የደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል !
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት 43 ኛ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤውን በፕሪቶሪያ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ማካሄድ ጀምሯል።
ጉባኤው በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የሀድያ ስልጤ ፣ የደቡብና ምዕራብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቡራኬና በጸሎተ ወንጌል ቡራኬ ተከፍቷል።
ብፁዕነታቸው በጉባኤው መክፈቻ ባስተላለፉት ቃለ ምዕዳን "በባዕድ ሀገር የምናገለግል አገልጋዮች በአገልግሎታችን ቤተክርስቲያን የሰጠችንን ተልዕኮ በትጋት በመፈጸምና በዚህ ጉባኤ በንቃት በመሳተፍ የሀገረ ስብከታችንን ተግባራት ማዘመን አለብን ፤ ለአዲሱ ትውልድና ለደቡብ አፍሪካ ዜጎችም ተስፋ መሆን ይገባናል" ብለዋል።
የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማዕምራን ብርሃኑ ተክለ ያሬድ በበኩላቸው "አገልግሎታችን በህግና በሥርዓት እንዲሁም በተገቢው አስተዳደራዊ መዋቅር እየተመራ መፈጸም አለበት ፤ ይህንን ስናከናውን እግዚአብሔርንም ሰውንም ማስደሰት እንችላለን" ብለዋል።
በዛሬው የጠዋት መርሐ ግብር ቤተ ክርስቲያኗ በደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት በ2016 ዓ.ም የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም ሪፖርት በሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ስዩማን ሰሎሞን ገብረ መስቀል ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም በሚጠናቀቀው ጉባኤ፥ የሁሉም አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች ፣ የሰበካ ጉባኤ ሊቃነ መናብርትና ዋና ጸሓፊዎች፣ እንዲሁም የማኅበረ ቅዱሳን ደቡብ አፍሪካ ማዕከል ተወካዮች እየተሳተፉ ነው።
✅ዘገባው የብሕንሳ ሚዲያ ነው
gen tadya lemdenew beza zemene ynebru wendoche hulum kemis yelbesu yenebrut masreja kerestose kemis yarge endenber enam 12 amet mulu deme yefesesat set chafun neketa endetefeweseche methehafu keduse yenegerenal, ebakachu melseh efelegalehu
Читать полностью…ፈሪሳዊው ሲፀየፈኝ አመንዝራ ቀራጭ ብሎ፥
አልፎኝ ሲሔድ ያ ሌዋዊ ተፀይፎ ተነጥሎ፥😔
እግሬን ሲያጥብ ተመልክቱ በኔ ምትክ ሲሰቀል፥☦
ይኼን ብርቱ ፍቅር ዕዩ አለም ኹሉ ጉድ ይበል!❤️😘
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete sticker ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
“ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና።”
— ዘዳግም 22፥5
ቤ/ክ ሱሪ አድርገው የሚገቡ ሴቶች እየበዙ ነው ባናረገው ጥሩ ነው ይህን ያያችሁ ለሚመለከታቸው አስረዱ ።
ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️