onlydarkstar | Unsorted

Telegram-канал onlydarkstar - @ònĺy ĎąřķStar

-

🙏እንኳን በደህና ወደ Darkstar መጡ። ✪ የዚ ቻናል አባል በመሆን : ➠አዳዲስ ዘፈኖች single&album ➠አዳዲስ videos clip (like) ➠ወቅታዊ ሁኔታዎች & (Covid 19) ➠Call prank,Funny Video ➠ ስፖርት & ቀጥታ ስርጭት(live coverage) ➠Others... 👤Creator : @Fira05 @Frelaca17 👇👇👇👇👇👇

Subscribe to a channel

@ònĺy ĎąřķStar


ገነት እና ሲኦል ቢኖርም ባይኖርም
ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም♥

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱🤔👌👏💪
            #ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/-zosrkESnw83MzA8
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

ውድ የ#darkstar ቤተሰቦች አዲሱ ቻናላችንን #join በማለት አዳዲስ poem , motivation, ፕሮግራሞቻችንን በ#darkstar እያዘጋጀ በማቅረብ የሚታወቀው #frelaca17 በአዲሱ #ጥቁር ፈርጥ ቻናላችን ማቅረብ ጀምሯል #join መከታተል እንደምትችሉ እየገለፅን በድጋሚ #ይቀላቀሉን እንላለን!! መልካም እለተ ቅዳሜ

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱🤔👌👏💪
    #ጥቁር ፈርጥ  #ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/-zosrkESnw83MzA8
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

#Darkstar ለቻናላችን እና መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ።

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ🤩🤩🤩🤩🤩
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpgfE4QiR3OBl
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

🌹ጊዜ ሊፈትንህ ይችላል ለማሸነፍ የግድ መታገስና መቻል አለብህ ያንተ ቀን ይመጣል....ሰው እንደሞተ እንጂ
እንደወደቀ አይቀርምና!!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱😳👌🤔💪💪🔥
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpgfE4QiR3OBl
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ነጥብ :

በተፈጥሮ ሳይንስ ፦

- ለወንድ 380 ፤ ለሴት 368

- ለታዳጊ ክልሎች ደግሞ ለወንድ 368 ለሴት 358

- ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 350 ፤ ለሴት 345

- ለአርብቶ አደሮች አካባቢዎች 358

- በትግራይ እና መተከል ለወንድ 358 ፤ ለሴት 350

በማህበራዊ ሳይንስ ፦

- ለወንድ 370 ፤ ለሴት ደግሞ 358

- ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንድ 358 ፤ ለሴት 348

- ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 340፤ ለሴት 335

- በትግራይና መተከል ለወንድ 348 ፤ ለሴት 340

✍#frelaca17💎

በቻናላችን #Darkstar ስም የእንኳን ደስ አላቹ!!!!🎉🎊🔥🔥🔥🎊🎊🎉
እንደኔ ምልከታ ምንም አግባብ አይደለም ውጤት መቶለት ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም(ዩኒቨርሲቲ) መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ..
ለወዳጆ  ያጋሩ😱😱😳😳😱😱😱
አሁንም ለተጨማሪ መረጃዎች
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpgfE4QiR3OBl
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

💪 ቀንህ እንዲያምርና ደስ ብሎህ እንድትውል ከፈለክ እስከዛሬ ያለፍካቸውን የህይወት ፈተናዎች አስብ፤ አንተ ባትሆን ኖሮ እነዛን ከባድ ጊዜያት ማን ያልፍ ነበር?! ስለዚህ ድንቅ ነህ ወዳጄ! አንቺም እኮ የማይታሰበውን ነው ያለፍሺው ስለዚህ እህቴ አንቺም ልዩ ነሽ!

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

ወዳጄ ችግርና ፈተና ሲገጥምህ 'አሁን ደግሞ ፈጣሪ ምን ሊያስተምረኝ ነው? በል፤ ምክንያቱም በህይወትህ የሚሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው!

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

የሚገዛ ሰው ብቻ ያናግሩን
@Fira05

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

#darkstar 🤩
​​በመኖርህ ውስጥ ስለኖሩልህ ሰዎች ውለታ ታስባለህ። በአንፃሩ ስለምትኖርላቸው ሰዎች እጣ ፈንታም ትጨነቃለህ። ህይወት ፍቅርን ታስተምርሃለች። በልምድ ጉዞህ ውስጥ ሰውን በማንነቱ መምረጥ ትችላለህ። ማንን መውደድ እንዳለብህም ትገነዘባለህ። በተለያዩ ክስተቶች መሀል የእውነት አንተን የሚወድህ ማን እንደነበረም ታውቃለህ። ክስተቶች ሰዎችን ያበጥራሉ። ምርጫህን ለይ!

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱🤔👌👍👌
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpgfE4QiR3OBl
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

የቴድሮስ ካሳሁንን ወይም የቴዲ አፍሮን ዘፈን ጋበዝናችሁ።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🎧 Size : 4.6

👏👏👏👏👏🗣🗣🗣🗣🗣🗣💪💪💪💪💪💪💪🙌🙌🙌👍👍ዋልያያያያያያያያያያያያ
ዋልያያያያያያያያያያያያ
አቡኪ
አማን
ጌትሽ
ሽሜ
ሱራ
አንድላላላላይ ዋልልልልያያያ ተነስተን እንጨፍር 👏👏👏👏👏በሉ እስቲ

https://t.me/joinchat/VxQIpgfE4QiR3OBl

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

‍ ​​. 💋ፍቅሬን በምን ልግለጽ 💋

ለአይኔ እንኳን ለአፍታ እንዳላጣሽ፤

እፈልግ ነበረ ፍቅሬ እንዲገባሽ።

ግን እንዴት ልናገር እንዴት ስ ላውራ፤

ወደ ሌላ እንዳትሄድ እያለ ልቤ ሲፈራ።

ስሜቱ ከባድ ህመሙ አይቻልም፤

ፍቅርሽ ከብዶኛል ያዢልኝ አልቻልኩም።

እንዴትስ ልናገር እንዴት ላውጣው፤

እያሰቃየኝ ነው ፍቅርሽ በእጣው።

ፍቅር ሠው ይገላል ሲሉ እሰማለሁ፤

እኔ ግን ስላንቺ ስንቴ ሞቼ ተነስቻለሁ።

ቃል ሲሰማ ከአንደበትሽ፤

በውበት ፍክትክት ይላል ፊትሽ።

በምንስ ልግለፀው ፍቅርሽን በቃላት፤

እኔ ግን እፈራለሁ አይንሽን ለማየት።
@Fira05

ሁሌም እወድሻለሁ
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

ኣትችይበትም_ወዪ ?

(አሌክስ ይህ )
. . .
ቀኔን ሲነካካት - የትዝታሽ ቆፈን
ኣትችይበትም ወዪ - ጊዜን መሸፋፈን ?
ኣትችይበትም ወይ - ትውስታን መቆጣት ?
ምን ያደርግልሻል
ተመልሶ መሄድ - ተመልሶ መምጣት ?
.
ተቀበዪ ስሞታ !
.
.
.
ፍቅርሽ ኣሳመመኝ
ናፍቆት ኣሳመመኝ
ገረፈኝ እንደ እሳት
ኣትችይበትም ወዪ - በቶሎ መረሳት ?!

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

💔....💔

የኔ እህህ ማለት ላንተ ሙዚቃ ነው
ትዝታ ነው መውደድ ናፍቆት ነው ተረዳሁ
በትዝታ ሮሮ እዪኝ እንከሳው ...
አንደ ነበር እኮ ፍቅርህን ብረሳው
እድን ነበር እኮ ፍቅርህን ብረሳው

ተኝቼ ላልተኛ መባነኑ ባሰኝ
የት ሀገር ሆነህ ነው የምትቀሰቅኝ
Aster Awoke
#ትዝታ

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

💖✨እናት✨💖

💚ዘመድም ሲያፈቅር ዝናን ተመልክቶ
ጀርባውን ይሰጣል ቀን ሲጥልህ አይቶ☘

❤️እናት ስታፈቅር የላትም ዳርቻ
ነፍሷን ትሰጣለች እሷ ላንተ ብቻ🐝🐝

♥️✨ክብር ለእናት✨♥️
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

Bezi chereka mililshalew fkre emegnign odshalew😍😘😍😘


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @ https://www.youtube.com/watch?v=gTk9rFipiBM&feature=youtu.be❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

🤔🤩

እራስን መሆን ውበት
እንደ ራስ መኖር ብስለት ነው
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱🤔👌👏💪
            #ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/-zosrkESnw83MzA8
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

#Darkstar ✨
ህይወት ብዙ መንገድ ስላላት በፍፁም ተስፋ እንዳት ቆርጥ.. በሁሉም አቅጣጫ እራስን ተመልከት የራስን መንገድ ታገኘዋለህ👆👆👆👆👆.......💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🤟🤟🤟🤟🤟

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ🤩👌👏💪
              #ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpgfE4QiR3OBl
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

💔አንቺ የኔ ሳቶኝ ልቤ ባንቺ ሲመካ
❤️ይኸው ዓመት አልፎ በዓመት ተተካ
💖የኔም ብቻ ሁነሽ ፍቅሬ ጥም ሳይረካ
💝ዛሬዬም ተረስቶ ትላንት ሆኗል ለካ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱💔💔💔💔💔
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpgfE4QiR3OBl
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

🚨#BREAKING #DARKSTAR

በ2013 ዓ/ም 147,640 ተማሪዎች ምደባ ያገኛሉ። እነዚህ ተማሪዎች በ46ቱ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ቅበላ ይደረግላቸዋል።

በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ወደማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ መቀየር ይቻላል።

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱🤩🤩🤩🔥😱
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpgfE4QiR3OBl
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ።

በዚህም የተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡

ለማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት 358 ሆኗል፡፡

በዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ውጤት ውሳኔ ላይ

አግባብ ነው (የተደስቻለው)👌
ምንም አይልም (ተስማምቶኛል)🤷‍♂
አግባብ አይደለም (የተናድጃለው)😡

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱😱😱😱😳😱
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpgfE4QiR3OBl
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

➲ሲጋራ ጭስ ውስጥ ያሉ ኬሚካሎች 4000 ይደርሳሉ ቡና ውስጥ ደግሞ 1000 ኬሚካሎች አሉ።
➲ቻይና ውስጥ ብቻ 300ሚሊየን አጫሾች ያሉ ሲሆን በ1 ደቂቃ 3ሚሊየን ሲጋራ ይጨሳል።
➲ጥናት እንደሚያሳየው 1ዷ የምትጨሰው ሲጋራ የአጫሹን እድሜ 8ደቂቃ ትቀንሳለች
➲የማያጨስ ሰው ከሚያጨስ ሰው 14 አመት እድሜ የመቆየት እድል አለው

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

yehea used nw lelochu gen adiss nachew ka Dubai nw yemxut

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

#darkstar 🍁
የግድ ብዙ ነገሮችን ማወቅ የለብህም ያወከውና ጭንቅላትህ ውስጥ ያለው በቂህ ነው አንዳንዴ ማወቃችን እንዲቆጨን የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ።

✌️🏽 ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏🏽

መልካም ቀን!!!

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ👌👍🙏🙏👌👍
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpgfE4QiR3OBl
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

#darkstar ​​💔
ስትናፍቂኝ ወደ ሰማይ ቀና እልና
ጨረቃዋን ሳይ የፊትሽን ውበት በዛ አያለሁ
๏ የአየሩ ማእበል ሲወዘውዘኝ ማእዛሽ ያሰምጠኝና
በቁጥሮቿ እጥፍ እወድሀለው ብለሽ ወደ ማልሽልኝ
ከዋክብቶች ይወስደኛል‥

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpgfE4QiR3OBl
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

#manners, #morals, #intelliegence and #class! that's who YOU are!!!!
✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😱🤩👌🙏👍👌
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

😘በአጭር ጊዜ ውስጥ በብዙዎች ዘንድ የተወደደውን 😍 ምርጥ የፍቅር ❤️ ቻናል በፍቅር ይቀላቀሉ፤ በእርግጠኝነት ይወዱታል።💋

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

💚💛 ❤️❣💖💗🌹💗🌹

👉የወንድነት መገለጫው 💪

👰ከ 100 ሴቶች ጋር👯

🌸በመተኛት ሳይሆን🌸

💐99 ሴቶች እየመረጡህ💐

ከ 1 ሴት ጋር ታምኖ መቀመጥ ነው 👈 🌺🌺 🌺💗🌹💗🌹🌺🌺🌺

የሚስማማ 👌
የማይስማማ 👎

አስተያየት በ @frelaca17 ስጡን 😉

✍#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

💔......💔

ለስንት ያሉት ፍቅር በጅምሩ ሲቀር
ምን አማራጭ አለ ከመቀበል በቀር
ልሰናበት ብዬ ሳወገት ቀርቤ
ይጨነቅ ጀመረ የሚወዳት ልቤ

እንቢ አለ ሆዴ ካለሷ

Teddy Afro
#ተናነቀኝ_እንባ

💝#frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

Ye saw pic cross marg ayechalem semachug adminoch sehuf or music kalone or lela pic

Читать полностью…

@ònĺy ĎąřķStar

❤️ፍቅር ማለት

⇘ማስመሰል አይደለም...
⇘ስለወደደህ ብቻ የምትወደውም አይደለም...
⇘በደስታ ግዜህ ጠብቆ የሚቀርብህ አይደለም...
⇘አንተነትህን ባወቀህ ልክ የሚተችህ አይደለም...

❤️ይልቁንስ ፍቅር ማለት

⇘የማይቆረጥ
⇘ችግር የማይፈታው
⇘አንደበታዊ ያልሆነ እና
⇘ማስመሰል የሌለበት ነው።

✍ #frelaca17💎

ለወዳጆ  ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VxQIpu05NDXigx5K
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━

Читать полностью…
Subscribe to a channel