью…
Subscribe to a channel