ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3754

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Nefsachewun begenet yargilin😭😭😭

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hi enkwan adarasachu

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በአሰቃቂ ሁኔታ የሰማዕትነትን ጽዋ የተቀበሉት የአረጋዊው የመልአከ/መ/ ቀሲስ ወልደ ኢየሱስ አያሌው እና የቤተሰቦቻቸው ጸሎተ ፍትሐት ብፁዕ አባታችን አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና ሥራ አመራር መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊ በተገኙበት በሞጆ ደብረ ብ ርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እየተከናወነ ይገኛል ፡፡

@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ። ገላትያ 6፥14
✍️ውድ የማህበራዊ ሚዲያ ወዳጆቼና ተከታዮች እንዲሁም የክርስትና እምነት ተከታይ በመስቀሉ ጥላ ስር ላላችሁ በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ/የመስቀል ክብረ በዓል/ በሰላም አደረሳችሁ!!! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የበረከት፣ የአብሮነት፣ የመደጋገፍ፣ የመተሳሰብና የመረዳዳት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
መልካም በዓል !!!🙏እንኳን አደረሳችሁ!🙏
መስቀል የሚለው ቃል “ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው . . . ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም። መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።” /1ኛ ቆሮ 1÷18፣ 1ኛ ቆሮ 2÷14-14/ በእምነት ለማይቀበሉት፣ የእግዚአብሔርን መልካምነትና ሁሉን ቻይነት ለማያምኑ በተቃራኒው መለኮታዊ የሆነውን ነገር ሰዋዊና ተፈጥሮአዊ በሆነ አመክንዮ ለሚመረምሩ ሞኝነት ነው። ከእግዚአብሔር የሆኑት ነገሮች ሁሉ ከተፈጥሮ፣ ከምክንያትና አሳብ በላይ ናቸው። አንድ ሰው እግዚአብሔር እንዴትና በምን ምክንያት ሁሉንም ነገር ከምንም ወደ ሕያውነት እንዳመጣ ቢጠይቅና መልሱን በተፈጥሮአዊ ምክንያት መድረስ ቢያልም ሊረዳውና ሊገነዘበው አይቻለውም። እንዲህ ያለው እውቀት የተሰጠው ለመናፍስቱ ነውና። ነገር ግን አንድ ሰው በእምነት እየተመራ መለኮታዊውን መልካምነት፣ ሁሉን ቻይነት፣ እውነት፣ ጥበብና ፍትህ ቢያስብ ሁሉም ነገሮች የተቃኑ ብሎም ፊት ለፊት ሆነው ያገኛቸዋል። ሁሉም ነገሮች ሰዋዊ ይሁን መንፈሳዊ የሚጸኑትና የሚቀጥሉት በእምነት ነውና። ያለ እምነት ገበሬው አያርስም፣ ነጋዴውም ትንሿን እንጨት አምኖ ሕይወቱን ለማዕበል አሳልፎ አይሰጥም፣ ጋብቻም አይመሠረትም አልያም የትኛውም ውሳኔ አይወሰንም። ነገር ግን በእምነት ሁሉም ነገሮች በእግዚአብሔር ኃይል ከምንም ወደ ሕይወት እንደመጡ እንቀበላለን። ከዚህ በተጨማሪ እምነት ከጣልቃ ገብ ምርመራዎች ሁሉ የራቀና ነጻ የወጣ ነው።
ስለዚህ የክርስቶስ ሁሉም ተግባራትና ተአምራት እጅግ ታላቅ፣ ድንቅና መለኮታዊ ናቸው። ነገር ግን ከሁሉም የሚደንቀው እጅግ ውድና ክቡር የሆነው መስቀል ነው። ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በስተቀር ሞትን ያሸነፈ፣ የቀደምት ቤተሰቦቻችን ኃጢአት ያስተሰረየ፣ ሲኦልን የበዘበዘ፣ ትንሣኤን የሰጠ፣ አሁንም ሞትን በንቀት እንድንመለከት ኃይል የሰጠ፣ ወደ ቀድሞ ቅድስናችን መመለስን ያዘጋጀ፣ የገነትን በር የከፈተ፣ ባሕርያችን በእግዚአብሔር ቀኝ እንዲቀመጥ ያደረገ፣ የእግዚአብሔር ልጆችና ወራሾች ያደረገን ሌላ የለም። በመስቀሉ ሁሉም ነገር ተስተካከለ፤ ደህናም ሆነ።” የእግዚአብሔር ኃይል የመስቀሉ ቃል ነው፣ ይህም የእግዚአብሔር ኃይል ማለትም ሞትን ማሸነፍ በመስቀል በኩል ነው የተገለጸልን። አሊያም የመስቀሉ አራት ጫፎች መሐል ላይ ባለው በአንድ ችንካር እንደሚጣመሩት ልክ እንደዚሁ በእግዚአብሔር ኃይል ከፍታውና ዝቅታው፣ ቁመቱና ስፋቱ፣ ማለትም የሚታዩና የማይታዩ ፍጥረታት በሙሉ ይጠበቃሉ ፣ መግቦትንም ያገኛሉ።
ልክ ግርዛት ለእስራኤላውያን እንደ ምልክት እንደተሰጣቸው ይህም ለእኛ እንደ ምልክት ግንባራችን ላይ ተሰጠን። በእርሱ እኛ አማኞች ከኢአማንያን እንለያለን። ይህ ከሰይጣን ለሚመጣው (ጦርነት) ጋሻና ጦር፣ ብሎም ሽልማት ነው። መጽሐፉ እንደሚለው አጥፊው እንዳይነካን (የምንጠበቅበት) ምልክት ነው። ይህ ለሞቱት ትንሣኤ፣ ለቆሙት ደጋፊ፣ የደካሞች ምርኩዝ፣ የመንጋው (መጠበቂያ) በትር፣ የቅኖች መልካም ምግባር ፣ ወደ ፊት ለሚጓዙት ፍጹምነት፣ የነፍስና የሥጋ ድኅነት፣ ክፉ የሆኑ ነገሮች ሁሉ መራቂያ፣ መልካም የሆኑ ነገሮች ሁሉ ጠባቂ ፣ የኃጢአት ሥርየት፣ የትንሣኤ ዕፅ፣ የዘላለም ሕይወት ዛፍ ነው።
ስለዚህ ክርስቶስ ራሱ ስለ እኛ መሥዋዕት አድርጎ ያቀረበበት ይህ በእውነት ክቡር የሆነው መስቀል ፣ ከቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ጋር ተገናኝቷልና ሊከበር ይገባዋል። ልክ እንደዚሁ ምስማሮቹ ፣ ጦሩ ፣ አልባሳቱ ፣ ቅዱስ ድንኳኑ ማለትም (የተወለደበት) ግርግም ፣ ዋሻው ፣ ድኅነትን የሰጠበት ጎልጎታ ፣ ሕይወትን የሰጠው መቃብር፣ የቤተ ክርስቲያን መከለያ የሆነችው ጽዮን እነዚህ ሁሉ ሊከበሩ ይገባቸዋል። በሥጋ የወልደ እግዚአብሔር አባት የሆነው በዳዊት ቃላት መሠረት “ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን፤ እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን”። መስቀሉ “አቤቱ፥ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥ አንተና የመቅደስህ ታቦት” በሚለው ቃል ግልጽ የሆነ ነው። ትንሣኤው ከመስቀሉ በኋላ የመጣ ነውና። የምንወዳቸው እንደ ቤት፣ አልጋና ልብስ ያሉ ነገሮችን የምንናፍቃቸውና የምንወዳቸው ከሆነ ፣ የእውነት ድኅነት ያገኝንበትን የእግዚአብሔር የአዳኛችን የሆነውን መስቀል አንናፍቅም አንወድምን?
ከዚህ በተጨማሪ ሕይወት ሰጪ የሆነውን መስቀል ሥዕልም እናከብራለን። ሥዕሉን እንደ ክርስቶስ ምሳሌ በመመልከት ነው። “በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል” /ማቴ 24÷30/ ይህም ማለት መስቀሉ ማለት ነው። ልክ እንደዚሁ የትንሣኤው ዕለት መልአክ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው “የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ” ማር 16÷6። ብዙ ክርስቶሶች ብዙ ኢየሱሶች ያሉ ቢሆንም የተሰቀለው ግን አንዱ ነው። በዚህም የመስቀልን ምልክት እንድናከብር ያሳስበናል። ምልክቱ ያለበት የትኛውም ቦታ እርሱ አለ። ስለዚህ ለእግዚአብሔር የተሰጠውንና የዋለውን ነገር ሁሉ ክብሩን ለእርሱ (ለእግዚአብሔር) በመስጠት እናከብረዋለን።
በገነት በእግዚአብሔር የተተከለው የሕይወት ዛፍ ይህንን ውድና ክቡር መስቀል አስቀድሞ አሳይቷል ፣ ምሳሌውም ነበር። ሞት የገባው በእንጨት ነበርና ፣ ሕይወትና ትንሣኤም በእንጨት ይሰጥ ዘንድ የተገባ ነው። ያዕቆብ የዮሴፍን ቀሚስ በሚያሸትበት ወቅት መስቀሉን ያመላከተ የመጀመሪያው ሰው ነበር። ልጆቹንም እጆቹን አመሳቅሎ በሚባርክበት ጊዜ እጅግ ግልጽ በሆነ መልኩ የመስቀል ምልክትን አደረገ። የሙሴ በትርም ልክ እንደዚሁ አደረገ፣ እርሱ ባሕሩን በበትሩ በመስቀል አምሳል በመታበትና እስራኤልን ባዳነበት ጊዜ ፈርዖንን በጥልቁ አሰጠመው። ልክ እንደዚሁ እጁን በመስቀል ምልክት አመሳቅሎ በዘረጋ ጊዜ አማሌቃውያንን አሸነፈ። መራራው ውኃ ጣፋጭ የሆነውም በእንጨቱ ነበር፣ ዓለቱም የተከፈለውና የውኃ ምንጭ ያወጣውም በእንጨቱ ነበር። የሊቀ ካህኑ የአሮን ክብር የነበረው ይህ እንጨት ነው ። (የናሱ) እባቡ ልክ እንደ ሞተ ሆኖ እንጨት ላይ የተሰቀልው በድል ነበር፣ ይህም ጠላቶቻቸው በእምነት እንደሞቱ ለተመለከቱ ድኅነትን የሚያሰጥ እንጨት ነው። ልክ ክርስቶስ ኃጢአትን ሳያውቅ በኃጢአተኛ ሥጋ (ምሳሌ) እንደተሰቀለው። ይህንን የምናከብር እኛ ከተሰቀለው ክርስቶስ መስቀል እንድንካፈል ይሁንልን አሜን!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Memhire Melese, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Meron, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰላም እንዴት ናችሁ። የሊቀ ነብያት ቅዱስ ሙሴ ታቦት ያለበት ደብር የት ይገኛል?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Edelawit, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete Username(ID) ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete Username(ID) ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete Username(ID) ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete Username(ID) ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ነፍሳቸው ትረፍ እግዝኦ በጣም ያማል😢😢😢

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እግዚኦ ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍልነ ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አረጋዊ ካህን ዐራት ቤተሰባቸውን ጨምሮ ማንነታቸው ባልታወቀ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ፡፡

መልአከ/መ/ ቀሲስ ወልደ ኢየሱስ አያሌው የተባሉ በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሉሜ ( ሞጆ ) ወረዳ ቤተ ክህነት በቢቃ ደ/መ/ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለ 41 ዓመታት ያህል ከዲቁና እስከ ደብር አስተዳዳሪነት ድረስ በትሕትና ሲያገለግሉ መቆየታቸው ተገልጿል፡፡

ካህኑ ከባለቤታቸውና ከሦስት ልጆቻቸው ጋር ባሰቃቂ ሁኔታ ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች በግፍና በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የገለጸ ሲሆን ልጃቸው ዲ/ን መልአክ ወልደ ኢየሱስም የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡

ጸሎተ ፍትሐት ሥርዓቱም የሞጆ ሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ሰይፈ ገብርኤል ገረመው፣ የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ አበው ካህናት ሊቃውንት ፣ በርካታ ምእመናን በተገኙበት በሞጆ ደ/ብ/ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እየተከናወነ ይገኛል።

ዘገባው የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ነው

@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✝ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ለኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን ለደመራ በአል በሰላም አደረሳቹ🙏 እያልን ለሁላችውም መልካም በአል እመኛለው❤🙏❤

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ንጹሕ ሕሊና ይኑራችሁ
        
Size:-31.1MB
Length:-1:29:02
በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Moges, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Yohanisd🐈‍⬛ to, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello עמנואל, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✝ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ለኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን ለደመራ በአል በሰላም አደረሳቹ🙏 እያልን ለሁላችውም መልካም በአል እመኛለው❤🙏❤

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እመኑኝ😍ከVGM 10 እጥፍ ይበልጣል።ተቋሙ 2023 የተመሰረተ ስሆን ዋና መስሪያ ዩኤስኤ ነው። የEIPO መስራች ጄን ስሚዝ ከፍተኛ የብሎክቸይን ቴክኖሎጂ ኤክስፐርት እና የፊንቴክ ስራ ፈጣሪ ነው። ስራውን ለመስራት በውስጥ ያናግሩን

👇👇👇👇👇
@Muleipo
@Muleipo
@Muleipo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello 🌹🅗🅔🅐🅥🅔🅝🌹💃💃💃, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከVGM በእጥፍ የሚበልጥ በ10 ቀን ብቻ ዋናዬን መልሼ ትርፍ እያገኘው ነው ስለ ሥራው ምንነት ለማወቅ ያናግሩኝ
ስራውን ለመጀመር
👇👇👇👇👇👇
@Muleipo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከVGM በእጥፍ የሚበልጥ በ10 ቀን ብቻ ዋናዬን መልሼ ትርፍ እያገኘው ነው ስለ ሥራው ምንነት ለማወቅ ያናግሩኝ
ስራውን ለመጀመር
👇👇👇👇👇👇
@Muleipo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከVGM በእጥፍ የሚበልጥ በ10 ቀን ብቻ ዋናዬን መልሼ ትርፍ እያገኘው ነው ስለ ሥራው ምንነት ለማወቅ ያናግሩኝ
ስራውን ለመጀመር
👇👇👇👇👇👇
@Muleipo

Читать полностью…
Subscribe to a channel