onlydarkstar | Unsorted

Telegram-канал onlydarkstar - @ònĺy ĎąřķStar

-

🙏እንኳን በደህና ወደ Darkstar መጡ። ✪ የዚ ቻናል አባል በመሆን : ➠አዳዲስ ዘፈኖች single&album ➠አዳዲስ videos clip (like) ➠ወቅታዊ ሁኔታዎች & (Covid 19) ➠Call prank,Funny Video ➠ ስፖርት & ቀጥታ ስርጭት(live coverage) ➠Others... 👤Creator : @Fira05 @Frelaca17 👇👇👇👇👇👇

Subscribe to a channel

@ònĺy ĎąřķStar

እስኪ አንድ ታሪክ ላጫውታቹ
አንድ ሃብታም ሰውዬ በመስኮቱ በኩል ቆሞ አንድ
ደሃ ከቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ምግብ እየለቀመ ሲበላ
ይመለከትና << ተመስገን አምላኬ እንኳንም ደሃ
አላደረከኝ>> አለ ደሃው ሰውዬም ምግብ
እየለቀመ ካለበት ስፍራ ላይ እንዳለ አንድ
የአይምሮ ህመምተኛ የሆነ ሰው እርቃኑን ሆኖ
እዘለለ እየሮጠ ባጠገቡ ሲያልፍ አየና <<
ተመስገን አምላኬ እንኳንም እብድ አላደረከኝ>>
አለ እብዱ ሰውዬም መንገዱን እንደቀጠለ አንድ
በጣም የደከመ ሰው የያዘ አንፑላንስ እየበረረ
ባጠገቡ ሲያልፍ አየና <<ተመስገን አምላኬ
እንኳንም በሽተኛ አላደረከኝ>> አለ በሽተኛው
ሰውዬም ሆስፒታል ደርሶ ወደ ድንገተኛ ክፍል
እያስገቡት እያለ ሌሎች ሃኪሞች የሞተ ሰው
እሬሳ ይዘው ሲወጡ አየና <<ተመስገን አምላኬ
እንኳንም እሬሳ አላደረከኝ>> አለ
ልንማርበት ካሰብን ይሄ ታሪክ ብዙ ያስተምረናል
እስኪ ይሄን አንብበን ከጨረስን በኃላ እነዚን ሁሉ
ስላላደረገን # ተመስገን እንበል መልካም እለተ ቅዳሜ

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱😳🤔🙏👌👍
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

🗣||ፍልስፍና ነዉ!

" ስሜትህን ማሸነፍ ከቻልክ መልካም ነገር ነው ስሜትህን ማሸነፍ ባትችል ግን ቢያንስ ወደ ዝቅተኛው ደረጃ ልታደርሰው ታገል...ያንን ማድረግ ካልቻልክ ግን ሃሳብህ ሳይሆን ስሜትህ ተቆጣጥሮሃል እና የሚደርስብህን አሜን ብለህ ተቀበል!!"

/ የሕንዳውያን ፍልስፍና /

እስቲ በዚህ ላይ ሃሳባችሁን ብታንሸራሽሩበት...

1 #በመጀመርያ_ስሜት_ምንድን_ነው?

2 #ስሜታችንን_መቆጣጠርም_ሆነ_ማሸነፍ_እንችላለን_ወይ?

3 #ስሜታችን_ካሸነፈንስ_ምን_አይነት_ጉዳት_ሊገጥመን_ይችላል...?

ሀሳብ ካላችሁ @frelaca17 ላይ ያገኙኛል!!! ሀሳባችሁን ጀባ በሉኝ።🙏
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱😳🤔👌👏
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

♥️. . .የማልቀይረው የማለውጠው ላንተ ያለኝ እኔ ፍቅር...💕
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

💖ያኔ ልጅ እያለን
ሆነሽ ጎረቤቴ...💕
💖ከቤትሽ አልጠፋም
አጠፊም ከቤቴ...💕
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
🎶🎵#frelaca17
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

🔥#ትዝታ🔥

🌹ትዝታ ማለት በህይወት ረቂቅ ሚስጥር ውሰጥ የምናገኘው የፍቅር ትሩፋት ፤ የትናንት አስቤዛ ለነገ መጓዧ በትናንት እውነታ ውስጥ ሺህ ዛሬን ማንገሻ ነው ። በርግጥ ሁላችንም የተዘበራረቀውን የህይወታችንን ዳስ ለማደስ ስንቴ ምሶሶዎቻችንን አፈረስን ፤ በመጥበቅ እና በመመላላት ትርጉማችንን አረከስን....?

🌹እስከ ምንስ ድረስ ነው የትዝታ እውነታ ጠፍቶብን "ትዝታ " ብለን ሚዛን የማይደፋውን የእንክርዳድ እሳቤያችን ውስጥ ለመደበቅ ያለ ስሙ ያለ ማእረጉ የምንከተው መቀመቅ ? ወዴትስ ነው ዛሬን ከእኛ አሽሸን በራዕያችን አድማስ ተንሸራተን ትናንት ውስጥ ምንኮበልለው....??

🌹ትዝታ ማለት ከዛሬ መደበቂያ ሳይሆን ለነገ መወንጨፌያ የፅናት በትር ነው!!!💖
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

🍋✞..

የአለምን በደል የሰውን ግፍ አይቶ
ዘጠና ዘጠኙን መላእክቱን ትቶ
ፅድቅን ለመፈፀም በደልን አጥፍቶ
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ

🍋መልካም የጥምቀት በአል ✞🇪🇹
✞ Ŋᴏᴠᴀ Ŋᴀᴏʟᴇ ✞🇪🇹
@NovaNaole12

◦◦✧✣🍋✣✧◦◦
@NOVA_MYSPAT
◦◦✧✣🍋✣✧◦◦ ɴᴏᴠᴀ ɴᴀᴏʟᴇ 🍋

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

❝ብዙ ወንዶች አበቦችን ይሰጡሻል...ግን አንድ ቀን የምትወጂዉን አበባ..የምትወጂዉን ሙዚቃ..የምትወጂዉን ጣፋጭ የሚያዉቅ ወንድ ትተዋወቂያለሽ😘 እና አንዱንም ቢሆን ሊሰጥሽ ባይችል.. ምንም ደሃ ቢሆንም ጣጣ የለውም ምክንያቱም ጊዜዉን ወስዶ ማንም ሊያዉቅሽ ከሚችለው በላይ አዉቆሻልና። ለእሱ ብቻ ነው ልብሽን ልትሰጪው እሚገባው!♥️❞

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

. . . #ፍቅር_ማለት . . .

♥️ፍፃሜው የሚያምር ቅርብ ማንነት ግልፅነት ሚያስተምር .. .. .. ርህራሄ እና ለሰው ማዘንን በልብ የሚያኖር💗 ከፈጣሪ የሚገኝ ፀጋ ነው።💖

♥️ፍቅር የሚመሠረተው . . . አንድ ነፍስ በሁለት. . . አካል ሲኖር💕 ነው፡፡

💓 ምንጊዜም በቂ ነገር አሟጠን የማናገኝበት ነገር ፍቅር ነው፡፡

💖 እውነተኛ ፍቅርን አግኝተህ ከተንከባከበው . . . እራስህን በምድር ላይ ካሉ ጥቂት እድለኞች💗 መሀል አንዱ ነህ፡፡

♥️ፍቅር የተለየ ቀን ልዩ ቦታና ድርጊት አይፈልግም . . . በድንገት ሳይጠበቅ ይከሠታል፡፡💝

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

♥️. . .እኔና አንቺ ማለት እሳት እና ብረት ግለን የተዋሃድን ቀልጠን የተስማማን ዳግም ላንለያይ አንዴ የተጣመርን ሰምና ወርቅ ነን።
💖. . .አፈቅርሻለው. . .💖
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን!!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

😱ችግር የለውም😳

🌹አንዳንዴ መጥላት ያለብንን ወደን….መውደድ ያለብንን ደሞ እንጠላለን…እኔ ደሞ ቶሎ ነው እማምነውወሸት እሚባል ያለ እስካይመስል አምናለው ማመኔን አልጠላውም ግን እማምንበት መንገድ ያናደኛል....አንተን ለማግኘት በማይሆን መንገድም ተጎዝኩ አጠፋሁ በዛም እየተቀጣው ነው።💘

🌹ብዙ ጊዜ…አዋ በጣም ብዙ ጊዚያትን ይህን ቃል እልክ ነበር…ችግር የለውም ግን ችግር ሳይኖረው ቀርቶ እንዳይመስልክ…ችግርማ አለው ግን አንተ ከችግሩ ትበልጣለክና....💘

✍#frelaca17💎

#ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

✦○✦
❤️ግን በቃ እረሳሁሽ❤️

አውቃለሁ ከባድ ነው ትዝታ፣
ከምንጩ ማድረቅ የፍቅርን ጠብታ፣
ግን በቃ እረሳሁሽ፣
ከአዕምሮዬ ፋቅኩሽ፣
ከልቤ አወጣሁሽ፣
አዲስ ሕይወት ጀመርኩ፣
ትዝታሽን ትቼ
በተስፋ ተራመድኩ።💔
🌿🌿🥀🥀🌿🌿♥️♥️

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

❤️ ሰው መሠረቱ መቼ ይለያል💔
❤️ያጣም ድህነቱን አምኖ ይቀበላል💔
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍  
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

||ምናልባት ለአንተ ለሚጠሉህ ሰዎች መልካም መሆን ሽንፈት ሊመስልህ ይችላል።ነገር ግን ለሚጠሉህ ሰዎች መልካም መሆን የተለየ የእርካታ ደረጃ ነውና ሞክር እና እየዉ!

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱🤔👌👍👌
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍  
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

||ብዙ ሞክር ብዙም ተሳሳት!ግን ተስፋ አትቁረጥ አንድ ቀን ምትፈልገዉን ትሆናለህ! አወ ትችላለህ የፈለግኸዉንም ትሆናለህ! ምክንያቱም አንተ አንተን ብቻ ነህ!
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱🤔💪👌👍
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍  
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

​​🌹ውድቀት በሕይወታቸው ውስጥ ሳይኖር እንዴት መኖር እንዳለባቸው የሚያውቁ እነሱ ያስደስቱኛል.....💕

🌹ነፍሳቸው በንቀት የተሞላች ሰዎችም እንዲሁ የደስታዬ ምንጭ ናቸው....ምክንያቱም እነሱ ማድነቅም ይችላሉና.....💕

🌹ራሳቸውን መሰዋት አድርገው ለማቅረብ ከጨረቃ በላይ ምክንያት ለማግኘት የማይፈልጉትም ቢሆኑ ይደንቁኛል...እወዳቸዋለሁ። ለምድሪቱ መስዋዕትነትን ከፍለው ምድራዊ ታላቅነትን የሚያመጡ እነሱ ናቸውና.....💕

🌹ለማወቅ የሚኖርን ሰው እወዳለሁ..... የማወቅ ፍላጎቱም በምድር ላይ ታላቅ ሰው ይኖር ዘንድ ምክንያት ሆኗልና....... ምንም እንኳን በዚያ ሂደት የራሱን ውድቀት እንደሚያፋጥን ባውቅም እውቀትን የሚፈልጋት እሱ ታላቅ ሰው ነው።💕

🌹በስራው የሚተጋና የሚፈጥን ሰው እወዳለሁ.... ምንም እንኳን ከስራው ለራሱ ትርፍ ባያገኝም ለሌላው ሰው ከብትና እርሻውን ያበዛለታልና.....💕

🌹መልካም ስምና ዝናውን የሚጠብቅ እወዳለሁ፤ ምንም እንኳን በስሙ ውድቀቱን ቢያፋጥንም ለስሙ ሲል መኖር፣ ለስሙም ሲል መሞት ያውቅበታል።💕

🌹ከመልካም ሥራው በፊት መልካም ቃላት የሚናገርና ከተናገረውም በላይ የሚሠራ ሰው እወዳለሁ...... ቢያንስ ቃሉን አክባሪ ነውና.....💕

🌹የቱንም ያህል ቢቀጣው አምላኩን የሚወድ ሰው ደግሞ አከብራለሁ፤ ምክንያቱም አምላኩን የሚወድ ሰው በቁጣው ውስጥም ማለፍ ይችላልና.....💕
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍😱👍👌👌
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍  
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

🗣||በመጀመሪያ በራስዎ ደስተኛ እስኪሆኑ ድረስ ማንም ሊያስደስትዎ አይችልምና በእራስዎ ደስተኛ ይሁኑ።
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱😳🤔👌👏
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

🗣||አሁኑኑ ያድርጉት!

አዎ የለዉጥዎን መንገድ ለመወጠን ነገን ሊጠብቁ በፍፁም አይገባም! አሁኑኑ የለዉጥዎን መንገድ ይጀምሩ! ነገ እጀምራለሁ የሚለዉ የተሸናፊዎች ምክንያት ነዉና አሁኑኑ ወደ ለዉጥ ጉዞ💪
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱😳🤔👌👏
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

♥️. . .ለአንቺ የማልሆነው ነገር ከኔ ተለይ ካልሺኝ ብቻ ነው እሱን አልችልም አልዋሽም!!💖
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

♥️#የማለዳ ሀሣቤ አንቺ ነሽ ምንም ማሰብ በማይኖርብኝ ግዜ እንኳን አስብሻለሁ...አንቺን ማፍቀር መከተል የህወቴ አንዱ ምሣሌ አድርጌዋለሁ። ዉዴ የኔ እናት አፈቅርሻለሁ...ደጋግሜ አፈቅርሻለሁ...ባንቺ የተስፋ ማፍቀር ውስጥ ቀኔን ጀመርኩ....የኔ ፍቅር ከሚልሽ በላይ ከምታስቢው በላይ በጣም ናፍቀሽኛል በናፍቆትሽ የሚሞት እየመሰለኝ ነዉ፤ እስኪያገኝሽ ጓግቻለሁ ሁሌም ዘላለሜን አፈቅርሻለሁ።💖
🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!!! #መልካም_በአል!

……………✝✝✝……………

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ🙏❤️🙏👌👍
💖⚘➣ #onlydarkstar❥ ♥️💍  
💖⚘➣ #onlydarkstar❥ ♥️💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal 💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋
Melkam Bal😘
Melkam Bal💋

🥀🥀@Fira05🥀🥀

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

💖. . .እኑ የኔ ብዬ.😍
💖. . .ልጥራሽ የኔ ብዬ.😍
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
🎶🎵#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

✦○✦
😘ከሌላ ፀባይሽ ለማመን ይከብደኛል...
✦○✦
🎶#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ተጨማሪ የፍቅር ሙዚቃዎችን ለማግኘት
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

1,❤️🍃አይታውቅምና የስው አዋዋሉ ስው ከአይን ሲጠፈ ምን አገኝ ሳይሆን ምን አገኘው በሉ::

2❤️🍃መልካም ጊዜ ጥሩ ትዝታ ይሆናል መጥፎ ጊዜ ትምህርት ይሆናል::

3❤️🍃የተረዳሁት ነገር ቢኖር ስዎች አበዝተከ ስትፈልጋችው አብዝተው ይሽሹካል::

4❤️🍃አንቺ እንደመኩራት
ሲያረግሽ እኔ ደሞ እንደመርሳት የረገኛል።

5 ❤️🍃የመጀመሪያህ ላልሆን እችላለው ................ አላማዬ ግን የመጨረሻክ መሆን ነው!!!😍😍😍

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

🗣|| ማንም ቢሆን...

የእርስዎን ደስታ፤
የአርስዎን ጥረት፤
የእርስዎን ማንነት፤
የእርስዎን የለዉጥ ጉዞ እንዲያደና እይፍቀዱ!!!

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱🤩👌👏👍👌
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

​🌺…ተስፋ ብቻ አድርጉ…


ምን አልባት…አሁን ላይ በህይወትታችሁ ከባዱን እና ደስ እማይለውን ጊዜ እያሳለፋችሁ ይሆናል…በሀገርህ፣በቤተሰብህ፣በፍቅር ህይወታችሁ እና በራሳችሁ ደስተኛ አደላችሁም ይሆናል…እምታዩትም ነገር ሁሉ አልጥም ብሏችሁም ይሆናል…

ምን አልባትም ደሞ…ስራ ፈልጋችሁ አታችሁ ይሆናል፣እራሳችሁንም በሱስ ደብቃችሁ ይሆናል፣በማትፈልጉትም መንገድ እየሄዳችሁ ይሆናል፣የቀደመውን ፍቅራችሁንም እረስታችሁ በሀሰት ጐዳና ላይ እየተመላለሳችሁ ይሆናል…

ግን ወዳጄ…ያልነጋ ጨለማ እና ያላባራ ዝናብ የለም…ተስፍ አትቁረጡ…የፈለገ ቢደክማችሁ እና ቢሰለቻችሁ እረፍት አድርጉ እንጂ እንዳታቆሙ…አንድ እውነትም አለ… እሱም ምን ነው መሰላችሁ…ሁሌም ደስታ የለም…ይህን እንዳትረሱ…ሁሉም መልካም ይሆናል።

#መልካም_ቀን🙏

✍#frelaca17💎

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

♥️. . .ደስታዬ አንቺ የውስጤ የልቤ ፤ ላንቺ ያለኝ ፍቅር ውስን ስፍር የለውም.....በቃ አፈቅርሻለሁ!!💖
~~~~~~~~~~~~~~~~~
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍  
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

🗣|| አወ የእርስዎ ቤተሰብ እጅጉን ለእርስዎ ብዙ ነገር አድርገዋል! አሁን ሰዓቱ የእርስዎ ነዉ! በቃ አሁኑኑ ይጀምሩ ቤተሰብዎ በእርስዎ ሊኮሩ ይገባል በቃ አሁኑኑ ለዉጥዎን ይጀምሩ!

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ🤔😇👌👍👌
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍  
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

♥️. . .ለሴቶችም ለወንዶችም. . .♥️

🌹ወንዶች የሚንቋቸውን ሴቶች የማፍቀር ዝንባሌ አላቸው ሴቶች ደግሞሴታ ሴት ወይም ችኩል ወይም ወረኛ ወንድ አይመቻቸውም.....ብዙ ጊዜ ወንዶች ለፍቅር የሚፈልጎት ልጅ ካለች ዘወትር ያዩሻል እናም በተደጋጋሚ የምታገኝው ወንድ የምር አፍቅሮሽ ነው እንጂ አጋጣሚአድደለም..... ሴቶችም የሂወት ታሪካቸቀውን ባጭሩ ከነገሩህ አንተን እያዩ ፀጉራቸውን ከነካኩ ከንፈራቸውን ካለሰለሱ ወይም ልክ ስታይህ እያወራች ከነበረ እና ዝም ካለች ወድያው አትጠራጠር ላንተ ስሜት አላት ማለት ነው፡፡
🌹ፍቅር ፈልጎን እንጂ ፈልገነው ሊመጣ አይችልም።❥︎

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍  
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

🗣||#dakrstar ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር!

አንተ መኖርህን ለማሳወቅ ብለህ አትጩህ አንተን የሚፈልግ ስው ካለ በጨለማም ውስጥ ብትሆን ፈልጎ ያገኝሀልና ።

ራስክን አክብረው ያንተው ነውና ራስክን አትጣል የሚያነሳህ የለምና ፤ጥንካሬህንና አቋምህን አስተካክል በዙሪያህ ውድቀትህን የሚመኙ አይጠፉምና፥ ለራስህ ቦታ ስጥ ያንተው ነህና፤ አንድ ቀን ከምትወደው ስው ጋር ጓደኝነታችሁ ካበቃ ፍቅሩን በልብህ ውስጥ አኑረው ታሪኩን ሚስጥሩን ደብቅለት ጓደኝነት ማለት መልካምነት ማለት ነው።

ወዳጄ ለራስህ ቦታና ክብር ስትሰጥ የሌሎች ክብር ይገባሀል፡፡

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😳🤔😇👌👍
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍  
💖⚘➣ @onlydarkstar❥ ♥️💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…
Subscribe to a channel