ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3709

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Melina, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete Username(ID) ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete Username(ID) ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

“በዚኽ ዓለም ስንኖር በምንም ነገር እርግጠኞች መኾን አንችልም። ሐብታም ልንኾንም ላንኾንም እንችላለን። ባለሥልጣኖች ልንኾንም ላንኾንም እንችላለን። ግን በአንድ ነገር ብቻ እርግጠኛ ነን።

ሟ ቾ ች ነን!

መምህር ኢዮብ ይመኑ ካስተማሩት

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መልስ፡ ሮሜ 9 ቅድመ-ውሳኔን ያረጋግጣልን? /ክፍል ኹለት/

/ሮሜ 9 ፥ 10 - 19/
“10 ይህ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ርብቃ ደግሞ ከአንዱ ከአባታችን ከይስሐቅ በፀነሰች ጊዜ፥
11 ልጆቹ ገና ሳይወለዱ፥ በጎ ወይም ክፉ ምንም ሳያደርጉ፥ ከጠሪው እንጂ ከሥራ ሳይሆን በምርጫ የሚሆን የእግዚአብሔር አሳብ ይጸና ዘንድ፥
12 ለእርስዋ፦ ታላቁ ለታናሹ ይገዛል ተባለላት።
13 ያዕቆብን ወደድሁ ኤሳውን ግን ጠላሁ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
14 እንግዲህ ምን እንላለን? በእግዚአብሔር ዘንድ ዓመፃ አለ ወይ? አይደለም።
15 ለሙሴ፦ የምምረውን ሁሉ እምረዋለሁ ለምራራለትም ሁሉ እራራለታለሁ ይላልና።
16 እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።
17 መጽሐፍ ፈርዖንን፦ ኃይሌን በአንተ አሳይ ዘንድ ስሜም በምድር ሁሉ ይነገር ዘንድ ለዚህ አስነሣሁህ ይላልና።
18 እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል።
19 እንግዲህ ስለ ምን እስከ አሁን ድረስ ይነቅፋል? ፈቃዱንስ የሚቃወም ማን ነው? ትለኝ ይሆናል።”


{ከዚህ ጥቅስ ውስጥ ቀጥታ ካልቪኒስቶች የሚጠቀሟቸውን ቦታዎች እንመልከት።

በመጀመሪያ ‘ልጆቹ ገና ሳይወለዱ፥ በጎ ወይም ክፉ ምንም ሳያደርጉ፥ ከጠሪው እንጂ ከሥራ ሳይሆን በምርጫ የሚሆን የእግዚአብሔር አሳብ ይጸና ዘንድ’ /ሮሜ 9 ፥ 11/ የሚለውን ይይዙና ከዚያ ‘አያችሁ? የሰው ልጅ ገና ምንም ሳያደርግ ገና ክፉም ደግም ሳያደርግ እግዚአብሔር ይመርጠዋል እንጂ ምንም ምርጫ የለውም’ ይላሉ። እንዲያውም ይህንኑ ሐሳብ ሲያጠናክሩት ‘ያዕቆብን ወደድሁ ኤሳውን ግን ጠላሁ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው’ ብለው እግዚአብሔር ገና ሕፃናት ሳይወለዱ እንኳን አንዱን እንደሚጠላው ለሲዖልም እንደሚያዘጋጀው ፥ አንዱን ደግሞ እንደሚወደው ለድኅነትም እንደፈጠረው ያሳያሉ። ‘አያችሁ? ስለዚህ እግዚአብሔር ለገነትና ለሲዖል የሚፈጥራቸው አሉ ማለት ነው።‘ ብለው ይህንን ጥቅስ ይጠቀሙታል። ከዚያም ደግሞ ቀጥታ ወደ ፈርዖን ይሄዱና ያንን እግዚአብሔር ለክብሩ ሲል ኀጢአተኞችን እንኳን እንደፈጠረ ፥ እነርሱንም ለታላቅ ክብሩ ሲል እንደሚያጠፋቸው ያመላክታል። አሁን ይህ ጥቅስ ቀጥታ ሲመለከቱት ምንም ጥርጥር የሌለው ቅድመ-ውሳኔን የሚያስተምር ጥቅስ ይመስላል። ነገር ግን ለዚህ ነበር ቅዱስ ጴጥሮስ ያስጠነቀቀን፥

/2ኛ ጴጥ 3 ፥ 15-17/
“15 የጌታችንም ትዕግሥት መዳናችሁ እንደ ሆነ ቍጠሩ። እንዲህም የተወደደው ወንድማችን ጳውሎስ ደግሞ እንደ ተሰጠው ጥበብ መጠን ጻፈላችሁ፥ በመልእክቱም ሁሉ ደግሞ እንደ ነገረ ስለዚህ ነገር ተናገረ።
16 በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ፥ ያልተማሩትና የማይጸኑትም ሰዎች ሌሎችን መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ እነዚህን ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ።
17 እንግዲህ እናንተ፥ ወዳጆች ሆይ፥ ይህን አስቀድማችሁ ስለምታውቁ፥ በዓመፀኞቹ ስሕተት ተስባችሁ ከራሳችሁ ጽናት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ።”


ቅዱስ ጳውሎስ ከገማልያል ብሉይ ኪዳንን ጠንቅቆ የተማረ የብሉይ ኪዳን ሊቅ ነው። /ሐዋ 22 ፥ 3/ ስለዚህ መልእክታቱን ስናነብ ቅዱስ ጳውሎስ የሚጠቅሳቸውን የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት እውነተኛ ሆነን ሄደን እንድናነባቸው ይጠብቀናል። ልክ ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ 9 ፥ 10 – 19 ውስጥ ዘፍጥረትንና ዘጸአትን እየጠቀሰ ነው። ስለዚህ እኒህን ጥቅሶች ሄድን ዐውዳቸውን በደንብ መረዳት ይገባናል። ልክ ዐውዳቸውን ስናነብ ፥ ከዚያም ቅዱስ ጳውሎስ ምን ማለት እንደፈለገ ስንረዳው ነው ለምን እስከ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ከ’አውግስጢኖስ’ በቀር የካልቪኒዝም አስተምህሮ ተሰምቶ እንደማያውቅ እንረዳዋለን። እስኪ አሁን በመጀመሪያ ዐውዱን ሰፋ አድርገን እንመልከተው ፥ ሮሜ 9 ሙሉ ምዕራፉን እንመልከትና ቅዱስ ጳውሎስ ስለምን እያወራ እንደሆነ እንመልከት፥}

ይቀጥላል • • •

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቅድስት ሥላሴ

እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!!

+++" አቤቱ፥ በፊትህስ ሞገስ አግኝቼ እንደ ሆነ ባሪያህን አትለፈኝ ብዬ እለምናለሁ"+++
ዘፍ. ፲፰፥፫ /18፥3/

❤ አቤቱ ቅድስት ሥላሴ በፊታችሁ ሞገስን ካገኘን፣ ጸሎታችንም ከደረሰ ሀገራችንን ከገባችበት መዓት አውጣልን

❤ እስከዛሬ አይተን፣ ሰምተን የማናውቀን ጭካኔና ክፉ ስራ እያየን ነው፤ አቤቱ በቃችሁ በለን

❤ አቤቱ፥ ከገባንበት ውጥንቅጥ ውስጥ አውጣን፣ እንደ እኛ ክፋት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ምህረትን አውርድ

❤ አቤቱ ክንድህን ዘርጋ፤ በዳይን ቅጣ፤ ፍርድህ አይዘግይ

❤ ሁሉን ላንተ ሰጠን ዝምም አልን፣ በጸሎት በፊትህ ወደቅን በደለኛን እንደ በደሉ ክፈል

አቤቱ፥ ፍጠን ህዝብህን አድን !!! አቤቱ አትለፈን !

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Sami, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ልጅ (እንዳልክ) እንደአባቱ (ሉተር) ቢናገር ምን ይደንቃችኋል። "የአባቱ ልጅ" አለ!!!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

“Christ was an adulterer for the first time with the woman at the well, for it was said, ‘Nobody knows what he’s doing with her’ [John 4:27]. Again [he was an adulterer] with Magdalene, and still again with the adulterous woman in John 8 [:2–11], whom he let off so easily. So the good Christ had to become an adulterer before he died.” /Luther’s Work, 54:154/

"ክርስቶስ ከሴቲቱ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ አመንዝራ ነበር፣ ምክንያቱም ‘ከእርስዋ ጋር የሚያደርገውን ማንም አያውቅም’ ተብሎ ነበርና (ዮሐንስ 4፡27)። ዳግመኛ ከመግደላዊት ጋር አመንዝራ ነበር፣ አሁንም ደግሞ ከአመንዝራዪቱ ሴት ጋር ፤ በዮሐንስ 8 [፡2-11] ላይ በቀላሉ ትቷታልና። ስለዚህ ቸሩ ክርስቶስ ከመሞቱ በፊት አመንዝራ መሆን ነበረበት።"

[ፕሮቴስታንቶች ፤ ታሪካችሁ ነው። ልትሸከሙት ዋጥ ልታደርጉ ይገባል። "እግዚአብሔር ለ1500 ዓመት ቤተ ክርስቲያኒቱን በምንፍቅናና በጨለማ ውስጥ ጥሏት ኖሮ በዚህ ውሻ፣ በዚህ የከረፋ ቆሻሻ ወደ ትክክለኛ ክርስቶስ መራት። ስለዚህ አሁን ጌታን ተቀበሉ።" ወዲያ እዚያው ለራሳችሁ ይህንን እምነት ያዙት።]

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Frita😘, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በነገራችን ላይ ይህ የእኛን የኦርቶዶክሳውያንን ሞኝነት ነው የሚያሳየው። ልክ እኒህ ሕፃናት የኾነ ነገር ሲናገሩ የምናራግበው እኛ ነን ፤ ለምን? ስሜታችንን መቆጣጠር ስለማንችል። መልስ የሚያስፈልገውን መልስ ሰጥተን ስድቡን Ignore ብናደርገው እኒህን ሕፃናት Famous አናደርጋቸውም ነበር።

መሰደብ እኮ ከጠላቶቻችን የምንጠብቀው ትንሹ ነገር ነው፤

"በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።" /ማቴ 10 ፥ 22/

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አንተ!!!

መቼም ቀልድህን ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁኝ። በርግጥ እንዳልካቸው በሰማዕታት ደም ላይ የተፋ ውሻ ነው፣ አሳማ ነው። /ማቴ 7/ ግን ያ ማለት እናጥፋው ማለት አይደለም። እኛ ዝም ብለን እንታገሥ በደንብ እምነታችንንም እንጠብቅ ፤ ጥቂት ጊዜ ጠብቁ እውነተኛው አምላክ ያዋርደዋል። ምን አለ ትሉኛላችሁ ፤ የማይጸጸት ከኾነ አምላካችን ያዋርደዋል።

"አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም።ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና" ፤ "ተወዳጆች ሆይ ራሳችሁ አትበቀሉ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ በቀል የእኔ ነው እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፏልና።" /ገላ 6 ፥ 7/ሮሜ 12 ፥ 19/

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ እንጂ ፍጡር አይደለም። እኛ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች አማኞች የምናመልከው ፈጣሪን ነው። እሱም ስሙ ክርስቶስ እየሱስ የአለሙ ሁሉ ፈጣሪ የሆነውን ነዉ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Lakew Menkore, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Hiwot, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ለእራኃቲክሙ

#አብ_ወልድ_መንፈስ_ቅዱስ_ሆይ ዓለምን እንደ እንቁላል ለያዘ መለኮታዊ መዳፋችሁ ሰላምታ ይገባል።

#ሥሉስ_ቅዱስ_ሆይ ቅድመ ዓለም የነበራችሁ ዛሬም ያላችሁ ለዘለዓለሙም በአንድነት በሦስትነት ጸንታችሁ የምትኖሩ፤ እናንተ ብቻ ናችሁና። ኤልያስ ከእርሻ የአንዱን ትልም የሚያረካ ዝናምን ለማዝነም ቢከለከለኝም እንኳ እናንተ ግን በልቡናዬ እርሻ ላይ ሰላም ዝናማችሁን አዝንሙልኝ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የመልካም ሚስት ዋነኛ ባህሪያት ታማኝነት  ረዳትነት ትጉህ በህይወትዋ ከ እግዚኣብሄር ቀጥላ ለቤተሰቧ ቅድሚያ የምትሰጥ ናት።                              
✨ለራሷ ተክክለኛውን ግምት የምትሰጥ ናት።                       ✨ከባሏ ጋር ባለው ጉዳይ ሶስተኛ ወገን ጣልቃ የማታስገባ  ናት።       ✨በባሏ ላይ በቃልም ሆነ በድርጊት ከስነምግባር ውጪ የሆነ ነገር የማታደርግ ናት።(ጭቅጭቅ፣ ስድብ፣ማማት፣ለግጭት መጋበዝ)።                           
✨ለባሏ የሚገባውን ፍቅር እና አንክብካቤ የምትለግስ ናት።     

#ስለ #ትንሿ #ቤተክርስቲያን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TnshuaBetechrstian

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

👑በቅዱሳን ነቢያት ራስ ላይ የምታንጸባርቅ የወርቅ አክሊል ይህች ናት፡፡ ጌጿም በዕንቁ ፈርጽ የተሠራ ነው፡፡
👑በተመረጹ ሐዋርያት ራስ ላይ የምታበራ የብርሃን አክሊል ይህች ናት፡፡
👑የልጅዋን ጠላቶች በሚጋደሉ ቅዱሳን ሰማዕታት ራስ ላይ የምታበራ የመዊዕ አክሊል ይህች ናት።
👑በኃጢአት ዕድፍ የክህነታቸውን ልብስ ባላሳደፉ ለማገልገልም በተሾሙ ካህናት ራስ ላይ የምታንጸባርቅ ዋጋዋ የበዛ የዕንቁ አክሊል ይህች ናት፡፡
👑በመላእክት ሥርዓት ሰውነታቸውን ንጹሕ አድርገው በጠበቁ በደናግል ራስ ላይ የምትብለጨለጭ የንጽሕና አክሊል ይህች ናት፡፡
👑ሰማያዊውንም ሙሽርነት ወደው የዚህን ዓለም ሠርግ በናቁት መነኮሳት ራስ ላይ እንደ ፀሐይ የምታበራ የቅድስና አክሊል ይህች ናት፡፡
👑የዚህ ዓለም ርኩሰት ያላገኛት የሙሽርነት አክሊል ይህች ናት፡፡
👑የኃሣር ያይደለች የክብር አክሊል ይህች ናት፡፡
👑ለርጉማን የማትገባቸው የበረከት አክሊል ይህች ናት፡፡
👑የዓለም መድኃኒት በሚሆን ልጅዋ ስም ላልተጠቀሙት የምታደርሳቸው የመሃይምናን ጌጽ የምትሆን የጽድቅ አክሊል ይህች ናት።
👑የመለኮት የዕንቁ ሣጥን ለነዳያንም ሀብት ባለጸግነት የምትሆን የወርቅ ሙዳይ ይህች ናት፡፡


#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

====#ጥቅምት_7====

+++ #ቅዱስ_ሚናስ +++

ዓመታዊ በዓሉ ነው!!!

የኢትዮጵያ ቀደምት ሊቃውንት ቅዱስ ሚናስን አመስግነው አይጠግቡም ነበር፤- በተለይ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ላይ በእጅጉ ያወደሰው ሲኾን ለምሳሌ ያኽል፡-

ሰላም ለከ ሐራዊ መስፍን
ሰማዕተ መድኅን
ዘሰመየተከ ሚናስ ዘጾረተከ ማሕፀን
አመ ጸለየት ጸሎተ እንዘ ይእቲ መካን
እምሥዕለ ማርያም ሰሚዐ ዘይቤ አሜን”
(መካን ሳለች ጸሎትን እየጸለየች ሳለች ከእመቤታችን ማርያም ሥዕል አሜን የሚልን ቃልን ሰምታ የተሸከመችኽ ማሕፀን ሚናስ ብላ የሰየመችኽ የመድኅን ክርስቶስ ምስክር፤ የጦር መኰንን ለኾንኽ ላንተ ሰላምታ ይገባል) በማለት ቅዱስ ሚናስን አወድሶታል፡፡

የቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርብን፡፡

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete The text contains the robot command ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#ጥቅምት_7_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበቡት_መልእክታት👇🌹
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
2ኛ ቆሮ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ እንደ እብድ ሰው እላለሁ፤ እኔ እበልጣለሁ፤ በድካም አብዝቼ፥ በመገረፍ አብዝቼ፥ በመታሰር አትርፌ፥ በመሞት ብዙ ጊዜ ሆንሁ።
²⁴ አይሁድ አንድ ሲጎድል አርባ ግርፋት አምስት ጊዜ ገረፉኝ።
²⁵ ሦስት ጊዜ በበትር ተመታሁ፤ አንድ ጊዜ በድንጋይ ተወገርሁ፤ መርከቤ ሦስት ጊዜ ተሰበረ፤ ሌሊትና ቀን በባሕር ውስጥ ኖርሁ።
²⁶ ብዙ ጊዜ በመንገድ ሄድሁ፤ በወንዝ ፍርሃት፥ በወንበዴዎች ፍርሃት፥ በወገኔ በኩል ፍርሃት፥ በአሕዛብ በኩል ፍርሃት፥ በከተማ ፍርሃት፥ በምድረ በዳ ፍርሃት፥ በባሕር ፍርሃት፥ በውሸተኞች ወንድሞች በኩል ፍርሃት ነበረብኝ፤
²⁷ በድካምና በጥረት ብዙ ጊዜም እንቅልፍ በማጣት፥ በራብና በጥም ብዙ ጊዜም በመጦም፥ በብርድና በራቁትነት ነበርሁ።
²⁸ የቀረውንም ነገር ሳልቆጥር፥ ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።
²⁹ የሚደክም ማን ነው፥ እኔም አልደክምምን? የሚሰናከል ማን ነው፥ እኔም አልናደድምን?
³⁰ ትምክህት የሚያስፈልግ ከሆነ፥ ከድካሜ በሚሆነው ነገር እመካለሁ።
³¹ ለዘላለም የተባረከ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት እንዳልዋሽ ያውቃል።
³² በደማስቆ አርስጦስዮስ ከተባለ ንጉሥ በታች የሆነ የሕዝብ ገዥ ሊይዘኝ እየወደደ የደማስቆ ሰዎችን ከተማ ያስጠብቅ ነበር፥
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ያዕቆብ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።
¹³ ማንም ሲፈተን፦ በእግዚአብሔር እፈተናለሁ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም።
¹⁴ ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል።
¹⁵ ከዚህ በኋላ ምኞት ፀንሳ ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለች።
¹⁶ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ አትሳቱ።
¹⁷ በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ሐዋርያት 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ይህንም በሰማን ጊዜ እኛም በዚያ የሚኖሩትም ወደ ኢየሩሳሌም እንዳይወጣ ለመንነው።
¹³ ጳውሎስ ግን መልሶ፦ እያለቀሳችሁ ልቤንም እየሰበራችሁ ምን ማድረጋችሁ ነው? እኔ ስለ ጌታ ስለ ኢየሱስ ስም በኢየሩሳሌም ለመሞት እንኳ ተሰናድቼአለሁ እንጂ ለእስራት ብቻ አይደለም አለ።
¹⁴ ምክርንም ሊቀበል እምቢ ባለ ጊዜ፦ የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን።
¹⁵ ከዚህም ቀን በኋላ ተዘጋጅተን ወደ ኢየሩሳሌም ወጣን።
¹⁶ በቂሣርያም ከነበሩ ደቀ መዛሙርት አንዳንዶች ደግሞ ከእኛ ጋር መጡ፥ እነርሱም ወደምናድርበት ወደ ቀደመው ደቀ መዝሙር ወደ ቆጵሮሱ ምናሶን ወደሚሉት ቤት መሩን።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

#ጥቅምት_7_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበበው_የሚዜመው_የቅዳሴ_ምስባክ👇🌹
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
"ጸርሑ ጻድቃን ወእግዚአብሔር ሰምዖሙ። ወእምኵሉ ምንዳቤሆሙ አድኅኖሙ። ቅሩብ እግዚአብሔር ለየዋሃነ ልብ"። መዝ 33፥17-18።
"ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው። እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል"። መዝ 33፥17-18።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

#ጥቅምት_7_ቀን_የእለቱን_ወንጌል_እናንብብ📖👇🌹
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ማቴዎስ 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው እጅግ ተገረሙና፦ እንኪያስ ማን ሊድን ይችላል? አሉ።
²⁶ ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ፦ ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው።
²⁷ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ፦ እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ፤ እንኪያስ ምን እናገኝ ይሆን? አለው።
²⁸ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ እውነት እላችኋለሁ፥ እናንተስ የተከተላችሁኝ፥ በዳግመኛ ልደት የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን በሚቀመጥበት ጊዜ፥ እናንተ ደግሞ በአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በአሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ።
²⁹ ስለ ስሜም ቤቶችን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል የዘላለምንም ሕይወት ይወርሳል።
³⁰ ነገር ግን ብዙዎቹ ፊተኞች ኋለኞች፥ ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
🌹
የሚቀደሰው ቅዳሴ የ #ሠለስቱ_ምዕት_ቅዳሴ ነው። መልካም የአባ ባውላ የዕረፍት በዓልና የጾም ጊዜ ለሁላችንም ይሁንልን።
🌹
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌹

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete sticker ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አደራሻወን የሚያቅ አዴሴ አበባ የት ሰፈረ ነወ ንገሮኝ በእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

​✝ ሁል ጊዜ ሕሊናህን በመንፈሳዊ ነገሮች ሙላ !!

ይህን የምታደርግ ከሆነ ዲያብሎስ መጥፎ አሳብ ሊያስተዋውቅህ ሲመጣ እንኳን ደህና መጣህ የሚለው ሕሊና አያገኝም። እንደ መከላከያ መፍትሔ ይሆንህ ዘንድ ዘወትር ራስህን በሥራ ባተሌ አድርግ። ዲያብሎስ ወደ እርሱ ገብቶ የወደደውን ዘር እንዳይዘራበት ሕሊናህን ባዶ አታድርገው።

መንፈሳዊ ንባብ ሕሊናን በሥራ ለመጥመድና መጥፎ አሳቦችን ለማራቅ ብቻ ሳይሆን ሌላም ታላቅ ጥቅም አለው። ንባብ ሕሊናን በተመስጦ ሊሞላ የሚችል መንፈሳዊ ዘዴ ከመስጠቱም በላይ ተቃዋሚ አሳቦችን የሚያጠፋውንና #እግዚአብሔርን መውደድ የሚያስችለውን ስሜት በልብ ውስጥ ያጎናጽፋል።

#አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ

Читать полностью…
Subscribe to a channel