ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3709

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይሔ ደግሞ የምን ግሩኘ ነው ሙድ ትይዛላችሁ እንዴ ጠያቂውም ተጠያቂውም ሙስሊም🤮

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

More girls betam wtetama thonalachu

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ  ያድርጉ"

👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)
   
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Demoze, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ፍትሕ ለወንድማችን ሼረ እናደረግ🎤
'''''''
#Ethiopia:- በደቡብ ክልል በአርባ ምንጭ እና አከባቢዋ ላለችው ቤተ-ክርስትያን በብዙ ድካም በሚያገለግለው አገልግሎቱ እና አዳዲስ ለሚመጡ ንዑሰ ክርስቲያናት በሃይማኖታቸው እንዲጸኑ የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ በማድረግ በትጋት የሚያገለግለው ወንድማችን Kune Demelash kassaye -Arba Minch መታሰሩ ተሰምቷል!

#ስለዚህ በአንዲቷ ቤተ ክርስትያን የምታምኑ ኦርቶዶክሳዊያን ሁላችሁም ለወንድማችን ድምጽ ትሆኑ ዘንድ እንማጸናለን!🙏💖
5/4/2017 ዓ,ም

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Kuzi, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🌿🌛🌿🌿👇👉ልጆቸ ገዘብ የማይበረክትለት በፀሎት  50000ወደ 200000 100000 ወደ400000 200000 ወደ 800000 የማበርከት ሥራእሠራለን  አትሞኙ ልጆቸ ሠው ሀብታም  ሠርቶ ለፍቶ አደለም እግዚአብሔር በሠጠን እውቀት መሠረት እሰራለን ልጆቸ የራሥን ንብረት ማበርከት አያስኮንንም የሚያስኮንን ሠውን መተኮል በሰው መመቀን የሠው ንብረት ወደኔ አርገው የሚል ነው🇭🇹🇮🇶🇭🇹🇧🇲🇦🇴🇸🇳🇬🇼 🇱🇸🇲🇾🇧🇲🇧🇼 በውጭ ሀገር የምትኖሩ ባላችውበት እንሠራላችዋለን 🇹🇩🇩🇴🇪🇹🇪🇷🇧🇲📞
🌿 ትክክለኛ የምስክር ወረቀት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አ/ፅ/ቤት የተሰጣቸዉ መርጌታ የባህል
መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 🇪🇹
                         📞  0928340602
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት
2 🌿🌿ለህማም
3 🌿🌿ለመስተፋቅር
4 🌿🌿ቡዳ ለበላው
5 🌿🌿ለገበያ
6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌿ለመክስት
11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌿 ለቁራኛ
17🌿🌿 ለአምፅኦ
23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌿 ለድምፅ
34🌿🌿 ለብልት
35🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ
             
📞  0928340602
       0928340602

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🥀ለፍቅር ደምቀት

💵 ላይት ስታንድ :-A5-


👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)
   
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Fantu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🥀ለፍቅር ደምቀት

💵 ላይት ስታንድ :-A5-


👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)
   
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እግዚአብሔር ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እወቁ

✍ ኪዳን ዘኢየሱስ እንደጻፈው

ስለእግዚአብሔር ማወቅና እግዚአብሔርን ማወቅ ይለያያል። ምናልባት እኛ ስለ እግዚአብሔር ብዙ ነገር ልናውቅ እንችላለን። ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር የምናውቀውን በሕይወት ካልኖርነው የእግዚአብሔር እውቀት ማለትም ነገረ መለኮት እንደ ማንኛውም ሳይንሳዊ እውቀት የጥናት ዘርፍ ብቻ ሆኖ ይቀራል። እግዚአብሔርን ማወቅ የጥናት ዘርፍ ብቻ ሳይኾን #ሕይወትን ይጠይቃል፤ ከእርሱ ከጌታችን ጋር በሕይወት መሳተፍ ስንችል እግዚአብሔርን እያወቅን እንሔዳለን።

ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ “እግዚአብሔር ቸር መኾኑን ቀምሳችኹ እዩ” ይለናል። (መዝ 33(34)፥ 8) ምናልባት ስለ እግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ሰምተን፥ ተምረን ሊኾን ይችላል። ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር ቸርነት አወቅን እንጂ የእግዚአብሔርን ቸርነት አላወቅንም። የእግዚአብሔርን ቸርነት የሚያውቀው በሕይወቱ እንደ ዳዊት የቀመሰው ብቻ ነው፤ የቀመሰውም እንደ ዳዊት ‛#ኑ_ቅመሱት’ ሲል ይጋብዛል። ምክንያቱም አባታችን ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ እንዳለው “ማርን ቀምሶ ለማያውቅ የማርን ጣፋጭነት በቃላት መግለጽ እንደማይቻል እኛም ራሳችን በራሳችን ልምድ ወደ ጌታ ቸርነት ዘልቆ መግባት ካልቻልን #የእግዚአብሔርን_ቸርነት በማስተማር መንገድ በግልጽ መግለጽ አይቻልም።

በዘመነ ሐዲስ ኪዳን ደግሞ የሚለየው እኛ እግዚአብሔርን ማወቅ ሲያቅተን እግዚአብሔር ራሱን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ገለጠ፤ በደሙም ታረቀን፤ እርሱን እናውቀው ዘንድ መንገድ አድርጎ ልጁን አቀረበልን። ልጁ ኢየሱስም ‛ከሰማይ የወረድኩ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ’ ይለናል። ስለዚኽ ኑ፥ ኹሌ ስለእግዚአብሔር መስማት ብቻ ይብቃን! እግዚአብሔርን እራሱን እናውቀው ዘንድ በእርሱ ሕይወትም እንሳተፍ ዘንድ የሕይወት እንጀራችን ክርስቶስን እንቅመሰው። እውነተኛው የነገረ መለኮት ሊቅ ስለእግዚአብሔር ያወቀ ሳይሆን ከእርሱ ጋር #ኅብረት_ያለው ነውና።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Eu🐾, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello H፩፪, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Ye online sra mesrat yemfelgu in box to me

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💁‍♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello በእናቴስ ቀልድ አላቅም??????????, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Melke, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ብርቱ አገልጋያችንን ለምን ? ይልቀቁልን !

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቅድስት አርሴማ ሰማዕት

እንኳን ለቅድስት አርሴማ የቅዳሴ ቤቷ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን !!!

✝️ ቅድስት አርሴማ በመልካ ውበቷ ተመክታ በዓለም ላይ ደልቷት መኖርን አልመረጠችም

✝️ እራሷን ለሰማያዊ ሙሽርነት አጭታ በገዳም በጸሎት በምስጋና መኖርን ጀመረች

✝️ በቅድስና፣ በድንግልና እራሷን በበዓቷ ወስና ቀን ከሌት አምላኳን እያከበረች መኖርን መረጠች

✝️ ንጉሥ ዲያቅልጥያኖስ ግን በውበቷ ተማርኮ በንግሥትነት አብራው ትኖር ዘንድ ተመኘ

✝️ ለጣኦታቱም ትሰግድ ዘንድ ወደደ፤ እርሷ ግን ከክርስቶስ ውጪ ለጣኦታቱ እንደማትሰግድ መሰከረች

✝️ ብፅዕት እናታችን ቅድስት አርሴማ ግን መላ ሕይወቷን ለሰማያዊው ንግሥትነት ሰጥታለችና ዓለምን ናቀች

✝️ በዚህ የተበሳጨው አላዊው ንጉሥ በመስከረም ፳፱ ቀን አንገቷን ሰየፈና መስዋዕትነት ተቀበለች

✝️ የቅድስት አርሴማና የደናግላኑ ገዳማውያን ዐፅመ ፍልሰታቸው በቅዱስ ጎርጎርዮስ ታህሣሥ ፮ /6/ ቀን ሆነ

✝️ ይህ ዕለት በተጨማሪም የቅድስት አርሴማ ማኀበርተኞች የሚባሉት የመቶ ዐሥራ ዘጠኙ ሰማዕታት ዘክራቸው ነው

✝️ በዚህም በስሟ ያማረ ቤተክርስቲያን ሠርተው እንዲሁ ያከበሩበት ነው

ለቸሩ አምላካችን ምስጋና ይግባው፤ የእናታችን ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን።

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጻድቅ መሆንን የሚሻ ቢኖር የሚወደውን ነገር ለእግዚአብሔር ብሎ ይተወው...

#በእግዚአብሔር የተመረጠ ለእስራኤል ለበጎ የነገሠ #ዳዊት በዕድሜው ፍጻሜ አካባቢ ዓዶላም በሚባል ዋሻ ውስጥ ተቀምጦ በነበረበት ጊዜ፤ የፍልስጥኤማውያንም ጭፍራ በእርሱ አቅራቢያ በቤተልሔም በሚገኝ ራፋይም በሚባል ሸለቆ ሰፍሮ ሳለ፤
#ዳዊት፦ "በበሩ አጠገብ ካለችው ከቤተልሔም ምንጭ ውኃ ማን ባጠጣኝ? ብሎ ተመኘ።" የዳዊት ሦስት ኃያላን የሚባሉ #አዲኖን፡ #ኢያቡስቴ እና #ኤልያናን የማን ጌታ በጥም ይሞታል ብለው የፍልስጥኤማውያንን ሠራዊት ቀድደው አልፈው ሄዱ፥ በበሩም አጠገብ ካለችው ከቤተ ልሔም ምንጭ ውኃ ቀዱ፥ ይዘውም ለዳዊት አመጡለት፤ እርሱ ግን ሊጠጣ አልወደደም፥ ነገር ግን ለእግዚአብሔር አፍስሶ፦ "አቤቱ፥ ይህን አደርግ ዘንድ ከእኔ ይራቅ፤ በነፍሳቸው ደፍረው የሄዱ ሰዎች ደም አይደለምን?" ብሎ ይጠጣ ዘንድ አልወደደም። ሦስቱ ኃያላን ያደረጉትም ይህ ነው። ( 2ኛ ሳሙኤል 23 )

አቤቱ ጸጋህ በዝቶብኛልና ያዝልኝ ብሎ እስከመጸለይ እስኪደርስ እግዚአብሔር ጸጋን ያበዛለት ቅዱስ ኤፍሬም በዕለተ ሐሙስ ውዳሴ ማርያም ላይ ይህን የቅዱስ ዳዊት ታሪክ ከሰማዕታት ሕይወት ጋር አያይዞ ይተረጉመዋል፤

"ጻድቅ ዳዊት ጨክነው ሰውነታቸውን ስለ እርሱ ለጦርነት ለሞት አሳልፈው እንደ ሰጡ ባየ ጊዜ ያን ውሃ አፈሰሰ ከእርሱም አልጠጣም። ከዚህ በኋላ ለዘለዓለም ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት። ሰማዕታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ ደማቸውንም ስለእግዚአብሔር አፈሰሱ ስለመንግስተ ሰማያትም መራራ ሞትን ታገሱ እንደ ይቅርታህ ብዛት ይቅር በለን።"

አባቶቻችን በውዳሴ ማርያም ትርጓሜያቸው ደግሞ እንዲህ አድርገው እንደወርቅ አንከብለው እንደሸማ ጠቅልለው ይገልጹታል..

እስራኤል ማለት ሕዝበ #እግዚአብሔር ማለት ነው፤ "እስራኤል ብሂል ሕሊና ዘይሬእዮ #ለእግዚአብሔር ፣ ነጻሪ ከሃሊ ምስለ አምላኩ፤" እንዲል፤ እስራኤል ማለት #እግዚአብሔርን በሕሊናው የሚያይ የሚያስብ አስተዋይ የእግዚአብሔር ሕዝብ የሆነ ማለት ነው፤"

ዳዊት ለእስራኤል እንደነገሠ ሁሉ በፍጥረቱ ሁሉ የሰለጠነም #አዳም ፍትወታት ፣ እኩያት ፣ ኃጣውእ በጸላትነት በተነሱበት ጊዜ #ከእመቤታችን ከነሳው #ከክርስቶስ ስጋ የተገኘ ማየ ገቦን ይጠጣ ዘንድ ወደደ፤ የትሩፋት አበጋዞች የሚባሉት #ሃይማኖት ፣ #ትውክልት ፣ #ተፋቅሮ (እምነት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅር) ፈጥነው ተነሱ፤ በአጋንንት ከተማ ተዋጉለት ይጠጣ ዘንድ የወደደውን ማየ ገቦ አመጡለት፤ አዳም አድነኝ መልሰኝ አለ እንጂ ሙትልኝ ተሰቀልልኝ አላለም ፤ ለአዳም ቤዛ ሊሆን #ሃይማኖት #ትውክልት #ተፋቅሮ ጌታን ለሞት አሳልፈው እንደሰጡት ባየ ጊዜ ክርስቲያን የሆነው አንዱም አንዱ በሰማዕትነት ደሙን ያፈሳል ሆነ ፤ በራሱ ደም የዳነ አይደለም፤ ከጽድቅ ገብቶ ተቆጠረለት እንጂ፤ "ዳዊትም ያን ውሃ አፈሰሰ ከእርሱም አልጠጣም። ከዚህ በኋላ ለዘለዓለም ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።" እንደተባለ።

"ሰማዕታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ ደማቸውንም #ስለእግዚአብሔር አፈሰሱ ስለመንግስተ ሰማያትም መራራ ሞትን ታገሱ እንደ ይቅርታህ ብዛት ይቅር በለን።"

♦️በጥም ውስጥ የነበረ ዳዊት ጣዕመ ማይን እንደናቀ፤ ሦስቱ የዳዊት ኃያላን አዲኖን፡ ኢያቡስቴ እና ኤልያናን ነፍሳቸውን እስከ መስጠት ጣዕመ ዓለምን እንደናቁ #ሰማዕታትም እንደቸርነትህ ማረን እያሉ ጣዕመ ዓለምን ናቁ።
♦️ሦስቱ የዳዊት ኃያላን ለዳዊት ውኃን ለማምጣት ደማቸውን እንዳፈሰሱ #ሰማዕታትም ለእግዚአብሔር ሲሉ እንደቸርነትህ ማረን እያሉ ደማቸውን አፈሰሱ፤
♦️ሦስቱ የዳዊት ኃያላን ስለዳዊት ብለው መራራ ሞትን እንደታገሡ ፤ ዳዊት የዉሃ ጥምን እንደታገሠ ፤ #ሰማዕታትም እንደቸርነትህ ማረን እያሉ መራራ ሞትን ታገሡ፤

እኛስ እንደሰማዕታት ከዐላውያን ነገሥታት ፣ መኳንንት ገብተን መከራውን ታግሰን፤ መከራውን ተቀብለን መዳን አይቻለንምና
እኛስ እንደ ምዕመናን ከፍትወታት ከእኩያት ከኃጣውእ ጋር ተዋግተን ድል ነስተን መዳን አይቻለንምና #እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ መጠን ማረን እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን፤

ዳዊት ጻድቅ መባሉ ፤ ሰማዕታት ጻድቃን መባላቸው የሚወዱትን ነገር ለእግዚአብሔር ብለው መተዋቸው ነው ፤ እኛም በሕይወታችን ውስጥ ያሉ #ለእግዚአብሔር ብለን ልንተዋቸው የሚገቡን ምን ያህል ነገሮች አሉን?
እናም ጻድቅ መሆንን የሚሻ ቢኖር የሚወደውን ነገር #ለእግዚአብሔር ብሎ ይተወው...

" ሰአሊ ለነ ቅድስት ፤ ቅድስት ሆይ ለምኝልን

#እመቤታችን #ቅዱስ_ኤፍሬምን አመስግነኝ ብትለው ወደሌላ ለምን ሄደ ቢሉ... ወደ ሌላ መሄዱም አይደለም፤ ዳዊት አባቷ ነውና፤ መንግስተ ሰማያትም ሆኖ የሚወረሰው #ጌታችን #ከእመቤታችን የነሳው ስጋ ከዳዊት የተገኘ ነውና፤

መንግስተ ሰማያት ከሚባል ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ስርጉት በቅድስና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን።

ቀዳሚት ሰንበት
ታኅሳስ 5 2017
5 ኪሎ
አዲስ አበባ


#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello መርጌታ, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello 𝕡𝕣𝕠𝕞𝕚𝕤𝕖 ~~❤❤, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ኢኦቲሲ ቲቪ በአዲስ አቀራረብ በተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ፕሮግራሞች መዝሙር ፣ ስብከት ፣ ወቅታዊ ዜና ፣ እንዲሁም በሌሎች ፕሮግራሞች በ ቴሌግራም መቷል ሊንክ ለማግኘት ከስር ያሉትን ይጠቀሙ 👇👇👇

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ  ያድርጉ"

👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)
   
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፍል


የሚያሸልም መንፈሳዊ ጥያቄ!

እንደ ቤተክርትያን አስተምህሮ ዓለም ከተፈጠረች ስንት ዓመት ተቆጥሯል ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ለኘሮቴታንት እነዚን ቪዲዮ ላይ ያለውን እና ይሄንን ጥያቄ ጠይቋቸው እስቲ ።

👉 እየሱስ ብቻውን ያድናል! ሀይማኖት አያድንም ተቋም አትገንቡ ምትሉ መናፍቃን!ፓስተሩ ለናንተ ምን ይሰራላችኋል? ቸርችስ ለናንተ ምን ይጠቅማችኋል?

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…
Subscribe to a channel