ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#መስከረም_14_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበቡት_መልእክታት👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
1ኛ ቆሮንቶስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁴ ሴቶች በማኅበር ዝም ይበሉ፤ ሕግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና።
³⁵ ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ።
³⁶ ምን ነው? የእግዚአብሔር ቃል የወጣ ከእናንተ ነውን? ወይስ ወደ እናንተ ብቻ ደርሶአልን?
³⁷ ማንም ነቢይ ወይም መንፈሳዊ የሆነ ቢመስለው ይህች የጻፍሁላችሁ የጌታ ትእዛዝ እንደ ሆነች ይወቅ፤
³⁸ ማንም የማያውቅ ቢኖር ግን አይወቅ።
³⁹ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፥ በልሳኖች ከመናገርም አትከልክሉ፤
⁴⁰ ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።
¹⁹ ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።
²⁰ እናንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላችኋል፥ ሁሉንም ታውቃላችሁ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ሐዋርያት 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ በቤተ ክርስቲያን ሁሉና ይህንም በሰሙ ሁሉ ላይ ታላቅ ፍርሃት ሆነ።
¹² በሐዋርያትም እጅ ብዙ ምልክትና ድንቅ በሕዝብ መካከል ይደረግ ነበር፤ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው በሰሎሞን ደጅ መመላለሻ ነበሩ።
¹³ ከሌሎችም አንድ ስንኳ ሊተባበራቸው የሚደፍር አልነበረም፥
¹⁴ ሕዝቡ ግን ያከብሩአቸው ነበር፤ የሚያምኑትም ከፊት ይልቅ ለጌታ ይጨመሩለት ነበር፤ ወንዶችና ሴቶችም ብዙ ነበሩ።
¹⁵ ስለዚህም ጴጥሮስ ሲያልፍ ጥላውም ቢሆን ከእነርሱ አንዱን ይጋርድ ዘንድ ድውያንን ወደ አደባባይ አውጥተው በአልጋና በወሰካ ያኖሩአቸው ነበር።
¹⁶ ደግሞም በኢየሩሳሌም ዙሪያ ካለችው ከተማ ድውያንንና በርኵሳን መናፍስት የተሣቀዩትን እያመጡ ብዙ ሰዎች ይሰበስቡ ነበር፤ ሁሉም ይፈወሱ ነበር።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#መስከረም_14_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበበው_የሚዜመው_የቅዳሴ_ምስባክ👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
"ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ። ከመ ያምሥጡ እምገጸ ቅስት። ወይድኀኑ ፍቁራኒከ"። መዝ 59፥4-5።
"ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ፥ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው። ወዳጆችህ እንዲድኑ በቀኝህ አድን፥ አድምጠኝም"። መዝ 59፥4-5።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#መስከረም_14_ቀን_የእለቱን_ወንጌል_እናንብብ📖👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ማቴዎስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ወዲያውም ሕዝቡን ሲያሰናብት ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ በታንኳይቱ ገብተው ወደ ማዶ እንዲቀድሙት ግድ አላቸው።
²³ ሕዝቡንም አሰናብቶ ይጸልይ ዘንድ ብቻውን ወደ ተራራ ወጣ። በመሸም ጊዜ ብቻውን በዚያ ነበረ።
²⁴ ታንኳይቱም አሁን በባሕር መካከል ሳለች፥ ነፋስ ከወደ ፊት ነበርና በማዕበል ትጨነቅ ነበር።
²⁵ ከሌሊቱም በአራተኛው ክፍል ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ እነርሱ መጣ።
²⁶ ደቀ መዛሙርቱም በባሕር ላይ ሲሄድ ባዩት ጊዜ፦ ምትሐት ነው ብለው ታወኩ በፍርሃትም ጮኹ።
²⁷ ወዲያውም ኢየሱስ ተናገራቸውና፦ አይዞአችሁ፥ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው።
²⁸ ጴጥሮስም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተስ ከሆንህ በውኃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ አለው።
²⁹ እርሱም፦ ና አለው። ጴጥሮስም ከታንኳይቱ ወርዶ ወደ ኢየሱስ ሊደርስ በውኃው ላይ ሄደ።
³⁰ ነገር ግን የነፋሱን ኃይል አይቶ ፈራ፥ ሊሰጥምም በጀመረ ጊዜ፦ ጌታ ሆይ፥ አድነኝ ብሎ ጮኸ።
³¹ ወዲያውም ኢየሱስ እጁን ዘርግቶ ያዘውና፦ አንተ እምነት የጎደለህ፥ ስለምን ተጠራጠርህ? አለው።
³² ወደ ታንኳይቱም በወጡ ጊዜ ነፋሱ ተወ።
³³ በታንኳይቱም የነበሩት፦ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ብለው ሰገዱለት።
³⁴ ተሻግረውም ወደ ጌንሴሬጥ ምድር መጡ።
³⁵ የዚያ ቦታ ሰዎችም ባወቁት ጊዜ በዙርያው ወዳለ አገር ሁሉ ላኩ፥ ሕመምተኞችንም ሁሉ ወደ እርሱ አመጡ፤
³⁶ የልብሱንም ጫፍ ብቻ ሊዳስሱ ይለምኑት ነበር፤ የዳሰሱትም ሁሉ ዳኑ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
የሚቀደሰው ቅዳሴ የ #ቅዱስ_ዮሐንስ_ወልደ_ነጎድጓድ ነው። መልካም የቅዱስ አጋቶን፣ የአቡነ ያሳይና የአቡነ ጴጥሮስ የዕረፍት በዓል ለሁላችንም ይሁንልን።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
1 like was sent to user Telegram
Number of like received by the user so far: 1
👍
Hello Helen, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
✅ ሰላም ሰዋች ይሄ ምርጥ Airdrop naw በቀላሉ 6$ መስራት ትችላላችሁ ለ 5 ሰው ብቻ መጋበዝ ነው withdrawal 1 Minutes ነው
✅ ቶሎ ጀምሩት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/the_capybara_meme_bot/start?startapp=4b31633cb0f903d76d6006af490f5a47
💰Hey there, Capybuddy! Ready to have some fun and earn some cool rewards?
ያል ጀመራችሁ ጀምሩ ይሄው 3 ቀን ብቻ ቀረ እስከዛ ተጫወቱ 👇
/channel/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId5790320823
Hello Abi, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#መስከረም_13_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበቡት_መልእክታት👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
1ኛ ቆሮንቶስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ሌሎችንም እኔ እላለሁ፥ ጌታም አይደለም፤ ከወንድሞች ወገን ያላመነች ሚስት ያለችው ቢኖር እርስዋም ከእርሱ ጋር ልትቀመጥ ብትስማማ፥ አይተዋት፤
¹³ ያላመነ ባል ያላት ሚስትም ብትኖር ይህ ከእርስዋ ጋር ሊቀመጥ ቢስማማ፥ አትተወው።
¹⁴ ያላመነ ባል በሚስቱ ተቀድሶአልና፥ ያላመነችም ሚስት በባልዋ ተቀድሳለች፤ አለዚያ ልጆቻችሁ ርኵሳን ናቸው፤ አሁን ግን የተቀደሱ ናቸው።
¹⁵ የማያምን ግን ቢለይ ይለይ፤ ወንድም ቢሆን ወይም እኅት እንዲህ በሚመስል ነገር አይገዙም፤ እግዚአብሔር ግን በሰላም ጠርቶናል።
¹⁶ አንቺ ሴት፥ ባልሽን ታድኚ እንደ ሆንሽ ምን ታውቂአለሽ? ወይስ አንተ ሰው፥ ሚስትህን ታድን እንደ ሆንህ ምን ታውቃለህ?
¹⁷ ብቻ ለእያንዳንዱ እግዚአብሔር እንደ ከፈለለት እያንዳንዱም እግዚአብሔር እንደ ጠራው እንዲሁ ይመላለስ። እንዲሁም በአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እደነግጋለሁ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ያዕቆብ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ከእናንተ የታመመ ማንም ቢኖር የቤተ ክርስቲያንን ሽምግሌዎች ወደ እርሱ ይጥራ፤ በጌታም ስም እርሱን ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት።
¹⁵ የእምነትም ጸሎት ድውዩን ያድናል ጌታም ያስነሣዋል፤ ኃጢአትንም ሠርቶ እንደ ሆነ ይሰረይለታል።
¹⁶ እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ሐዋርያት 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ይህም በኤፌሶን በሚኖሩት ሁሉ በአይሁድና በግሪክ ሰዎች ዘንድ የታወቀ ሆነ፥ በሁላቸውም ላይ ፍርሃት ወደቀባቸው፥ የጌታም የኢየሱስ ስም ተከበረ፤
¹⁸ አምነውም ከነበሩት እጅግ ሰዎች ያደረጉትን እየተናዘዙና እየተናገሩ ይመጡ ነበር።
¹⁹ ከአስማተኞችም ብዙዎቹ መጽሐፋቸውን ሰብስበው በሰው ሁሉ ፊት አቃጠሉት፤ ዋጋውም ቢታሰብ አምሳ ሺህ ብር ሆኖ ተገኘ።
²⁰ እንዲህም የጌታ ቃል በኃይል ያድግና ያሸንፍ ነበር።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#መስከረም_13_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበበው_የሚዜመው_የቅዳሴ_ምስባክ👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
"ብፁዓን እለ ተኀድገሎሙ ኃጢአቶሙ። ወእለ ኢሐሰበ ሎሙ ኵሎ ጌጋዮሙ። ብፁዕ ብእሲ ዘኢኈለቈ ሎቱ እግዚአብሔር ኃጢአቶ"። መዝ 31፥1-2።
"መተላለፉ የቀረችለት ኃጢአቱም የተከደነችለት ምስጉን ነው። እግዚአብሔር በደልን የማይቈጥርበት በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ምስጉን ነው"። መዝ 31፥1-2።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#መስከረም_13_ቀን_የእለቱን_ወንጌል_እናንብብ📖👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ሉቃስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ እንዲህም አላቸው፦ ከእናንተ ማናቸውም ወዳጅ ያለው፥ በእኩል ሌሊትስ ወደ እርሱ ሄዶ፦ ወዳጄ ሆይ፥ ሦስት እንጀራ አበድረኝ፥
⁶ አንድ ወዳጄ ከመንገድ ወደ እኔ መጥቶ የማቀርብለት የለኝምና ይላልን?
⁷ ያም ከውስጥ መልሶ፦ አታድክመኝ፤ አሁን ደጁ ተቈልፎአል ልጆቼም ከእኔ ጋር በአልጋ ላይ አሉ፤ ተነሥቼ ልሰጥህ አልችልም ይላልን?
⁸ እላችኋለሁ፥ ወዳጅ ስለ ሆነ ተነሥቶ ባይሰጠው እንኳ፥ ስለ ንዝነዛው ተነስቶ የሚፈልገውን ሁሉ ይሰጠዋል።
⁹ እኔም እላችኋለሁ፦ ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።
¹⁰ የሚለምን ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልግም ያገኛል፥ መዝጊያውንም ለሚያንኳኳው ይከፈትለታል።
¹¹ አባት ከሆናችሁ ከእናንተ ከማንኛችሁም ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ እርሱም ድንጋይ ይሰጠዋልን? ዓሣ ደግሞ ቢለምነው በዓሣ ፋንታ እባብ ይሰጠዋልን?
¹² ወይስ እንቍላል ቢለምነው ጊንጥ ይሰጠዋልን?
¹³ እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣቸው?
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
የሚቀደሰው ቅዳሴ የ #ቅዱስ_ባስልዮስ ቅዳሴ ነው። መልካም በዓል። ለሁላችንም ይሁንልን።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
Hello Tsita, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
Hello ROK, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Check out የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም መርሶ ሕይወት ሰ/ት/ቤት: /channel/Mersohewet
Читать полностью…✅ ሰላም ሰዋች ይሄ ምርጥ Airdrop naw በቀላሉ 6$ መስራት ትችላላችሁ ለ 5 ሰው ብቻ መጋበዝ ነው withdrawal 1 Minutes ነው
✅ ቶሎ ጀምሩት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/the_capybara_meme_bot/start?startapp=4b31633cb0f903d76d6006af490f5a47
💰Hey there, Capybuddy! Ready to have some fun and earn some cool rewards?
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
በዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ ❖
❖ መዝሙሮችን
❖ ትምህርቶችን
❖ መንፈሳዊ ምስሎችን
❖ መንፈሳዊ ጥያቄዎችን
❖ መንፈሳዊ ፅሁፎችን ያገኛሉ ::
ኦርቶዶክስ የሆነ በሙሉ ይቀላቀል Link bio ላይ አለ pls pls 🙏🙏
1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
#ጥያቄ_አለኝ፦ ጸጉርን ስለማሳደግ
➢ ጥያቄ፦ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፀጉር ማሳደግ የማይፈቀደው ለምንድን ነው?
#መልስ - ፀጉር ማሳመር የሚችሉ ብዙ የፀጉር አያያዝ ዘዴዎች አሉ። ከእነዚያም ውስጥ ክርስቲያኖች ሊቀበሉት የማይገባ የፀጉር አያያዝ መንገድ አይጠፍምና መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ብዙዎቻችን ስንፍናችንን ለመደበቅ "ለፀጉር አሠራር ደሞ ማንኛውንም መንገድ ብጠቀም ምንም ችግር አለው እግዚአብሔር ልብን እንጂ ፀጉርን አያይም" እንላለን። ይህ አባባል ደግሞ ካለማስተዋልና መጵሐፍ ቅዱስን ካለማንበብ የሚመጣ ነው። ምክንያቱም ሐዋርያት በተለያየ ስፍራ ስለፀጉር አያያዝ የተለያዩ መመሪያዎችን አስተላልፈዋል።
ለምሳሌ ያክል በ/1ኛ ጴጥ 3÷3/ ላይ ክርስቲያን ሴቶች ከልክ እንዳያልፉ እንዲሁም ለፀጉር አያያዝ ከመጠን ያለፈ ትኩረት እንዳይሰጡ በማስጠንቀቅ "ለእናንተ ጠጉርን በመሸፈንና ወርቅን በማንጠልጠል ወይም ልብስን በመጎናጸፍ በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላቹ" በማለት መክሯል። አንግዲህ ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረው ለሴት ልጅ ፀጉሯ መጎናጸፊያዎ እንዲሆን ተሰጥቷታል። ስለዚህ ለሴት ልጅ ፀጉሯን ማስረዘም ተገቢ ነው። እንዲሁም ፀጉሯን መላጨት (መቆረጥ) የሚያሳፍር መስሎ ካልተሰማት መቆረጥ መብቷ ነው። ነገር ግን ፀጉሯን ካስረዘመች በጸሎት ጊዜ ራሷን መሸፈን (መሸፈን) አለባት።
ስለ ወንድ ልጅ ፀጉር ስናወራ ደሞ በ1ኛ ቆሮ 11÷15 ላይ "ወንድ ፀጉሩን ቢያስረዝም ነውር አንዲሆንበት ፤ ሴት ግን ጠጉሯን ብታስረዝም ክብር እንዲሆንላት ተፈጥሮ እንኳን አያስተምራችሁምን" የሚል ቃል ተጽፍ አናገኛለን። ስለዚህ ወንድ ልጅ ፀጉሩን ቢያሳድግ እንደ ነውር ስለሚቆጠርበት ፀጉሩን ማሳደግ አይገባውም ማለት ነው።
ሠለስቱ ምዕትም ስለ ፀጉር በተናገሩበት በፍትሐ ነገሥት ላይ "ፀጉርህን ስበህ እስክታየው ድረስ አታስረዝመው" በማለት አዘዋል።
በነገራችን ላይ ወንዶች ይልቁንም ካህናት ፀጉራቸውን አያሳድጉ የሚለው ትዕዛዝ ናዝራውያንን አይመለከትም። በመጸሐፍ ቅዱስ ላይ እንደምናየው እነ መልከ ጼዲቅ ፣ ሶምሶን፣ ነብዩ ኤልያስና መጥምቁ ዮሐንስ እንዲሁም ሌሎችም ናዝራውያን ፀጉራቸውን አይቆረጡም ነበር። ስለዚህ ይህ ትዕዛዝ ናዝራውያንን አይመለከትም።
ከፀጉር ጋር ተያይዞ የአቤሴሎምን ታሪክ ማንሳት እንችላለን። ይህ አቤሴሎም የተባለው የንጉሥ ዳዊት ልጅ ቆንጆ መልኩን ፀጉሩን ከማስረዘም ጋር አስተባብሮ የብዙዎችን ቀልብ ለመሳብ ችሎ ነበር። ይህንኑ ማራኪነት የገዛ አባቱን ኩዙፋኑ ለማውረድና ብዙ ድምፅ ለማግኘት ተጠቅሞበታል ይህ ሙከራው ለጊዜው የተሳካለት ቢመስለም መጨረሻ ላይ መጥፊያ የሆነው ወዶ ያስረዘመው የራሱ ፀጉር ነው። ታሪኩን የምናገኘው (በ2ኛ መ ሳሙ 18÷9-15) ላይ ነው።
ስለዚህ ከዚህ መንፈሳዊ ታሪክ በመነሳት ስለፀጉራችን በሚገባ ማሰብና ሥርዓት ባለው መልኩ መያዝ ይኖርብናል። ከዚህ አልፈን ግን ከዘመኑ ፋሽን ጋር እንደፈለግን ፀጉራችንን ብንለዋውጥ በኅብረተሰቡ ዘንድ በብልሹ ስም ከመታወቅ አንስቶ በልዩ ልዩ መንገድም ሳንጎዳበት አንቀርም። ምክንያቱም የፀጉራችን አያያዝ እንደ አለባበሳችን ሁሉ አፍ አውጥቶ ይናገራልና።
ስለዚህ ወንድሞቼ ፀጉር ማሳደግ ለማቆም ሞክሩ .........ማለቴ ሞክሩ ሳይሆን አቁሙ! 😊
#ለሌሎች_ሼር_ማድረግ_አትዘንጉ!
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
Hello Lidu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ