ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3754

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የምንመካበት መስቀል✝ 
                                                  
Size:- 41.9MB
Length:-1:06:09
       
     በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Eyu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ልክ ነህ እኔም እያልኩ ያለሁት እንደ አንተ ነው፣
#ምክንያቱም፣
ኢሬቻ ባህል፣ መተሳሰብ፣የሰላም ምኞት ምናምን የሚባል ማጭበርበር አያስፈልግም ወዳጄ!!
ከሆነም ማክበር ያለብን "ሃይማኖታዊ ባህልን" ነው ስለዚህ ኢሬቻ የዋቄፈና ስርዓት ነው።
ብሎም ኢሬቻ የባለ ዛሮች እና የቃልቻዎች በዓል ነው።አብዛኛውን ባለስልጣን ለአመቺሳ የተሰጠ ስለሆነ ግሜሹ መነፈቀ፣ግማሹ እምነት የለሽ ሆነ፣ግማሹ አዘመነው፣ግማሹ ግራ ገባው።

ታዲያ ምን ይደረግ በአቴቴ ተዳብሶ ፣የአቴቴውን ምግብ እየበላ አድጎ ኢሬቻን ባያዘምነው ነበር የሚገርመው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰይጣናዊ አምልኮ ነው
ሰው ቤተመቅደስ እያለው ለምን ለዛፍ ጭራሽ በወንዝ ሄዶ ይሰግዳል???

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

“ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።” (ማቴ. 10፥41)

የጻድቁ በረከት ምልጃ አይለየን!❤🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ለውበት ለማሳየት ተብሎ እስከመቼ እራስሽን ሃይማኖትሽን ትሸጫለሽ
እውነታው ቁልጭ ብሎ ሳለ እውነታውን ላለመቀበል መሮጥ
የንጉሶች ንጉስ ቸሩ መድሃኒያለም በቸርነቱ ይቅር ይበለን
ኢሬቻ ማለት የሴይጣን አምልኮ ነው
ማስተዋል ጥበቡን ያድለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Selam ye egziabher beteseboch endet nachihu? ፅጌ ፆም መች ነው እሚገባው??

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

memar kefelgsh temari memhr moltual orthodox flsfna aydelem

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እውይይ ማነሽ በቀሉ ነሽ 😄አለ ልጁ በል አባቴ መጥፎ ነገር ለመናገር ጊዜ የለኝም እዛው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

anchi denez dedeb sle betekrstian btawqima noro photosh sayqer endih baltebelashe neber endegena temari

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Yebtkrstyan abtoce bezu gize astmrewla ena ensu nacew lek weys anchi

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Lezaf sisegdu , qibe sikebu eyayen 😳

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይሄ ልክ አይደለም irrecha ፈጣሪ mimesegenbet qen new hulum band lay hono haymanot sayley emnet saynor befit 1 fexari blew miyamesegnubet elet new kalakeberachu mndew miyakebrut blo manbeb yeteshale new yhe ke ጥላቻ yemeta hasab new enje slebahlu kalemawek new lemangnawm
Happy irrecha 🥰

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰላማችሁ ይብዛ እንዴት ናችሁ ጥያቄ አለኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ትንቢተ_ዮናስ_አንድምታ(ትርጓሜ)

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቸሩ መድሃኒያለም በቸርነቱ ይጠብቀን ይቅር ይበለን
ከአጥፍቶ ጠፋ ይሰውረን🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ታዲያ እምነት ከሆነ
ታዲያ የእኛ ኦርቶዶክሳዊያኑ ምን ሊያደርጉ ይሄዳሉ???

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይህ ጽሑፍ ባህልና ኃይማኖት መለየት ለሚፈልጉ ሰዎች የተለጠፈ ነው፥ በጽሑፉ ምንም አይነት #የጥላቻ_መልዕክት የለውም❗️
(ሳታነቡ አስተያየት አትስጡ)

ዋቄፈና ምንድነው?

ዋቄፈና የቀደምት ኦሮሞ ሕዝቦች እምነት ሲሆን የእምነቱ ተከታዩች ሁሉን በፈጠረ አንድ አምላክ እንደሚያምኑ ይናገራሉ።
ኦሮሞ 'ፈጣሪ ጥቁር ነው' ይላል።

  ኦሮሞ ፈጣሪ ጥቁር ነው ይላል ስንል ግን ይኼ የሚታየውን መልክ ወይም የቀለም ጉዳይ ሳይሆን፣ "ፈጣሪ ጥልቅ ነው፤ ፈጣሪን ማየት፤ መለየት አይቻልም የሚለውን ለመግለጽ ነው። ማንም ተመራምሮ ሊደርስበት አይችልም።" ብለዋል።

"ፈጣሪ ምስጢር ነው፤ ከሰው አእምሮ በላይ ነው የሚለውን ለማሳየት ነው በጥቁር መልክ የሚገለፀው።''

ዘፍጥረት

እንደ ዋቄፈና እምነት፤ ፈጣሪ ሁሉን ነገር የፈጠረው በቀደመ ዘመን ከነበረ ውሃ እንደሆነ ይታመናል።

ዋቄፈና በዚህ ምድር ላይ ያሉ ፍጥረታት በሙሉ በሃያ ሰባት ቀናት ተፈጠሩ ብሎ ነው የሚያምነው።

መጀመሪያ ሰውን ፈጠረ፣ ከዚያም ወንድና ሴት ብሎ እኩል ለሁለት ከፈላቸው። ሌሎች ፍጥረቶችንና ተክሎችን እንደዚሁ በቅደም ተከተል ፈጠራቸው።

ፈጣሪ ምድርን ሲፈጥር ሰው በሥነ-ስርዓት እንዲኖር ሕግንም አብሮ ፈጠረ። እነዚህም ሕጎች የሰው ሕግ፣ የከብቶች ሕግ፣ የፈረሶች ሕግ፣ የዱር አራዊት ሕግ፣ የእጽዋትና የፀሀይና የከዋክብት ሕግ ይሰኛሉ።

ከሞት በኋላ ሕይወት?

ቀደምት የኦሮሞ ሕዝቦች ሰው ሲሞት ነፍሱ ወደ ፈጣሪ ወይንም ደግሞ ወደ እውነት ቦታ ትሄዳለች ብለው ነው የሚያምኑት። እንደ ዋቄፈና እምነት ሰው ከውሃ፣ ከነፋስ፣ ከእሳት እና ከአፈር በአንድ ላይ ተበጅቷል።

ስለዚህ ሰው ሲሞት አካሉ ከአፈር ይቀላቀላል፣ ደሙ ወደ ውሃ ይሰርጋል። ነፍሱ ደግሞ ወደ ፈጣሪው ይሄዳል።

"እንደ ሌሎች እምነቶች ዋቄፈና ሰው ከሞተ በኋላ ይነሳል ወይንም በሕይወት ይኖራል ብሎ አያምንም። እንዲሁም በሰይጣን መኖርና ፈጣሪን የሚገዳደር ሌላ ኃይል አለ ብሎ አያምንም። ሰዎችንም ኃጥያት እንዲሰሩ የሚያስገድዳቸው ኃይል የለም ብሎ ነው የሚያምነው" ።

ይኹን እንጂ "ክፉ መንፈስ አለ ብሎ ያምናል" በማለት፣ ሰው የማይቀየረውን የፈጣሪን ሕግ ከተላለፈ፣ ስለሚጠየቅ እና ርግማንም ወደ ሰባት ትውልዱ ስለሚተላለፍ ኃጥያት መስራት በጥብቅ የተከለከለ ነው። ሕዝቡም ይህንን ይፈራል።

ለምሳሌ አንድ ሰው፣ ነፍስ አጥፍቶ ሳይናገር ከሞተ በፈጣሪ ዘንድ ስለሚጠየቅ ቤተሰቦቹ ወይንም ዘመዶቹ የሙት መንፈስን የሚያናግሩ "አዋቂዎች" ዘንድ ይሄዱና ካሳውን "ልክ በሕይወት እንዳለ ሰው" ይጠይቃሉ።

በዚህ እምነት ገሃነም ወይንም ገነት የሚባል ነገር የለም። እንዲህ ማለት ግን ሰው የፈለገውን እያደረገ ይኖራል ማለት አይደለም። በእነዚያ በፈጣሪ በማይቀረው ሕግ ስር መመላለስ አለበት።

በዚህ መንገድም በፍጥረታት እና በሰዎች መካከል ያለ ሚዛን ተጠብቆ በሰላም መኖር ይቻላል ብሎ ያምናል፤ ዋቄፈና።

ኦሮሞ ፈጣሪን ሴት ወይንም ወንድ ብሎ ለይቶ አይጠራም። ነገር ግን ሲጠሩት በወንድ ጾታ ነው። ይህ ግን ጾታውን ለማመለክት አለመሆኑን.ይናገራሉ።

የዋቄፈና እምነት ተከታዮች

አቶ ደሳለኝ ደሜ በቢሾፍቱ ሆረ አርሰዴ የዋቄፈና ቤተ እምነት "ዋዩ" ናቸው።

ዋዩ ማለት የዋቄፈና ቤተ እምነት ውስጥ ያሉ የአስተዳደር ጉዳዮችን የሚሰበስብና የሚመራ ሰው ነው።

አቶ ደሳለኝ ዋቄፈና ከአባቶቻችን ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፈ የመጣ እምነት ቢሆንም፣ እኛ የአሁኖቹ ትውልዶች ደግሞ ስርዓት እና ባህሉን ሳይለቅ ለአሁኑ ዘመን በሚመች መልኩ በ1990ዎቹ ቤተ እምነት መስርተን #ኃይማኖቱን_አቋቁመናል ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

እኛ እንደ እምነታችን ሁሉን በልጦ የሚያስተምር መምህር የለንም ያሉት አቶ ደሳለኝ ደሜ፣ ምክንያቱን ሲያስረዱ ስለዚህ እምነት ጉዳይ ሁሉም ከአባቱ ወርሶ ተምሮ መምጣቱን ይጠቅሳሉ።

ይሁን እንጂ የውይይት ጥላ የሚባል ዝግጅት እንዳላቸው ገልፀዋል። በዚያም ስለፈጣሪ ተነጋግረን ፈጣሪን ለምነን እንገባለን ሲሉም ያክላሉ።

"በአጠቃላይ ግን እምነቱን በበላይነት የሚመራው 'ቃሉ' ነው።"

በአሁኑ ጊዜ በቢሾፍቱ ከተማ ብቻ አራት የዋቄፈና ቤተ እምነቶች አሉ። ከቢሾፍቱ በተጨማሪ በአዳማ፣ ባቱ ፣ ሰበታ እና ወሊሶ እንዲሁ ቤተ እምነቶች ይገኛሉ።

በየዓመቱ ደግሞ አንድ ቤተ እምነት እንደ ክብረ በዓል ያዘጋጅና ሁሉም በአንድነት ያከብራሉ።

የሆረ አርሰዴ ቤተ እምነት በግምት ከ5000 በላይ አባላት እንዳሉት አቶ ደሳለኝ ይናገራሉ። አብዛኛዎቹ አባላት ተማሪዎች ሲሆኑ፣ ሰራተኞችና በተለያየ የኑሮና የስራ ዘርፍ የሚገኙ ሰዎችም አባላት ናቸው።

የዋቄፈና የአምልኮ መርሃ ግብር

ቤተ እምነቱ ሁሌም ለሁሉም ሰው ክፍት ቢሆንም ዘወትር እሁድ ግን አባላቶች በአንድነት ተገናኝተው የአምልኮ ስነ ስርዓት ያካሄዳሉ።

ጠዋት ሲገናኙ ማንኛውም ሥነ ሥርዓት ከመጀመሩ በፊት አንዱ ለአንዱ ይቅርታ የማድረግ ስርዓት ይፈፀማል።

"በዚያ ቤተ እምነት ውስጥ የሚገኝ ሰው እርቀ ሰላም ካላወረደ፣ ፈጣሪ አይሰማም ተብሎ ስለሚታመን እርቀ ሰላም ይቀድማል" የሚሉት አቶ ደሳለኝ፣ ከዚህ በመቀጠል በእድሜ ታላቅ የሆኑ እና አካባቢን መሰረት በማድረግ የምርቃት ስነ ስርዓት መርሃ ግብር ይካሄዳል።

ከዚህ በኋላ ዋቄፈናን የሚመለከቱ ጉዳዮችን በማንሳት በውይይቱ ጥላ ስር ያሉ አባላቶች ይማማራሉ።

አሁን ፀሎትና ምስጋና ይቀጥላል። በዚህም ጊዜ የቡና ማፍላት ስርዓት ይከናወናል። የታመመ ሰው ይፀለይለታል፤ ቤተሰቦቹ የፈጣሪን ሕግ ጥሰው ከሆነ ፈጣሪ እንዲታረቃቸው ይለመናል።

ከዚህ በፊት ፀሎታቸው የተመለሰላቸው ሰዎች ካሉ ደግሞ ምስጋና ያቀርባሉ።

በዚህ ሁሉ መካከል 'ጄከርሳ' መዝሙር ይዘመራል።

ይህ መዝሙር በስነ ስርዓቱ መክፈቻና መዝጊያ ላይ የሚካሄድ ሲሆን ከመጨረሻው መዝሙር በፊት ግን አንድ "ባልቻ" የሚባል የመባ መስጠት ስርዓት ይካሄዳል።

ይህ ስርዓት የቤተ እምነቱ አባል የሆነ ሰው የገንዘብ የሃሳብና የንብረት ድጋፍ የሚያደርግበት ነው።

ስለዚህ ዋቄፈና ራሱን የቻለ እምነት ነው።
ምንጭ BBC

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምሥጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው✝ 
                                                  
Size:- 41.9MB
Length:-40:08
       
     በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Yante aseb hiwo echilal.neger gin Erecha ena tawot minim ayigenegnem.Irecha yamihedut tarara yafetare,wanzy yafeterenew misgana new yamikerbaw enji end ante aseb yachalem aydelem!ale mahed tichelale neger gin yamitayi neger bile maferaj tagabi adelam.dagmo kante dabirognal taw ekirib!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Ahun ante tesadbeh betekrstiyan mawekh nw

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

What ever Orthodox honan 1 fetari beca naw yalen mendgdwem lesu beca enjiy le ande tera zaf aydlem

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Lk betenagariw sew aydelem lk ewnet new ena egna fexarin bemamesgen fexarin bemelemen new mnawkew or ene mawkew ena makebrew beza new
Ene masbew amlko yerasu group alew but hulum haymanot yalebet fexarin yhen lemlem yhen wuha..... Sleseten lezi slabekan mnlemnbet new bye asbalew betrefew enatem basebachubet kehonem esu lbona yiten🙏🥰🥰

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ere slemn tlacha ametahbgh hooo ene ke sewochu sayhon ke sreatu nw chgr ale yalkut ena asdegfe kene masrejaw akrbialehalhu lelawnm gizew siders awtche akerbalehu............

ante gn ortodos amagh kehonk astewl chgr yelewm nw chgr yametaw .....

lemanghawm eyehedk

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Wey gud beka endezi new mtasbut ene babrarat aytebekbgnm ende hasabachu bbshu🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ወይ እመብርሃን ልቦና ታድላቸው በስመ አብ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Le zaf mesgde naw tadya fetarin mamsgan ho era wegen eysben enjiye🙄

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በህልም ቀሚስ ሲቃጠል ምንደነው የለበስኩት ቀሚስ እራሴ ላይ ተቃጠለ ጀርባዬ ግን እኔ ምንም አልሆንኩም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Gifata lay bere be dngay tetlo sibela yhe chuhet yet nbr?

Читать полностью…
Subscribe to a channel