እኔኮ ግብጻዊ ወይም ግሪካዊ አይደለም ኢትዮጵያዊ ነኝ። ሲቀጥል ቅ.ዮሀንስ በህይወተ ስጋ የለም። ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጥሩ ሳለ አማኙን ላለማየት ግን ፕሮቴስታንት ሁኛለሁ
Читать полностью…ማነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የለም ያለው? በታሪክ ውስጥ በቁስጥንጥያ ላይ ከተሾሙ አባቶች መኾኑን የሚክድ የታሪክ ጸሓፊ አታገኝም። ካገኘህ አምጣና እንወያይበት። ታላላቅ የግሪክ አባቶች መካከል የሚመዘገብ አባት ነው።
Читать полностью…ለምን የአሁን ሰው እፈልጋለሁኝ ፥ የእኒህ አባቶች ጽሑፍ ተቀምጦልኛል። ካልሰነፍኩኝ ገልጬ ማንበብ ነው ፥ አይደለም አሁን ጌታችን በምድር ሳለ እንኳን ሐሰተኛ መምህራን ነበሩ። ለመንድን ነው አሁን የተሟላ አስተምህሮ ያለው ሰው የለም ብዬ የምጨነቀው?
Читать полностью…በአናብስት ተበልተው፣ በእሳት ነደው፣ በሰይፍ ተቀልተው፣ ቁልቁሊት ተሰቅለው እምነትን ያቆዩ የእነአግናጥዮሰ፣ የእነዮስጢኖስ፣ ፖሊካርፐስ፣ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ኤፍሬም ዘሶርያ፣ ቄርሎስ ዘእስክንድያ፣ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ፣ ወዘተ... ስብከት ነዋ ትክክለኛው።
Читать полностью…ሲቀጥል ዳዊት ሌሎቹን ጣዖት አምላኪዎች 'እምነታቸው ለእነርሱ እውነት ስለኾነ ልተዋቸው አላለም' ፤ 'ጣዖቶቻቸው አጋንንት ናቸው' እያለ የእነርሱን እምነት ይገሥፅ ነበር እንጂ። /መዝ 95:5/
ገላ 1፥8
'ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።' /ገላ 1፥8/
የጠቀስኩትና የተመሠረትኩት ግን ያ ጥቅስ ላይ ነበር። ሌላ ከጨመርኩኝ አሳየኝ።
ሲቀጥል፤
"አለሁ ፕሮቴስታንት ምንድነው
ኦርቶዶክስስ ምንድነው
ሁሉም በክርስቶስ ላይ የተመሠረተ ነው"
ምን ማለት ነው?
እሺ፣ የእኔ የቴሌግራም እምነት ነው ችግር የለውም ፥ መነጫነጭ ይቻላል። የጠቀስኩት የቅዱስ ጳውሎስ ንግግርስ እንደዚያው ነው?
እሺ ሳነብ ከተሳሳትኩ ንገረኝ ፥ እርሱን አስተካክላለሁ።
መጀመሪያ እምነታችሁ ከፕሮቴስታንቲዝም ጋር አንድ ነው ብለህ ሰድበኸን ጀመርክ ፥ ከዚያ ስንመልስልህ መነጫነጭ ጀመርክ። ታዲያ እምነታችንን ስታጠቃ ልክ ነህ ልበልህ?
Читать полностью…ገና ከመግባትህ ኹለት የተለያዩ አስተምህርዎችን ያው ናቸው ማለት ጀመርክ። ለመጠየቅ ከመጣህ ፈጥነህ እምነታችንን ማጥቃት የለብህም። ጥያቄ ነው መጠየቅ ያለብህ።
Читать полностью…ይሖዋ ምስክሮች፣ አርዮሳውያን፣ ሞርመኖች፣ ሶሲንያኖች፣ ሙስሊሞችና ቡዲስቶች ሳይቀሩ ኢየሱስ ብለው ያምናሉ። ታዲያ ከእግዚአብሔርን ልጅ ከክብሩ ሲያዋርዱት እነርሱንም በክርስቶስ ላይ የተመሠረቱ ናቸው ትለኛለህ?
Читать полностью…You need to send a message, too! For example:/welcome Hello $username, welcome to $title!
ወንጌል ከክርስቶስ ለ12 ሐዋርያት
ከሐዋርያት ለሊቃውንተ ቤተክርስቲያን -
-
-
-
-
እያለ ወርዷል። ዮሐንስ አፈወርቅ የለም የሱን ትምህት የያዘው ማነው። ከእሱ ወንጌልን ተቀብሎ በእርሱ ልክ እየሰበከ እያስተማረ ያለው መምህር ማነው?? አጭር መልስ ስጠኝ
የማን ሰባኪ ትክክል???
ሱፍ ለብሰው እራሳችንን እንደነብይ የሚቆጥሩት ፓስተሮች??
የመርካቶ ቆብ አድርገው ጥቁር ቀመስ ለብሰው ቀን ሰው ሌሊት አጋንንት ሆነው የሚያድሩት መንኮሳት? ራሳቸውን በትዕቢት የሚኮፍሱት መምህራን ? ወይስ በዘረኛ ጳጳሳት ወይም እነማን ናቸው
ምን ማለት ነው? እኔ ኦርቶዶክስን ስላመንኩት ብቻ እምነቱ እውነተኛ አይኾንም። አንድ ፕሮቴስታንትም እንዲሁ። እውነተኝነታቸው የሚረጋገጠው በመጽሐፍ ቅዱስና በታሪክ ነው።
Читать полностью…ኹለቱም ተቃራኒ ትምህርት እያስተማሩ ልክ ሊኾኑ አይችሉም። ቅዱስ ጳውሎስ እንዳንተ ኹሉም 'ክርስቶስ' የሚሉ እምነቶች አንድ ናቸው አላለም።
'ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።' /ገላ 1፥8/ ብሎ በክርስቶስ ስም ሌላ ትምህርት የሚያስተምሩትን አውገዘ እንጂ።
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete The text contains the robot command ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️