ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።
ዜማ መማር ለምትፈልጉ
✝ ፲፬ቱ ቅዳሴ በደብረ አባይ ዜማ
✝ የወዳሴ ማርያም ዜማ
✝ የኪዳን ዜማ በግእዝ ፣በዕዝልና በአራራይ ዜማ
✝ ሊጦን በዜማ
✝ መስተጋብዕ በዜማ
✝ አርያም በዜማ
✝ የመልከአ መልክ በዜማ በንባብ
✝ ስዓታት በደብረ አባይ ዜማ
✝ የ፫፻፷፭ ቀን ምስባክ በዜማ
✝ የበዓላት ወረብ በዜማ
✝ የሁሉንም ቀን ሥርዓተ ማኅሌት
በዚህ ቻናል ያገኛሉ ይቀላቀሉን
@mezmurekidase
የ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ኢትዮጵያ ::
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ÷ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"
1ቆሮ• 1 ÷ 18
#መልካም እለተ ይሁንልን
ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼.
enkuwan lebrhane meskelu beselam aderesachhu
Читать полностью…A new chapter begins with @Yes joining ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ! 📖
Читать полностью…ዜማ መማር ለምትፈልጉ
✝ ፲፬ቱ ቅዳሴ በደብረ አባይ ዜማ
✝ የወዳሴ ማርያም ዜማ
✝ የኪዳን ዜማ በግእዝ ፣በዕዝልና በአራራይ ዜማ
✝ ሊጦን በዜማ
✝ መስተጋብዕ በዜማ
✝ አርያም በዜማ
✝ የመልከአ መልክ በዜማ በንባብ
✝ ስዓታት በደብረ አባይ ዜማ
✝ የ፫፻፷፭ ቀን ምስባክ በዜማ
✝ የበዓላት ወረብ በዜማ
✝ የሁሉንም ቀን ሥርዓተ ማኅሌት
በዚህ ቻናል ያገኛሉ ይቀላቀሉን
@mezmurekidase
Old telegram group ያለው ማለትም ከተከፈቶ የቆየ Group ያለው በተመጣጣኝ ዋጋ እገዛለሁ በውስጥ አናግሩኝ ::
✅ 2018 የተከፈተ
✅ 2019 የተከፈተ
✅ 2020 የተከፈተ
✅ 2021 የተከፈተ
✅ 2022 የተከፈተ
✅ 2023 የተከፈተ
✅ 2024 የተከፈተ
በእነዚህ አመታት የከፈታቹት ግሩፕ ካለ ና በውስጥ
እጅህ ላይ እያለ old gruop ከሚቀመጥ ና እኔ ልግዛህ እንደመጣቹ ሀይ አትበሉኝ ቀጥታ ወደገደለው ግቡ
✅ Fast Dm💬 IN BOX👉 [ @Yarebi_12 ]
🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ አናግሩን⬇️ እንዲሁም ከ 1000 በላይ ሰብስክራይብ ያለው ቻናል እገዛለሁ
✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵
📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው
⏺ Dm
ለሰውነትህ ዕረፍት ታገኝ ዘንድ ዘወትር ቅዱስ መጽሐፍ መመልከት ውደድ
ማር ይስሐቅ
ዜማ መማር ለምትፈልጉ
✝ ፲፬ቱ ቅዳሴ በደብረ አባይ ዜማ
✝ የወዳሴ ማርያም ዜማ
✝ የኪዳን ዜማ በግእዝ ፣በዕዝልና በአራራይ ዜማ
✝ ሊጦን በዜማ
✝ መስተጋብዕ በዜማ
✝ አርያም በዜማ
✝ የመልከአ መልክ በዜማ በንባብ
✝ ስዓታት በደብረ አባይ ዜማ
✝ የ፫፻፷፭ ቀን ምስባክ በዜማ
✝ የበዓላት ወረብ በዜማ
✝ የሁሉንም ቀን ሥርዓተ ማኅሌት
በዚህ ቻናል ያገኛሉ ይቀላቀሉን
@mezmurekidase
✝✝✝✝✝✝✝✝✝
በወንጌሉ ያመናቹ እንኳን
ለብርሃነ መስቀሉ
አደረሳችሁ።
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ÷ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"
1ቆሮ• 1 ÷ 18
#መልካም እለተ ይሁንልን
ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
✝✝✝✝✝✝✝✝✝
✝✝✝✝✝✝✝✝✝
በወንጌሉ ያመናቹ እንኳን
ለብርሃነ መስቀሉ
አደረሳችሁ።
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ÷ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"
1ቆሮ• 1 ÷ 18
#መልካም እለተ ይሁንልን
ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
✝✝✝✝✝✝✝✝✝
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞
❖ መስከረም ፲፮ (16) ❖
✞✞✞ እንኩዋን ለቅድስት ሃገር #ኢየሩሳሌም: ለቅዱስ #ጦቢት እና ለአባ #አጋቶን_ባሕታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞
+"+ #ሕንጸታ_ለኢየሩሳሌም +"+
=>ኢየሩሳሌም በብሉይም: በሐዲስም ቅድስት ሃገረ
እግዚአብሔር ናት:: '#ኢየሩ' ማለት 'ሃገር' ማለት ሲሆን
'#ሳሌም' ደግሞ 'ሰላም' ማለት ነው:: ስለዚህ በቁሙ
'ሃገረ ሰላም': '#ሃገረ_ክርስቶስ' ማለት ነው::
+ኢየሩሳሌም የሚለው ቃል በቁሙ ቅድስት ሃገርን
ሲመለከት በምሥጢሩ ግን የቤተ ክርስቲያን: የመንግስተ
ሰማያት እና የአማናዊት ሃገረ ሰላም #ድንግል_ማርያም
መጠሪያ ነው:: ኢየሩሳሌምን በከተማ ደረጃ የመሠረታት
ታላቁ ካህን #መልከ_ጼዴቅ ሲሆን 'ንጉሠ ሳሌም'
ተብሎም ኑሮባታል::
+ይህች ቅድስት ሃገር በብሉይ ዘመን እግዚአብሔር
በረድኤት ቢገለጥባት: ጻድቃነ ብሊት ቢኖሩባት
ተቀድሳለች:: በሐዲስ ኪዳን ግን አምላካችን ኢየሱስ
ክርስቶስ ከሰማያት ወርዶ 33 ዓመት ከ3 ወር ያህል
የድኅነ ትሥራውን ቢፈጽምባት: ለድንግል ማርያምና
ለብዙ ቅዱሳን ቤት ብትሆን የበለጠ ተቀድሳለች::
+ዛሬም ድረስ ከተለያዩ ክፍላተ ዓለማት በብዙ ድካምና
ወጪ ሊያዩዎት ይጉዋዛሉ:: የቀደመው ዘመን
አባቶቻችንም ይህችን ቅድስት ከተማ ለመሳለም እስከ
ደም ጠብታ ከፍለዋል::
+ወደ ዋናው ጉዳያችን እንለፍና የኢየሩሳሌምን መታነጽ
እንይ:: ኢየሩሳሌም በአሕዛብ እጅ ብዙ ጊዜ ፈርሳ
ታንጻለች:: እኛ ግን ዛሬ የምናከብረው የከተማዋን
መታነጽ ሳይሆን በከተማዋ በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ
መንገድ በአንድ ጊዜ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት
መታነጻቸውን ነው:: ይሕስ እንደምን ነው ቢሉ:-
+ከክርስቶስ ዕርገት 300 ዓመታት በሁዋላ ለቤተ
ክርስቲያን የተነሳችው #ቅድስት_ዕሌኒ በጐ ሃሳብ
በሕሊናዋ ተመላልሷልና ተነሳች::
#ጉባኤ_ኒቅያ ከተጠናቀቀ በሁዋላ ልጇ ቆስጠንጢኖስ
በነገሠ በ20 ዓመቱ በ227 ዓ/ም አካባቢ ቅዱስ ዕጸ
መስቀሉን ትፈልግ ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም ጉዞ አደረገች::
+መስቀሉን ፈልጋ ያገኘችበት ታሪክ ለነገ ይቆየንና
መስቀሉን ካገኘችው በሁዋላ በሙሉ ከተማዋ ላይ
አብያተ ክርስቲያናትን ለማነጽ ከልጇ ጋር ተስማማች::
+ለሕንጻው የሚሆን ብዙ ወርቅ: ብርና እንቁ ጭና
ማምጣቷን የተመለከቱት #አባ_መቃርስ (የኢየሩሳሌም
ሊቀ ዻዻስ ናቸው) "ልምከርሽ! ቤተ ክርስቲያኑን
በጠንካራ አለት ላይ ሥሪ:: ወርቅና ብሩን ግን ለነዳያን
በትኚ" ስላሏት በአካባቢው ላሉ ነዳያን ታላቅ ፌሽታ
ሆነ:: እጅግ ብዙ ሠራዊት: ብዙ ሺህ ሠራተኞች
ታጥቀው 80 አብያተ ክርስቲያናትን ያንጹ ጀመሩ::
+ሥራው ረቂቅና ብዙ ሥለ ነበረ እጅግ አድካሚ ነበር::
ቅድስት ዕሌኒ ሃገሪቷን በቤተ መቅደሶች መሸፈን ስለ
ፈለገች እንዲታነጽ ያዘዘችው የቤተ ክርስቲያን ቁጥር 80
ደረሰ:: እነዚህም ጌታ ከጽንሰቱ እስከ ዕርገቱ
የረገጣቸውና #እመ_ብርሃን የረገጠቻቸው ቦታዎች
ናቸው::
+#ቤተ_ልሔም: #ዮርዳኖስ: #ደብረ_ሊባኖስ:
#ደብረ_ታቦር: #ደብረ_ዘይት: #ጐልጐታ: #ጌቴ_ሴማኒ:
#ቤተ_ሳይዳ: #ጽርሃ_ጽዮን ደግሞ ዋና ዋናዎቹ ናቸው::
በአካባቢው ያሉ ነዳያን ሳይርባቸው: ሠራተኞችም ደሞዝ
ሳይቸግራቸው: 80ው አብያተ ክርስቲያናት በፈጣሪ
ረዳትነት: በ10 ዓመታት ታነጹ::
+ቀጥሎም ንጉሡ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ በዓለም ያሉ
ታላላቅ ቅዱሳን ሊቃነ ዻዻሳትን ጠርቶ: ሁሉም እስከ
መስከረም 15 ቀን ወደ ኢየሩሳሌም በተሰበሰቡበት
የሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ቅዳሴ ቤት በአንድ ላይ
ሲከበር ከዝማሬው ብዛት: ከአምላክ ጸጋ የተነሳ
በከተማዋ ታይቶ የማይታወቅ ሐሴት ተደረገ::
*ኢየሩሳሌም ፍጹም አጊጣ እስከ መከራ ቀን (አሕዛብ እስከ ተነሱበት) ቆይታለች::
+"+ #ቅዱስ_ጦቢት (ጻድቅ ነቢይ) "+
=>ከክርስቶስ ልደት በፊት እሥራኤላውያን ክፋትን
ሲያበዙ ጠላት መጥቶ ይማርካቸው: ንስሃ ሲገቡ ደግሞ
በድንቅ ተአምር ይወጡ ነበር:: ሕዝቡ ሲማረክ ነቢያት
እረኞች ናቸውና ያለ ጥፋታቸው አብረው ይማረኩ ነበር::
በዚያም ሕዝቡን ያስተምራሉ: ያጽናናሉ::
+በተመሳሳይ እሥራኤላውያን ተማርከው ወደ #ነነዌ
በወረዱበት ወራት ጦቢት የሚሉት ደግ ሰው
በመካከላቸው ነበር:: ይህ ደግ ሰው ከምርኮ በፊት
መልካም አምልኮት የነበረው: አሥራቱን በኩራቱን
የሚያወጣ: ለነዳያን የሚራራ ነበር::
+ከተማረኩ በሁዋላም ሕዝቡ ከአሕዛብ ጋራ ሲቀላቀሉ
እርሱ ንጽሕናውን ጠብቆ እግዚአብሔርን ያመልክ ነበር::
ቅዱስ ጦቢት በተለይ የሞተ ሰው ሲያገኝ ሳይቀብር
እህል አይቀምስም ነበር:: በዚህም ምክንያት የዘወትር
ጦመኛ ነበር::
+ይሕ ቅዱስ እድሜው 58 በሆነ ጊዜ ዓይኑ ጠፋ:: ብዙ
በመሰቃየቱም ሞቱን ለመነ:: በሌላ አቅጣጫ ደግሞ
#ሣራ 'አስማንድዮስ' የሚባል ጋኔን 7 ባሎቿን እየገደለ
አሳቅቁዋት ነበርና እርሷም ሞቷን ተመኘች::
+እግዚአብሔር ግን መልአኩን ልኮ: #ቅዱስ_ሩፋኤል
አዛርያን መስሎ የጦብያና የሣራን ጋብቻ ባርኩዋል::
ጋኔኑንም በጥልቁ አስጥሞታል:: በዓሣ ሐሞትም
የጦቢት ዓይኑ በርቶለት በእድሜው ላይ 100 ዓመታት
ተጨምረውለታል:: ቅዱስ ጦቢት ብዙ ሕብረ ትንቢቶችን
ተናግሮ በ158 ዓመቱ በዚህች ቀን ዐርፏል::
+"+ #አባ_አጋቶን_ባሕታዊ +"+
=>ይህንን ቅዱስ የማያውቅ የቤተ ክርስቲያን ሰው
ይኖራል ብየ አልገምትም:: እርሱ ታላቅ ጻድቅ: ገዳማዊና
የእግዚአብሔር ሰው ሲሆን አንደበቱን ከክፋት ይከለክል
ዘንድ ለ30 ዓመታት ድንጋይ ጐርሶ ኖሯል::
+ይህንን ቅዱስ #ሊቃውንት ሲገልጹት "ክምረ ክምር
ጽድቁ እስከ አስተርአየ" ይሉታል:: ትእግስቱ: ደግነቱ:
አርምሞው: ትሩፋቱ ከመነገር በላይ ነው:: በነበረበት
በ4ኛው መቶ ክ/ዘመንም እንደ ኮከብ ያበራ ታላቅ አባት
ነው::
=>አምላከ ቅዱሳን የኢየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያንን
ሰላምና ደስታ ያሳየን:: ከበዓላቱ ከሚገኘውም ጸጋ
በረከት አይለየን::
=>መስከረም 16 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን
በዓላት=
1.ሕንጸታ ለኢየሩሳሌም
2.ቅድስት እሌኒ ንግሥት
3.ቅዱስ ጦቢት ነቢይ
4.ቅዱሳን ጦብያና ሣራ
5.አባ አጋቶን ባሕታዊ
=>ወርኀዊ በዓላት
1.ኪዳነ ምሕረት (የሰባቱ ኪዳናት ማሕተም)
2.ቅድስት ኤልሳቤጥ (የመጥምቁ ዮሐንስ እናት)
3.ቅዱስ ገብረ ማርያም ጻድቅ ንጉሠ ኢትዮዽያ (የቅ/
ላሊበላ ወንድም)
4.ቅዱስ አኖሬዎስ ንጉሥ ጻድቅ
5.አባ አቡናፍር ገዳማዊ
6.አባ ዳንኤል ጻድቅ
7.ቅዱስ አባ ዮሐንስ ጻድቅ (ወንጌሉ ዘወርቅ)
=>+"+ ወደ #እግዚአብሔር ቤት እንሒድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ:: #ኢየሩሳሌም ሆይ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ:: ኢየሩሳሌምስ እርስ በርሷ እንደ ተገለጠች ከተማ ተሠርታለች . . . ስለ ወንድሞቼ ስለ ባልንጀሮቼም በውስጥሽ ሰላም ይሁን አልሁ:: ስለ አምላካችን ስለ እግዚአብሔር ቤት ላንቺ መልካምነትሽን ፈለግሁ:: +"+ (መዝ. 121:1-9)
<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
ሰው ሁሉ ለመናገር የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ይሁን !
(ያዕቆብ 1፥19)
< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >
#መልካም ቀን
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠርገወ ሰማየ መስቀል አበራ ሰማይም በከዋክብት ደመቀ።
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና። 1ኛ ቆሮ 1:18 እንኳን ለደመራ እና ለመስቀል በዓል በሠላም አደረሳቹህ።
🌼🌻🌻🌼
በመካከላችንም ሆኖ በመስቀሉ አስታረቀን፤ በልዩ ትንሣኤውም ሰውን ዳግመኛም ወደ ገነት መለሰው”
(ቅዱስ ኤፍሬም)
👉 በአንድነት ኑሩ እግዚአብሔር የሚወደውንም ሥራ ብቻ ሥሩ።
"መስቀል የድላችን አርማ ነው" ብፁዕ አቡነ አብርሃም
[ማኅበረ ቅዱሳን ባ/ዳር ማእከል-መስከረም ፲፮ | ፳፻፲፰ዓ.ም]
የመስቀል ደመራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በምስካዬ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም መስቀል አደባባይ ተከብሮ ውሏል።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ አብርሃም ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።
''እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን'' ያሉት ብፁዕነታቸው የሁሉንም ፈጣሪ፣ የሰው ልጆችን እና ሁሉንም በቸርነቱ የሚመግበውን፣ አምላካችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንሰብካለን፤ አሸናፊነቱንም እንመሰክራለን ነው ያሉት።
ክርስቶስ የተሰቀለው በእጃችን እና በደረታችን በያዝነው መስቀል ላይ ነው ብለዋል። መስቀሉንም ነጻነትን እንዳወጀበት፤ ሞትን ድል እንደነሳበት እና ከመስቀሉ በቀር ሌላ ትምክህት ይራቅ ብሎ እንዳስተማረበት ገልጸዋል።
በዓሉን ስናከብር ባለታሪኮቹን እነ ንግሥት እሌኒን ማስታወስ ይገባል ብለዋል። ብዙዎች እውነትን ሊቀብሩ እና ሊሸሹ ይጥራሉ ያሉት ብጹዕነታቸው ከስህተታቸው ተምረው ንስሐ ሊገቡ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
የመስቀሉ መልካም ተአምራቱ ያላስደሰታቸው አርቀው ቢቀብሩትም ንግሥት እሌኒ ፈልጋ አውጥታዋለች፤ በዚህ በዓልም የቅድሥት እሌኒ ፍለጋ ተሳክቶ የተገኘውን መስቀል እንዘክራለን፤ የንግሥት እሌኒን እና የልጇን የንጉሥ ቆስጠንጢኖስን ታሪክም እናስታውሳለን ብለዋል።
መስቀል የድላችን አርማ ነው፤ በመስቀሉ ሁሉንም ሃይማኖታዊ እና መንፈሳዊ ሕይወታችን እንመራበታለን ነው ያሉት። ለዚህም በሁሉም አልባሳቶቻችን እና መገልገያዎቻችን አክብረን እናሳያለን ብለዋል።
በዓል ስናከብር ሕዝብን ከሕዝብ የሚያገናኝ፤ የሚያከባብር፣ አብሮ የሚያበላ እና የሚያኗኑር እንዲኾን ቤተ ክርስቲያን እንደምታስተምር ገልጸው ይህንን በጎ አስተምህሮ ለማደናቀፍ የሚንቀሳቀሱ መኖራቸውንም ጠቁመዋል። የሃይማኖት መሪዎች ልጆቻቸውን በመከባበር መኖርን እንዲያስተምሩ አሳስበዋል።
ሀገር የጋራ ናት በጋራ እና በሰላም መኖር ይገባል። በግጭት ላይ ግጭት መጨመር የለብንም፤ ይልቁንም ተከባብረን መኖር አለብን ነው ያሉት ብፁዕነታቸው።
ወላጆችም ልጆቻቸውን በምግባር ማሳደግ አለባቸው ብለዋል። ዕውቀት፣ ሰላም፣ ፍቅር እና አብሮነት የሚወድ ልጅ እናሳድግ፤ መንግሥትም የሃይማኖት ግጭት እንዲፈጠር የሚቀሰቅሱትን ማረም አለበት ነው ያሉት። ሁላችንም ድርሻችንን ከሠራን እና ኀላፊነታችን ከተወጣን ሰላም ይሰፍናል ነው ያሉት ብፁዕነታቸው።
የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ልጆችም በመስቀሉ በመተማመን ሰላምን እንዲያስተምሩ፣ ሰላምን እንዲሰብኩ፣ ፍቅርን እንዲሰጡ፣ እውነትን እንዲሰብኩ፣ ለሰላም አስታራቂ እንዲኾኑ አሳስበዋል።
በዓሉ ሲከበር በመተሳሰብ እና በመከባበር፤ ችግረኞችን በመርዳት እና አብሮ በማዋል መኾን እንዳለበትም አስገንዝበዋል።
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ÷ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"
1ቆሮ• 1 ÷ 18
#መልካም እለተ ይሁንልን
ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼.
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮችን ለማግኘት የtelegram ቻናላችንን ይቀላቀሉን join አድርጉ
@newandoldmezmur
Respect @𝕕𝕟 𝕤𝕖𝕪𝕠𝕦𝕞 𝕥𝕖𝕤𝕙, stage 7 completed!
Читать полностью…ዉድ የተዋህዶ ልጆች የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እባካቹሁ ላስቸግራቹሁ የቻላቹትን የአቅማቹን እርዱኝ በፈጣሪ ስም እማፀናቹሀለዉ እናቴ ታማ አዲስ ህይወት ሆሽፒታል ነበርን አሁን ግን በዚህ ሁኔታ ሰርጀሪ ማድረግ አንችልም ጠጠሩ ከሀሞቷ ሸሽቶ ወደ ጉበት ቱቦዋ ገብቷል ስላዛ በዚህ ሰአት ሰርጀሪ ማድረግ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ስለዛ የሶስት ወር መድሀኒት አዘዉልናል ማርያምን ነዉ ምላቹ የአንድ ወሩ እንኳን ስድስት ሺ ሶስት መቶ ነዉ አሉኝ እኔ ደሞ ያለኝን ሁላ በእክምና ጨርሻለዉ ሰርጀሪዉንም የሆስፒታሉን አስተዳደር ያለዉን ነገር አስረድቼ በስፓንሰር ነበር ልትደረግ የነበረዉ አሁን ምንም ብር ጨርሻለዉ መጨረሴን ደሞ ልነግራት አልፈለኩም ትጨናነቅብኛለች ብዬ አሁን የመድሀኒቱን ዋጋ ጠይቄ መጥቼ ወደ ሆስፒታሉ መግባት ከብዶኝ ሆስፒታሉ በር ለይ ሆኜ ምላት ነገር ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብያለዉ ...እባካቹ ዉድ የሀገሬ ልጆች የቻላቹትን እርዱኝ ስለ ወላዲት አምላክ ብላቹ ስለ አእናት የምታቁ ስለ እናት ብላቹ..🙏🙏🙏 መድሀኒቱንም ገዝቼ ልላክልህ የሚል መልካም ሰዉ ካለ ማዘዣዉን ልካለሁ እባካቹ የሀገሬ ልጆች ከዚህ ጭንቅ በቻላቹት መንገድ ገላግሉኝ ..🙏🙏🙏1000409905246 ናርዶስ ጌታቸዉ...ማርያምን በጣም ጨንቆኛል ገላግሉኝ በምትወዱት ሰዉ ህይወት ምንም ማድረግ አለመቻል የእዉነት በጣም ያማል ያዉም እናት ስትሆን ደሞ በጣም ጭንቁ ይለያል ትረዱኛላቹ የእዉነት በማትችሉት አትፈተኑ እንዲ ነዉ ቸግሮኛል ብዬ ማማክረዉ ዘመድ እንኳን የለኝም ከእናቴ ዉጪ ቢጨንቀኝ እዚህ መጥቼ ኮሜንት ያደረኩት ...ማርያምን ምላቹ ጨንቆኛል ገላግሉኝ ወገኖቼ..🙏🙏🙏...የተጨነቃቹበትን ነገር ቅድስት ድንግል ማርያም የሰዉ ፊት ሳታሳያቹ በተአምሯ ትገላግላቹ..🙏🙏
Читать полностью…A new explorer discovers ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ! Welcome, @Mohammed! 🗺️
Читать полностью…*ሁሉንም ነገር በራሳችሁ ማድረግ ሰልችቷቹሃል?
እንግዲያስ በእግዚአብሔር ጸጋ እመኑ እና ሰላምን እና መፍትሄዎችን ለማኘት በክርስቶስ ላይ ብቻ እምነታችሁን አሳርፉ! አይናችሁን ከሰዎች እና ከእራሳችሁ ላይ አንሱና በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ብቻ አድርጉ!*
🔆 @inspireyouthethiopia
#በወንጌሉ ያመናቹ እንኳን
ለብርሃነ መስቀሉ
አደረሳችሁ።
“ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ፥ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።”
— መዝሙር 60፥4“
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18ዐ
“ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ።”
— ፊልጵስዩስ 3፥18
“ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።”
— ገላትያ 6፥14
#መልካም እለተ ይሁንልን
ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
✝✝✝✝✝✝✝✝✝
"እኛ ግን ይህን እንቃወም ከኃጢያት በቀር ምንም ክፉ ከበጎ ሥራ በቀርም ምንም በጎ እግዚአብሔርንም ደስ የሚያሰኘው ነገር እንዴሌለ ለይተን ልናውቅ ይገባናል። ደስታን የሚያመጣው መንፈሳዊ ጸሎት እንጂ ጽኑ መጠጥ አይደለም ደስታን የሚያመጣው ቃለ እግዚአብሔር እንጂ ወይን አይደለም..ወይን የነፍስ መታወክ ያመጣል ፡ቃለ እግዚአብሔር ግን ጸጥታን ያመጣል።ወይን የነፍስ ሁከትን ያመጣል፡ ቃለ እግዚአብሔር ግን ሁካታን ያርቃል። ወይን ዓይነ ልቡናን ያጨልማል ፡ ቃለ እግዚአብሔር ግን የጨለመውን ዓይነ ልቡና ያበራል። ወይን (ስካር) ቀድሞ ያልነበሩትን ኀዘናት ያመጣል፣ ቃለ እግዚአብሔር ግን ቀድሞ የነበሩትንም ሳይቀር ያርቃል።
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
~ @retua_haymanot
"+ ወደ #እግዚአብሔር ቤት እንሒድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ::
#ኢየሩሳሌም ሆይ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ::
ኢየሩሳሌምስ እርስ በርሷ እንደ ተገለጠች ከተማ ተሠርታለች . . .
ስለ ወንድሞቼ ስለ ባልንጀሮቼም በውስጥሽ ሰላም ይሁን
አልሁ:: ስለ አምላካችን ስለ እግዚአብሔር ቤት ላንቺ
መልካምነትሽን ፈለግሁ::
+"+ (መዝ. 121:1-9)
<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
ሰው ሁሉ ለመናገር የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ይሁን !
(ያዕቆብ 1፥19)
< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >
#መልካም ቀን
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ÷ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"
1ቆሮ• 1 ÷ 18
#መልካም እለተ ይሁንልን
ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼.
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ÷ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"
1ቆሮ• 1 ÷ 18
#መልካም እለተ ይሁንልን
ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼.
ዜማ መማር ለምትፈልጉ
✝ ፲፬ቱ ቅዳሴ በደብረ አባይ ዜማ
✝ የወዳሴ ማርያም ዜማ
✝ የኪዳን ዜማ በግእዝ ፣በዕዝልና በአራራይ ዜማ
✝ ሊጦን በዜማ
✝ መስተጋብዕ በዜማ
✝ አርያም በዜማ
✝ የመልከአ መልክ በዜማ በንባብ
✝ ስዓታት በደብረ አባይ ዜማ
✝ የ፫፻፷፭ ቀን ምስባክ በዜማ
✝ የበዓላት ወረብ በዜማ
✝ የሁሉንም ቀን ሥርዓተ ማኅሌት
በዚህ ቻናል ያገኛሉ ይቀላቀሉን
@mezmurekidase