ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3754

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ውድ ወንድማችን ወይም እኅታችን ፤ ሁላችንም እንዲሁ ዐይነት ፈተናዎችን እያለፍን ያለን ሰዎች ነን። ለእኛ ይህንን አትንገረን ፤ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂድ ካህንን ጠይቅ። ጌታችን አምላካችን በእኛ ነፍሳት ላይ የሾማቸው የተባረኩ ካህናት አሉ ፤ ከእኛ መካከል አንተ ላይ መጥፎ ነገር የሚፈልግ ሰው ቢኖር አሁን የተናገርከውን ተጠቅሞ ያጠቃሃል። ስለዚህ ጌታችን ስለሚወድህ ለካህን ብቻ እንድትናገር ነው የሚፈልገው።

ካህን ግን ፍርድ ቤት ላይ እንኳን ቆሞ ቢጠየቅ ኀጢአትህን መናገር አይችልም ፤ ከተናገረ ከክህነቱ ይሻራል። ከቤተ ክርስቲያኒቱ ይባረራል ፤ ስለዚህ መቼም ቢኾነ ኀጢአታችንን አያወጣም። ስለዚህ ካህንን አናግር ፤ ፈቃዳቸውን ጠይቅ። የሚያዙህን አድርግ ፤ ያን ጊዜ ቤተ ክርስቲያኒቱ ጋብቻውን የእግዚአብሔር ጋብቻ አድርጋ ትቀበለዋለች።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሺአውንግን አኔእንደሱአይነትፈተና ደርሶብኛል ምንማድረግነው ያለብኝእ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እኮ እንዲህ ዐይነት ሰው ሲጠይቅ ፤ ጥሩና መጥፎን የምትለይበት ሥልጣንህ/ሽ ማን ነው ብሎ ማፋጠጥ ነው። ምክንያቱም ነገሩን በደንብ ያሰበበት ክርስቲያን 'እግዚአብሔር ተፈጥሮዬን ያውቀዋል ፤ እኔ ብዙ ጊዜ ፈጥኜ ወስኜ ችግር ውስጥ ገብቻልሁኝ። ስለዚህ እስኪ አሁን በእግዚአብሔር መንገድ ልፈጽም' ብሎ መጽሐፍ ቅዱስና ቤተ ክርስቲያን ስለዚህ ጉዳይ ምን እንደሚሉ ለማወቅ ነው የሚጥሩት።

"ምን ችግር አለው?" ብሎ የሚጠይቅ ሰው አብዛኛው ጊዜ ያንን ነገር ማድረግ ፈልጎ ቤተ ክርስቲያኒቱ ወደ እርሱ ፍትወትና የስሜት ጥመት እንድትጠመዘዝ የሚመኝ ሰው ነው። እንጂ ክርስቲያን ኾኖ ከጋብቻ በፊት በድፍረት ግንኙነት ፈጽሞ ምንም እንዳላጠፋ ቁርባንን ለመቀበል የሚሞክር ሰው ቤተ ክርስቲያኒቱንና እግዚአብሔርን ፊት ለፊቱ እየቆመ መስደቡ ነው። በቀላሉ ክርስቲያን ባይኾን ይሻለው ነበር።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ማለት? እንደዚያ የሚሉ ሰዎች አንድ ነገር ልክ ነው የሚሉት ደስ ስላላቸው ነው? ወይስ ክርስቲያን ከኾኑ በእነርሱ ላይ ሥልጣን ያላቸው መጽሐፍ ቅዱስና ቤተ ክርስቲያን ናቸው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አውንአንዳንዶቹ አንድላይከወንበዋላ ብንቆርብምንችክር አለውይላሉ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ልክ የኾነውንና ልክ ያልኾነውን የሚወስነው ማን ነው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ኦርቶ ፤ 'የቀና'
ዶክስ ፤ 'አስተምህሮ፣ መንገድ'

ኦርቶዶክስ ፤ የቀና አስተምህሮ፣ የቀና እምነት፤ የቀና መንገድ ማለት ነው ፤ ቃሉ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️

1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ

➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ተጀምራል live stream ግቡ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Desalegn, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ስለምን airdrop መረጃ በስፋት ልስጣችሁ በcomment ንገሩኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello One Day💃💃💃, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አሁን እንኳን የሰው ልጅን ባሕርይ ያጠኑ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነታ እያዩት ነው። ለምሳሌ ያህል ፤ ብዙ ጊዜ ፈጥነው እስከጋብቻ ድረስ የመታገስ የሌላቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ ጋብቻቸው የማይቆይ እንደኾነ ብዙ ጽሑፎች ተጽፈዋል። ሲቀጥል ደግሞ ለምሳሌ አንዲት ሴት ቀድሞ ብዙ ሰው ጋር ግንኙነት የፈጸመች ሴት ስትኾንና ባሏ ብትኾኑ ልባችሁ ያርፋል? 'ከዚህ በፊት ከምታውቃቸው ወንዶች ጋር እያነጻጸረችኝና ሌሎቹን እየተመኘት ይኾን?' አትሉም? በባልና በሚስት መካከል እንዲህ ያለ ጥርጥር እያለ እንዴት ነው ጋብቻ የሚቀጥለው? እኅቶች ፤ 'ባሌ ከዚህ በፊት ከሚያውቃቸው ሴቶች ጋር እያነጻጸረኝ ይኾን? እነርሱን በጣም ወድዶ እንዲሁ ስሜቴን ለመጠበቅ ያህል ይኾን የሚሸፋፍነው?' ብላችሁ ልባችሁ ያርፋል ባላችሁ ቀድሞ ሌሎች የሚያውቃቸው ሴቶች ቢኖሩት? ሌሎችም የሥነ ልቡናና የሰው ባሕርይ አጥኚዎች እኒህን ነገሮች በሙሉ ሲገልጡ ነው የኖሩት።

እግዚአብሔር እኛን ስለሚያውቀን ፤ ይህ ለእኛ የተሻለ እንደኾነ ስለሚያውቅ ቢሰጠን ሰዎች ልባቸው ደስ ስላላለው 'ምን ችግር አለው?' ብለው ፊት ለፊቱ ይሰድቡታል። ጌታችን ይማረን።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Kabu Smarit, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እኔምግራየገባኝ ዬንነውጥያቄየፈጠረብኝ ነገምንእንደሚገጥማቸውሳያውቁይወስናሉ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አሁንም ጥያቄው አልተመለሰም

የሰው ልጅ አንድ ነገርን ልክ ነው የሚለው ወይም ደግም ልክ አይደለም ብሎ የሚወስነው በምን ላይ ተመሥርቶ ነው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የሰው ልጅ አንድ ነገርን ልክ ነው የሚለው ወይም ደግም ልክ አይደለም ብሎ የሚወስነው በምን ላይ ተመሥርቶ ነው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሺአውንም ፍቅረኛማሞች ተዋደው በቁርባንለመጋባት አስበውባሉበት ሳይጋቡቡፊት አንድላይቢያድሩምንድነው ችግሩ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ስለእምነታችን ኦርቶዶክስ ማለትምንማለትነው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቅዱስ ጳውሎስ ሰው እግዚአብሔር በልጁ በፈጸመው ማዳን በማመን እንጂ "በሕግ ሥራ" እንደማይጸደቅ ደጋግሞ ተናግሯል። ይህ በተለይ ቅዱስ ጳውሎስ አሕዛብ ተገርዘው ወደ ይሁዲነት ካልገቡ በቀር በክርስቶስ አምነው በመጠመቅ ብቻ በተስፋ ሲጠባበቁ ቆይተው ወደ ክርስትና ከገቡ አይሁድ ጋር በአንድ ላይ የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆነው ሊቆጠሩ አይችሉም ለሚሉ 'ሐሰተኛ ወንድሞች' መልስ በሰጠባቸው የሮሜ እና የገላትያ መልእክታቱ ተደጋግሞ ይገኛል።

ቅዱስ ጳውሎስ ክፉውን ከመልካሙ ከሚለየው እና ፍጻሜው ፍቅር ከሆነው ሕግ (moral law) ጋር ሳይሆን ችግሩ እሥራኤልን ከሌሎች አሕዛብ ከሚለዩ ጊዜያዊ ሕግጋት ጋር ነው። የሕግ ሌላኛው ጥቅም እሥራኤልን ከሌላው ዓለም ለይቶ የተቀደሰ የእግዚአብሔር ሕዝብ ማድረግ ነበርና። ቅዱስ ጳውሎስ ይህ አሕዛብ "በዘርህ አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ፤" የሚል የአብርሃም ተስፋ በክርስቶስ ሲፈጸም አሕዛብ እንደ አብርሃም በሆነ እምነት የሚጸድቁ (ከእግዚአብሔር ጋር የሚታረቁ) ሆነዋልና ግዴታ ተገዘሩ አይባሉም፤ ይህን ማለት የክርስቶስን ማዳን ሳይሆን ግዝረትን የመሳሰሉ የመለያ ሕጋትን የመዳኛ መሠረት ማድረግ ነውና ሐዋርያው አምሮ ተቃውሞታል፤ ብዙ መከራም ተቀብሎበታል። ይህን ጠቅለል አድርጎ በኤፌሶን መልእክቱ ተናግሮታል። ስለ ሕዝበ እሥራኤል እና ስለ አሕዛብ ሲያወራ ይመጣና የሚለያቸው ሕግ መሻሩን ይናገራል፦

“በዚያ ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ። አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል። እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።” (ኤፌ. 2፥11-16)

Bereket Azmeraw

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እስራኤል እና ኢራን ላይ በተፈጠረው አሁናዊ ሁኔታ ምክንያት crypto ላይ ተፅእኖ ፈጥሯል......

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Mahder, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Mayet, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጥሩ ፤ በል ሰላም እደር

አምላከ ነዳያን ይባርክህ ፤ ሌላ ጊዜ መወያየት ስትፈልግ አምላካችን ቢፈቅድ እዚህ ግሩፕ ላይ ወንድሞችህና እኅቶችህ አለን።

Читать полностью…
Subscribe to a channel