ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3673

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Mesi, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ምክር_ከአፈወርቅ

✍ አንድ ሙዚቃ ተጫዋች ወይም ዳንሰኛ ወይም እነዚኽን የመሰለ ሰው ወደቤቱ ቢጠራን ፈጥነን እንሔዳለን። ስለጠራንም እናመሰግነዋለን። በዚያም ግማሽ ያኽል ቀን እናሳልፋቸዋለን። እርሱን ብቻም እናደምጣለን። እግዚአብሔር በቅዱሳን ነቢያቱና በሐዋርያቱ ላይ አድሮ ሲያናግረን ግን እናፏሽጋለን። እንቁነጠነጣለን። ወዲያ ወዲኽ እንላለን። ይኽስ በእውነት እንደምን ያለ ስንፍናና ልበ-ቢስነት ነው?

🪔 ከዝናብ የሚከላከል ጣሪያ በሌለው የሰርከስ ትርኢት በሚታይበት ቦታ ላይም ዶፍ ዝናብ በላያቸው ላይም ቢወርድም፥ ነፋሱ (ወጨፎው) ፊታቸውን ቢመታቸውም ሰዎች እዚያ እንደ እብድ ኾነው ይቆማሉ። ስለቅዝቃዜው ወይም ስለዝናቡ ወይም ስለርቀቱ ምንም ምን አይገዳቸውም። ወደዚያ ከመሔድ ምንም አያግዳቸውም። በቤታቸው እንዲቀመጡ የሚያደርጋቸው ኃይል የለም። ወደቤተክርስቲያን ለመምጣት ግን ጥቂት የዝናብ ጠብታ ወይም በመንገዱ ላይ ያለ ጭቃ እጅግ ከባድ መሰናክል ይኾንባቸዋል።

📜 “እነአሞፅ ወይም እነአብድዩ እነማን ነበሩ? የነቢያት ወይም የሐዋርያት ቁጥራቸው ስንት ነበሩ?” ተብለው ሲጠየቁ ድዳ ይመስል አፋቸው ይዘጋል። ስለፈረስና ስለፈረስ ተሽቀዳዳሚዎች [በኛ ኹኔታ ስለእግር ኳስና ተጫዋቾቹ] ቢኾን ኖሮ ግን፥ አንደበታቸው ከባለቅኔዎችና የንግግር ችሎታ ካላቸው ሰዎች በላይ ስል ነው። ታዲያ ይኽን ልንታገሠው የምንችለው እንዴት ነው? ወደተውኔት ቤት [ስታዲየም ወይም እግር ኳስን የምናይበት ማንኛውም የDsTv ቤት] እንዳትሔዱ ብዬ ደጋግሜ አስጠንቅቄያችኹ ነበር። እናንተም ሰምታችኹኝ ነበር፤ ግን አልታዘዛችኹኝም። የነገርኳችኹን ቃል ቸል ብላችኹ ወደተውኔት ቤት ኼዳችዃል። እንግዲኽ እስኪ ንገሩኝ! አኹን እንደ ገና መጥታችኹ ይኽን ቃል ደግሜ ስነግራችኹ አያሳፍራችኹምን?

✍ የክርስቲያን መከራ [በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ] በገብረ-እግዚአብሔር ኪደ የተተረጐመ ከገጽ 119-121

#ኢንኅድግ_ማኅበረነ መሰብሰባችንን አንተው!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እንዴት ናቹ ውድ ቤተሰቦች ጥያቄ አለኝ ይህንን ጥያቄ ልታብራሩልኝ ትችላላቹ 
ክርስቶስ በዚች  ዓለም መጥቶ የሰራው   ታላላቅ ስራዎች መካከል ዋና የሚባሉት እነዚህ አራቶቹ ናቸው
1. ካሳ
2. አቅርቦተ ሰይጣን
3. አጽድቆተ ትስብእት
4. ምሳሌ ሆነልን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Kidi የማርያም ልጅ, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello 𝓶𝓲𝓯𝓲𝓶𝓪𝓷🐾, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ኒየን በ አዳማ❗️❗️‼️🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ  ያድርጉ"

👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)
   
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✏ሰሞነኛው አጀንዳ

👉ከተሐድሶነት ( ከክህደቴ) ከሱሑት አስተምህሮ ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተመልሻለው !

👉በዚህ የማይደሰት የለም እኛም መልአክትም ብሎም ቅድስት ቤተክርስቲያን ግን የሰሞነኛው አጀንዳ ተመልሻለው ካሉ በኃላ ድሮም አልነበርኩም ባዮች እየተበራከቱ ነው ?

👉ለምን እንዲህ ሆነ ብለን ስናይ አብዛኞቹ ተመልሻለው በምን በሚዲያ? ምን አግኝተው ወጡ ፣ምን ይዘው ተመለሱ? እንዴትስ ነው አመላለሱ ? እውን መመለሱ ከልብ ጸጸት እንደጠፋው ልጅ ?
የብዙዎች ጥያቄ ••• ?

👉በዚህ ጉዳዮች ላይ በጥልቅ መሰራት አለበት ፣ ለሚዲያ ግብዓት ብቻ ከሆነ አፍ ቢናገር ልብ ካልተቀየረ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያይላል ።

ምንጭ 👉 ኢትዮ ቤተሰብ ሚድያ

ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ለትርፍ ጊዜ ስራ ፈላጊዎችና ስራ ለሌላቸው የወጣ የስራ ማስታወቂያ
ካምፓኒያችን በተለያዩ ትላልቅ የክልል ከተሞችና በተለያዩ በአዲስ አበባ ቅርጫፎች ከፍቷል ከተሰማራንበት የስራ ዘርፍ በተጨማሪም ሆነ እንደ ዋና ስራ አድርገን ሰርተን ገቢ የምናገኝበትና በእውነትም ለውጥ ማምጣት ለሚፈልጉ የስራ እድል አቅርቧል በመሆኑም፦
1. በግልም ሆነ በመንግስት ተቋማት ተቀጥራችሁ የምትሰሩ፣
2. የግላችሁን ስራ የምትሰሩ
3.  ከዩኒቨርስቲ ተመርቃችሁ ስራ ያላገኛችሁ
4. 12 ተፈትናችሁ ነጥብ የመጣላችሁም ሆናችሁ ያልመጣላችሁ
ሰርታችሁ ተጨማሪ ዳጎስ ያለ ገቢ የምታገኙበት የስራ ዘርፍ ስለሆነ ማንኛውም ሰው መስራት የሚፈልግ ሙሉ ስም፣ የመኖሪያ አድራሻና ስልክ ቁጥር በውስጥ መስመር ያስቀምጥልኝ።.

ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።
"" ዘ እንበለ ሥጋ ኢትቀውም ነፍስ ""
ከፈለጉ በትርፍ ሰዓት ከፈለጉ በሙሉ ሰዓት የእጅዎን ስልክ እና ፈጣሪ የሰጥዎትን ጭንቅላት ተጠቅመው የሚሰሩት ሥራ ነው
ለበለጠ መረጃ ለማግኘት በውስጥ ያናግሩኝ
 
 
     🧑‍💻 0777235250
0969263876
" እኛ ጋ መጥተው ያለ ሥራ አይመለሱም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለኹና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችኹ፤ እላችኋለኹ፥ እንዲኹ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይኾናል፤ ... እንዲኹ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ #በእግዚአብሔር_መላእክት_ፊት ደስታ ይኾናል።” (ሉቃ. 15፥6-10)

በዘማሪ ሐዋዝና በሌሎቹም 70 ነፍሳት መመለስ በጣም ደስ ብሎኛል፤ ገና ብዙ ነፍሳት ወደቤተክርስቲያን ይፈልሳሉ።🤩🥰 አንድ ወንድማችን የጻፈው ነው፤ ስለማረከኝ እንደወረደ አቅርቤዋለኹ። ‛አንድ ሰው ንስሐ ገባ ወደ አባቱ ቤት ተመለሰ ሲባል የክርስቲያኑን ሕዝብ ደስታ ግን አስተውላችኋል? እኛ በኃጢአት ያለነው ክርስቲያኖች እንደዚኽ ከተደሰትን በሰማይ ድል አድርገው በፍጹም ቅድስና ያሉት እንዴት ይደሰቱ ይኾን?

“ይኽ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ኾኗል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቷልም። #ደስም_ይላቸው_ጀመር።” (ሉቃ. 15፥24)

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello selam, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እግዚያብሄር በቤቶ ያፅናው ይህን ያደረገ እግዚያብሄር ይመስገን ሌሎችንም ወደቤታቸው ይመልስልን🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በአእምሮአችን ለመረዳት እንዲኾነን ስንነጣጥለው ነፍስ በሥጋ ኃጢአትን ትሠራለች። የእኛ የማስተዋል፣ የመናገር፣ የሕይወት፣ የአእምሮ ዐቅሙ ያለን በሥጋችን ሳይኾን በነፍሳችን ነው። ኹለቱ ባሕርያት ወደ አንድ ባሕርይ በመዋሐዳቸው የምታስተውል የምትናገር ነፍስ በሥጋ መሣሪያነት ኃጢአትን ታደርጋለች።

ሲቀጥል በአእምሮአችን ውስጥ ለመረዳት እንዲመች ነፍስና ሥጋ እያልን እንለያቸዋለን እንጂ በእውነታው ዓለም ተዋሕደው ሳሉ ሥራቸው አንድ ውሑድ ሥራ ነው። ስለዚህ ሥራውን የሠራችው ነፍስ ብቻዋን አይደለችም ፥ ሥጋም ብቻውን አይደለም እኒህ ኹለት ባሕርያት ተዋሕደው በእኛ ውስጥ ያሉን እኛ በአንዱ በውሑዱ ባሕርያችን ያንን ነገር እናደርጋለን እንጂ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Addx 1, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello 🍀 DON'T WORRY, ♥♥, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አልተመለሰም የተመለሰው ኦርቶዶክስን ሊበታትን ነው እሲ ወደት ነው የተመለሰው ከተመለሰስ በኋላ ምን መዝሙር ዘመረ የዘመረዉንስ እስኪ በደብ አዳምጡት የያሮዳዊ ዜማ ነው ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello LIYA, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Fantu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Endat new join marge yemichalewu

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ኒየን በ አዳማ❗️❗️‼️🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ  ያድርጉ"

👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)
   
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እስቲ ለትዝታው ሳሙኤልም ጸልዩለት

የምር የእሱ እኮ የተለየ ነው ። ቤተ ክርስቲያኒቷን ምንም አላወቃትም ። እንጃ የሆነ በጣም ያስቀየመው ሰው አለ ፣ ያ ያስቀየመውን ሰው ለማስቀየም ብሎ ይመስለኛል አሁን ላይ እጅግ መረን በለቀቀ መልኩ ቤተ ክርስቲያኒቱን የሚሳደበው ።

የጸሎት ሕይወት ያላችሁ ሰዎች ጸልዩለት ፤ የመንፈሳዊ ዕንባ ባለቤቶችም ኢየሱስ ክርስቶስ "ከተማይቱንም አይቶ አለቀሰላት" ተብሎ እንደተጻፈለት እናንተም ትዝታው ሳሙኤል ጸጋው ተገፎ ወዳድቆም እያያችሁ ዝም አትበሉ - አልቅሱለት ።

ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ኒየን በ አዳማ❗️❗️‼️🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ  ያድርጉ"

👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)
   
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ኒየን በ አዳማ❗️❗️‼️🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ  ያድርጉ"

👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)
   
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Zed, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Abushe Tuta, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

• ለእናት ቤተክርስቲያን ደግሞም ለኦርቶዶክስ የአዕምሮ ፍሬያቸውን፣ የላብ ድካማቸውን እንዲያው በነጻ ለመዋቅሯ ማደግ በስስት የማይሰጡ ሁሉ በእኔ እይታ የብብት ውስጥ ላቦች፣ የጭቃ ውስጥ እሾሆች፣ የቆዳ ላይ መዥገሮች ናቸው። ውሎ ይደር እንጂ መዳረሻቸው ሁሉ ጥቅማቸው ብቻ ነው። ‘ወንድሞች ሆይ፥ ሕግን ለሚያውቁ እናገራለሁና ሰው ባለበት ዘመን ሁሉ ሕግ እንዲገዛው አታውቁምን?’ ሮሜ 7-1

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello be, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Addx 2, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰው ህጥያት የምሰራው በነፍሱ ነዉስ በስጋ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለኹና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችኹ፤ እላችኋለኹ፥ እንዲኹ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይኾናል፤ ... እንዲኹ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ #በእግዚአብሔር_መላእክት_ፊት ደስታ ይኾናል።” (ሉቃ. 15፥6-10)

በዘማሪ ሐዋዝና በሌሎቹም 70 ነፍሳት መመለስ በጣም ደስ ብሎኛል፤ ገና ብዙ ነፍሳት ወደቤተክርስቲያን ይፈልሳሉ።🤩🥰 አንድ ወንድማችን የጻፈው ነው፤ ስለማረከኝ እንደወረደ አቅርቤዋለኹ። ‛አንድ ሰው ንስሐ ገባ ወደ አባቱ ቤት ተመለሰ ሲባል የክርስቲያኑን ሕዝብ ደስታ ግን አስተውላችኋል? እኛ በኃጢአት ያለነው ክርስቲያኖች እንደዚኽ ከተደሰትን በሰማይ ድል አድርገው በፍጹም ቅድስና ያሉት እንዴት ይደሰቱ ይኾን?

“ይኽ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ኾኗል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቷልም። #ደስም_ይላቸው_ጀመር።” (ሉቃ. 15፥24)

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የቀድሞው ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ወደ ቀደመው የአባቱ ቤት ወደሆነችው ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት መቅደስ ተመልሷል
***

በተ*ዶሶ እንቅስቃሴ ላይ የነበረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘማሪ የነበረው ሐዋዝ ተገኝ

ቀድሞ ያገለግልባት ወደነበረችው ቅድስት እና ንጽሕት ወደሆነችው ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ መቅደስ በንሰኃ ጥምቀት ተመልሷል።

እግዚአብሔር ይመስገን !!!

ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…
Subscribe to a channel