ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3709

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🙏ስላም ጤና ይስጥልን በውጭ🇭🇹🇮🇶🇭🇹🇧🇲🇦🇴🇸🇳🇬🇼 በ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት ሆነው እንሰራለን መርጌታ ብለው ይደውሉ ☎️0946842216
👉👉የባህል የህክምና የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አይቶ መለፍ እጅግ በጠም ይከብደል፡፡
እባካቹ እናንተ ደጋጎች ሼር ሼር አድርጉላቸው

ወዳጆቼ በዚ ከበድ ወቅት የበረከት ስራ እንስራ መርዳት ቢያቅተን ሼር ማድረግ እራሱ ትልቅ እርዳታ ነው:: ይህ የምትመለከቱወት ህፃን የሁለት አመት ከሶስት ወር ህፃን ነት የካንሰር ታማሚ ነት ካንሰር በሽታ የያዘውት ከተወለደች ከሶስ ወር  ጀመሮ የካንሰር ታማሚ ነት ይሄው እሷም እናቱወም አባቱወም ሁለት አመት ሙሉ አሚን አጠቀለይ ሆስፒተል ንብረታቸውን ሸጠው እሷን በማስታመም ላይ ይገኛሉ ህፃኑወን ካንሰሩ አይንወን አሳውሮታል አንደኛው አይንወ በቀዶ ጥገና ወጥቶለት አንደኛውንም አይኑወ ከሰሞኑ እንደሚወጣ ከዶክቶሮቹ ሰምቻለው በዚያ ላይ አንድ አፍንጫወን ደፍኖታል እናትና አባትወ  ለሁለት አመት ከልጃቸው ጋ ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ አሁን ላይ ከስቃዩም በላይ የህክምና እና የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ስቃይ ነው የሆነባቸው  ለመድሀኒቱና ህክምና ለአስራ አምስት ቀን ሰባ ሺ ብር ይፈልጋሉ አሁን ላይ ውጪ ሄደ የመታከም እድልም አለት ለህክምናወ ወጪ ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋልጋሉ እና ልጅቷም በስቃይ ውስጥ እናትና አባትም በስቃይና ጭንቀት ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የቻልነውን  አነሰም በዛ ሳንል እጃችንን እንዘርጋላቸው ስል በፈጠሪ   ስም እንማፀናለን መርዳት ለምትፈልጉ
ንግድ ባንክ 1000603332346 እስማኢል ሀሠን አብደላ (Ismail Hassen)
ስልክ ቁጥር 0960067157

የማትችሉ በፀሎትና ሼር ሼር ሼር በማድረግ እንርዳቸው
ሼር ሼር ሼር በማድረግ አይከፈልበትም

☞ ሁለችንም 5 ብር ብንረደት ልነሰክመት እንችለለን፡፡

☞ ሁለቹም ለፈጠሪ ብለቹ  ሲትረዱ የረደቹበትን መረጀ በዚ  profile  አስቀምጡልን፡፡

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምኒልክኒ ይቤ ዛቲ ይእቲ
ምዕራፍየ ለዓለም ኢትዮጵያ
ለዓለም ታዕካ ነገሥት ።
ይህ
አዲስ አበባ
ታዕካ ነገሥት ባዕታ ማርያም ገዳም
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
«ማርያም የሐናን ወተት እየጠባሽ ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ያገኘሽ ብቸኝነት ያሳዝነኛል፤ ዳግመኛም በደመና የሚመላለስ ደመናን የሚረግጥ የእሳት አበባ ፋኑኤል ከጓደኞቹ መላእክት ጋር መናን እየመገበሽ በንጽሕና የማደግሽ ተአምር ደስ ያሰኘኛል፡፡»
[አባ ጽጌ ድንግል]
«ከንጹሐን ይልቅ ንጽሕት የኾንሽ አንቺ ነሽ፤ ከማይነቅዝ ዕንጨት እንደተሠራ በወርቅ እንደተጌጠና ዋጋው ብዙ በኾነ በሚያበራ ዕንቊ እንደተለበጠ ታቦት በቤተ መቅደስ ውስጥ የኖርሽ የተመረጥሽ ድንግል ነሽ፤ እንዲኽ ኾነሽ በቤተ መቅደስ ውስጥ ኖርሽ፤ መላእክት ዘወትር ምግብሽን ያመጡ ነበር፤ መላእክት እየጐበኙሽ እንዲኽ ዐሥራ ኹለት ዓመት ኖርሽ፤ መጠጥሽም የሕይወት መጠጥ ነበር፤ ምግብሽም የሰማይ ኅብስት ነበር፡፡ አባትሽ ዳዊት በመሰንቆ አመሰገነ በትንቢት መንፈስም በመንፈስ ቅዱስም በገና እየደረደረ እንዲህ ብሎ ዘመረ ልጄ ሆይ ስሚ እዪም ዦሮሽን አዘንብዪ ሕዝብሽንና የአባትሽን ቤት ርሺ ንጉሡም ውበትሽን ይወዳል እርሱ ጌታሽ ነውና ለእርሱም ትሰግጃለሽ ። ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ።» አሜን

[ቅዱስ ያሬድ ፤ አንቀጸ ብርሃን]

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተመቅደስ እንደገባች

እንኳን አደረሳችሁ!

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Sorry, only the person who invited me can do that.

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

You need to send a message, too! For example:
/welcome Hello $username, welcome to $title!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Welcomes everyone that enters a group chat that this bot is a part of. By default, only the person who invited the bot into the group is able to change settings.
Commands:

/welcome - Set welcome message
/goodbye - Set goodbye message
/disable_goodbye - Disable the goodbye message
/lock - Only the person who invited the bot can change messages
/unlock - Everyone can change messages
/quiet - Disable "Sorry, only the person who..." & help messages
/unquiet - Enable "Sorry, only the person who..." & help messages

You can use $username and $title as placeholders when setting messages. HTML formatting is also supported.

Hello Philo ፍቅር🍅, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Deju, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Enkuan abro aderesen

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

                        †                           

🕊    💖   በዓታ ለማርያም   💖    🕊

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም  ዓመታዊ በዓል አደሰን ፣ አደረሳችሁ !

                         🕊                         

❝  በዐረብና በተርሴስ ወርቅ እንዳጌጠች ታቦት በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ ያጌጥሽ ማርያም ፤ ቀንሞስ ቀናንሞስ የሚባሉ ሽቱዎች ኢያቄምና ሐና ለጳጦስ ምሳሌ የኾንሽ አንቺን ከአስገኙሽ ዘንድ በሦስት ዓመት በቤተ መቅደስ የመኖር ተአምርን አሳየሽ። ❞

[   አባ ጽጌ ድንግል  ]

▬▬▬▬▬▬   ♱    ▬▬▬▬▬▬

❝ አንቺ ንጽሕት የእግዚአብሔር መለኮታዊ ዙፋን ደስ ይበልሽ [ ኢሳ ፮፥፩ ] ፣ ነፍስሽ ያጌጠ የእግዚአብሔር እናቱ ደስ ይበልሽ ፤ በእጅጉ ቅድስት የኾንሽ የሰሎሞን አልጋ የተባልሽ ደስ ይበልሽ … ለአዳም ነገድ ንግሥታቸው ደስ ይበልሽ [ ኢሳ ፵፱፥፳፫ ] ፤

የርኵስ መንፈስ ማጥፊያ ሰይፍ ደስ ይበልሽ … ከውድ ጌጦች እና ፈርጦች በዓለም ላይ ከሚገኙ ማናቸውም ነገሮች እጅግ የበለጠች ስጦታ ናት [ዮሐ.፲፱፥፳፮-፳፯] ፤

የእግዚአብሔር እናት እመቤታችን አንቺ ብቻ በምድር ላይ ካሉ ነገሮች በላይ ከፍ ከፍ ያልሽ ነሽ ፤ በእውነተኛ ታማኝነት እናመሰግንሻለን ፤ በእግዚአብሔር የታጨሽ [የተመረጥሽ] ሆይ በፍቅር እናከብርሻለን በክብር እናገንንሻለን። [ሉቃ ፩፥፴፤ ፵፰] ❞

[ S. Ephrem, ቅዱስ ኤፍሬም ]

🕊

የእመቤታችን እናትነቷ ፥ ምልጃና ጸሎቷ ከዘለዓለም እሳት ያድነን::

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✅✅✅✅በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት ሆነው እንሰራለን::
መርጌታ  የባህል  ህክምና ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ ??
እንግዲያውስ ይደውሉ
       ⏭⏭O9  32 91 18 99
       ⏭⏭  O9  32 91 18 99
✅✅   ከምንሰጣቸው የጥበብ   አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል
✅✅ለሀብት
✅✅ለመፈትሄ ስራ
✅✅ለመስተፋቅር
✅✅ለስንፈተ ወሲብ
✅✅ለበረከት
✅✅ ለገቢያ
✅✅ለትዳር እንቢ ላላቹሁ
✅✅ ለአይነ ጥላ
✅✅ለስልጣን
✅✅ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ
✅✅ለግርማ ሞገስ
✅✅ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ
✅✅አፍዝ አደንግዝ
✅✅ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ
✅✅ለሁሉ መስተፍቅር
✅✅ለድምፅ
✅✅ለብልት
✅✅ለውጭ እድል
✅✅ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
✅✅ለደም ግፊት
✅✅ለመካንነት
✅✅ለህመም
✅✅ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ
✅✅ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ
ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
✅✅ለጥይት መከላከያ ወይም        ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ
✅✅እፀ መሰዉር
ከምንሰጣቸዉ
በትንሹ  ይህን ይመስላል
     በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን ::  
ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ ::
ለጥያቄ ይደውሉልን

  ⏭⏭O9  32 91 18 99
  ⏭⏭O9  32 91 18 99

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ለዚህ የግሩፕ ቻናል ተከታታዮች በሙሉ በቅድሚያ የእግዚአብሔር ሠላም በሁላችንም ይሁን እያልኩ  ይህ ዩ ቲዩብ ቻናል ስለ እመቤታችን ክብር እና ጸጋ በሰፊው በሊቃውንት የተተረጎሙትን ማዳርስ መቻል እና ትውፊቱን የጠበቁ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማስተላለልፍ የተከፈተ ሲሆን 1000 ለምድረስ 100 subscribe ስለሚጎል ስለዚህ የእመቤታችን ወዳጅ የሆናችሁ subscribe እንድታደርጉ  በእግዚአብሔር ስም እጠየቃለሁ
በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ።                        ሊንክ:         -ttps://www.youtube.com/channel/UClr7i3k2y2xmmu5KE082qMQ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello መርጌታ, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello ", welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

☞ታህሳስ 3 በዚች ቀን የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ
የገባችበት ቀን ነው፡
☞ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፋ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም፡፡ በንጽሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ፡፡
☞ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም፡፡ ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስት ነው እንጂ፡፡
☞ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለም፡፡ ከሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠጥን ነው እንጂ፡፡
☞ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺም በኃላ እንዳሉ ሴቶች እድፍ የምታዉቂ አይደለሽም፡፡ በንጽሕና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ፡፡
☞ድንግል ሆይ የሚታልሉ ጉልማሶች ያረጋግሹ አይደለሽም፡፡ የሰማይ መላክእት ጉበኙሽ እንጂ፡፡ ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ፡፡( ቅዳሴ ማርያም)
☞በዚህ ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበትን ምክንያት ያደረገችው ተአምር እናያለን፡፡
☞ከዕለታት በአንድ ቀን ሐና ክቅፍ አውርዳት ጎረቤት ብትኼድ ቅዱስ ገብርኤል
ደብቆባት ጥራ ግራ አግኝታታለች፡፡
☞ስለዚህ ሐና ኢያቄምን ይህች ብላቴና ሆዳ ዘመድ ሳየወድ አፏ እኽል
ሳይለምድ ወሰደን እንስጠምን የሰጠን ቢነሣ የለበት ወቀሳ እንዲሉ አንዳች
ብትኾንብን ከልጃችንም ከእግዚአብሔር ሳንኾን እንቀራለን አለችው፡፡
☞ኢያቄምም ፍቅርሽ ይልቅልሽ ብዩ ነው እንጂ እኔማ ፈቃዴ ነው አላትና
ወዲያው ወደ ቤተ መቅደስ ወሰደት፡፡
☞ሊቀ ካህናቱ ዘካርያስ የምግቧ ነገር ይያዝልኝ ብሎ መቶ ሕዝቡን ሰብስቦ
የምግቧን ነገር እንዴት እናድግ እያሉ ሲጨነቁ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ኅብስት
ሰማያዊ ጽዋዕ ሰማያዊ ይዞ ረቦ ታየ፡፡
☞ካህኑ ዘካርያስ ከዚህ በፊት በስውር ይቀበል ነበርና ለእሱ የመጣ ሀብት
መስሎት ዛሬስ ክብሬን በሰው ፊት ሊገልጸው ነው ብሎ ታጥቆ ሊቀበል ተነሣ፡፡
መልአኩም ወደ ላይ ራቀበት፡፡ የሊቀ ካህናቱ ተወራጅ ስምዖን ይባላል፡፡ እሱም
ለመቀበል ቢነሣ ወደ ላይ ራቀበት፡፡
☞ከዚህ በኃላ የእግዚአብሔር ጥበቡ አይመረመርምና ምን አልባት ለዚች
ብላቴና የመጣ ሀብት እንደ ኾነ እስኪ እንየው ብለው ለብቻዋ አድገዋት ፈቀቅ
ሲሉ ድንኩል ድንኩል እያለች ሐና ስትከተል መልአኩ ፈጥኖ ወርዶ፡፡
☞አንድ ክንፍን ጋርዶ አንጥፍ አንዱን ክንድ በሰው ቁመት ልክ ከምድር አስለቅቆ
መግቧት እመቤቴ ሆይ ረኅብ በአስመታኹሽ ይቅር በይኝ ብሏት ወደ ሰማይ
ዐረገ፡፡(በዚህ ቀንም የቅዱስ ፋኑኤል ታህሳስ 3 ቀን ይታሰባል፡፡
☞የምግቧ ነገርማ ከተያዘልንማ ከሰው ጋር ምን ያገፋታል ብሎው ከቤተ
መቅደስ አግብተዋታል ፡፡
☞12 አመት መላእክት እያረጋጓት ምግቧን እየመጡላት ሐርና ወርቁን
እየፈተለች ኑራለች፡፡
☞በቤተ መቅደስ ሳለች አይሁድ እንጣላታለን ብለው ጦር ሠርተው ኼዱ የቤተ
መቅደሱ ዐጥሩ ቅጥሩ እሳት ኹኖ ይመልሳቸዋል፡፡
+(ድርሳነ ሐና ወ እያቄብ)
።+የድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን
+ሲራክ ተክለጻዲቅ የተዋህዶ ልጅ
+2-4-2017

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Ke knowledge ina ke fiker le medani yetigaw yetikmal

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/unquiet@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/welcome@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/help@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/help@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አይቶ መለፍ እጅግ በጠም ይከብደል፡፡
እባካቹ እናንተ ደጋጎች ሼር ሼር አድርጉላቸው

ወዳጆቼ በዚ ከበድ ወቅት የበረከት ስራ እንስራ መርዳት ቢያቅተን ሼር ማድረግ እራሱ ትልቅ እርዳታ ነው:: ይህ የምትመለከቱወት ህፃን የሁለት አመት ከሶስት ወር ህፃን ነት የካንሰር ታማሚ ነት ካንሰር በሽታ የያዘውት ከተወለደች ከሶስ ወር  ጀመሮ የካንሰር ታማሚ ነት ይሄው እሷም እናቱወም አባቱወም ሁለት አመት ሙሉ አሚን አጠቀለይ ሆስፒተል ንብረታቸውን ሸጠው እሷን በማስታመም ላይ ይገኛሉ ህፃኑወን ካንሰሩ አይንወን አሳውሮታል አንደኛው አይንወ በቀዶ ጥገና ወጥቶለት አንደኛውንም አይኑወ ከሰሞኑ እንደሚወጣ ከዶክቶሮቹ ሰምቻለው በዚያ ላይ አንድ አፍንጫወን ደፍኖታል እናትና አባትወ  ለሁለት አመት ከልጃቸው ጋ ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ አሁን ላይ ከስቃዩም በላይ የህክምና እና የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ስቃይ ነው የሆነባቸው  ለመድሀኒቱና ህክምና ለአስራ አምስት ቀን ሰባ ሺ ብር ይፈልጋሉ አሁን ላይ ውጪ ሄደ የመታከም እድልም አለት ለህክምናወ ወጪ ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋልጋሉ እና ልጅቷም በስቃይ ውስጥ እናትና አባትም በስቃይና ጭንቀት ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የቻልነውን  አነሰም በዛ ሳንል እጃችንን እንዘርጋላቸው ስል በፈጠሪ   ስም እንማፀናለን መርዳት ለምትፈልጉ
ንግድ ባንክ 1000603332346 እስማኢል ሀሠን አብደላ (Ismail Hassen)
ስልክ ቁጥር 0960067157

የማትችሉ በፀሎትና ሼር ሼር ሼር በማድረግ እንርዳቸው
ሼር ሼር ሼር በማድረግ አይከፈልበትም

☞ ሁለችንም 5 ብር ብንረደት ልነሰክመት እንችለለን፡፡

☞ ሁለቹም ለፈጠሪ ብለቹ  ሲትረዱ የረደቹበትን መረጀ በዚ  profile  አስቀምጡልን፡፡

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello My, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Ďåĝĩ, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አይቶ መለፍ እጅግ በጠም ይከብደል፡፡
እባካቹ እናንተ ደጋጎች ሼር ሼር አድርጉላቸው

ወዳጆቼ በዚ ከበድ ወቅት የበረከት ስራ እንስራ መርዳት ቢያቅተን ሼር ማድረግ እራሱ ትልቅ እርዳታ ነው:: ይህ የምትመለከቱወት ህፃን የሁለት አመት ከሶስት ወር ህፃን ነት የካንሰር ታማሚ ነት ካንሰር በሽታ የያዘውት ከተወለደች ከሶስ ወር  ጀመሮ የካንሰር ታማሚ ነት ይሄው እሷም እናቱወም አባቱወም ሁለት አመት ሙሉ አሚን አጠቀለይ ሆስፒተል ንብረታቸውን ሸጠው እሷን በማስታመም ላይ ይገኛሉ ህፃኑወን ካንሰሩ አይንወን አሳውሮታል አንደኛው አይንወ በቀዶ ጥገና ወጥቶለት አንደኛውንም አይኑወ ከሰሞኑ እንደሚወጣ ከዶክቶሮቹ ሰምቻለው በዚያ ላይ አንድ አፍንጫወን ደፍኖታል እናትና አባትወ  ለሁለት አመት ከልጃቸው ጋ ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ አሁን ላይ ከስቃዩም በላይ የህክምና እና የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ስቃይ ነው የሆነባቸው  ለመድሀኒቱና ህክምና ለአስራ አምስት ቀን ሰባ ሺ ብር ይፈልጋሉ አሁን ላይ ውጪ ሄደ የመታከም እድልም አለት ለህክምናወ ወጪ ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋልጋሉ እና ልጅቷም በስቃይ ውስጥ እናትና አባትም በስቃይና ጭንቀት ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የቻልነውን  አነሰም በዛ ሳንል እጃችንን እንዘርጋላቸው ስል በፈጠሪ   ስም እንማፀናለን መርዳት ለምትፈልጉ
ንግድ ባንክ 1000603332346 እስማኢል ሀሠን አብደላ (Ismail Hassen)
ስልክ ቁጥር 0960067157

የማትችሉ በፀሎትና ሼር ሼር ሼር በማድረግ እንርዳቸው
ሼር ሼር ሼር በማድረግ አይከፈልበትም

☞ ሁለችንም 5 ብር ብንረደት ልነሰክመት እንችለለን፡፡

☞ ሁለቹም ለፈጠሪ ብለቹ  ሲትረዱ የረደቹበትን መረጀ በዚ  profile  አስቀምጡልን፡፡

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✞ጥያቄ✞✞

➥ ቤተክርስቲያን የማትቀበለው ጉባኤ ከተዘረዘሩት ውስጥ የቱ ነው?

Читать полностью…
Subscribe to a channel