ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3709

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Aa, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello dejene, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello ⛪✞✟✝, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Mahi♐️, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello beteseboche. Selam lenante yihun hulu selam???

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የመዳን ትምህርት
(ነገረ ድኅነት) ክፍል ~ 2

የሰው ልጅ ትእዛዘ እግዚአብሔርን በማፍረሱ ከእግዚአብሔር ተለየ፤ በዲያብሎስ ቁራኝነት ተይዞ በዲያብሎስ ክፋት ተመርዞ አምስት ሺ ከአምስት መቶ ዘመናትን ኖረ፡፡ ከሰው ልጅ ውድቀት ጀምሮ የሰው ልጅ ፍላጎት ድኅነትን ማግኘት ነበር፡፡ የሰው ልጅ የመዳን ተስፋውን ከፈጣሪው ተቀብሎ በተስፋ ኖረ፡፡ የሰው መዳን የእግዚአብሔር ማዳን በሰጠው ተስፋ መሠረት በነቢያት ትንቢት ተነገረ፤ ሱባዔ ተቈጠረ፡፡ ከዚህ ከደረሰበት መከራ ፍጡር ሊያድነው አይችልምና በእሩቅ ብእሲ (በሰው) ደም ነጻ ሊወጣ አልተቻለውም፡፡ የሰው ልጅ ባቀረበው መሥዋዕት፣ ባደረሰው ጸሎት የነበረበትን ዕዳ መሠረዝ ተሳነው፡፡ ነቢያት፣ ካህናት ለዘመናት የበሬ፣ የላም፣ የበግ መሥዋዕት የፍየል፤ የእኽል፤ የዋኖስ እና የርግብ መሥዋዕት አቀረቡ፤ ስብ አጤሱ፤ የእንስሳትን ደም አፈሰሱ፤ ሰውን ግን ማዳን አልተቻላቸውም፡፡ ‹‹ጽድቃችን እንደ መርገም ጨርቅ ኾነ›› እንዳለ ነቢዩ ኢሳይያስ (ኢሳ. ፷፬፥፮)፡፡

ለአዳም በገባው ቃል ኪዳን መሠረት ድኅነት የናፈቀውን፤ መከራ ያስጨነቀውን የሰውን ልጅ ያድነው ዘንድ ነቢያት በተናገሩት ትንቢት፣ በቈጠሩት ሱባዔ፣ እግዚአብሔር አምላክ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ፣ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ፡፡ ድኅነት ርቆት፣ መከራ በዝቶበት መዳን ሲፈልግ ከነበረው ሥጋ ጋር ወሀቤ ሕይወት (ሕይወት ሰጭ) አዳኝ ይኾነው ዘንድ መለኮት ተዋሐደ፡፡ ድኅነትን አጥቶ ሲሰቃይ ለነበረው የሰው ልጅ ፈጣሪ የተዘጋ ርስቱን (ገነትን)፣ የተቀማ ልጅነቱን፣ ያጣውን አንድነቱን መለሰለት፡፡ ስለዚህም የምሥራች ተነገረ፤ ድኅነት ተበሠረ፡፡ በዚህም የሰው ልጅ ተጠቀመ፤ የነቢያት ትንቢትም ተፈጸመ፡፡

ሰው የዳነው ከምንድን ነው?

፩. ከበደለው በደል (ጥንተ አብሶ)

የሰው ልጅ በአምላክ ሰው መኾን የበደሉትንም ያልበደሉትንም ያስቀጣ ከነበረው በደል ነጻ ኾኗል፡፡ አሁን ማንም ሰው በአዳም በደል አይጠየቅም፡፡ በራሱ ፈቃድ ሕግ ጥሶ፣ ትእዛዝ አፍርሶ የተከፈለለትን ዋጋ መጠቀም ባለ መቻሉ ይቀጣል እንጂ፡፡ “ከባላጋራችን የተነሣ በትእዛዝ የተጻፈዉን የዕዳችንን ደብዳቤ ደመሰሰልን፤ ከመካከላችንም አራቀው፤ በመስቀሉም ቸነከረው፤” (ቈላ. ፪፥፲፬፤ ራእ. ፩፥፭)፡፡ ለነበረብን በደል ይቅርታ አድርጎ ደሙን አፍስሶ ሥጋውን ቈርሶ ይቅርታ ሰጠን፡፡ ባሮች ነበርን፤ ልጆቹ አደረገን፡፡ የነቢያት ጩኸት ይህን የተመለከተ ነበር፤ “… የቀደመ በደላችንን አታስብብን፤ አቤቱ፥ ምሕረትህ በቶሎ ታግኘን፤ እጅግ ተቸግረናልና፤” የሚል (መዝ. ፸፰፥፰)፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የሰውን ጩኸቱን አይቶ ልመናውን ሰምቶ በደሉን አስወግዶለታል፡፡

፪. ከዘለዓለም ሞት (ፈርሶ በስብሶ ከመቅረት፣ ከሞተ ነፍስ)

ሞት ማለት አንደኛ የነፍስና የሥጋ መለያየት ነው፤ የነፍስና የሥጋ መለያየት በትንሣኤ አንድ ኾነው እንደሚነሡ ክርስቶስ በሥጋ ወደ መቃብር፣ በአካለ ነፍስ ወደ ሲኦል ወርዶ በሲኦል የነበሩትን ከሞተ ነፍስ ከመከራ ነጻ አወጣ፤ ሙስና መቃብርን አጠፋ፡፡ ለሰው ልጅ፣ ከሞት በኋላ ሕይወት፣ ከመቃብር ባሻገር ትንሣኤ መኖሩን አሳየ፡፡ “ሞት ሆይ፥ እንግዲህ መውጊያህ ወዴት አለ? መቃብር ሆይ፥ አሸናፊነትህ ወዴት አለ?” እንዳለ ቅዱስ ጳውሎስ (፩ኛ ቆሮ. ፲፭፥፶፭)፡፡ “ከሲኦል እጅ እታደጋቸዋለሁ፤ ከሞትም እቤዣቸዋለሁ፤” (ሆሴ. ፲፫፥፲፬) ተብሎ የተነገረው የነቢዩ ቃል ይፈጽም ዘንድ የሰው ልጅ ከሞት (ከዲያብሎስ) ባርነት ከሲኦል ግዛት ድኗል፡፡ “ከጨለማ አገዛዝ አዳነን፤ ወደ ተወደደው ልጁ መንግሥትም መለሰን፤” ተብሎ እንደ ተጻፈ (ቈላ. ፩፥፲፫)፡፡

የሰው ልጅ በተከፈለለት ዋጋ ከሞተ ነፍስ የሚድንበትን መንገድ አገኘ፤ ፈጣሪው ሰው ኾኖ ከሞት የሚያመልጥበትን መንገድ አስተማረው፡፡ ሞተ ሥጋን በትንሣኤው ድል ነሣለት፤ የተዘጋውን ገነት ከፍቶ ለዘለዓለም በሕይወት መንገድ መራው፡፡ ስለዚህም ነው ጌታችን “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ በላከኝም የሚያምን የዘለዓለም ሕይወትን ያገኛል፡፡ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይሔድም፤” በማለት ያስተማረን (ዮሐ. ፭፥፳፬)፡፡ ይህም በእኛ ሥራ ሳይኾን በእግዚአብሔር ቸርነት የተደረገልን የማዳን ሥራ ነው፡፡ ራሱ ባለቤቱ በይቅርታው ብዛት ያደረገልን ነው፡፡ አምላካችን ፈርሶ በስብሶ መቅረትን አስወገደልን፤ ከሞተ ነፍስም አዳነን፡፡ ሞተ ነፍስ ከእግዚአብሔር መለየት ነበር፤ እግዚአብሔር ሰው ሲኾን ይህ ሞት ተወገደ፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ኾኗልና (ሮሜ. ፰፥፴፩)፡፡

በዚህ መንገድ ከእግዚአብሔር መለየት ቀረልን፤ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆኗልና፤ ማለት ከሥጋችን ሥጋ ከነፍሳችን ነፍስ ነሥቶ በተዋሕዶ ከእኛ ጋር ተዛምዷል፤ ስለዚህ የእኛን ሞት እርሱ ሞተልን መከራችንንም ተቀበለልን፡፡ “በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ፤ ሕመማችንንም ተሸከመ፤ ስለ እኛም ታመመ፤” እንዳለ ኢሳይያስ (ኢሳ. ፶፫፥፬)፡፡ ደዌያችንን ተቀብሎ ሕመማችንን ተሸክሞ ሞታችንን ሞቶ ሕይወትን ሰጠን፤ ከሞት አዳነን “ዘዚአነ ሞተ ነሥአ ወእንቲአሁ ሕይወተ ወሀበነ፤ የእኛን ሞት ሞቶ የእርሱን ሕይወት ሰጠን፤” እንዳለ ቅዱስ ኤፍሬም፡፡


ክፍል 3 ላይ እንመለስበታለን...

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

150cmx80cm

Price 3500 birr
With free delivery 🚚

የገጠማ አይጨምርም ❗️‼️

👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ  ያድርጉ"

👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)
   
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

።።።።።።።።።።።።።#መምህር _ምስጋነው።።።።።።።።።።።።።።
               {09 32 91 18 99}
*ጠበቢቡ ነዋዪ ልሳነ ንጥቁ፡ ዓድሕኖ ዓለመ ምስጋነው*
       *ምናልባት ከዚህ በፊት የማታዉቁኝ ሁሉንም አንብባቹህ ብታማክሩኝ ይሻላል።
✔️የሚነገራቹህን ነገር በጥንቃቄ ካደረጋቹህ መድሀኒቱ በተደገመ በአርባ ዘጠኝ ሰሀት ዉስጥ በትክክል ይሰራል፡
              #ተልዕኮ
(1). አፍጥሮ-ሳብዕ//የገንዘብ መሳቢያ//
🔘ከዚህ በፊት የማታዉቁኝ ልብ_በሉ!!
#የገንዘብ_መሳቢዋን_ስታሰሩ_የሚነገራቹህን_ነገር_በጥንቃቄ_ማድረግ_አለባቹህ!!
  2. ለስልጣን
  3. ለማንኛውም በሽታ መፍትሔ
  4. ለሎተሪ
  5. ለእቁብ
  6. ለመስተፋቅር
  7. ለግርማ_ሞገስ
  8. ለገበያ
  9. ለዓይነ_ጥላ: ለገርጋ
10. ለመፍዝዝ
11. ለሙግት
12. ለስንፈት ወሲብ
13. ለጥይት (መሳሪያ የማያስመታ)
14. ለዱላ(ብትር የማያስመታ)
15. ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
16. ለመካን/ልጅ መዉለድ ለተቸገሩ/
17. ለድለላ ስራ
18. ለንግድ ስራ
19. ለትምህርት
20. ለዉጭ ሀገር እድል
21. ለወር አበባ መዛባት
22. ለደም ግፊት
23. ለጨንጓራ
24. ለአስም
25. ለድምፅ
26. ለከበሮ
27. ለቁርጥማት
28. ለስራይ/መተት/ መሻርያ
29.ለኤችአይቪ ኤድስ ፍቱን መድኃኒት
ሌላ ጎዳዮችን ደውለው ያማክሩኝ
               +251 932911899
                       0932911899
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Abrish, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/unlock@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Betigist, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በፍጥነት አድ አድርገው

አካውንት ይላኩ ይፍጠኑ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello 𝓶𝓮𝓻𝓻𝔂, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hexagon wedding  set

ከ3500ብር ጀምሮ
👆👆👆👆👆
free delivery 🚚
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt   
@hani_nata

0703958003
0715328414
0936239392
0943448637
Join more our work
@grace_wallart

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

" ጸሎት የጭንቀት ሁሉ መሸሸጊያ ስፍራ የደስታ መሰረት፣ የቋሚ ደስታ ምንጭ ፣ ከኀዘን መከላከያ ነው።"
         /ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ/


@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ  ያድርጉ"

👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)
   
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አይቶ መለፍ እጅግ በጠም ይከብደል፡፡
እባካቹ እናንተ ደጋጎች ሼር ሼር አድርጉላቸው

ወዳጆቼ በዚ ከበድ ወቅት የበረከት ስራ እንስራ መርዳት ቢያቅተን ሼር ማድረግ እራሱ ትልቅ እርዳታ ነው:: ይህ የምትመለከቱወት ህፃን የሁለት አመት ከሶስት ወር ህፃን ነት የካንሰር ታማሚ ነት ካንሰር በሽታ የያዘውት ከተወለደች ከሶስ ወር  ጀመሮ የካንሰር ታማሚ ነት ይሄው እሷም እናቱወም አባቱወም ሁለት አመት ሙሉ አሚን አጠቀለይ ሆስፒተል ንብረታቸውን ሸጠው እሷን በማስታመም ላይ ይገኛሉ ህፃኑወን ካንሰሩ አይንወን አሳውሮታል አንደኛው አይንወ በቀዶ ጥገና ወጥቶለት አንደኛውንም አይኑወ ከሰሞኑ እንደሚወጣ ከዶክቶሮቹ ሰምቻለው በዚያ ላይ አንድ አፍንጫወን ደፍኖታል እናትና አባትወ  ለሁለት አመት ከልጃቸው ጋ ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ አሁን ላይ ከስቃዩም በላይ የህክምና እና የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ስቃይ ነው የሆነባቸው  ለመድሀኒቱና ህክምና ለአስራ አምስት ቀን ሰባ ሺ ብር ይፈልጋሉ አሁን ላይ ውጪ ሄደ የመታከም እድልም አለት ለህክምናወ ወጪ ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋልጋሉ እና ልጅቷም በስቃይ ውስጥ እናትና አባትም በስቃይና ጭንቀት ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የቻልነውን  አነሰም በዛ ሳንል እጃችንን እንዘርጋላቸው ስል በፈጠሪ   ስም እንማፀናለን መርዳት ለምትፈልጉ
ንግድ ባንክ 1000603332346 እስማኢል ሀሠን አብደላ (Ismail Hassen)
ስልክ ቁጥር 0960067157

የማትችሉ በፀሎትና ሼር ሼር ሼር በማድረግ እንርዳቸው
ሼር ሼር ሼር በማድረግ አይከፈልበትም


☞ ሁለችንም 5 ብር ብንረደት ልነሰክመት እንችለለን፡፡




☞ ሁለቹም ለፈጠሪ ብለቹ  ሲትረዱ የረደቹበትን መረጀ በዚ  profile  አስቀምጡልን፡፡

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Hiwot, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Diriba Admasu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በኮዬ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤተ/ክ
የፊታችን ቅዳሜና እሁድ የተዘጋጀ መሆኑን ልናበስራችሁ እንወዳለን። በዕለቱ ብፁህ አባታችን አባ ሳዊሮስ ይገኛሉ እንዲሁም ተጋባዥ ዘማርያን እና ሰባክያን የሚገኙበት በዝማሬና በወንጌል እግዚሐብሄርን የምናመሰግንበት ከአባቶቻችን ቡራኬን የምንቀበልበት ነውና አይቀርም።


ታህሳስ 5እና6 በኮዬ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤተ/ክ እንድትገኙ ምዕመናንን በልዑል እግዚአብሔር ስም ጠርተናል🙏🙏🙏



በበጎ ፍቃድ በዲኮር ስራ ልታግዙን የምችሉ ዲኮር ሰሪዎች
በ 0982004013
0967287516 ይደውሉ📲

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Dawit, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello kidist, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

።።።።።።።።።።።።።#መምህር _ምስጋነው።።።።።።።።።።።።።።
               {09 32 91 18 99}
*ጠበቢቡ ነዋዪ ልሳነ ንጥቁ፡ ዓድሕኖ ዓለመ ምስጋነው*
       *ምናልባት ከዚህ በፊት የማታዉቁኝ ሁሉንም አንብባቹህ ብታማክሩኝ ይሻላል።
✔️የሚነገራቹህን ነገር በጥንቃቄ ካደረጋቹህ መድሀኒቱ በተደገመ በአርባ ዘጠኝ ሰሀት ዉስጥ በትክክል ይሰራል፡
              #ተልዕኮ
(1). አፍጥሮ-ሳብዕ//የገንዘብ መሳቢያ//
🔘ከዚህ በፊት የማታዉቁኝ ልብ_በሉ!!
#የገንዘብ_መሳቢዋን_ስታሰሩ_የሚነገራቹህን_ነገር_በጥንቃቄ_ማድረግ_አለባቹህ!!
  2. ለስልጣን
  3. ለማንኛውም በሽታ መፍትሔ
  4. ለሎተሪ
  5. ለእቁብ
  6. ለመስተፋቅር
  7. ለግርማ_ሞገስ
  8. ለገበያ
  9. ለዓይነ_ጥላ: ለገርጋ
10. ለመፍዝዝ
11. ለሙግት
12. ለስንፈት ወሲብ
13. ለጥይት (መሳሪያ የማያስመታ)
14. ለዱላ(ብትር የማያስመታ)
15. ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
16. ለመካን/ልጅ መዉለድ ለተቸገሩ/
17. ለድለላ ስራ
18. ለንግድ ስራ
19. ለትምህርት
20. ለዉጭ ሀገር እድል
21. ለወር አበባ መዛባት
22. ለደም ግፊት
23. ለጨንጓራ
24. ለአስም
25. ለድምፅ
26. ለከበሮ
27. ለቁርጥማት
28. ለስራይ/መተት/ መሻርያ
29.ለኤችአይቪ ኤድስ ፍቱን መድኃኒት
ሌላ ጎዳዮችን ደውለው ያማክሩኝ
               +251 932911899
                       0932911899
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello ዳግም⚡⚡, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ  ያድርጉ"

👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt
(0943448637)
   
@hani_nata
(0936239392)
   
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ ት፡ኢ 60:14, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Nahom, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መርጌታ   የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  0909365662ይደውሉ
0928340602
🪴  ለመፍትሄ ሀብት
🪴  ለህመም
🪴  ለሁሉ ሠናይ
🪴  ቡዳ ለበላው
🪴  ለገበያ
🪴 ሚስጥር የሚነግር
🪴  ለቀለም(ለትምህርት)
🪴  ለመፍትሔ ስራይ
🪴  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
🪴  ሌባ የማያስነካ
🪴 ለበረከት
🪴  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
🪴  ለግርማ ሞገስ
🪴  መርበቡተ ሰለሞን
🪴  ለዓይነ ጥላ
🪴 ለመክስት
🪴 ጸሎተ ዕለታት
🪴  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
🪴  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
🪴  ለትዳር
🪴  ለድምፅ
🪴 ለአዙሪት
🪴 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
🪴 ለሪህ በሽታ
🪴 የመገጣጠሚያ ህመም
🪴 ለጉልበት ድርቀት
🪴 የባት ህመም
🪴 የወገብ ህመም
🪴 የአንገትና ትከሻ ህመም
🪴 የከረመ ደረቅ ሳል
🪴 ለደም ግፊት
🪴 የሆድ መረበሽ
🪴 የከፋ የሆድ ድርቀት
🪴 በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው

ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ

ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ።
         0928340602

ማሳሰቢያ መምጣት ለማይችል ደምበኞቻችን መድሀኒቱን ሰርተን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን  ።

Читать полностью…
Subscribe to a channel