✞ በዚህ Channel ላይ የኦርቶዶክስ የመምህራን ትምህርቶችና ትክክለኛ መዝሙሮች ይተላለፉበታል ኑ በአንድነት እንዘምር እናመስግን። አንደበት ያላችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ የተከበረ ነው በሰማይ በምድሩ! "ድምፁ መልካም በሆነ ፀናፅል አመስግኑት እልልታ ባለው ፀናፅል አመስግኑት"ሃሄ ሉያ፨ መዝ ፻፶፥፭ (150፥5) ●●◎◉••••••• ✞ •••••••◉◎●● ፍቅር ይኑረን @ZebbeneLEMA