ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3673

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እንደርስና ከዚያ ሰይጣን ብዬ ያነሣሁት ነጥብ ልክ ይሁን አይሁን እንመለከታለን ፥ አሁን ኋላ ተመለስና ከጨረቃው እንቀጥል።

ለምንድን ነው ደግሞ መሐመድ ቀጥታ ማብራሪያ የማይሰጠው? ለምንድን ነው የሰዎችን ማዛጋት በሰይጣን ላይ የሚያላክከው? ለምንድን ነው መሐመድ በሰይጣን የሚመካው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እና መልስልኝ ስልህ ሰይጣን ሰንጣን አጫወተህ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አይ ልመልስልህና መልስልኝ ብልህ

ከሰይጣን አልፋታም አልክ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እርሱን እንደርስበታለን ፥ እኛ ክርስትናን የምናምነው በትንቢት ምክንያት ነው። የእግዚአብሔር አሻራ የኾነውና ሰይጣንም እንኳን የማይችለው ነገር ቢኖር ከጊዜ ወጥቶ የወደፊቱን ታሪክ መመልከት ነው። እነዚህ ናቸው ሌሎቹን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ሙሉ ለሙሉ የሚያረጋግጧቸው።

እርሱን ደግሞ በጊዜው እንደርስበታለን ፥ አሁን ጨረቃው ተአምር ላይ እንቆያለን።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ታዲያ መሐመድ ማዛጋት ከምን እንደሚመጣ ማብራራትና መመለስ ስላልቻለ ወደ ሰይጣን እያላከከ ነው እያልከኝ ነው? ራሱን ችሎ መመለስ ካልቻለ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

حَدَّثَنَا عَاصِمُ بْنُ عَلِيٍّ، حَدَّثَنَا ابْنُ أَبِي ذِئْبٍ، عَنْ سَعِيدٍ الْمَقْبُرِيِّ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ التَّثَاؤُبُ مِنَ الشَّيْطَانِ، فَإِذَا تَثَاءَبَ أَحَدُكُمْ فَلْيَرُدَّهُ مَا اسْتَطَاعَ، فَإِنَّ أَحَدَكُمْ إِذَا قَالَ هَا‏.‏ ضَحِكَ الشَّيْطَانُ ‏"‌‏.‏

Narrated Abu Huraira: The Prophet (ﷺ) said, "Yawning is from Satan and if anyone of you yawns, he should check his yawning as much as possible, for if anyone of you (during the act of yawning) should say: 'Ha', Satan will laugh at him."

Sahih al-Bukhari 3289

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከ8 ሰአት በኋላ ብየሀለሁኮ

ግን ወደሰይጣን እንዳታላክክ

አሁን ክላስነኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቀጥ ብለህ ትመልሳለህ

እኔ ቁርአን በደንብ አሳይሀለሁ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

⚠️Breking old group users
ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን  ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥

       የተከፈተበት አመት
👑 2023 first 3months
👑2022
👑2021
👑2020
👑2019
👑2018 and other🔧

   አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner  አንልም  payment proof አለን💪

💥⚠️ two step verfication on መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ


Have good time🫵





............










⚠️Breking old group users
ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን  ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥

       የተከፈተበት አመት
👑 2023 first 3months
👑2022
👑2021
👑2020
👑2019
👑2018 and other🔧

   አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner  አንልም  payment proof አለን💪

💥⚠️ two step verfication on መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ


Have good time🫵

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ያው የማትወደውን መልስማ ለማምለጥና በኾነ መንገድ ለማጣጣል መሞከርህ አይቀርም። ግን ማምለጫ የለውም ፥ ትክክለኛ ጥያቄ ነው። ከሰይጣን አቅም ውጪ የኾነና ለአምላክ ብቻ ልዩ የኾነ ተአምር በቁርአን ውስጥ ልታሳየኝ አትችልም።

በል ፥ ኋላ በደንብ እንቀጥላለን። ያችን የጨረቃ ፈለጣ ተአምርህን አንረሳትም ከእርሷ ትጀምራለህ እንጂ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አታስብ ፥ እንደርስበታለን

እመልሳቸዋለሁኝ ፥ እንደአንተ ርእስ አልቀያይርም። ርእስ ገድዬ እሄዳለሁኝ እንጂ። እነዚህን እንጨርስና ከዚያ እናወራለን ፥ እርሱም ላይ እቀብርሃለሁኝ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መሐመድ አያፍርም ሰይጣን ይፈሳል፣ ይሸናል፣ በአፍንጫህ ውስጥ ይኖራል ሲል? ይሄ መሐመድ ደግሞ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በሰይጣን የምታላክከው

እኔም የየሱስን መሞትና መዳን የምትለውን በሰይጣን አላክካለሁ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አንተ በአላህ ያላከከውን እኔ ግዴታ አላህ ብቻ መኾን የለበትም። በሰይጣንም ሊደረግ የሚችል ነው ብዬ በሰይጣንም ሊላከክ ይችላል አልኩህ።

እርሱን ደግሞ እንደርስበታለን ፥ የመጀመሪያዎቹን እንጨርስ። ከዚያ ይህ ላይ ስንደርስ በደንብ እናወራበታለን።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እኔ ምለው በሰሙነ ሕማማት ጊዜ ፀሎት መፀለይ ይቻላል እንዴ ልክ እንዴ ውዳሴ ማርያም ምናምን ያሉቱን?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰይጣን ለምንጰትመካለህ እምነትህን ይዘህ አትከራከርም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ታገሥ እንደርሳለን ብዬሃለሁኝ ፥ አሁን ጽርፈትን የምትናገር ከኾነ መሐመድን ነው የማዋርደው። ነቢይህን አክብር ቁርአንህን ተከተል፥

እነዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸውን (ጣዖታትን) አትስደቡ፡ድንበርን በማለፍ ያለዕውቀት አላህን ይሰድባሉና፡፡ እንደዚሁ ለሕዝቦች ሁሉ ሥራቸውን ደግ አስመሰልንላቸው፡፡ ከዚያም መመለሻቸው ወደ ጌታቸው ነው፡፡ ይሠሩት የነበሩትንም ሁሉ ይነግራቸዋል፡፡

ሱራ 6 ፥ 108


ተጠንቀቅ ፥ አምላኬ ላይ ጽርፈት ስትናገር መሐመድን ነው ከሲዖል የማስለቅሰው። ተጠንቀቅ አምላክህንና ነቢይህን የምትወድ ከኾነ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እናንተ መቸም ሌጁም አባቱም የልጅልጁም ጌታነው እያላችሁነው

አሁን ደግሞ በሰይጣን እየቸመካህነው ወደ እነ አብና ወልድ እያስጠጋሀውነው
ቆየት ብለህ ሰይጣና አራተኛ ትውልድነው

የአብሌጅ እየሱስ የየሱስ ልጅ መንፈስ ቅዱስ የመንፈሰሰ ቅዱስ ልጅ ሰይጣን የሰይጣን ልጀሰ ቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ያሬድ ልጅ ገብሬል ነገብሬል ልጅ እያልክ ዘር ቁጠር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መመለስ ስያቅትህ ወደሌላ ቅዘን እንደያዘው ትሮጣለህ

እንግዳውስ እየሱስ ጌታ አይደለም
ሰየሰጣንነው ገሎ ያዳነው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይሄማ ማንኛውንም ጥያቄ ስትጠየቅ ማላኩክትችላለህ እኔም አላክካለሁ


ምኑን መልስ ሆነ እራስህን ችለህ ካልመለስክ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ያው መሐመድ ራሱ የሰዎችን ማዛጋት በሰይጣን ላይ አላኮት የለ? ምን ችግር አለው ባላክክ? ምን ከፋህ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አንድ በአንድ ተአምራትህ እንቀብራቸዋለን ፥ አትደናገጥ። ችግር የለውም።

በል ፥ መሐመድ ምንም ተአምራት የለውም የሚሉትን እስኪ መልስልን።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እየውልህ እኔ ስለጨረካ መከፈል በግልፅ ከቁርአን ማስረጃ አሳይሀለሁ ከዚያ

አንተ ደግሞ ባይን የሚታዩትን አልም ያወቃቸውን በቁርአን የተጠቀሱትን
ለሙሀመድ ማን ሊነግረው እንደሚችል ትነግረኛለህ
ግልፅ ጥያቄ ሲቀርብልህ
መልስ ሲያቅትህ ወደሰይጣን ማላከክ

የመቅዘንዘን ምልክት እንጂ መልስ አይሆንም

መልስ ይሆናል ካልክ መፅሀፍ ቅዱስህንም የሰይጣን መመሪያ ሰወች በህልማቸው አይተው የፃፉት እንጂ
ሌላ አይደለም

እንዳውም የየሱስን ስእል የሳለው በህልሙ አይቶነው የቺካጎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሺ እንደት እንደተከፈለች አሳይሀለሁ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በቃ እኔ ጥያቄየን እመልሳለሁ አንተው መቅዘኔህን አቁመህ ትመልሳለህ


ካልሆነ በሌላነገር ማላከክ የመቅዘን ምልክትነው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቅዘንህን በሱሪህ መልቀቅ ለምኝ ትጀምራለህ

በሰይጣን የምታላክከው አያስከድህም

መፅሀፍ ቅዱስም የፃፈው ሰይጣን ሊሆን ይችላል
ሰወችን ለማሳሳት

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሺ ፥ አምላካችን ቢፈቅድ ሲመቸኝ እናወራለን።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አሁን አዬጭነቅህ ለሁለቱ አንቀፆች ማስረጃ አመጣለሁ ከዚያ

የኔን ሶስቱንና ያንቸን መፅሀፍ አንድ ስተት ወደ ሰይጣን ሳታላክክ ትመልሳለህ


እኔ 8 ሰአት ልመለስ በቃ ቻው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አላልኩም ፥ ያነሣሃቸውን ነጥቦች ደግሞ እቀብራቸዋለሁኝ።

መጀመራያ ከርእሳችን እንድንወጣ ስለማልፈቅድልህ ይህንን የጨረቃውን ቀብሬ ከዚያ ሌሎቹንም ቀብሬ ከዚያ እርሱ ላይ በደንብ ሰፊ ጊዜ አሳልፋለሁኝ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰይጣን የምትለው እየሱስንም ነገደለወሰ ሰይጣንነው

በሰይጣን አታላክ መልስ ካለህ መመለስነው ከከለህ ሽንፈት መበቀበል

እንጂ በሰይጣን ማላከክ አይቻልም

መፅሀፍ ቅዱስም ሰይጣን ሊፅፈው ይችላል ብለህ ልታምንኮነው

Читать полностью…
Subscribe to a channel