ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
የብልጽግናው ዋና ሴራ አስኪያጅ ባለሙሉ ሥልጣን ሆኖ ቤተ ክርስቲያን ላይ ተቀምጧል፡፡ በመጨረሻም ሰዎቹ እንደፎከሩት፣ እንደቀሰቀሱት ቤተ ክርስቲያንን ከነሁለንተናዋ ተረክበዋል፡፡ ያ ሁሉ ግርግር፣ ያሁሉ እስር፣ ያ ሁሉ ቅስቀሳ ለዚህ ነበር፡፡
የኢትዮ ፎረሙ ዘገባ ወገባቸውን የመታው፣ ሴራቸውን ቀድሞ ያጋለጠባቸው ለዚህ ነበር፡፡ ያንን ሲያጣጥሉ የነበሩ የቤተ ክርስቲያን ሰዎች አሁን እርማቸውን ያውጡ፡፡ ሁኔታዎችን ባለመረዳት ጭምር ቤተ ክርስቲያናቸውን አዘናግተዋታልና፡፡ አሳዛኞች፡፡
ቤተ ክርስቲያንን ለመክፈል ቀንደኛ የነበረውን ሰው፣ 'መክፈል ምን ይሠራልሃል፣ ገብተህ ሙሉውን ተረከብ እንጂ' በሚለው የብልጽግና ፈሊጥ ምክንያት ይኸው በቦታው ላይ አስቀምጠውታል፡፡ አሁን ከልካይም፣ ተቆጭም ገልማጭም፣ አምቢ ባይም የላቸውም፡፡ የፈለጉትን የሚሹትን የሚያደርጉበትን ሥልጣን ይዘዋል፡፡ ምክትላቸው ቄስ በላይ ገንዘብ ሠርቆ ታሠረባቸው እንጂ ያኔ ጀምረው ያቀዱት ይኸንን ሙሉ ወረራ ነበር፡፡
ቦታውን የፈለጉት ለቤተ ክርስቲያን ሥራ ሊሠሩላት ሳይሆን ሊሠሩባት፣ ቤተ ክርስቲያንን ሊያዋርዷት፣ ሊዘርፏት፣ ሊቀሟት ነው፡፡ ለብልጽግናም ሰጥ ለጥ ብላ እንድትገዛ ለማድረገ ነበር፡፡ አሁን ቤተ ክርስቲያ በገጣባ አህያ ተወራለች፡፡ ጫካ ሄዶ ሲኖዶስን ከከፈለ ሰው በላይ በክርስትናው ገጣባ አህያ ከየትም አይገኝም፡፡ ገጣ አህያ ደግሞ ጠባዩን ባለፈው አስረድቻለሁ፡፡ ክህደቱ፣ ሸፍጡ፣ ዘረኝነቱ ያመረቅዝበታል እንጂ የሚድንበት አንዳች እድል የለውም፡፡ በድለዳል፣ በጨርቅ ወዘተ ብታለባብሰው የሚሆን አይደለም፡፡
አሁን ያ ጸጉሩ መሸበቱን ለማየት ቆራጩን ሲያጣድፈው ለነበረው ሰው 'ሲወድቅ ልታየው ምን ያስቸኩልሃል እንዳለው' ቤተ ክርስቲያንም ጸጉሯን ተላጭታ፣ ሸበቶውን በግላጭ ፊታችን ወድቆ አየነው፡፡ መልኳ ተቀየረ፣ ያለ ተቆርቋሪ ቀረች፣ አሳልፋ ተሰጠች፣ ሲሞናዊነት ዐይኑን ጨፍኖ መላዋን ወረራት ማለት ነው፡፡
አሁን ቤተ ክርስቲያን የሚጠበቃትን የተጠናከረ ስደት፣ ሊሆንባት የታቀደውን፣ ማንንም መጠየቅ አያስፈልገንም፣ ራሳችን ፊት ለፊታችን መከራዋን ሲገለጥ አየነው፡፡ ሳዊሮስ መከራ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ ሳዊሮስ አሳልፎ ሻጭ ነው፡፡ የምናውቅለት ታሪኩ ይኸ ነው፡፡
አሁን ያኔ 'ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር እርስዎ እኮ ቤቱን ትተውታል፣ እስከዛሬ እኮ እንዲህ አልነበረም' ያለውን ቃል ለመፈጸም፣ ቤተ ክርስቲያንን ለብልጽግና አሳልፎ የሚሰጥበትን ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡
በኦሮሚያ የሚደረግ የቤተ ክርስቲያን ስደት፣ በዐዲስ አበባ የሚደረግ የቤተ ክርስቲያን ወረራ ያለማንም ተቆጭና ገልማጭ ያስፈጽሙታል፡፡ የቤተ ክርስቲያንን መዋቅር ከላይ እስከ ታች፣ ከታጠቀ ኃይል እስከ ስለላ መረብ ተብትበው ተቆጣጥረውታል፡፡ 'ምንም አታመጡም እንዳሉት' አድርገውታል፡፡
አሁን ሁሉም በእጃቸው ነው፣ ዛሬ ደግሞ በጻዕር ላይ የነበረውን ጠቅላይ ቤተ ክህነትንም ፈጽመው ገድለውታል፡፡ ያንን ያደረጉት ደግሞ 'በመንፈስ ቅዱስ ይመራሉ' የተባሉት አባቶች ሲሆኑ በመንፈስ ቅዱስ መመራታቸውን ትተው እነ ከድር በጠቆሟቸው መሠረት የእነ ከድርን አባት የቤተ ክርስቲያኒቱ ሥራ (ሴራ) አስኪያጅ አድርገው መርጠዋል፡፡
በእኔ በኩል ቤተ ክርስቲያኔን የተቀማሁት ዛሬ ነው፣ ዛሬ የግመሉን ወገብ የሰበረው የመጨረሻው በትር ቤተ ክርስቲያን ላይ አርፎል አይቸዋለሁ፡፡ ምእመናን ሰሚ እንደሌላቸው፣ ጠላት ደግሞ የፈለገውን ነገር የማድረግ አቅሙን ያሳዩበት ነው፡፡ ሰማያዊቷን ቤተ ክርስቲያን ሊቀሙን ባይችሉም፣ የሰማያዊቷን ቤተ ክርስቲያን ማሳለጫ የሆነችውን የምድራዊቷን ቤተ ክርስቲያንን መዋቅር ያላቸውን ኃይል ተጠቅመው ከምእመናን መቀማት የቻሉበት ቀን ተደረጎ ይወሰዳል፡፡
አሁን ውሉ ወደማይታወቅ፣ እጅግ በሚያሳስብ ጨለማ ተወርውረናል፣ መዋቅሩም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወድቋል፡፡
ዳሩ ግን ምድራዊቷ ቤተ ክርስቲያን ትንሣኤ ይኖራት ይሆን? ለዚህስ የሚረባረቡ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ይኖሩ ይሆን? ምእመናን ሰፊ ትግል ይጠይቀናል፡፡ ይኸንን ችላ ብለን የተውን እንደሆነ፣ በመዋቅሯ ሽባነት ስደት፣ ፈተና፣ የመንጋ ነጠቃ መከራ ስትቀበል የቆየችው የነበረችው ቤተ ክርስቲያን፣ አሁን ደግሞ በቅሰጣ ባልሆነ ነገር ግን በሁለንተናዊ ነጠቃ ሙሉ በሙሉ ልናጣት የምንችልበት አጋጣሚ ተፈጥሯል፡፡
አሁን ድርሻው የምእመናን ነው፡፡ እለ ከድር በመረጡላቸው፣ ፖለቲከኞች እንደፎከሩት ባስቀመጡላቸው ሰው ሴራ አስኪያጅነት እየተመሩ ቀጣዩን ሦስት ዓመታት ቤተ ክርስቲያናቸውን በማፍረስ ይተባበራሉ? ሰውየውም ቃል እንደገቡት ቤተ ክርስቲያኗን ከነሁለንተናዋ ለብልጽግና ሲያስረክብ ዝም ብለው ያዩ ይሆን? የሚሉት ጥያቄዎች በቀጣይ የሚታዩ ይሆናሉ፡፡
ሰፊ ትግል፣ ሰፊ ርብርብ የሚጠይቅበት ወቅት ላይ ወድቀናል፡፡ አሁን መተኛት እንኳን የሚቻለው በአንድ ዐይን ብቻ ይሆናል፡፡ አሁ ይሉኝታ ሊኖር አይገባም፣ አሁን የውጭና የውስጥ የሚባል ጠላት ቀርቷል፣ አሁን ያለው የውስጥ ጠላት ሆኗል፡፡ የውጩም ከነመሣሪያው ውስጥ ገብቶ ተጠቃሏል፡፡
ትግሉም ዋጋ የሚያስከፍል ዋጋም የሚያሰጥ ነው የሚሆነው፡፡
አንቺ ቤተ ክርስቲያን መጽናኛ ይስጥሽ!
እግዚአብሔር ማን ላይ እንደሚሰራ አይታወቂም አይሆንም የተባለው ለራሱ ምርጥ እቃ አድርጎ መስራት ያውቅበታል። እና አሁንም የሱን ቸርነት እንለምን። እግዚአብሔር ለምክኔያት ነው እንዲሾሙ ያደረጋቸው እንጂ እግዚአብሔር ባይፈቅድ አይሾሙም ነበር። እኛ ብቻ ልባችንን ወደ ንስሃ እና ስጋ ወደሙ እንምራው
Читать полностью…ለቅድስት ቤተክርስቲያን ላደረጉት መንፈሳዊ ተጋድሎ ለከፈሉት መስዋዕት ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁሌም ስትዘክረው ትኖራለች
አባታችን አቡነ ጴጥሮስ ክብር ይገባቸዋል 🙏
#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
🎙ሰላም 🔊
👇 ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group ካላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን ቶሎ ያናግሩኝ
✅ 2017 ⏩ 2000 ብር
✅ 2018 ⏩ 1500 ብር
✅ 2019 ⏩ 1000 ብር
✅ 2020 ⏩ 1000 ብር
✅ 2021 ⏩ 950ብር
✅2022 ⏩ 900ብር
✅2023 ⏩ 500 ብር
ለመሸጥ ያናግሩ ⏩ 🗯 በዉስጥ መስመር online ነኝ
‼️ማሳሰቢያ
⚠️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ ዋጋው እኩል. ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ
✅ 2step verification ሊኖራችሁ ይገባል
✅ Clear chat መደረግ የለበትም
ኪዳነ ምሕረት የ እረፍቴ እናት
ኪዳነ ምህረት የእረፍቴ እናት
ሰላም ሆነ ባንች አማላጅነት
ንፅህት ድንኳን በእምነት ያጌጥኩብሽ
ሰላም ሆነ በአማኑኤል ልጅሽ
የብርሀን ዝናር ባይኖረኝም
በንጉስ ፊት ተሸልሜ ብቆም
በልጅሽ ነው ውበቴ ማማሩ
በምልጃሽ ነው ስሜ መቀየሩ
በልቤ ላይ ተነበበ ልጅሽ
አሁን ስሜ ተጠርቷል በልጅሽ
ከታች በምድር እስከሰማይ ድረስ
ድርሻየ ነው ስምሽን ማወደስ(2)
ኪዳነ ምህረት የእረፍቴ እናት
የከበረ ሁነሽ ንግግሬ
ቅኔ አነሳሁ ለክብርሽ ዘማሬ
እንደ ዝግባ ከፍ ብየ ብታይ
ወጥቶልኝ ነው በሰማይ ፀሀይ
ስለ ምልጃሽ ዘይቱ ፈሰሰ
አንቺን ይዤ ሙሽራው ደረሰ
ቀንዲሌ ነሽ ድንግል አዛኝቱ
በልጅሽ ነው የነፍሴ ፅናቱ
ኪዳነምህረት የእረፍቴ እናት
ከኤልያብ ቢደምቅ ደም ግባቴ
ማን ሊመርጠኝ ያላንች እናቴ
ተዋብኩብሽ ገፄ በአንች አበራ
አንደበቴ ስምሽን ሲጠራ
እንደ ሙሴ እንደ አሮን በትር
ማምለጫየ ከፈርዖን ቀንበር
ከእንግዲማ እኔ እንዴት አዝናለሁ
አማላጀ አንችን ይዠዤሻለሁ
ኪዳነምህረት የእረፍቴ እናት
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@mary21God
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ለምሳሌ ለምንድነው እንደ ወልደ ላሊበላ ወይም ወልደ ሐርባይ ያሉ ስሞች በቤተክርስቲያን መዋቅር ውስጥ ብዙ ጊዜ የማይጠቀሙበት ወይም የማይከበሩት ለእምነት (እንደ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት) እና በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የነበራቸው መልካም ስም ግልጽ ቢሆንም
Читать полностью…የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የሚከተለውን ውሳኔ አስተላልፏል ፦
1. ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆርስን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፤
2. ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤
3. ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስን የሐዲያ ሀ/ስብከትን እንደያዙ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤
4. ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ዘኮሎራዶን የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ሊቀ ጳጳስ፤
5. ብፁዕ አቡነ ናትናኤልን ሚኒሶታን እንደያዙ የኮሎራዶ ሀ/ስብከትን እንዲመሩ፤
6. ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የደቡብ አፍሪካ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳ ጳስ፤
7. ብፁዕ አቡነ ዕንባቆምን የገዳማት መምሪያ ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ፤
8. ብፁዕ አቡነ ሙሴ አውስትራልያን እንደያዙ የግቢ ቅዱስ ገብርኤልና የበዐታ ለማርያም ገዳም ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ ወስኗል።
መረጃው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ የተገኘ ነው።
@Ortodoxtewahedo
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
ምሥጢረ ሥላሴ የሚያስተምረው አስተምህሮ ምንድን ነው? {ክፍል ሦስት}
ምሥጢረ ሥላሴ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ
ጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን ለራሷ በሮም መንግሥትና በግሪካውያንና በሮማውያን አሕዛብ እንድትጠላ የሚያደርጋት በጣም ብዙ ነገር ነበር። ከኹሉም በላይ ቤተ ክርስቲያኒቱ የምትሰደብበትና ክርስቲያኖች የሚገደሉበት ምክንያት የምናምነው፣ የምንከተለው የተቀሰቀለውንና የተነሣውን መሲሕ ነው በማለቷ ነበር። የሮሙን ንጉሥ አምላክ የማይል ሰው በጊዜ የሚጠብቀው ሞትና ሞት ብቻ ነበር። ክርስቲያኖቹ የተቀሰለና የተገደለ መሲሕን እንቀበላለን እናምናለን ማለታቸው ሳያንስ ጭራሽ የሚታየውን የሮም ንጉሥ አናመልክም ፥ የማይታይ ነገር ግን ኹሉን የሚገዛ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትን እናመልካለን በማለታቸው ምክንያት ሮማውያኑ ከሌሎቹ ዜጎች ደግሞ በተለየ ኹኔታ ይጠሏቸው ነበር። እርሱ ሳያንስ ደግሞ ክርስቲያኖቹ የሞተውን የመሲሑን ሥጋውን እንበላለን ደሙንም እንጠጣለን ፥ የአምላካችን ሥጋውና ደሙ ነው በማለታቸው ደግሞ የሞተ ሰው ሥጋ በመብላትም ደግሞ ይከሰሱ ነበር። ብቻ ጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን የሚጠላት ሰው አላነሣትም ነበር ፥ ኹሉም ነበር የሚጠላት።
አይሁዳውያን እንዴት የተገደለ መሲሕ ይከተላሉ ብለው ክርስትያኖቹን ያሳድዷቸው ነበር። የእንግልታቸው ጥግ ከእስጢፋኖስና ከያዕቆብ ሞት ብቻ መመልከት ይችላል። በሐዋ 7 ላይ የእስጢፋኖስ አሟሟት ተዘግቦልናል ፥ በድንጋይ ቀትቅጠው እስኪገሉት ድረስ ምሕረት አልነበራቸውም። ቅዱስ ያዕቆብ እንኳን በእርጅና ዕድሜው ከቤተ መቅደሱ ላይ ወደታች ወርውረው ጥለውት ግን እንዳልሞተ ባዩ ጊዜ በገዘፈ ዱላ ራሱን መተውት ነበር የገደሉት። ሮማውያኑ ጴጥሮስን ዘቅዝቀው ነበር ከመስቀል ጋር የቸነከሩት፣ ፖሊካርፕ በ86 ዓመቱ ደሙ እሳቱን እስኪያጠፋው ድረስ ነበር እሳት ውስጥ ወርውረው ከዚያ በጩቤ የወጉት፣ አግናጥዮስን አንበሳ ነው የገደለው ፥ ይህ ኹሉ ምን ለማለት ነው? ቤተ ክርስቲያኒቱ ኹሉም እንዲጠላት በቂ ምክንያት ነበራት ፥ ለራሷ ብትችል ዕረፍት የምታገኝበትን መንገድ ነበር የምትፈልገው። አሁን ቤተ ክርስቲያኒቷ እንዲሁ ተፈላስፋ ስለእግዚአብሔር አስተምህሮን ልታመጣ ብታስብ እንኳን ሮማውያን የበለጠ እንዲጠሏት የሚያደርጋትን አስተምህሮ ታመጣለች? ምሥጢረ ሥላሴ የሚባል ጭራሽ ከፍጥረት ጋር ምንም የማይመሳሰል ልዩ የኾነ አስተምህሮ አምጥታ ጭራሽ የበለጠ ሮማውያኑና አይሁዳውያኑ እንዲጠሏት ታደርጋለች?
አንቺ ለምሳሌ ሰው እያንገላታሽ ሊገድልሽ እያሳደደሽ የኾነ ነገር ካላስገደደሽ በቀር ገና ሌሎች ሰዎችም የበለጠ እንዲጠሉሽና እንዲያሳድዱሽ ውሸት ትፈጥሪያለሽ? አስቂኝ ነው ነገሩ። ቤተ ክርስቲያኒቷም የኾነ ይህንን አስተምህሮ እንድትቀበለውና እንድታምነው የገፋት የኾነ ነገር አለ ማለት ነው እንጂ መቼም ቢኾን ይህንን አስተምህሮ ፈልስፋ ልታመጣው አትችልም ማለት ነው። ታዲያ ይህንን አስተምህሮ እንድትቀበለው የገፋፋት ምንድን ነው? ከሐዋርያቱ የተማረችው ትምህርትና መጽሐፍ ቅዱስ ናቸው ይህች ቤተ ክርስቲያን ምሥጢረ ሥላሴን እንድታባራራውና እንድትቀበለው የገፋት። ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምን ዐይታ ነው ምሥጢረ ሥላሴ ብላ እንድትወስን ያደረጋት? እርሱን አሁን መመልከት ይገባናል።
በመጀመሪያ የሚጠየቀው ጥያቄ “ሥላሴ” የሚለውን ቃል እስኪ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አሳዪኝ የሚል ነው። “ሥላሴ” የሚለው ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቃል በቃል አይገኝም ፥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለውን አስተምህሮ ጠቅልለው ለመጥራት አባቶች የተጠቀሙበት ስም ነው። ልክ አንድ ሰው ይህንን ትችት ሲያነሣ የትችታቸውን ችግር እንዲያዩ ማድረግ ያለብሽ ጥያቄውን ወደራሳቸው መገልበጥ ነው ፥ “ተውሒድ” የሚለው ቃል ቁርአን ውስጥ የት አለ? ትወሒድ የሚለው ቃል አንድም ቦታ በቁርአን ውስጥ አይገኝም ፥ ግን ሙስሊሞች ይጠቀሙታል። ታዲያ ለምንድን ነው የሚጠቀሙት? መልሳቸው የሚኾነው በቁርአን ውስጥ ያለውን የአላህ አንድነት አስተምህሮ ስለሚያብራራው ነው ፥ ብለው ነው። ስለዚህም እኛም ብንሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ያለውን አስተምህሮ ለማብራራት እንድንችል “ሥላሴ” የሚለውን ቃል እንጠቀማለን። ለመጽሐፍ ቅዱስ ታማኝ የኾነና ግራ መጋባትን ሊያስቀር የሚችል ቃል መጠቀም ለእግዚአብሔር ያለንን ክብር ነው የሚያሳየው። ለዚህም ሥላሴ የሚለውን ቃል የምንጠቀመው ሙሉ የምሥጢረ ሥላሴን ማብራሪያ ከምንጠቀም ይልቅ ያንን አስተምህሮ የሚያብራራ አንድ ቃል ለመጠቀም ብለን ነው።
ስለዚህ ይህንን ካልኩኝ ምሥጢረ ሥላሴን ለማረጋገጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚከተሉት አስተምህሮ መኖር ይገባቸዋል ማለት ነው፥
1) አንድ አምላክ አለ
2) አብ (እግዚአብሔር) ፍጹም አምላክ ነው
3) ወልድ (የእግዚአብሔር ቃል) ፍጹም አምላክ ነው
4) መንፈስ ቅዱስ (የእግዚአብሔር መንፈስ) ፍጹም አምላክ ነው
5) አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አንድ አካል (person) አይደሉም
6) አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ህልውናቸው፣ ግብራቸው ኹሉ አንድ ነው
ምሥጢረ ሥላሴ በብሉይ ኪዳን
ከብሉይ ዘመን መጀመር ይገባኛል። ምክንያቱም የብሉይ ኪዳኑ አምላክም ሥሉስ ቅዱስ ከኾነ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ይህንን ነገር መመልከት መቻል ይጠበቅብናል። በብሉይ ኪዳን ውስጥ ይህንን አስተምህሮ ማግኘት ከቻልንና ይህ አስተምህሮ ደግሞ በብሉይ ኪዳን ውስጥ በጣም ግልጥ ከኾነ ያን ጊዜ ይህ አስተምህሮ በርግጠኝነት በሐዲስ ኪዳን ውስጥም አለ ማለት ነው። ስለዚህ በብሉይ ኪዳን ውስጥ እስኪ ከላይ ያየናቸውን ነገሮች እንዳሉ ማሳየትና ማብራራት ይገባናል። በእውነትም ደግሞ ሊካድ በማይችል መልኩ ብሉይ ኪዳን በምሥጢረ ሥላሴ የተሞላ ነው። ኋላም ደግሞ ይህንን ዐይተው ያንን የሚመስል አስተምህሮ እንኳን ሲያስተምሩ የነበሩ አይሁዳውይን ከጌታችን ልደት በፊት እንደነበሩ አሳያለሁኝ ፥ ለአሁን ግን ከብሉይ ኪዳን ውስጥ ይህ አስተምህሮ እንዴት እንደሚገኝ ላሳይ።
በመጀመሪያ አንድ ነገር በደንብ ያዢልኝ። በብሉይ ኪዳን ውስጥ አብን የምታገኚው ‘እግዚአብሔር‘ እየተባለ ነው ፥ ወልድ ደግሞ “የእግዚአብሔር ቃል” እየተባለ ፥ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ “የእግዚአብሔር መንፈስ” እየተባለ ነው። ይህ ደግሞ በብሉይ ኪዳን ብቻ ሳይኾን በሐዲስ ኪዳንም ጭምር ያለ አጠራር ነው። በሐዲስ ኪዳን ውስጥ አብ ብዙ ጊዜ ‘እግዚአብሔር‘ እየተባለ ይጠራል፥ ይህንን ግልጽ የሚያደርጉ ጥቅሶች ደግሞ የሚከተሉት ናቸው።
ዮሐ 3 ፥ 16
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
[በዚህ ዐውድ ውስጥ በርግጠኝነት እግዚአብሔር እየተባለ ያለው አብ ነው ፥ ምክንያቱም እግዚአብሔር ‘አንድያ ልጁን‘ እያለን እየተናገረ ነውና።]
ያዕ 1 ፥ 1
“የእግዚአብሔርና የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ያዕቆብ ለተበተኑ ለአሥራ ሁለቱ ወገኖች፤ ሰላም ለእናንተ ይሁን።”
[አሁንም እግዚአብሔር ብሎ ከዚያ ኢየሱስ ክርስቶስ በማለቱ እግዚአብሔር እየተባለ ያለው አብ እንደኾነ በዚህ እናውቃለን።]
መንፈሳዊ ግጥም ክፍል 1
ቂርቆስ እየሉጣ
እኔማ ክርሰቲያን ነኝ
ምንድን ነህ አትበሉ፣
አይታችሁ ነገረ መስቀሉ ፣
መድሃኒት ስጋ ወነፍስ የሆነ፣
ሊበረክበት ሊድን ያመነ፣
ሀይማኖት ተሰጠው የክርስቶስ ሆነ፣
ለመስቀል መሸከም ልቡን ያሳመነ፣
ያሰው ነው ያመለጠ በስሙ የዳነ፣
የኢየሱስ ክርስትስ ሀዋርያ እውነተኛ፣
በልቡ ያመነ ያልሆነ ከዳተኛ።(፪)
እሩህ ሩህ ነው አዛኝ ለወዳጁ፣
የሚመፀውት ያለውን ከእጁ፣
ተው እባካችሁ እያወቃችሁ፣
ምንድነህ አትበሉኝ አንገቴን አይታችሁ፣
እኔማ ክርስቲያን ነኝ ልንገራችሁ ፤
የህፃኑ ቂርቆስ ልጅ ነኝ ታውቃላችሁ።(፪)
አትፍሪ የሚል በእምነት ፀንቶ፣
አለወይ ሰው የሚናገር ከቶ፣
ካለስ ደግነው የፀና በእምነቱ፣
የሚቆም የሚራመድ በእሳቱ፣
ያልተገኘ በዋዛ ቦታ በከንቱ፣
ይህነው የሚገባው ከሰርግ ቤቱ(።፪)
እስኪ ልጠይቅ እናንተ ምንድናችሁ፣
ከየትኛው ይሆን የስራ ግብራሁ፣
ክርስቶስ ሲመጣ መጨረሻ ሊጠይቃችሁ፣
ምንድነው የምትመልሱት ሲቆም ከፊታችሁ፣
ይልቅ ተነሱ ለንስሐ ይሰበር ልባችሁ።(፪)
ዛሬ ነገ አትበሉ አልቋልና ስአቱ፤
በራችሁን ዘግታችሁ ወደምስራቅ ተመልከቱ፣
አምላክን ለምኑ በማርያም በአዛኝቱ፣
ከፊቱ ተንበርከኩ ይያችሁ በምህረቱ ።(፪)
እኔ ተናግሬ እኔው እንዳልጠፋ ፣
እመ አምላክ አድኝኝ የአዳም ተስፋ፣
እክባህ አምላኬ ልለምንህ አቤቱ፣
ማኔቴቄል ፋሬስ እንዳንባል በምፅአቱ፤
የአንተ ቸርነት ይርዳን ይምጣ በረከቱ፣
የመዳን ዘመን ይሁን ለኛ አመታቱ(፪)
ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር አድርጉ።
ለመቀላቀል
👇👇👇
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
@ort_poem
@ort_poem
@ort_poem
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
10 Like ከሞላ ቀጣይ ክፍል ይለቀቃል
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
Leneze 5 tiyakewoch Melis ningerugn Muslim guwadegnoche likewulign new.
Читать полностью…ዉድ የተዋህዶ ልጆች የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እባካቹሁ ላስቸግራቹሁ የቻላቹትን የአቅማቹን እርዱኝ በፈጣሪ ስም እማፀናቹሀለዉ እናቴ ታማ አዲስ ህይወት ሆሽፒታል ነበርን አሁን ግን በዚህ ሁኔታ ሰርጀሪ ማድረግ አንችልም ጠጠሩ ከሀሞቷ ሸሽቶ ወደ ጉበት ቱቦዋ ገብቷል ስላዛ በዚህ ሰአት ሰርጀሪ ማድረግ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ስለዛ የሶስት ወር መድሀኒት አዘዉልናል ማርያምን ነዉ ምላቹ የአንድ ወሩ እንኳን ስድስት ሺ ሶስት መቶ ነዉ አሉኝ እኔ ደሞ ያለኝን ሁላ በእክምና ጨርሻለዉ ሰርጀሪዉንም የሆስፒታሉን አስተዳደር ያለዉን ነገር አስረድቼ በስፓንሰር ነበር ልትደረግ የነበረዉ አሁን ምንም ብር ጨርሻለዉ መጨረሴን ደሞ ልነግራት አልፈለኩም ትጨናነቅብኛለች ብዬ አሁን የመድሀኒቱን ዋጋ ጠይቄ መጥቼ ወደ ሆስፒታሉ መግባት ከብዶኝ ሆስፒታሉ በር ለይ ሆኜ ምላት ነገር ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብያለዉ ...እባካቹ ዉድ የሀገሬ ልጆች የቻላቹትን እርዱኝ ስለ ወላዲት አምላክ ብላቹ ስለ አእናት የምታቁ ስለ እናት ብላቹ..🙏🙏🙏 መድሀኒቱንም ገዝቼ ልላክልህ የሚል መልካም ሰዉ ካለ ማዘዣዉን ልካለሁ እባካቹ የሀገሬ ልጆች ከዚህ ጭንቅ በቻላቹት መንገድ ገላግሉኝ ..🙏🙏🙏1000409905246 ... 0974460145...ማርያምን በጣም ጨንቆኛል ገላግሉኝ በምትወዱት ሰዉ ህይወት ምንም ማድረግ አለመቻል የእዉነት በጣም ያማል ያዉም እናት ስትሆን ደሞ በጣም ጭንቁ ይለያል ትረዱኛላቹ የእዉነት በማትችሉት አትፈተኑ እንዲ ነዉ ቸግሮኛል ብዬ ማማክረዉ ዘመድ እንኳን የለኝም ከእናቴ ዉጪ ቢጨንቀኝ እዚህ መጥቼ ኮሜንት ያደረኩት ...ማርያምን ምላቹ ጨንቆኛል ገላግሉኝ ወገኖቼ..🙏🙏🙏...የተጨነቃቹበትን ነገር ቅድስት ድንግል ማርያም የሰዉ ፊት ሳታሳያቹ በተአምሯ ትገላግላቹ..🙏🙏🙏 ይህል መልክት ያነባቹ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የአማላጇ የአዛኝቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች ሁሉ በፀሎታቹ አስቡን🙏🙏🙏
Читать полностью…ምሥጢረ ሥላሴ የሚያስተምረው አስተምህሮ ምንድን ነው? {ክፍል ኹለት}
አሁን እንደዚያ ካልኾነ አካል ማለት ምን ማለት ነው። አንድ ነገር አካል (person) አለው ማለት የምንችለው ራሱ እንደሚኖር ሲያውቅ፣ መናገር፣ ማስተዋል ሲችል ነው። በጣም በቀላሉ ይህንን ቃል ተርጉም ካልሺኝ የምተረጉመው እንደዚህ ነው። አካል (person) ማለት ማስተዋል፣ መናገር የሚችል የራሱን ህልውና የሚያውቅ ነገር ማለት ነው። ምሳሌ ልስጥሽ ፥ ድንጋይ ህልውና አለው ፥ ነገር ግን አካል (person) አይደለም። ለምን? ድንጋይ exist ያደርጋል ፥ ነገር ግን አስተውሎ የለውም፣ ማወቅ፣ መናገር አይችልም ፥ ስለዚህ የራሱን መኖር አያውቅም። በዚህ ምክንያት ድንጋል አካል የለውም አካል አይደለም ማለት ነው። አንድ መጽሐፍም exist ያደርጋል ፥ ህልውና አለው። ግን አካል የለውም ፥ ምክንያቱም አያስተውልም፣ የራሱን መኖር ራሱ አያውቅም ስለዚህ አካል የለውም ማለት ነው።
እንስሳትም እንደዚሁ ፥ እንስሳት የኾኑ የሚያውቋቸው ነገሮች አሉ ፥ ግን አሁንም አስተውሎ የምንለው ነገር የላቸውም። ለዚያም ነው እንስሳት በደመ ነፍስ ይኖራሉ ተብሎ የሚነገረው ፥ የራሳቸውን በድምፅ መግባቢያ ይጠቀማሉ እንጂ ቋንቋን ፈጥረው መናገር አይችሉም፣ አስተውሎ የሚባለው ነገር የላቸውም (በደመ ነፍስ ነው የሚሠሩት) ፥ ስለዚህ አካል (person) የላቸውም ማለት ነው። ግልጽ እንደኾነ ተስፋ አድረጋለሁኝ። አካል ያላቸው ኹለት ፍጥረታት ናቸው ፥ እነርሱም ሰዎችና መላእክት ናቸው። አንቺ ለምሳሌ መናገር ትችያለሽ፣ ማስተዋል ትችያለሽ፣ አስተውሎ አለሽ፣ ራስሽ exist እንደምታደርጊ ታውቂያለሽ ፥ ስለዚህ አካል ነሽ (you are a person) ማለት ነው። እኔም ሌሎችም ሰዎች አስተውሎ አለን፣ መናገር እንችላለን፣ ስለዚህ አካል ነን ወይም አካል አለን ማለት ነው። መላእክትም እንደዚሁ መናገር ይችላሉ፣ አስተውሎ አላቸው፣ ያውቃሉ ስለዚህ አካል (person) አላቸው ማለት ነው። አሁን ወደ እግዚአብሔር ስንመጣም እግዚአብሔር ያውቃል፣ ፍጹም የኾነ ዕውቀት አስተውሎ አለው ፥ ስለዚህ አካል አለው ማለት ነው። ስለዚህ አካል ስንል እያልን ያለነው ይህንን ነው።
መ) ባሕርይ (nature/essence) ~ ይሄኛው ለመተርጎም ቀላል ነው። አካል ላይ አስተውለሽ ከኾነ ‘ማንነትን‘ ነው የሚያብራራው። ‘ማን’ ማለት የምንችለው አካል ላላቸው ነገሮች ብቻ ስለኾነ። ባሕርይ ግን የማይለወጠውን የአንድ ነገርን ጠባይ ነው የሚናገረው። በሌላ አነጋገር ባሕርይ (nature/essence) የሚነግረን ስለምንነት ነው። ለምሳሌ ያህል ፥ አንቺ ባሕርይሽ ምንድን ነው ከተባለ ሰው ነው። የሰውነት ባሕርይ ነው ያለሽ። ቅዱስ ሚካኤል የምን ባሕርይ ነው ያለው? የመልአክ ባሕርይ ነው ያለው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባሕርዩ ምንድን ነው? ባሕርዩ የአምላክ ባሕርይ እና የሰው ባሕርይ ነው። (ተዋሕዶ የምንለውም በባሕርያት መካከል የተከናወነውን ነው)
ስለዚህ አሁን ከእነዚህ ተነሥተን ምሥጢረ ሥላሴን ስናብራራ ሦስት አካላት አንድ ባሕርይ አንድ ህልውና እንላለን። በሌላ አነጋገር አብ ማለት ወልድ ማለት አይደለም ፥ ወልድ ማለት መንፈስ ቅዱስ ማለት አይደለም ፥ መንፈስ ቅዱስም አብ ማለት አይደለም። ሦስቱ የራሳቸው የኾነ አካል አላቸው ፥ ሦስቱም እርስ በእርሳቸው ይነጋገራሉ፣ ይዋደዳሉ፣ ወዘተ... ስለዚህ ሦስት አካላት ናቸው እንላለን። ነገር ግን አንድ ባሕርይ አላቸው ፥ ያ ባሕርይ ደግሞ የአምላክነት ባሕርይ ነው። ስለዚህ የአምላክነት ባሕርይ ያለውን ነገር በሙሉ ሦስቱም መተግበርና ማድረግ ይችላሉ ማለት ነው። የአምላክ ባሕርይ ለምሳሌ ኹሉን ቻይነት ነው ፥ ያንን አንድ ባሕርይ ሦስቱም በምልዐት ገንዘባቸው ስለኾነ አብም ኹሉን ቻይ ነው፣ ወልድም ኹሉን ቻይ ነው ፥ መንፈስ ቅዱስም ኹሉን ቻይ ነው። ከዚያ ደግሞ ምሥጢረ ሥላሴን ከኹሉም ነገር የሚለየው ደግሞ ሦስቱም ደግሞ አንድ ህልውና አላቸው። አብ ያለ ወልድና ያለ መንፈስ ቅዱስ ህልውና የለውም ፥ ወልድም ያለ አብና ያለ መንፈስ ቅዱስ ህልውና የለውም ፥ መንፈስ ቅዱስም ያለ አብና ያለ ወልድ ህልውና የለውም። ስለዚህ ሦስቱ ህልውናቸው አንድና ተመሳሳይ ነው ማለት ነው። ይህ ህልውናቸው ደግሞ አንድ በመኾኑና ባሕርያቸውም አንድ ራሱ ስለኾነ አንድ አምላክ ናቸው።
REACT | SUBSCRIBE | SHARE
✍🏽 ኑር አል መሲሕ ዕቅበተ ኦርቶዶክስ (cont...)
Ye group sim ena yemilekekw astesasab yirareqal, 🙅♀🙅♂🙅
Читать полностью…የቆያችኋባቸው መናብርት ከእናንተ በፊት በተራ የሚዳረሱና ማንም ጉዳይ የማይላቸው "የዙር ወንበሮች" ነበሩ። ከእናንተ በኋላ ያ ተቀይሯል። በገሐድም፣ በኅቡዕም፣ በመልከ ብዙ ግንባር (alliance) ከያዛችሁት ርቱዕ መንገድ እንድትናጠቡ የሚደረገውን ያልታዘብን አይደለንም። ያልተደረብንላችሁ እውነት ተደራቢ ስለማትሻ ነው። ባሰባችሁበትና ባሰብነው ልክ ተቋሙን ለመለወጥ እንዳልቻላችሁ እናውቃለን። ያንን የኃላፊነት ቀንበር ግን ብቻችሁን አትሸከሙትም። እንጋራችኋለን። በሦስት ዓመት የሠላሳ ዓመት ሰቆቃ የሚመዝን ድካም ውስጥ እንደ ነበራችሁ እንረዳለን። በዚህም "አባቶቻችን" ስንል አናፍርባችሁም። እናመሰግናለን። ቤተ ክርስቲያን ታመሰግናችኋለች።
ለቅድስት ቤተክርስቲያን ላደረጉት መንፈሳዊ ተጋድሎ ለከፈሉት መስዋዕት ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁሌም ስትዘክረው ትኖራለች
#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
አልተገለገላችሁም አገለገላችሁን እንጂ !
ብጹአን አባቶች ብጹዕ አቡነ አብርሃም እና ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ
በረከታችሁ ይደርብኝ ። ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ለከፈላችሁት ተጋድሎ ውለታን የማርሳ የታመናችሁለት ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም ባላችሁ ኃላፊነት ብርታቱን ይስጣችሁ ።
በተለይ ብጹዕ አቡነ አብርሃም ለአስራ አንድ ዓመታት ደብራችንን በአስተዳዳሪነት ባገለገሉበት ወቅት የነበርዎትን መንፈሳዊነት እና ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ዕድገት ያሳዩትን ትጋት እንኳን እኛ ምዕመናን ማንም የሚመሰክረው ሃቅ ነው ።
አንዳንድ ያልታደሉ ሰዎች ሹመትን ይገለገሉበታል የታደሉት ደግሞ በዓላማ እና በጽናት በቆራጥ መንፈሳዊነት ጭምር መንጋውን ያገለግሉበታል ። ለዚህ ምሳሌ ስለሆናችሁን እንደ ልጅነቴ ዝቅ ብዬ ባላመሰግናችሁ ያጸናችሁ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይቅር አይለኝም ።
በምትካችሁ ለተሾማችሁት ት ብጹዐን አባቶች መልካም የኃላፊነት ጊዜ ይሆንላችሁ ዘንድ ምኞታችንም ጸሎታችንም ነው ።
#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
ሻሸመኔ እና መሃል አዲስ አበባ ላይ እርሳቸው በለኮሱት እሳት ምክንያት በጥይት ለተቆሉ ምዕመናንን ጸጸት ወይም ሀዘኔታ አላሳዩም።
ላፈረሱት ቅኖና ፣ ለተዳፈሩት ክብር ፣ለፈጸሙት የስርዓት ህጸጽ ይቅርታ አልጠየቁም። ይልቁንስ ዛሬም ድረስ ትክክል እንደሆኑ ይሰማችዋል።
ከክርስቶስ ይልቅ ዘር እና ቋንቋቸውን አሳይተው በሥጋ ዋሻ የተጠለሉት የሌላ ቤተ እምነት ተከታይ የሆኑ ጭምር እንዲከተሏቸው ፊት ለፊት ቆመዋል።
ወጥቼበታለው ካሉት ዘር በእምነታቸው ብቻ ካህናት አባቶች እና ምዕመናንን እየተለቀሙ ሲገደሉ አንድ ቀንም -ስለልጆቼ- ብለው ቃል አላወጡም።
እርሳቸው ስርዓት ማፍረስ ትክክል እንደሆነ ፣ አመጸነት አዋጭ እንደሆነ በገለጡት ቤተክርስቲያን ውስጥ ቀጣይ 3 ዓመት ምን እንደሚከሰት እንግዲህ እናያለን።
እንግዲህ ምን እንላለን ? መንፈስቅዱስ የዘገዬ ቢመስልም በእውነት ይፈርዳል!!!
#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መሠረት ስለ ሥላሴ የበለጠ ብትነግሩ ደስ ይላችኋል?
Читать полностью…በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለምትገኙ ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡ ቤተክርስቲያን ለምን የአገው ነገሥታትን እና ቅዱሳንን - እንደ ንጉሥ ላሊበላ ወይም ንጉሥ ሐርባይ - በስማቸው ሊቃነ ጳጳሳትን፣ ጳጳሳትን ወይም ካህናትን በመሰየም በሌሎች ኢትዮጵያውያን መንፈሳዊና ንጉሣዊ አባቶች (ለምሳሌ ወልደ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ሚካኤል፣ ተክለ ሃይማኖት፣ ወዘተ) ስም እንደ ወልዴ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ሚካኤል፣ ተክለ ሃይማኖት ወዘተ ስም በመሰየም ለምን በሰፊው አታስታውስም ወይም አታውቅም? ለእምነት (እንደ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት) እና በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የነበራቸው መልካም ስም እና ስማቸው ግልጽ ቢሆንም፣ ሐርባይ በቤተክርስቲያኑ መዋቅር ውስጥ በብዛት ጥቅም ላይ አይውልም ወይም አልተከበረም?
Читать полностью…ንጉስም፡አምላክም
አንድ ንጉስ በአንድወቅት አምላክ የለም ከሚሉት ተርታ ተሰልፎ
በዙሪያው የነበሩትን መንፈሳዊ አባቶች ያስጨንቃቸዋል
"እንዴት .........." እያለ ያጨናንቃቸዋል እነሱም ተመካክረው ቢሞግቱትም የነሱን ምላሻ አይቀበልም ነበር
ከእለታት አንድ ቀን አንድ መንፈሳዊ አባት ተጠርቶ ሊያስተምረው ተስማሙ
ንጉሱም፦ "እንዴት ነው አምላክ የሚባል ነገር አለ ምትሉት እንዴትስ ነው ከሰማይ ያለው፡ ከሰማይስ ካለ እንዴት ወደዚ መቶ እኔን ሊጠብቀኝ እና ክፉ ነገር እዳይገጥመኝ ማድረግ የሚችለው እሱ የንጉሶች ንጉስ ነው ትላላችሁ....." አለው
ያም አባት ለጠየቀው ሁሉ ተገቢውን መልስ በአግባቡ መለሰለት። ንጉሱ ግን ማመንም ስላልፈለገ ትቶ ሄደ.......
በማግስቱ ያ አባት እና ንጉሱ ቤተ መንግሥቱን እየዞሩ ፡ በአንድ የቆየ የውሃ ገንዳ አካባቢ እያወሩ የንጉሱ ባለቤት ልጃቸውን ይዛ ትመጣለች ፡ "የወደፊት የመንግስቴ ወራሽ ነው እስኪ ትንሽ ያዘው" ብሎ ልጁን ይሰጠዋል
ያም አባት ልጁን ተቀብሎ ትንሽ እንደቆየ እዛ በነበረው የቆየ የውሃ ገንዳ ውስጥ ህፃኑን ወረወረው...........
ይቀጥላል .........
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
መልዕክት✍
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
🎙ሰላም 🔊
👇 ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group ካላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን ቶሎ ያናግሩኝ
✅ 2017 ⏩ 2000 ብር
✅ 2018 ⏩ 1500 ብር
✅ 2019 ⏩ 1000 ብር
✅ 2020 ⏩ 1000 ብር
✅ 2021 ⏩ 950ብር
✅2022 ⏩ 900ብር
✅2023 ⏩ 500 ብር
ለመሸጥ ያናግሩ ⏩ 🗯 በዉስጥ መስመር online ነኝ
‼️ማሳሰቢያ
⚠️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ ዋጋው እኩል. ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ
✅ 2step verification ሊኖራችሁ ይገባል
✅ Clear chat መደረግ የለበትም
ፊልጶስ ሳይጠራኝ ገና ሳልቆም ፊቱ
ከበለስ ስር ሳለው ያውቀኛል ከጥንቱ
መካሪ አያሻውም ኹሉን ያውቃልና
ከሳሽ ኾይ ተመለስ ድንጋዩን ጣልና
ኦ ቅዱስ #ናትናኤል ሰአል በእንቲአነ❤️ ዛሬ በዓለ ዕረፍቱ ነው.. በረከቱና ምልጃው አይለየን!
መንፈሳዊ ግጥም ክፍል 1
ቂርቆስ እየሉጣ
እኔማ ክርሰቲያን ነኝ
ምንድን ነህ አትበሉ፣
አይታችሁ ነገረ መስቀሉ ፣
መድሃኒት ስጋ ወነፍስ የሆነ፣
ሊበረክበት ሊድን ያመነ፣
ሀይማኖት ተሰጠው የክርስቶስ ሆነ፣
ለመስቀል መሸከም ልቡን ያሳመነ፣
ያሰው ነው ያመለጠ በስሙ የዳነ፣
የኢየሱስ ክርስትስ ሀዋርያ እውነተኛ፣
በልቡ ያመነ ያልሆነ ከዳተኛ።(፪)
እሩህ ሩህ ነው አዛኝ ለወዳጁ፣
የሚመፀውት ያለውን ከእጁ፣
ተው እባካችሁ እያወቃችሁ፣
ምንድነህ አትበሉኝ አንገቴን አይታችሁ፣
እኔማ ክርስቲያን ነኝ ልንገራችሁ ፤
የህፃኑ ቂርቆስ ልጅ ነኝ ታውቃላችሁ።(፪)
አትፍሪ የሚል በእምነት ፀንቶ፣
አለወይ ሰው የሚናገር ከቶ፣
ካለስ ደግነው የፀና በእምነቱ፣
የሚቆም የሚራመድ በእሳቱ፣
ያልተገኘ በዋዛ ቦታ በከንቱ፣
ይህነው የሚገባው ከሰርግ ቤቱ(።፪)
እስኪ ልጠይቅ እናንተ ምንድናችሁ፣
ከየትኛው ይሆን የስራ ግብራሁ፣
ክርስቶስ ሲመጣ መጨረሻ ሊጠይቃችሁ፣
ምንድነው የምትመልሱት ሲቆም ከፊታችሁ፣
ይልቅ ተነሱ ለንስሐ ይሰበር ልባችሁ።(፪)
ዛሬ ነገ አትበሉ አልቋልና ስአቱ፤
በራችሁን ዘግታችሁ ወደምስራቅ ተመልከቱ፣
አምላክን ለምኑ በማርያም በአዛኝቱ፣
ከፊቱ ተንበርከኩ ይያችሁ በምህረቱ ።(፪)
እኔ ተናግሬ እኔው እንዳልጠፋ ፣
እመ አምላክ አድኝኝ የአዳም ተስፋ፣
እክባህ አምላኬ ልለምንህ አቤቱ፣
ማኔቴቄል ፋሬስ እንዳንባል በምፅአቱ፤
የአንተ ቸርነት ይርዳን ይምጣ በረከቱ፣
የመዳን ዘመን ይሁን ለኛ አመታቱ(፪)
ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር አድርጉ።
ለመቀላቀል
👇👇👇
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
@ort_poem
@ort_poem
@ort_poem
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
10 Like ከሞላ ቀጣይ ክፍል ይለቀቃል
#ከ_ኤፍሬም
፡
#ለ_ፍቅርተ
"ያሳካዋል! ባይሆንም ግን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏"
ምኞት ተከታታይ መንፈሳዊ ልብ ወለድ
ክፍል 8
.መልካም ንባብ
አየችና እስቲ ግባና እልጋ ካለ ጠይቅ ብላው እሷ ፈንጠር ብላ
ቆመች።
ፖሥታውን ከቦርሳዋ በማውጣት ትጠብቅው ጀመር ሆቴሉ በር
ላይ ቆሞ ፡አለ ነይ የሚል ምልክት ሢያሣያት መልሳ
እንዲመጣ ምልክት አሳየችው ፡ግራ እየገባው ተጠጋትና ምነው
አልጋ አለኮ አላት ፡እሺ ወንድም አንድ ነግር ላስቸግርህ ሚኪ
ዘመድህ ነው አለችው ኧረ አይደለም ግን የታላቅ ወንድሜ ጓደኛ
ነው አላት እሺ አልችና ፡በረጅሙ ተንፍሳ እኔን እንደእህትህ እየኝ
እና አለችና ነው እህት አለህ ?አለችው የለኝም አላት እህት
ባይኖርህም
እናት አለህ በናትህ እደራ እሄን ፖሥታ ለሚኪ ዛሬ ካልቻልክ
ደግሞ ነገ በጥዋት ትሠጥልኛልህ?
አለችው ። እንዴ ኧረ ዛሬውኑ
እሰጥልሻለሁ ለዚህ ነው እንዴ አላት
እሺ እኔም ገብቼ አልጋውን እይዛለሁ
አንት ሂድ ስትለው ፡እሺ አላትና አይዞሽ እህቴ በሚል የማፅናኛ
አሥተያየት እያያት ፡ካጠገቧ በፍጥነት ሄደ ራቅ እንዳለ
ዞሮ ሲመለከት ወደ ሆቴሉ እቀርቅራ ሥትገባ አያት ምን ሆና ይሆን
አለ በውስጡ ፡እሥኪመሽላት ላስላሳ አዛ እዛው ከቆየች ቡሀላ ፡
ወጥታ ሚኪ ወደ አመጣት ኮንደሚንየም መገሥገሥ ጀመረች ፡
እንደደረሠች እሳ ከወጣች ቡሀላ ምናልባት ሠው ገብቶ ከሆነ ብላ
እሰበችና ፡ጨለማው ውስጥ ቆማ
መብራት አለመብራቱን እና እንቅሥቃሤ እለመኖሩን አረጋግጣ
ደረጃውን መውጣት ጀመረች ፡ደረጃውን ጨርሳ በረንዳው ላይ
ስትደርሥ ኮቴዋን አጥፍታ ወደ በሩ ተጠጋች......
በሩ ላይ እንደደረሰች ቆም አለችና ማዳመጥ ጀመረች ፀጥ ረጭ
እንዳለ ነው፡ ከቦርሳዋ ያስቀረፀችውን ቁልፍ አወጣችና በሩን
ከፍታ በመግባት ከውስጥ ቆልፋ ቁልፉን እዛው ላይ ተወችው ፡
ጨለማ ቢሆንም መብራት ማብራት አልፈለገችም ባሞባይላ
ብርሀን ፡ሣሎኑን፣ ምኝታ ቤቱን፣ሽንት ቤቱን፣ ተራ በተራ እየች
ሁሉም ነገር እሷ ስትወጣ እንደነበረው ነው ወድያው ሚኪ ጋደኞቹ
ቢመጡም ቅዳሜ እና እሁድ እንደሆነ የሚመጡት የነገራትን
አሰበችና ዛሬ እቃ ቤት ገብቶ መደበቁ አስፈላጊ አይደለም ብላ
በማሰብ እዛው ሳሎን ዉስጥ ትልቁ ሶፋ ላይ ጋደም ብላ ከብዙ
ትግል ቡሀላ እንቅልፍ ጣላት።
መልክተኛው ልጅ የምኛትን ሁኔታ እና ያዘነ ፊቷን ከጭንቅላቱ
ማውጣት ተስኖታል።
ሰፈር እንደደረሠ ቀጥታ ወደ ድያስፖራው ወደ ሚኪ ቤት
በማምራት ደብዳቤውን እስከሚሰጠው ድረሥ ልቡ ተሰቅሏል።
እነ ሚኪ ቤት ሲደርስ ከምሽቱ 1:30 ሆኖ ነበር ፡ የውጪ በር
ደውሉን አንቃጨለው ።
የሚኪ ሠራተኛ በሩን ከፍታ ማነው, አለች።
ሚኪ አለ? አላት።
አልገባም። አለችው ሀሞቱ ፍስስ አለ ቀጥታ ወንድሙ ጋር
በመደወል ሚኪ አብሮት እንደሆነ ጠየቀው።
ዛሬ አላገኘሁትም ምነው? አለው
አይ ምንም እሺ ስልኩን ስጠኝ? አለው
ወንድምየው ብሩክ ሲባል የሚኪ በጣም የቅርብ ጋደኛ ነው።
ዛሬ ታናሽ ወንድሙ፡ ሚኪን ለምን አጥብቆ እንደጠየቀው ግራ
ተጋብቶ
ለምን ፈለከው በሰላም ነው? አለው በድጋሚ
ሰው መልክት ልኮኝ ነው።
አለ ታናሽ ወንድሙ
ሠው ማለት ?ወንድ ሴት? አለ ብሩኬ
እረ ሴት ነች እለ ትንሹ።
ብሩኬ ወድያው ጭንቅላቱ ሌላ ነገር አሰበ እሡና ሚኪ ሁለቱም
በጣም የሚቀርቧት እሷም ግራ በሚያጋባ ሁኔታ
ሁለቱንም እጅግ የምትቀርባቸው
እብራ ብዜ ግዜ ከመታየቷ የተነሳ ሠው የማንኛቸው ነች እያለ
እንዲወዛገብ ያደረገችው ሞልቃቃዋ የሀብታም ልጅ ፅናት ነች ።
ምክንያቱም ሁለቱም በጣም ቢቀርቧትም የብሩኬ ቅርበት ግን
ወደ ፍቅር ተቀይሮ መብሰክሰክ ከጀመረ ቆይቷል ግን ሚኪም
እሚፈልጋት ስለመሰለው ለሷም ለጒድኛውም ሚስጥሩን
አልተነፈሰም።
ነገር ግን አንድ ቀን እንኳን ሳያገኛት መዋል አይችልምq
እሱ በሌለበት
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ክፍል ስምንት (8)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
𝗝𝗢𝗜𝗡
🔰🔰
🔰🔰
ክፍል ዘጠኝ 20 Like ስሞላ
ይቀጥላል
መርጌታ መናየ የጥበብ ስራዎች
1 ✝🌿 ለሀብት☎️0939791956
2 ✝🌿 ለገበያ ☎️0939791956
3 ✝🌿 ለመስተፋቅር
4 ✝🌿 ቡዳ ለበላው
5 ✝🌿 ለዕፀ መሰወር
6 ✝🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ✝🌿 ለሚጥል በሽታ
8 ✝🌿 ራዕይ የሚያሳይ
9 ✝🌿 ለዓቃቤ ርዕስ
10✝🌿ለመክስት
11🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿 ለቁራኛ
17🌿 ለጥላወጊ
23🌿 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿ለዓይነ ጥላ
27🌿ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿 ለጠፋን/የተሠወርን ሰው የሚጠቁም
30🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿 ለድምፅ
34🌿 ለመሃን
ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
35🌿 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ መፍትሄ
36🌿 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
37🌿 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
38🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ
39🌿 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ
40🌿 ለሀብት ለንብረት ሚሆንም አለን
41🌿 ለስንፈተ --- መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
42🌿 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
43🌿 ትምህርት አልገባ ላለው
44🌿 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
45🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0939791956