"ኦርቶዶክሳዊነት የሕይወታችን ብርሃን! ✨" ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቴሌግራም ቤተሰብ በደስታ ተቀላቀሉ! ይህ ቻናል • የዘመናት ትውፊታችንን፣ • የቅዱሳን አባቶቻችንን ትምህርት የምንማርበት፣ • ስለ እምነታችን ጥልቀት የምንረዳበት እንዲሁም መንፈሳዊ ሕይወታችንን የምናሳድግበት ልዩ ስፍራ ነው። @ortodox_tewhado 🙏