ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3709

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዚቅ

አመ አጒየይኪ እምሰይፍ ዕጓለኪ በሐቂፍ፤ አድባራተ ኤልኪ ከመ ዖፍ፤ እንዘ ከመ ዝናም ያንደፈድፍ፤እምአዕይንትኪ አንብዕ ወእመላትሕኪ ሐፍ


ልጅሽን ታቅፈሽ ከሰይፍ ባሸሸሽው ጊዜ፤ከጉንጮችሽ ወዝ ከአይኖችሽም ዕንባ እንደ ዝናም እየጎረፈ ተራሮችን እንደ ወፍ ዞርሽ።

🌷ወረብ

አመ አመ አጒየይኪ ዕጓለኪ በሐቂፍ/2/
እንዘ ከመ ዝናም ያንደፈድፍ እምአዕይንትኪ አንብዕ ወእመላትሕኪ ሐፍ/2/

ሰቆቃወ ድንግል (ሌላ)

ኀበ አዕረፍኪ እግዝዕትየ ማርያም ታሕተ ጽላሎተ ዕፅ እምፃማ፤ፈያት ክልኤቱ ሶበ በጽሑኪ በግርማ፤እምትሕዝብተ ሞቱ ማሕየዊ ለወልድኪ ንጉሠ ራማ፤እፎኑ አዕይንትኪ ማያተ አንብዕ አዝንማ፤አዕይትየ ለገብርኪ ክልኤሆን ይጽለማ


እመቤቴ ማርያም ሆይ ከድካምሽ በዛፍ ጥላ ስር ባረፍሽ ጊዜ ፤ ኹለቱ ወንበዴዎች በግርማ ሲደርሱብሽ ለራማው ንጉሥ ልጅሽ ሕይወት ሰጪ ሞት በፍርሃት አይኖዝሽ እንዴት እንባን አዘነቡ፤ እኔን የእኔ የባሪያሽ ኹለቱም አይኖች ይጨልቡኝ።

ዚቅ

ሐፃቤ ርስሐትየ ይኩን አንብዕኪ ዘአንፀፍፀፈ ዲበ ምድር አመ ወልድኪ ይፄዓር በመልዕልተ

ልጅሽ ከፍ ብሎ በተሰቃየ ጊዜ በመሬት ላይ ያንጠባጠብሽው እንባዎችሽ የእድፌ ማጠቢያ ይኹኑኝ።

መዝሙር

ሃሌ ሉያ (*3) ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፣ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘዓቀምከ፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘዓቀምከ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ ወስነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወከመ ወሬዛ ኀየል መላትሒሁ፤ ጉርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ ዘወይጠል፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ሰማየ ወምድረ ዘአንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኃ ዘአስተዋደድከ፤ወመኑ መሐሪ ዘከማከ  በከዋክብት ሠማየ ዘከለልከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤  ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት ወአልዓላ እምኩሉ ዕለት፤ማ፦ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፥ ወኩሉ ይሴፎ ኪያከ።

እንዳንተ መሐሪ ከቶ ማነው? ፤ እንዳንተ ከቶ መሐሪ ማነው? ከኖኅ ጋር ቃልኪዳንን ገባህ ፤ እንዳንተ መሐሪ ከቶ ማነው?፤ ከኖኅ ጋር ቃልኪዳንን ገባህ ለእስራኤል ልጆች መናን አወረድህ እንዳንተ ከቶ መሐሪ ማነው? ለእስራኤል ልጆች መናን አወረድህ ምድርንም በአበቦች አስጌጥህ እንዳንተ መሐሪ ከቶ ማነው? ምድርንም በአበቦች አስጌጥህ ምድረ በዳውንም ከቅዱሳንህ ጋር አስዋብህ እንዳንተ መሐሪ ከቶ ማነው? ጉንጩ የወጣት ዋልያ፤ ጉሮሮው የሚጣፍጥ፤ መልኩም የወይጠል (ድኩላ) ነው እንዳንተ መሐሪ ከቶ ማነው? ሰማይና ምድርን የፈጠርህ አንተ ነህ ፤ ፀሐይና ጨረቃንም ያስማማህ እንዳንተ መሐሪ ከቶ ማነው? ሰማይን በከዋክብት የጋረድህ ምድርንም በአበቦች ያስገጥህ እንዳንተ መሐሪ ከቶ ማነው? ሰንበትን ቀደሳት፣ አከበራት ከዕለታት ኹሉም ከፍ ከፍ አደረጋት (በኅብረት):- እንዳንተ መሐሪ ከቶ ማነው? ኹሉም አንተን ተስፋ ያደርጋል።

አመላለስ

ወመኑ መሐሪ ዘከማከ/፪/
ወኩሉ ይሴፎ ኪያከ ወኩሉ ይሴፎ ኪያከ/፪/


#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete Username(ID) ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ለመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት ድርጅት የተገነባው ዘመናዊ ስቱዲዮ በቅዱስ ፓትርያርኩ ተመረቀ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በማኅበራት ምዝገባና ቁጥጥር መምሪያ እውቅና የተሰጠው "ፍኖተ ጽድቅ ጠቅላላ ማኅበር "ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መገናኛ ብዙኃን ሥርጭት ድርጅት ያስገነባው ዘመናዊ ስቱዲዮ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት' ቡራኬ ተመረቀ።
በመዝግጅቱ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ' የባሕርዳና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሥራ ኃላፊዎች ከመላው ዓለም ለ43ኛው ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ስብሰባ የተሰባሰቡ ልዑካን ተገኝተዋል ።
ስቱዲዮው አንድ ዘመናዊ ስቱዲዮ ማሟላት የሚገባው ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያሟላ ሲሆን ግዙፍ 8k ስክሪን የተገጠመለት ሲሆን በተጨማሪም በስቱዲዮው የተለያዩ ቀረጻዎችን ማከናወን የሚያስችሉ ገጽታዎች እና የግንኙነት ካሜራ ተሟልቶለታል። የስቱዲዮ መቆጣጠሪያ ክፍል ያለው ሲሆን ግንባታው ባለፉት ከ2 ዓመታት በላይ የወሰደ ሲሆን ዘመናዊ መሣሪያዎች ከውጪ ሀገራት ተገዝተው ተገጥመውለታል።
በፍኖተ ጽድቅ ማኅበር መስራች መጋቤ አእላፍ ጸጋዬ ደበበ ሙሉ ወጪ የተገነባው ይኸው ስቱዲዮ ድርጅቱ በሚያሠራጫቸው ይዘቶች የፕሮዳክሽን ጥራት ለመጨመር ከፍተኛ አስተውጽኦ እንደሚያመጣ ተገልጿል።

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እዚህ ግሩፕ ውስጥ ያላችው ለወገን ደራሽ ወገን ነው እና ስራ ፈልጉልኝ  ባሌ ተይዞ ሀገር ገባ እኔ ነብሰ ጡር ነኝ የወር  ስራ ግን በጣም እችላለው ምግብም ፅዳትም  ቡሃላ እንዳላስቸግራቹ አሁን ተቸጋግራቹ ስራ ፈልጉልኝ አስቡት ከወለድኩ ሰው የለኝ ብር የለኝ😭😭 የአሮጊት እንክብካቤም ካለ ብቻ ብር የሚያስገኝ ስራ ይሁን ውለታ ዋሉልኝ ሳውዲ ጅዳ ያላችው ተባበሩኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello 🅔🅨🅞🅑🅐, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

❤️እንኳን ለጽጌ ፆም አደረሳቹ?

መልካም ጾም እያልኩኝ እንዚህን ከታች የምታዩዋቸውን ቻናሎች ጋበዝኳችሁ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እንዴት ናችሁ ?የእመቤታችን ድንግል ማርያም የመከራዋ ፅዋ
የተዋህዶ እራስ የጌታችን በጎች!!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Tsige Haile, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete The text contains the robot command ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/help@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይኽን ያውቁ ኖሯል ! በጥቅምት 8 ቀን መታሠቢያቸው የሆኑ ቅዱሳኖች እናስተዋውቆት::አርባዕቱ እንስሳ:አባ ኪሮስ:አባ ብሶይና:አባ ሳሙኤል ዘደብረቀልሞን የተባሉ አባት ሐይል የተነሳው ቀውስጦስ የተባለውን ቀሳፊ መልአክ ያስማሩና ሐይሉን ከአምላኩ ያሰጡ አባት: አቡነ ተክለ አልፋ ኢትዮዽያዊ ሸዋ ይፋት ወረሀዊ መታሠቢያቸው ነው::ምንጭ ሊቀብርሃናት መርቆሬዎስ አረጋ 36 ቱ ቅድሳትአንስት ከሚለው መጽሀፍትና:ነገረ ቅዱሳን ከሚለው መጽሐፍ ይቆየን::

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Brehane, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#ጥቅምት_8_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበቡት_መልእክታት👇🌹
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ፊልጵስዩስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ ወደ ፊትም ደግሞ ደስ ይለኛል፤ ይህ በጸሎታችሁና በኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ መሰጠት ለመዳኔ እንዲሆንልኝ አውቃለሁና፥
²⁰ ይህ ናፍቆቴ ተስፋዬም ነውና፤ በአንድ ነገር እንኳ አላፍርም ነገር ግን በሕይወት ብኖር ወይም ብሞት፥ ክርስቶስ በግልጥነት ሁሉ እንደ ወትሮው አሁን ደግሞ በስጋዬ ይከብራል።
²¹ ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።
²² ነገር ግን በስጋ መኖር ለእኔ የሥራ ፍሬ ቢሆን፥ ምን እንድመርጥ ኣላስታውቅም።
²³ በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ፥ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና፤
²⁴ ነገር ግን በሥጋ መኖሬ ስለ እናንተ እጅግ የሚያስፈልግ ነው።
²⁵-²⁶ ይህንንም ተረድቼ፥ በእናንተ ዘንድ እንደ ገና ስለ መሆኔ፥ በእኔ መመካታችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ይበዛ ዘንድ፥ በእምነት ታድጉና ደስ ይላችሁ ዘንድ እንድኖር ከሁላችሁም ጋር እንድቈይ አውቃለሁ።
²⁷ ይሁን እንጂ፥ መጥቼ ባያችሁ ወይም ብርቅ፥ በአንድ ልብ ስለ ወንጌል ሃይማኖት አብራችሁ እየተጋደላችሁ፥ በአንድ መንፈስ እንድትቆሙ ስለ ኑሮአችሁ እሰማ ዘንድ፥ ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ ኑሩ።
²⁸ በአንድም ነገር እንኳ በተቃዋሚዎች አትደንግጡ፤ ይህም ለእነርሱ የጥፋት፥ ለእናንተ ግን የመዳን ምልክት ነው፥ ይህም ከእግዚአብሔር ነው፤
²⁹ ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤
³⁰ በእኔ ያያችሁት አሁንም በእኔ እንዳለ የምትሰሙት፥ ያው መጋደል ደርሶባችኋልና።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ያዕቆብ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²-³ ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት
⁴ ትዕግሥትም ምንም የሚጎድላችሁ ሳይኖር ፍጹማንና ምሉዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈጽም።
⁵ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።
⁶ ነገር ግን በምንም ሳይጠራጠር በእምነት ይለምን፤ የሚጠራጠር ሰው በነፋስ የተገፋና የተነቃነቀ የባሕርን ማዕበል ይመስላልና።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ሐዋርያት 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ አይሁድ ግን ከአንጾኪያና ከኢቆንዮን መጡ፤ ሕዝቡንም አባብለው ጳውሎስን ወገሩ የሞተም መስሎአቸው ከከተማ ወደ ውጭ ጐተቱት።
²⁰ ደቀ መዛሙርት ግን ከበውት ሳሉ፥ ተነስቶ ወደ ከተማ ገባ። በነገውም ከበርናባስ ጋር ወደ ደርቤን ወጣ።
²¹-²² በዚያችም ከተማ ወንጌልን ሰብከው እጅግ ደቀ መዛሙርትን ካደረጉ በኋላ፥ የደቀ መዛሙርትን ልብ እያጸኑ በሃይማኖትም ጸንተው እንዲኖሩ እየመከሩና፦ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባ ዘንድ ያስፈልገናል እያሉ፥ ወደ ልስጥራን ወደ ኢቆንዮንም ወደ አንጾኪያም ተመለሱ።
²³ በየቤተ ክርስቲያኑም ሽማግሌዎችን ከሾሙላቸው በኋላ ጦመውም ከጸለዩ በኋላ፥ ላመኑበት ለጌታ አደራ ሰጡአቸው።
²⁴ በጲስድያም አልፈው ወደ ጵንፍልያ መጡ፥
²⁵ በጴርጌንም ቃሉን ከተናገሩ በኋላ ወደ አጣልያ ወረዱ፥
²⁶ ከዚያም ስለ ፈጸሙት ሥራ ለእግዚአብሔር ጸጋ አደራ ወደ ተሰጡበት ወደ አንጾኪያ በመርከብ ሄዱ።
²⁷ በደረሱም ጊዜ ቤተ ክርስቲያኑን ሰብስበው እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ያደረገውን ሁሉ ለአሕዛብም የሃይማኖትን ደጅ እንደ ከፈተላቸው ተናገሩ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

#ጥቅምት_8_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበበው_የሚዜመው_የቅዳሴ_ምስባክ👇🌹

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
"እግዚአብሔር ኢያስተጼንሶሙ እምበረከቱ ለእለ የሐውሩ በየውሀት። እግዚኦ አምላከ ኃያላን። ብፁዕ ብእሲ ዘተወከለ ኪያከ"። መዝ 83፥11-12።
"እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትንና እውነትን ስለ ወደደ፥ ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም። የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ በአንተ የታመነ ሰው ምስጉን ነው"። መዝ 83፥11-12።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

#ጥቅምት_8_ቀን_የእለቱን_ወንጌል_እናንብብ📖👇🌹
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ሉቃስ 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ከዚህም ሁሉ በፊት እጃቸውን በላያችሁ ይጭናሉ ያሳድዱአችሁማል፤ ስለ ስሜም ወደ ምኵራብና ወደ ወኅኒ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፥ ወደ ነገሥታትና ወደ ገዥዎችም ይወስዱአችኋል፤
¹³ ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል።
¹⁴ ስለዚህ እንዴት እንድትመልሱ አስቀድማችሁ እንዳታስቡ በልባችሁ አኑሩት፤
¹⁵ ወደረኞቻችሁ ሁሉ ሊቃወሙና ሊከራከሩ የማይችሉትን አፍና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።
¹⁶ ወላጆችም ስንኳ ወንድሞችም ዘመዶችም ወዳጆችም አሳልፈው ይሰጡአችኋል፥ ከእናንተም አንዳንዱን ይገድላሉ፤
¹⁷ በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
¹⁸ ከራሳችሁም አንዲት ጠጉር ስንኳ አትጠፋም፤
¹⁹ በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ።
²⁰ ኢየሩሳሌም ግን በጭፍራ ተከባ ስታዩ በዚያን ጊዜ ጥፋትዋ እንደ ቀረበ እወቁ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 🌹
የሚቀደሰው ቅዳሴ የ #ቅዱስ_ባስልዮስ_ቅዳሴ ነው። መልካም በዓልና የጾም ጊዜ ለሁላችንም ይሁንልን። 🌹
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሥርዓተ ማኅሌት ዘሣልሳይ ጽጌ ወበዓለ መስቀል (የሦስተኛ ሳምንት ጽጌና የመስቀል ማኅሌት)

ግእዝና አማርኛ 

ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

አቤቱ ጽሎቴን ስማኝ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ጩኸቴም ከፊትህ ይድረስ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፊትህንም ከእኔ ላይ አታዙርብኝ በጭንቀቴ ዕለት ጆሮዎችህ ያድምጡኝ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ  በጠራሁህ ዕለት ፈጥነህ ስማኝ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዘላለሙ ሃሌ ሉያ
ይህም ማለት፡ በልዕልናው ያለውን እግዚአብሔርን እናመስነው ፣ ዓለምን በአንዲት ቃል የመሠረተ እርሱ ፈጽሞ ምስጉን ነው።

📖መልክአ ሥላሴ

ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል፡፡

አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፤ በህላዌ አካል ትክክል ለሚሆኑ ኩልያቶቻችሁ ሰላምታ ይገባል። ሥሉስ ቅዱስ ሆይ፤ ከእናንተ ከሦስቱ
አካላት አንዱ አካል እግዚአብሔር ቃል ይቅርታ ለማድረግ ዓለምን በጎበኘ ጊዜ የአባቶች ተስፋ በድንግል ማርያም ተፈጸመ። የነፃነት ዓርማ መስቀልም በቀራንዮ አደባባይ ተተከለ።

ዚቅ፦

ዝኬ ዘተዘርዓ ቃለ ጽድቅ በትውክልተ መስቀል፤ ወፍሬሁኒ ኮነ መንፈሰ ሕይወት፤ ተስፋሆሙ ለእለ ድኅኑ፤ ወበጽጌሁ አርዓየ ገሃደ አምሳለ ልብሰተ መለኮት፤ ዕቊረ ማየ ልብን፤ ጽጌ ወይን ተስፋሆሙ ለጻድቃን።

ይህ የእውነት ቃል በመስቀል ትምህክትነት የተዘራ ነው፤ ፍሬውም የሕይወት መንፈስ ኾነ፤ ለሚድኑም ተስፋቸው ነው፤ በአበባውም (በክርስቶስም) መለኮት መልበሱን በመልኩ በግልጥ አሳየ፤ ማየ ልብን የተባለ ዕጣንን የያዘ ሲኾን የወይን አበባ የጻድቃንም ተስፋቸው ነው።

🌹ማኅሌተ ጽጌ🌹

በትረ አሮን ማርያም ዘሠረጽኪ እንበለ ተክል፤ ወጸገይኪ ጽጌ በኢተሰቅዮ ማይ ወጠል፤ ወበእንተዝ ያሬድ መዓርዒረ ቃል፤ ምስለ ሱራፌል ይዌድሰኪ ወይብል፤ ሐጹር የዓውዳ ወጽጌረዳ በትእምርተ መስቀል።

ሳይተክሏት የበቀለች የለመለመች! ውኃ ሳያጠጧት ያበበች፣ ያፈራች፣ የአሮን በትር ማርያም ሆይ! ተአምር አሳየሽ፤ ስለዚህም ጥዑመ ልሳን ያሬድ፤ የወንጌል አጥር ይከባታል፤ ጽጌረዳም በመስቀል አምሳል ብሎ ከሱራፌል ጋራ አመሰገነሽ፡፡

🌷ወረብ

በትረ አሮን ማርያም ዘሠረጽኪ እንበለ ተክል/፪/
ምስለ ሱራፌል ይዌድሰኪ ያሬድ ወይብል ሐጹር የዓውዳ ወጽጌረዳ በትእምርተ መስቀል/፪/

ዚቅ

በትረ አሮን እንተ ሠረፀት ወባቲ ይገብሩ ተአምረ በውስተ አሕዛብ እስመ አርአያ መስቀል ይዕቲ።

የአሮን በትር ለመለመች በርሷም በአሕዛብ መካከል ተአምርን ያደርጋሉ የመስቀል ምሳሌ ናትና።

🌹ማኅሌተ ጽጌ🌹

ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ፤ዘወለደት ጽጌ ወፀሐየ ዓለም ብርህተ፤ካዕበ (ወካዕበ) ትመስል ሳብዕተ ዕለተ፤እስመ ፈረየት ኪያኪ ተአምረ ግዕዛን ሰንበተ፤ ለእለ በሰማይ ወምድር ዘኮንኪ ዕረፍተ።

ማርያም ሆይ እናትሽ አበባን ያስገኘች ዕለተ ማክሰኞን፣ ብሩህ ፀሐይን ያስገኘች ዕለተ ረቡዕን ትመስላለች፤ ዳግመኛም ሰባተኛውን ቀን ትመስላለች፤ በሰማይና በምድር ላሉ ዕረፍት የኾንሽ፤ የነፃነት ቀን ዕለተ ሰንበት አንቺን በተአምር አፍርታለችና።

🌷 ወረብ

ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ ትመስል እም/፪/
ዘወለደት ጽጌ ጽጌ ጽጌ ወፀሐየ ዓለም/፪/

ዚቅ

እምኲሉ ዕለት ሰንበተ አክበረ ወእምኲሎን አንስት ማርያምሃ አፍቀረ ከመ ትኩኖ ማኅደረ ለመንፈስ ቅዱስ ወምስጋድ ለኲሉ ዓለመ።

ከዕለታት ኹሉ ሰንበትን አከበረ ፤ ከሴቶች ኹሉም ማርያምን ወደደ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያውና የዓለም ኹሉ መስገጃው ትኾነው ዘንድ።

🌹ማኅሌተ ጽጌ🌹

እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።

" በመንጻት ወራት፣ በተአምርም ቀን ወደ ቤተ መቅደስ ስትገቢ፤ ነጭ እና ቀይ አበባ የሚባል ልጅሽን ታቅፈሽ፤ ከኀዘኔ ታረጋጊኝ ዘንድ ርግቤ ሆይ ነይ፤ መልካም እናቴ ሆይ ደስ የሚል ዜና ከያዘ ከገብርኤልና፤ እንደ አንቺ ርኅሩኅ ከሆነ ከሚካኤልም ጋራ ነይ።"

🌷ወረብ

እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ/፪/
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ/፪/

ዚቅ

ንዒ ርግብየ ሰላማዊት፤ ተመየጢ ወንርአይ ብኪ ሰላመ፤ በአምሳለ ወርቅ ይግበሩ ለኪ ኮሰኮሰ ዘብሩር፤ አመ ወለደቶ አርአያ ወሰደቶ፤ በትእምርተ መስቀል፤ ትፍሥሕትኪ ውእቱ፤ ብርሃንኪ ውእቱ ሰላምኪ።

ሰላማዊቷ ርግቤ ሆይ ነይ፤ ተመለሽና በአንቺ ሰላምን እንይ፤ በወርቅ አምሳል የብር ገንቦ ይሥሩልሽ ፤ በወለደችው ጊዜ በመስቀል ምልክት የመውሰዷ ተምሳሌት ነው፤ እርሱ ደስታሽ ፣ ብርሃንሽና ሰላምሽ ነው።

ዓዲ ዚቅ

ወይቤላ ንዒ ንሑር፤ኀበ ደብረ ከርቤ ውስተ አውግረ ስኂን፤ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት

እኅቴ ሙሽራዬ መልካሟ ርግቤ ሆይ ወደ ከርቤ ተራራ የሉባንጃ ኮረብቶች መካከል ነይ እንሒድ ይላታል።

🌹ማኅሌተ ጽጌ🌹

ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቄ ባሕርይ ዘይኀቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኩሎ ታሰግዲ ሎቱ ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።

"እመቤቴ! የሞቱ መታሰቢያ፤ የስሙ ምልክት የተጻፈብሽ፤ ከሚያበራ የባሕርይ እንቊ የጠራሽ የራስ ወርቅ ክበብ ነሽ፤
የአበባ ጉንጉን የተሣለብሽ የጊዮርጊስ የመንግሥቱ ዘውድ ማርያም ሆይ!! አንቺ ሁሉን ታሰግጂለታለሽ እሱ ግን ለአንቺ ይሰግዳል።"

🌷ወረብ

ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየሐቱ እምዕንቄ ባሕርይ/፪/
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ/፪/

ዚቅ

ነያ ሠናይት ወነያ አዳም፤ አግዓዚት ማርያም ጽርሕ ንጽሕት፤ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት፤  ወዲበ ርእሳኒ አክሊል፤ ፅሑፍ በትምህርተ መስቀል።


እነኋት መልካሚቱ እነኋት ውቢቱ፤ ንጽሒቷ አዳራሽ ነጻ አውጪዋ ማርያም፤ በወርቅ ልብስ የተጎናጸፈች የተሸፋፈነች ፤ በራሷም ላይ በመስቀል ምልክት የተጻፈ አክሊል አላት።

ዓዲ ዚቅ

በወርቅ ወበዕንቍ ወበከርከዴን፤ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት፤ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ፤ትርሢተ መንግሥቱ አንቲ መድኃኒቶሙ ለነገሥት።

" በወርቅ ከርከዴን በተባለ ዕንቍ በምስጋናም ያጌጥሽ ነገሥታት ላንቺ ይገዙልሻል የመንግስታቸው ክብር ጌጥ ለነገሥታትም መድኃኒታቸው አንቺ ነሽ"

ሰቆቃወ ድንግል

ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ፤ወላህዉ ፍሡሐን ተዘኪረክሙ ብዙኃ ሠናይታ፤ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባሕቲታ፤ተአወዩ በኃጢኦታ ሀገረ አቡሃ ኤፍራታ፤ወደመ ሕፃናት ይውኅዝ በኵሉ ፍኖታ።


ያዘናችሁ ሆይ ስደቷን እያሰባችሁ አልቅሱ፤ ደስተኞችም የበዛ መልካምነቷን እያስታወሳችሁ እዘኑ፤ ማርያም የአባቷን ሃገር ኤፍራታን አጥታ እንደ ወፍ ብቻዋን በግብጽ ተራሮች መካከል ትጮሃለችና ፤ የሕፃናት ደምም በመንገዷ ኹሉ ይፈሳል።

🌷ወረብ

ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም/፪/
ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ባሕቲታ ውስተ አድባረ ግብጽ ተዓይል/፪/

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

👉ለሽያጭ የቀረበ 8.4k Channel
.
.
.
Price 2300 Fix ምንም ክርክር የለለው

👉ለሽያጭ የቀረበ 4k Group
.
.
.
Price 1200 Fix ምንም ክርክር የለለው

👉ለሽያጭ የቀረበ 1.1k Group
.
.
.
Price 700 Fix ምንም ክርክር የለለው
👇
እውነተኛ ገዢ ከሆናችሁ ብቻ በinbox አናግሩኝ👉@Diroro12

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Bewneet Qale Hiwoot yasemanilin
Birtatii Yemisex Qal New Ewneet New

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

☃️ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይድረስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባት ለሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ
~~~~

የእርስዎ፣  ድምፅ ለትግራይ በተሰማው ልክ እንዲሰማልን የእኛ አምሓራ ንፁሃን በስንት ቁጥር እንሙት⁉️

ቅድስት ቤተክርስቲያን ጎሳ ለይታ ነው ወይ የምትፀልየው?
በእውኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የአማራን ህዝብ ጭፍጨፋ አይኔን ግንባር ያርገው ብላ ዝም እንድትል ያስቻላት ማን ይሆን?

እውነት ለዚህች ቤተክርስቲያን ፀንቶ መኖር እና ለእምነቱም አንድያ ሒወቱን ለማተቡ ሲል እየሰጠ ቅድስት ቤተክርስቲያንን በደሙ እና በአጥንቱ አጥንቶ ከመኖር አንፃር ከሌላው ጎሳ በቁጥር ቢበዛ እንጅ አንሶ ያውቃልን?

እናም ምን መልክት ለማስተላለፍ ፈልገን እንደሆነ ብፁዕነቶን ለመጠየቅ አቅሜና ደረጃዬ አካሔዴም እንደ መደዴ ፖለቲከኛ ልቦናዬ ባይፈቅድልኝም እኔ ግን ክቡር የሆነውን እና ፈጣሪ  በአምሳሉ የሰራውን ፍጡር በየቀኑ በአገር አውዳሚው ስርዓት እያጣን ስለሆነ ግሳፄውንም ጉሰማውንም ችዬ ስለ ህዝቤ ለመጠየቅ ተገደድሁኝ።

እንደምናውቀው ከትግራይ ህዝብ በወጡ የእናት ጡት ነካሾች የህውሀት ርዝራዥ አስተሳሰብ በተጠነሰሰ ጦርነት ደመ ጠጩ የብልፅግና አራዊት ሰራዊት ብዙ የትግራይ ተወላጅ ንፁሀን ሲጨፈጨፉና ጉዳት ሲደርስባቸው ልብዎት በእጅጉ በማዘንዎ የተነሳ አገር ውስጥ ለሚባሉ ኢምባሲዎች ሁሉ አቤቱታውን ያሰሙ ነበር።
መንጋውን እጠብቅበታለሁ ያሉትን የመፍትሔ ሀሳብ ሁሉ ከማድረግ አንድም ቀን ተቆጥበው እንደማያቁ እና በቤተመንግስቱ ድራማ ሰሪው ዳኔል ክብረት ሳይቀር ይነሳቦት የነበረውን ነቀፌታ በእጅጉ እንቁ የአማራ የኦርቶዶክስ አማኝ እህት ወንድሞች በፅኑ ያወግዙ እንደነበር የሁለት የሶስት አመት ትውስታ ነው።

ዛሬ ላይ አማራን ከምድረ ገጥ አጠፋለሁ ብሎ የተነሳውን የህውሀትን አጀንዳ ለማስፈፀም ሌላ ያልጠገበ ጅብ አሰልፎ በሀገረ ኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ የተቀመጠው የአብይ አህመድ የኦሮሙማ ፕሮጀት አስፈፃሚ አራዊት ሰራዊት የተሰጠውን ተልኮ ለማስፈፀም በአራት አቅጣጫ አማራ የሚባል ማህበረሰብን እየጨፈጨፈ ይገኛል።

ስለሆነም ይህን የዘር ጭፍጨፋ ለማስቆም ቅድስት ቤተክርስቲያን መቆም ያልቻለችው ምክንያቱ ምን ይሆን?
በየቀኑ በድሮን፣በጀት፣በመድፍ፣በሞርታር፣በድሽቃ፣በዙ23፣ በሌሎች ጅምላ ጨራሽ ከባድ የቡድን መሳሪያዎች ንፁሐን ህፃናት፣ ሴት፣ወንድ፣ አዛውንት፣ ቄስ፣ዲያቆን፣ መነኩሴ እንዲሁም ህንፃ ቤተክርስቲያን የሚጨፈጨፈውና የሚወድመው ህዝብ እንቅልፍ አልነሳ ያለዎት ምክንያቱ ምን ይሆን?

በእውኑ ይፍቱኝ የሚለው አባት የአማራ ልጅ እንዳይኖረው የተፈለገበት ምክንያትስ ምን ይሆን?
አማራ የተባለው ሀገር ሰሪ ነገድስ በእውኑ ለዚህች ሀገር አራሽ፣ቀዳሽ፣ተኳሽ፣ነጋሽ ህዝብ አልነበረም ወይ?

ዛሬም ድረስ ቤተክርስቲያኔ ተነካብኝ፣ካህናት ተገደሉብኝ፣ አማኞች ተገደሉብኝ ብሎ አልተነሳም ወይ?

እናም የአማራ እናት በምን አይነት የለቅሶ አውድ እንድታነባ ነው የሚፈለገው?

ስንት ጋሎን የአማራ ደምስ እስከሚፈስ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ዝም የምትለው? ለዚህ ሁሉ የቤተክርስቲያኒቱ ዝምታ እንዲኖራት ተጠያቂውስ ማን ነው?

ይህ ህዝብ ምን እንዲሆን ነው የተፈለገው?
ምን ያክል አማራ እስኪያልቅስ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ዝም የምትለው?

ይድረስ
፪ ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ፅህፈት ቤት

~~
ንደ እውነቱ ከሆነ የአብይ አህመድ የወንበዴ ስርዓት ሀገረ መንግስቱን ተቆናጦ አማራን በይፋ ማሳረድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በእስልምና ሐይማኖት ላይም ታሪክ ይቅር የማይለው በደል እንዳደረሰ በአይናችን አይተን በጀሯችን ሰምተን ያረጋገጥነው ስለሆነ ዛሬ ላይ በአማራ ህዝብ እየደረሰ ያለውን ግፍ ለምን በይፋ አልተቃወሙም ብለን ብዙ ነገር ላንል እንችላለን።
ምክንያቴንም ላስቀምጥ።
የእስልምና ጉዳዮች ፕሬዚዳንት የነበሩት የተከበሩ አባታችን ሐጂ ሙፍቲን ሌትም ቀንም አዋክበው ከነበሩበት ቦታ ካበረሩ በኃላ መጅልሱን እንዲመሩ የተቀመጡት ግለሰብ በአማራ ጥላቻ የሰከሩ ዘረኛ ሰው እንደሆኑና አብይ አህመድ በፈቃዱ አንስቶ አምጥቶ ያስቀመጣቸው ስለሆነ በዚህ ብዙም ጥያቄ ብናነሳም ውሃ የማያነሳ ስለሆነ ለጊዜው ዝምታን መረጥን።

እንግዲህ በመጅልሱ ውስጥ እውነተኛ የእምነቱ አራማጆች ደግሞ በአማራ ግፍና መከራ እጅግ እንቅልፍ ለነሳችሁ ወንድሞቻችን ሼኮች፣ኡስታዞች እንዴው በአብይ አህመድ ዘመን ስለወደመው መስጅድ ስትሉ፣ወላሒ ከእንግዲህ አማራ አልሆንም ብላ ስለተገደለችው ሙስሊም ህፃን ልጅ ስትሉ በዚህ ወቅትም በአራተም አቅጣጫ ስለሚጨፈጨፉት ሙስሊም አማራዊያን ብላችሁ ምን አለበት ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ መጠየቅ ብትችሉ? ነውስ የእነዚህ አማራዊያን ሙስሊም እናት አባቶች፣እህት ወንድሞች፣ ህፃን ወጣቶች የሚገደው የሙስሊም ኡስታዝ አልያም ሼክ የለምን?

የእንባም ቀን ተድላ አለው።
አማራም የዛሬ የእናቶች እንባ ታብሶ ነግ እንደሰው ተከብሮ የሚኖርበት ዘመን ይመጣልና እንዳንተዛዘብ።በእርግጥ ትዝብታችንን ካሳረፍን ቆይተናል።
የአማራነት ክብር በቆራጥ ልጆቹ የፋኖ ክንድና በፈጣሪ ረዳትነት ዳግም ይመለሳል።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይድረስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባት ለሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ
~~~~

የእርስዎ፣  ድምፅ ለትግራይ በተሰማው ልክ እንዲሰማልን የእኛ አምሓራ ንፁሃን በስንት ቁጥር እንሙት⁉️

ቅድስት ቤተክርስቲያን ጎሳ ለይታ ነው ወይ የምትፀልየው?
በእውኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የአማራን ህዝብ ጭፍጨፋ አይኔን ግንባር ያርገው ብላ ዝም እንድትል ያስቻላት ማን ይሆን?

እውነት ለዚህች ቤተክርስቲያን ፀንቶ መኖር እና ለእምነቱም አንድያ ሒወቱን ለማተቡ ሲል እየሰጠ ቅድስት ቤተክርስቲያንን በደሙ እና በአጥንቱ አጥንቶ ከመኖር አንፃር ከሌላው ጎሳ በቁጥር ቢበዛ እንጅ አንሶ ያውቃልን?

እናም ምን መልክት ለማስተላለፍ ፈልገን እንደሆነ ብፁዕነቶን ለመጠየቅ አቅሜና ደረጃዬ አካሔዴም እንደ መደዴ ፖለቲከኛ ልቦናዬ ባይፈቅድልኝም እኔ ግን ክቡር የሆነውን እና ፈጣሪ  በአምሳሉ የሰራውን ፍጡር በየቀኑ በአገር አውዳሚው ስርዓት እያጣን ስለሆነ ግሳፄውንም ጉሰማውንም ችዬ ስለ ህዝቤ ለመጠየቅ ተገደድሁኝ።

እንደምናውቀው ከትግራይ ህዝብ በወጡ የእናት ጡት ነካሾች የህውሀት ርዝራዥ አስተሳሰብ በተጠነሰሰ ጦርነት ደመ ጠጩ የብልፅግና አራዊት ሰራዊት ብዙ የትግራይ ተወላጅ ንፁሀን ሲጨፈጨፉና ጉዳት ሲደርስባቸው ልብዎት በእጅጉ በማዘንዎ የተነሳ አገር ውስጥ ለሚባሉ ኢምባሲዎች ሁሉ አቤቱታውን ያሰሙ ነበር።
መንጋውን እጠብቅበታለሁ ያሉትን የመፍትሔ ሀሳብ ሁሉ ከማድረግ አንድም ቀን ተቆጥበው እንደማያቁ እና በቤተመንግስቱ ድራማ ሰሪው ዳኔል ክብረት ሳይቀር ይነሳቦት የነበረውን ነቀፌታ በእጅጉ እንቁ የአማራ የኦርቶዶክስ አማኝ እህት ወንድሞች በፅኑ ያወግዙ እንደነበር የሁለት የሶስት አመት ትውስታ ነው።

ዛሬ ላይ አማራን ከምድረ ገጥ አጠፋለሁ ብሎ የተነሳውን የህውሀትን አጀንዳ ለማስፈፀም ሌላ ያልጠገበ ጅብ አሰልፎ በሀገረ ኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ የተቀመጠው የአብይ አህመድ የኦሮሙማ ፕሮጀት አስፈፃሚ አራዊት ሰራዊት የተሰጠውን ተልኮ ለማስፈፀም በአራት አቅጣጫ አማራ የሚባል ማህበረሰብን እየጨፈጨፈ ይገኛል።

ስለሆነም ይህን የዘር ጭፍጨፋ ለማስቆም ቅድስት ቤተክርስቲያን መቆም ያልቻለችው ምክንያቱ ምን ይሆን?
በየቀኑ በድሮን፣በጀት፣በመድፍ፣በሞርታር፣በድሽቃ፣በዙ23፣ በሌሎች ጅምላ ጨራሽ ከባድ የቡድን መሳሪያዎች ንፁሐን ህፃናት፣ ሴት፣ወንድ፣ አዛውንት፣ ቄስ፣ዲያቆን፣ መነኩሴ እንዲሁም ህንፃ ቤተክርስቲያን የሚጨፈጨፈውና የሚወድመው ህዝብ እንቅልፍ አልነሳ ያለዎት ምክንያቱ ምን ይሆን?

በእውኑ ይፍቱኝ የሚለው አባት የአማራ ልጅ እንዳይኖረው የተፈለገበት ምክንያትስ ምን ይሆን?
አማራ የተባለው ሀገር ሰሪ ነገድስ በእውኑ ለዚህች ሀገር አራሽ፣ቀዳሽ፣ተኳሽ፣ነጋሽ ህዝብ አልነበረም ወይ?

ዛሬም ድረስ ቤተክርስቲያኔ ተነካብኝ፣ካህናት ተገደሉብኝ፣ አማኞች ተገደሉብኝ ብሎ አልተነሳም ወይ?

እናም የአማራ እናት በምን አይነት የለቅሶ አውድ እንድታነባ ነው የሚፈለገው?

ስንት ጋሎን የአማራ ደምስ እስከሚፈስ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ዝም የምትለው? ለዚህ ሁሉ የቤተክርስቲያኒቱ ዝምታ እንዲኖራት ተጠያቂውስ ማን ነው?

ይህ ህዝብ ምን እንዲሆን ነው የተፈለገው?
ምን ያክል አማራ እስኪያልቅስ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ዝም የምትለው?

ይድረስ
፪ ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ፅህፈት ቤት

~~
ንደ እውነቱ ከሆነ የአብይ አህመድ የወንበዴ ስርዓት ሀገረ መንግስቱን ተቆናጦ አማራን በይፋ ማሳረድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በእስልምና ሐይማኖት ላይም ታሪክ ይቅር የማይለው በደል እንዳደረሰ በአይናችን አይተን በጀሯችን ሰምተን ያረጋገጥነው ስለሆነ ዛሬ ላይ በአማራ ህዝብ እየደረሰ ያለውን ግፍ ለምን በይፋ አልተቃወሙም ብለን ብዙ ነገር ላንል እንችላለን።
ምክንያቴንም ላስቀምጥ።
የእስልምና ጉዳዮች ፕሬዚዳንት የነበሩት የተከበሩ አባታችን ሐጂ ሙፍቲን ሌትም ቀንም አዋክበው ከነበሩበት ቦታ ካበረሩ በኃላ መጅልሱን እንዲመሩ የተቀመጡት ግለሰብ በአማራ ጥላቻ የሰከሩ ዘረኛ ሰው እንደሆኑና አብይ አህመድ በፈቃዱ አንስቶ አምጥቶ ያስቀመጣቸው ስለሆነ በዚህ ብዙም ጥያቄ ብናነሳም ውሃ የማያነሳ ስለሆነ ለጊዜው ዝምታን መረጥን።

እንግዲህ በመጅልሱ ውስጥ እውነተኛ የእምነቱ አራማጆች ደግሞ በአማራ ግፍና መከራ እጅግ እንቅልፍ ለነሳችሁ ወንድሞቻችን ሼኮች፣ኡስታዞች እንዴው በአብይ አህመድ ዘመን ስለወደመው መስጅድ ስትሉ፣ወላሒ ከእንግዲህ አማራ አልሆንም ብላ ስለተገደለችው ሙስሊም ህፃን ልጅ ስትሉ በዚህ ወቅትም በአራተም አቅጣጫ ስለሚጨፈጨፉት ሙስሊም አማራዊያን ብላችሁ ምን አለበት ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ መጠየቅ ብትችሉ? ነውስ የእነዚህ አማራዊያን ሙስሊም እናት አባቶች፣እህት ወንድሞች፣ ህፃን ወጣቶች የሚገደው የሙስሊም ኡስታዝ አልያም ሼክ የለምን?

የእንባም ቀን ተድላ አለው።
አማራም የዛሬ የእናቶች እንባ ታብሶ ነግ እንደሰው ተከብሮ የሚኖርበት ዘመን ይመጣልና እንዳንተዛዘብ።በእርግጥ ትዝብታችንን ካሳረፍን ቆይተናል።
የአማራነት ክብር በቆራጥ ልጆቹ የፋኖ ክንድና በፈጣሪ ረዳትነት ዳግም ይመለሳል።
አዲስ አብዮት
አዲስ ድል
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
በወንበዴዎች ወንበር የማይናውዝ አዲስ ትውልድ በክንዳችንና በአንደበታችን እንፈጥራለን።

የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ አርበኛ መ/ር ታደገ ይሁኔ(ሸር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello "መኑ ተስፋየ ወአኮ እግዚአብሔር", welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Welcomes everyone that enters a group chat that this bot is a part of. By default, only the person who invited the bot into the group is able to change settings.
Commands:

/welcome - Set welcome message
/goodbye - Set goodbye message
/disable_goodbye - Disable the goodbye message
/lock - Only the person who invited the bot can change messages
/unlock - Everyone can change messages
/quiet - Disable "Sorry, only the person who..." & help messages
/unquiet - Enable "Sorry, only the person who..." & help messages

You can use $username and $title as placeholders when setting messages. HTML formatting is also supported.

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መልካም ምግባር ሰዎች እንዲያዩልን ብለን አናድርግ፡፡ ብንጾምም፣ ብንመጸውትም፣ ብንጸልይም፣ ሌላም በጎ ምግባር ብናደርግ የተገለጠውንም የተሰወረውንም ሁሉ ለሚያውቅ እግዚአብሔር ብለን የማናደርገው ከሆነ ከሰዎች አንዳች ጥቅም አያስገኝልንም፡፡ እንዲህ በማድረጋችን ሰዎች ቢያመሰግኑን እየጎዱን እንደሆነ ልናውቅ ልንረዳ ይገባናል፡፡ እንዲህ ከሆነ ታድያ ለምንድነው ሰዎች እንዲጎዱን ምቹ ሁኔታዎችን የምንፈጥርላቸው? ትክክለኛ ማንነታችን የሚያውቀው፣ የዘለዓለምንም ሹመት ሽልማታችንን የሚሰጠን እግዚአብሔር አይደለምን? ታድያ ለምንድነው ጥቅም ከማይሰጠን ይልቁንም ከሚጎዳን አካል ውዳሴን የምንጠብቀው? ስለዚህ በቃላችንም፣ በግብራችንም፣ በሐሳባችንም እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ደስ ልናሰኝ አይገባንም እላችኋለሁ፡፡

(#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ)

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መልስ፡ ሮሜ 9 ቅድመ-ውሳኔን ያረጋግጣልን? /ክፍል ሦስት/

/ሮሜ 9/
“1-2 ብዙ ኀዘን የማያቋርጥም ጭንቀት በልቤ አለብኝ ስል በክርስቶስ ሆኜ እውነትን እናገራለሁ፤ አልዋሽምም፤ ሕሊናዬም በመንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልኛል።
3 በሥጋ ዘመዶቼ ስለ ሆኑ ስለ ወንድሞቼ ከክርስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንድሆን እጸልይ ነበርና።
4 እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤
5 አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
6 ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም። እነዚህ ከእስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና፤ የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም፥
7 ነገር ግን፦ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል ተባለ።
8 ይህም፥ የተስፋ ቃል ልጆች ዘር ሆነው ይቆጠራሉ እንጂ እነዚህ የሥጋ ልጆች የሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም ማለት ነው።
9 ይህ፦ በዚህ ጊዜ እመጣለሁ ለሳራም ልጅ ይሆንላታል የሚል የተስፋ ቃል ነውና።
10 ይህ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ርብቃ ደግሞ ከአንዱ ከአባታችን ከይስሐቅ በፀነሰች ጊዜ፥
11 ልጆቹ ገና ሳይወለዱ፥ በጎ ወይም ክፉ ምንም ሳያደርጉ፥ ከጠሪው እንጂ ከሥራ ሳይሆን በምርጫ የሚሆን የእግዚአብሔር አሳብ ይጸና ዘንድ፥
12 ለእርስዋ፦ ታላቁ ለታናሹ ይገዛል ተባለላት።
13 ያዕቆብን ወደድሁ ኤሳውን ግን ጠላሁ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
14 እንግዲህ ምን እንላለን? በእግዚአብሔር ዘንድ ዓመፃ አለ ወይ? አይደለም።
15 ለሙሴ፦ የምምረውን ሁሉ እምረዋለሁ ለምራራለትም ሁሉ እራራለታለሁ ይላልና።
16 እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።
17 መጽሐፍ ፈርዖንን፦ ኃይሌን በአንተ አሳይ ዘንድ ስሜም በምድር ሁሉ ይነገር ዘንድ ለዚህ አስነሣሁህ ይላልና።
18 እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል።
19 እንግዲህ ስለ ምን እስከ አሁን ድረስ ይነቅፋል? ፈቃዱንስ የሚቃወም ማን ነው? ትለኝ ይሆናል።
20 ነገር ግን፥ አንተ ሰው ሆይ፥ ለእግዚአብሔር የምትመልስ ማን ነህ? ሥራ ሠሪውን፦ ስለ ምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ ይለዋልን?
21 ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን?
22-23 ነገር ግን እግዚአብሔር ቍጣውን ሊያሳይ ኃይሉንም ሊገልጥ ወዶ፥ አስቀድሞ ለክብር ባዘጋጃቸው በምሕረት ዕቃዎች ላይ የክብሩን ባለ ጠግነት ይገልጥ ዘንድ፥ ለጥፋት የተዘጋጁትን የቁጣ ዕቃዎች በብዙ ትዕግሥት ከቻለ፥ እንዴት ነው?
24 የምሕረቱ ዕቃዎችም ከአይሁድ ብቻ አይደሉም፥ ነገር ግን ከአሕዛብ ደግሞ የጠራን እኛ ነን።
25 እንዲሁ ደግሞ በሆሴዕ፦ ሕዝቤ ያልሆነውን ሕዝቤ ብዬ፥ ያልተወደደችውንም የተወደደችው ብዬ እጠራለሁ፤
26 እናንተ ሕዝቤ አይደላችሁም በተባለላቸውም ስፍራ በዚያ የሕያው እግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉ ይላል።
27-28 ኢሳይያስም፦ የእስራኤል ልጆች ቁጥር ምንም እንደ ባሕር አሸዋ ቢሆን ቅሬታው ይድናል፤ ጌታ ነገሩን ፈጽሞና ቆርጦ በምድር ላይ ያደርገዋልና ብሎ ስለ እስራኤል ይጮኻል።
29 ኢሳይያስም እንደዚሁ፦ ጌታ ፀባዖት ዘር ባላስቀረልን እንደ ሰዶም በሆንን ገሞራንም በመሰልን ነበር ብሎ አስቀድሞ ተናገረ።
30 እንግዲህ ምን እንላለን? ጽድቅን ያልተከተሉት አሕዛብ ጽድቅን አገኙ፥ እርሱ ግን ከእምነት የሆነ ጽድቅ ነው፤
31 እስራኤል ግን የጽድቅን ሕግ እየተከተሉ ወደ ሕግ አልደረሱም።
32-33 ይህስ ስለ ምንድር ነው? በሥራ እንጂ በእምነት ጽድቅን ስላልተከተሉ ነው፤ እነሆ፥ በጽዮን የእንቅፋት ድንጋይና የማሰናከያ ዓለት አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ እንደ ተጻፈ በእንቅፋት ድንጋይ ተሰናከሉ።”


{ዐውዱን ምዕራፉን ስትመለከቱ ዐውዱ እስከምዕራፍ 11 ድረስ ይዘልቃል። ይህንን ምዕራፍ ስንመለከት እየተናገረ ያለው እስራኤላውያንን እንዴት እግዚአብሔር እንደተዋቸው ነው። ማለትም ‘እስራኤል የእግዚአብሔር ሕዝብ ነበሩ ፥ መጀመሪያ ለአብርሃም በረከትን ከዚያም ይስሐቅን ያዕቆብን ለእነርሱም ቃልኪዳንን ሰጥቷቸው ነበር። አሁን ግን እግዚአብሔር ሕዝበ እስራኤልን እንደልዩ ሕዝቡ አይቀበለውም ፥ ይልቁንም አሁን ክርስትና ለዓለም ሁሉ ኾኗል ብላችሁ ታስተምራላችሁ። ታዲያ እግዚአብሔር ለአብርሃም የገባለትን ቃልኪዳን ሻረ ማለት ነው? ወይስ የሰው ልጅ እግዚአብሔር ላይ ተበረታቶ አሸነፈው?‘ የሚለውን ጥያቄ ሊመልስ ነው። ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ጥያቄ ነው ከሮሜ 9 ጀምሮ እስከ ሮሜ 11 ድረስ እየመለሰው ያለው። ምዕራፎቹን በማንበብ ይህንን ለራሳችሁ መረዳት ትችላላችሁ ፥ ዋነኛ ማጠቃለያውን የሚሰጠው በሮሜ 11 ላይ ይሰጠናል ማለት ነው። ይህንን በአምላካችን ረድኤት ከተረዳን አሁን ምዕራፍ 9 ቀስ በቀስ እንዴት የካልቪኒዝምን አስተምህሮ እንደሚቀብረው እንመልከት ፥ እስኪ አንድ በአንድ እንመልከተው።}


<ብዙ ኀዘን የማያቋርጥም ጭንቀት በልቤ አለብኝ ስል በክርስቶስ ሆኜ እውነትን እናገራለሁ፤ አልዋሽምም፤ ሕሊናዬም በመንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልኛል። በሥጋ ዘመዶቼ ስለ ሆኑ ስለ ወንድሞቼ ከክርስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንድሆን እጸልይ ነበርና።> /ሮሜ 9 ፥ 1-3/

[እዚህ ጋር አንድ እንድታስተውሉት የምፈልገው ነገር አለ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሕዝቡ ለወገኖቹ ለዘመዶቹ ያለውን ፍቅር ተመልከቱ። ቅዱስ ጳውሎስ ‘በማያቋርጥ ጭንቀት ልቤ ትጨነቃለች’ ይለናል ፥ በምን ምክንያት ነው ብንል ‘በሥጋ ዘመዶቼ ስለሆኑ’ ብሎ ይመልስልናል። ቅዱስ ጳውሎስ ስለእነዚህ ስለሥጋ ዘመዶቹ እርሱ ተረግሞ እነርሱ እንዲድኑ ፥ እርሱ ሞቶ እነርሱ ሕያዋን እንዲሆኑ ይመኝ ነበር። ለዚህም ነው ‘ስለወንድሞቼ ከክርስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንድሆን እጸልይ ነበርና’ ብሎ የሚያስተምረን። ቅዱስ ጳውሎስ በወንድሞቹ ላይ በሥጋ ወንድሞቹ ለሆኑ ለአይሁዳውያን ያለውን ጭንቅ ተመልከቱ ፥ ቅዱስ ጳውሎስ እነርሱ እንዲድኑ እርሱ ራሱን ወደሲዖል እስኪሰጥ ድረስ የነበረውን ፈቃድ ገለጠልን። ‘ምናለ ቢሰሙኝ፣ ምናለ ልቡናቸውን ቢመልሱ፣ ምናለ መንፈስ ቅዱስ ሲገፋቸው ልባቸውን ሲቀጠቅጥ የሚጸኑበት?’ እያለ መሪር ኀዘንን እያዘነ ነው? ‘ምናለ እሺ ቢሉና ካስፈለገም እኔ ሞቼላቸው እኔ ሲዖል ገብቼላቸው እነርሱ ገነት ቢገቡ’ እያለ እየተቃጠለ ነው።

በእውነት ይህ ፍቅር ግን ከካልቪኒስቶች አምላክ ፍቅር ሁሉ አይበልጥምን? በእውኑ ከእግዚአብሔር ፍቅር በላይ የሚበልጥ ፍቅር እንደሌለ ነበር የሚያስተምረን ፥ በዚህ ጥቅስ ውስጥ ግን ቅዱስ ጳውሎስ ራሱ የተናገረው ቃል ከካልቪኒስቶች ሁሉን ነገር አስቀድሞ ከወሰነ አምላክ ፍቅር በላይ ነው። እንደካልቪኒዝም አስተምህሮ እግዚአብሔር እኒህን ሊጠፉ ያሉ አይሁዳውያንን የፈጠራቸው ወደሲዖል ሊወረውራቸው ነው ፥ ወንጌሉንም አልቀበልም ያሉት እነርሱ ሌላ ምንም አማራጭ ስለሌላቸው ነው ፥ እግዚአብሔር ቀድሞ እንዳይቀበሉትና ወደሲዖል እንዲገቡ ስለወሰነባቸው ነው። ቅዱስ ጳውሎስ ግን እኒህ ሊጠሩ ላሉ አይሁድ በሞትሁላቸው ይላል። አቤት ልዩነት? ቅዱስ ጳውሎስ ከካልቪኒስቶች አምላክ በላይ ፍቅርን ለወንድሞቹ አሳያቸው።]

ይቀጥላል • • •

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

❤️🙏❤️🙏🫶❤️🫶🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello @ Nati sīgmã, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…
Subscribe to a channel