1. መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚለው
2. የቅዱሳንን ምልጃ ማውገዝ
3. 'እምነት' የሚለውን የቃሉን ትርጉም ማዛባት
4. ቅዱሳት ሥዕላትን ማውገዝ
5. ጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን ያለችውን አለመቀበል
6. እመቤታችንን ከክብሯ ዝቅ ማድረግ
7. ለቅዱሳን የሚገባ ክብርን ማውገዝ
8. ስግደትና መዳን የሚባሉትን ሐሳቦች በሙሉ ማዛባት
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
ሐዋ 13 ፥ 46-47
ጳውሎስና በርናባስም ገልጠው፦የእግዚአብሔር ቃል አስቀድሞ ለእናንተ ይነገር ዘንድ ያስፈልጋል ከገፋችሁትና የዘለዓለም ሕይወት እንዳይገ፟ባ፟ችሁ በራሳችሁ ከፈረዳችኹ ግን እንሆ ወደ አሕዛብ ዘወር እንላለን።
እንዲሁ ጌታ፦እስከምድር ዳርቻ ድረስ ለማዳን ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ ብሎ አዞናልና አሉ።"
ልክ ነው ፥ ከጌታችን በቀር ማዳን የሚችል የለም። 'መዳን' የሚለው ቃል ግን በዚህም መንገድ መጠቀም ይቻላል። ለቅዱሳንም ደግሞ ሰፋ ባለ መልኩ መጠቀም ይቻላል።
Читать полностью…ታዲያ ከውጭ የሚመጣልህን ቴክኖሎጂ ለምን ትጠቀማለህ? አንተ አሜሪካዊ ወይ ኢንግሊዛዊ ነህ? ለምን እነርሱ ያገኟቸውን ትምህርቶች ትማራለህ?
ጳውሎስም በሕይወተ ሥጋ የለም ታዲያ ለምን የጻፋቸውን መልእክታት ታነባለህ? ሙሴ፣ ጴጥሮስ፣ ኢሳይያስም እንደዚሁ።
ማርያም ንጽህት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማዕምንት ሰዓሊተ ምህረተ ለውለደ ሰብእ ሰዓሊ ለነ ሀበ ክርስቶስ ወልድኪ ይስረይ ሀጢያተነ ሰዓሊ ለነ ቅድስት።
Читать полностью…አምላክም ግን ነበር።
ሰው ሠራሽ ማለት ከእውነተኛው አምላክ ያልመጣ ለማለት እንደኾነ አንተም ታውቀዋለህ። Protestantism ከማርቲን ሉተር ወደኋላ ታሪክ የለውም።
እንደጌታችን እንደአምላካችን የትኛውም ፍጡር ሊፈጽመው የማይችለው ከኀጢአት በማንጻት መንግሥተ ሰማያትን የመስጠት ድኅነት አለ።
ዳግመኛም በምልጃ፣ በትምህርት፣ በተግሣፅ ወደ ቀናው ወደጌታችን በማምጣት የሚፈጸመው ድኅነት አለ። ኹለቱን ዐይነት ድኅነቶች ተለይተው እስከአሁን እንዳሳየሁት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አሉ።
1ኛ ጢሞ 4 ፥ 16
"ለራስኽና ለትምህርትኽ ተጠንቀቅ በእነዚህም ጽና ይህን ብታደርግ ራስህንም የሚሰሙህንም ታድናለህና።"
ያዕ 5፥19-20
"ወንድሞቼ ሆይ ከእናንተ ማንም ከእውነት ቢስት አንዱም ቢመልሰው ኀጢአተኛን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ነፍሱን ከሞት እንዲያድን የኀጢአትንም ብዛት እንዲሸፍን ይወቅ።"
እኔ ሲባል አልሰማሁም ግን ቢባልም ጥል ያለው አይመስለኝም። Protestantism የተወለደው ጀርመን ውስጥ ነው ፥ በብዛት አማኞቹም ያሉት ምዕራቡ ዓለም ውስጥ ነው።
Читать полностью…መስከር ሲፈልግ፦ ወይን ያስተፌስህ ልበ ሰብ ብሎሲጠርርበት ደግሞ መስካር ሀጢያት ነው የሚል ጥቅስ ያመጣል። ከዚህ ትውልድ እንዴት መግባባት ይቻላል ኧረ ስንቱን
Читать полностью…