ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
Hello መርጌታ, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Tebarekuln esu medhn alem ybarkachu abo 🙏🙏🙏🙏
Читать полностью…እንኳን ደስ አላችሁ
አንኳን አደረሳ ችሁ
የቅድስት ሥላሴ ቤተ መቅደስ
በታላቅ መንፈሳዊ ክብር በዓል ይመረቃል
.
የቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ምዕመናን ጦርኃይሎች የቀራንዮ አየርጤና ልጆች ታላቅ መንፈሳዊ ድግስ አዘጋጅተው በሥላሴ በረከት ሊያስበርኩን ጥሪ ያቀርቡልናል
ህዳር 6, ህዳር 7 እና ህዳር 8 በዓይነቱ ልዩ
መንፈሳዊ መርሐ ግብር ተዘጋጀቷል
ህዳር 6 ዓረብ :- ልዩ መንፈሳዊ ፕሮግራም
ህዳር 7 ቅዳሜ ፦ የሥላሴ ታቦት ወደ አዲሱ መቅደስ ይገባል
ህዳር 8 እሁድ ፦ ታላቅ የንግስ በዓል ይደረጋል
መቅረት አይቻልም
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
እመቤቴ ሆይ ሐሳቤ በመንፈስ ቅዱስ ሙቀት የተሟሟቀ ይሁን ጽጋግና ጨለማም ከኔ ይራቅ ልቤም እንደመብረቅ ብርሃን ይብራ። እንደሚያዝያም ፀሐይ በኃይል እንደሚታይ ይሁን፡፡
በማናቸውም ነገር ሁሉ ችግረኛ አታድርጊኝ፡፡
እናትም ለልጆቿ እንድትተጋ ለግዳጄ ሁሉ ትጊ፤
🥹ዓይኖቼ ወዳንቺ ያንጋጥጣሉ፡፡ እንደ ባሪያ ወደ እመቤቴ እጅ፡፡
🥹ዓይኖቼ ወዳንቺ ያንጋጥጣሉ፡፡ ባሮች ወደ ጌቶቻቸው እጅ እንዲያንጋጥጡ፡፡
🥹ዓይኖቼ ወዳንቺ ያንጋጥጣሉ ልጆች ወደአባቶቻቸው እጅ እንዲያንጋጥጡ
🥹ዓይኖቼ ወዳች ያንጋጥጣሉ፡፡ ልጆች ወደ እናቶቻቸው እንዲያንጋጥጡ
🥹ዓይኖቼ ወዳንቺ ያንጋጥጣሉ ሠራዊቱ ወደ ንጉሡ እጅ እንዲያንጋጥጡ፡፡
🥹ዓይኖቼ ወዳንቺ ያንጋጥጣሉ፡፡ ሕዝቡ ወደ መኮንኑ እጅ እንዲያንጋጥጡ፡፡
🥹ዓይኖቼ ወዳንቺ ያንጋጥጣሉ ስላንቺ ልመና የልጅሽ ምሕረት ይወርድልኝ ዘንድ በእስራኤል ልጆች ሠፈር መና እንደ ወረደ፡፡
🫔አርጋኖን ዘሠሉስ
ሠናይ ዕለተ ሠሉስ
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
Hensa lemesrat kemchekol mejemeriya sew lay seru bizu sew eyatan new sew kalen hentaw kelal new Mesret
Читать полностью…ብፁዕ አቡነ አብርሃም በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት እየተገነቡ ያሉ ሕንፃ አብያተ ክርስቲያናትንና የደብረ ከዋክብት ዳጋ እስጢፋኖስ አንድነት ገዳምን ጎበኙ፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ ፣የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም አብያተ ክርስቲያናቱን በኀላፊነት የሚያስገነቡትን አስተዳዳሪዎችንና መሐንዲሶችን ማወያየታቸው ተገልጿል፡፡
ብፁዕነታቸው የደብረ ከዋክብት ዳጋ እስጢፋኖስ አንድነት ገዳምንም የጎበኙ ሲሆን የሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መ/ ገነት አምደ ሃይማኖት እንዲሁም የአህጉረ ስብከት የልዩ ልዩ ክፍል ኀላፊዎች በጉብኝቱ ተገኝተዋል፡፡
አዲስ በመገንባት ላይ ያለውን የደብረ ከዋክብት ዳጋ እስጢፋኖስ አንድነት ገዳምን የጎበኙት ብፁዕ አቡነ አብርሃም የማጠናቀቂያ ሥራው በቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት መሠራት እንዳለበት መመሪያ ሰጥተዋል፡፡
ብፁዕነታቸው አክለውም ስለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ስለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አንድነትና እድገት በበለጠ አብዝተው መጸለይ እንዳለባቸው ለገዳሙ አረጋውያን መነኮሳት አባቶች መልእክት አስተላልፈዋል ሲል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ሕዝብ ግንኙነት የሀገረ ስብከቱን ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ዋቢ አድርጎ ዘግቧል፡፡
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
Hello Fikir, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Hello GASHAW, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…ለማለት የፈለኩተ መጽሐፍ ቅዱሳን እርስ በእርስ በማይጋጭ መልኩ ለማለት ነው
Читать полностью…Hello Abrham, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Tebareku abo yefetari fekad yhunlin ledeje selamu yabkan 🙏🙏🙏🙏
Читать полностью…ሐዋሳ ለአለም መድኃኒት ለሆነው መድኃኔዓለም እያነጸች የምትገኘው ግዙፍ ህንፃ መቅደስ ይህን ይመስላል
***
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
እግዚአብሔር ለምን ፀሎታችንን አይሰማም
ተመልከቱት የብዙዎች ጥያቄ ነው ብዙ ታተርፉበታላቹ ።
ቃ ል (በወንድም Enoch Ignatius)
“ትውልድ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ተመልከቱ።” (ኤር. 2፥31)
ቃል ከልብ የሚመነጭ፥ በአፍ የሚወጣ፥ የፈቃድ መፈጸሚያ፥ ትርጉም ያለው፥ ለሰዎች የሚታወቅ የድምጽ ፍሬ ነው። ሰው በቃሉ (በንግግሩ) ማንነቱ ይታወቃል። ከቃሉም የተነሣ ይፈረድበታል ወይም ይጸድቃል። ወንጌላዊው ማቴዎስ ይህንን ሀሳብ ሲያፀናልን እንዲህ ይላል፤ “ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኰነናለህ።” (ማቴ. 12፥37) ሰው በእግዚአብሔር አምሳል እንደ መፈጠሩ መጠን ቃልን ከእግዚአብሔር አግኝቷል። እግዚአብሔር ቃል አለውና። ይኸውም ዓለምን የፈጠረው በቃሉ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። “ይሁን” ሲል ሁሉ ይሆናል፥ ሆኗልም።
በዓለማችን ላይ እጅግ ብዙ ድምጾች አሉ - ከመብረቅ ነጎድጓድ አንስቶ እስከ ትንሿ ሹክሹክታ ድረስ። ከእነዚህ ሁሉ ድምጾች የሚበልጥ ግን አንድ ታላቅ የሆነ ድምጽ አለ። ይህም የአምላካችን የእግዚአብሔር የቃሉ ድምፅ ነው። ይህ ቃል ሕይወት ነው፥ ይህ ቃል ወተት ነው፥ ይህ ቃል እሳት ነው፥ ይህ ቃል ዳግም ምንወለድበት ነው።
የሰው ልጅ ምግበ ሥጋ ካላገኘ መኖር እንደማይችል ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ካልሰማም ደግሞ በመንፈሱ ይሞታል። ስለዚህ እኛ የሰው ልጆች የእግዚአብሔርን ቃል ልንሰማ፥ ልንመገብ ይገባናል።
በሌላ በኩል የእግዚአብሔር ቃል በውስጡ የሌለ ሰው የዲያቢሎስ ወዳጅ፥ የዲያቢሎስ ባሪያ ሆኖ መጨረሻው የዘላለም ሞት ነው የሚሆነው። ስለዚህ ለእለት እንጀራችን ጠዋት ወጥተን ማታ እንደምንገባ ለነፍሳችን ምግብ ለሆነው ለእግዚአብሔር ቃልም ጊዜ ልንሰጠውና ልንሰማ ያስፈልጋል። “ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” (ማቴ. 6፥33)
የእግዚአብሔር ቃል ሕግም ትዕዛዝም ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል የያዘ የሕይወታችን ካርታ ነው። መርከበኛ በባሕር ላይ ሲጓዝ ካርታውን እያየ ወዴት እንደሚሄድ ይመራበታል፤ በፊቱ የሚያጋጥመውን መሰናክል ሁሉ አስቀድሞ ስለሚያሳየው አቅጣጫውን ያስተካክልበታል። እንደዚሁ ሁሉ ቅዱስ መፅሐፍም ሕይወታችንን የምንመራበት በኑሮአችን የሚገጥመንን ፈተና በብቃት የምንወጣበት፥ መድረሻችንም ተስፋይቱ ኢየሩስአሌም ሰማያዊት እንደሆነች የምናይበት የእግዚአብሔር ቃል ያለበት መጽሐፍ ነው።
የመናፍቃንን ምላስ፥ የአሕዛብን ሰይፍ የምንመክተው በእግዚአብሔር ቃል ነው። አንድም ነፍሳችንን ከክህደት፥ ሥጋችንን ከጉዳት የምንቀብቀው በእግዚአብሔር ቃል ነው። “... በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው” እንዲል (ኤፌ. 6፥16-17)
መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ቃል አለማወቅ ስህተት ላይ ይጥላል። አለማወቅ ጌታን ያሰቅላል፤ እምነት ያስታል፤ ወደ ሞት ያደርሳል። አይሁድ በትልቁ የተሳሳቱት ባለማወቃቸው ነው።“አውቀውስ ቢሆኑ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር።” (1ኛ ቆሮ. 2፥8) እንደዚሁ ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመልዕልተ መስቀል ሳለ አለማወቃቸውን ሲገልፅ “አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው” ብሎ ተናግሯል። (ሉቃ. 23፥34)
በእግዚአብሔር ቃል አብርሐም ጣኦትን ትቶ፥ ያዕቆብ የጣዖት አማልዕክትን ቀብሮ፥ ማቴዎስ የቀረጥ ስራውን ትቶ፥ ጴጥሮስ መረቡን ጥሎ በተሰበረና በአዲስ ልብ እግዚአብሔርን ፈልገውታል እርሱም በቃሉ አስተማራቸው፥ በቃሉም አናገራቸው። እነርሱም የእግዚአብሔር ቃል በማዳመጣቸው ለዘላለማዊ ክብር በቅተዋል።
🛑በመጨረሻም ወዳጆች ሆይ እያወቅን በሔድን ቁጥር አለማወቅ ምን እንደሆነ እናውቃለንና የእግዚአብሔርን ቃል ለማወቅ እለት እለት የተጋን እንሁን!!!
የእናታችን ብርብር ማርያም ህንፃ መቅደስ ግንባታ ህዳር 09 ይጀምራል
***
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአምልኮተ ኦሪት የመሰዋቱ ስርዓት ከተፈጸባቸው 5 ብቻ ገዳማት መሃከል አንዷ የሆነችው
የአባ ባሕርይ በዓት፣የአቡነ አረጋዊ የምናኔ ቅጥር፣የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አጸድ፣የቅዱስ ያሬድ እልፍኝ የሆነችው
የደቡቧ ኮከብ ፣የታሪክ እና የእውነት ንጽሁ በዓት የሆነችው ጥንታዊት ጽዮን ሰማያዊት ብርብር ደብረ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም
ከረጅም ዘመናት በኃላ የሚመጥናትን ጌጤኛ መቅደስ ለመገንባት ሰኞ ህዳር 09 ቀጠሮ ተይዞላታል።
እናቴ...የእኔዋ ንጽሁ በዓት የሆነችው ብርብር ማርያም ስምሽ በእኛ ትውልድ ይከብር ዘንድ እንተጋለን።
Kune Demelash kassaye -Arba Minc
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
22 ኢ አማንያን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ጉባኤ ተቀላቅለዋል
***
አብ የመረጣቸው፣መንፈስቅዱስ ያከበራቸው፣ወልድ የወደዳቸው 22 ነፍሳት ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ንጽሁ ጉባኤ ተቀላቅለዋል።
ስርዓተ ጥምቀቱ በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በመንበረ ጵጵስናና ወናጎ ወረዳ ቤተክህነት በአንዲዳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተጠምቀው የሥላሴ ልጅነት አገኙ።
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
"ስብሐት ለከ" የተሰኘ ሰምታችሁት የማታውቁት ልብን የህማማት መዝሙር ነው
✝️✝️✝️✝️
ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ስብስክራይብ፣ ማድረግ አትረሱ
ሊንኩ ባዮ ላይ አለላችሁ።
👈
ጥያቄዎ
1. ተመርቄ ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
2. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
3. ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ ህይወት የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት እችላለው? ከሆነ ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።
🥰 ፍላጎትዎ ከሆነ
👉 1. ስም
👉 2. ስልክ ቁጥር
👉 3. አድራሻ (ከተማ) በቴሌግራም ይላኩልን ወይም ይደውሉልን!
✍️ ምንም አይነት የስራ ልምድ አይጠይቅም።
ስ.ቁ 👉 ☎️ +251969263876
0777235250
ይደውሉልን
ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
Your question
1. I don't have a job and what can I do to earn better income? if so
2. I have a job but I can't afford the cost of living with only the salary I get and how can I earn more? if so
3. I am a student, but how can I earn income for tomorrow's life by doing business alongside my studies? If so, you will find the answer to all this with us.
If you want
👉 1. Name
👉 2. Phone number
👉 3. Address (city) send us a telegram or call us!
✍️ No work experience required.
No. 👉 ☎️ +251969263876
0777235250
Call us
Register today!
የዮሐንስ ጥምቀት እና የ 40 ቀን እና የ 80 ቀን ልዩነት
ከነ ጥቅሱ ቢመልስልኝ ደስ ይለኛል
Hello Jo, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…ቤተ ክርስቲያን ድሮም አኹንም ወደፊትም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የኾነ ነገርን አታስተምርም!
Читать полностью…ሌሎችን አትጋብዙ አልተባለም! መማር ከፈለጉ ይምጡና ይማሩ! አለቀ
በቃ protest ካላደረጋችኹ መኖር አትችሉም እንዴ?🙄
Hello Getachew, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Hello D, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Hello Biniyam, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…