ዛሬ የጽጌ የመጀመሪያው አዳር ነው😍፤ ታድራላችኹ አይደል?
ውጪ ያላችኹትን ለሀገራችኹ ያብቃችኹ፤ አብረን ማኅሌቷን እንድንቆም እግዚአብሔር ይርዳችኹ!
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
እንጦጦ መንበረ ንግስት ቁስቋም ማርያም አዲስ አበባ ።
ዮም ጸለሉ መላእክት ላዕለ ማርያም ወላዕለ ወልዳ
ክርስቶስ በደብረ ቁስቋም(2)
እንዘይብሉ ስብሐት ስብሐት በአርያም ስብሐት በአርያም(2)
#ትርጉም
ዛሬ መላእክት በማርያምና በልጇ በክርስቶስ ላይ በደብረ
ቁስቋም ጸለሉ እንደዚህ አሉ ምስጋና በሰማይ
"እናንተ ደግሞ የታዘዛችሁትን ሁሉ ባደረጋችሁ ጊዜ 'የማንጠቅም ባሪያዎች ነን: ልናደርገው የሚገባንን አድርገናል' በሉ::"
(ሉቃ. 17:10)
† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †
#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/
#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ግሩኙን ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedoo
#ለሃሳብ አስተያየት
@Orthodox_tewahedo_Bot
#ዘመነ ፅጌ
✞ ድኅረ ሐለፈ ክረምት ወገብአ ዝናም ዘአርአይከ እግዚኦ ጽጌያተ ገዳም አፈወ ሃይማኖት ነዓልድ ወፍሬ ምግባር ጥዑም አትግሐነ ለስብሐቲከ ከመ ትጋሆሙ አዳም ለጽብስት ንህብ ወነአስ ቃህም፡፡✞
“መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ፡፡”
ምሳ. 31፡29
#እንኳን ለጾመ ጽጌ አደረሰን አደረሳችሁ::
ለእመቤታችን የስደቷ መታሰቢያ ጾም ጽጌ ስደትሽ ለእኛም ስደታችን ነዉ ፍጻሚያችንን አሳምሪልን ! የሕይወት እንጀራን ተሸክማ መራቧን የሕይወት መጠጥን ይዛ መጠማቷን የሕይወት ልብስን አዝላ መራቆቷን
ሙቀተ መንፈስ ቅዱስን የሚያድለዉን ተሸክማ ብርድ መመታቷን እናስባለን።
ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
እንደው በየአገረ ስብከቱ በግፍ ስለሚገደሱ ካህናትና ምእመናን የምትናገሩት መቼ ይሆን ሁሌ ጥቅም እንዳጨቃጨቃችሁ እግዚአብሔር የሾማችሁ መንጋውን እንድትጠብቁ ነበረ
Читать полностью…Ebakachhu ene botaw salgegn menfes weym lela metfo neger endalebgn miyawk abat ynor yhon ebakachhun erdugn
Читать полностью…የኦሬንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የጋራ ሥርዓተ ቅዳሴ ሊካሄድ ነው
አኃት (ኦሬንታል) ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የጋራ ሥርዓተ ቅዳሴ ሊያካሂዱ መሆኑ ተገለጸ።
በስታንዲንግ ኮንፈረንስ ኦፍ ኦሬንታል ኦርቶዶክስ ቸርችስ (SCOOCH) አዘጋጅነት የአኃት (ኦሬንታል) ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የጋራ ሥርዓተ ቅዳሴ እንደሚካሄድ ታውቋል።
በማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መንበረ ጵጵስና ኒውጄርሲ ማላፓን በሚካሄደው ሥርዓተ ቅዳሴ የሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ሊቃነ ጳጳሳት እንደሚሳተፉ ተገልጿል።
በዚህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በመወከል ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ጸሐፊ፣
የኒዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ከአርመን ሐዋርያዊት ኦርቶዶክስ ቤ/ክ እና ከአርመን ኦርቶዶክስ ቤክን ብጹዕ አቡነ ቪከንና ብጹዕ አቡነ ሜስሮፕ፣ የኮፕት ቤ/ክ በመወከል ብጹዕ አቡነ ዳዊትና ገብርኤል፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤክን በመወከል ብጹዕ አቡነ መቃርዮስ እና ሲኖዳ፣ እንዲሁም የሲራክ ቤ/ክ በመወከል ብጹዕ ዲዮናሲዮስ፣ ብጹዕ ሲልቫኖስ ከካናናያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብሎም ሞር ቲቶ ዬልዶ ማላንካራ ኦርቶዶክስ የሰሜን አሜሪካ የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ስርዓተ ቅዳሴው በመጪው ጥቅምት ዘጠኝ(October 19) ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት እንደሚካሄድ በመረጃው ተመልክቷል።
ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
#እንኳን #ለፆመ_ጽጌ በሳላም አደረሳቹህ
✤ወርኃ ጽጌ 40 ቀናት ነው፤ መስከረም 26 ተጀምሮ ኅዳር 5 ያልቃል፤ ጾመ ጽጌ የፈቃድ ጾም ነው (ከሰዓትም ቅዳሴ የሚቀደሰስባቸው አካባቢዎች አሉ (ጎንደር )፡፡
በግዕዝ ጸገየ ማለት አበበ ፤ አፈራ ፣ በውበት ተንቆጠቆጠ ማለት ነው፡፡
በማኀሌቱም ወቅትን እመቤታቸንን 3 ዓመት ከ6 ወር እስከ ግብፅ ከዚያም የአሥራት ሀገሯ በሆነችው በኢትዮጵያ የተሰደደችበትን ወቅት በማሰብ በጽጌና በአበባ እመቤታቸንን እና ጌታቸንን በመመሰል ሲያመሰግኗት ፣ ከልጇ ጋር ያየችውን መከራ እያሰቡ እና ምልጃዋን ሲለምኑ ያድራሉ ፡፡
✤እምግብጽ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን፤ ለቅዱሳን ክብር ልጄን ከግብጽ ጠራሁት››
በማለት ነቢዩ ሆሴዕ በምዕራፍ ፲፩ ቍጥር ፩ እና ፪ ላይ አስቀድሞ እንደ ተናገረው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በልጅነቱ ወደ ምድረ #ግብጽ (ምስር) የተሰደደው የነቢያት ትንቢት ይፈጽም ዘንድ ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ሕፃናትን በመፍጀት ከሚታወቀው ከአረመኔው ንጉሥ ከሄሮድስ ለማምለጥ ነው፡፡ አምላካችን ክርስቶስ ያለጊዜው (ዕለተ ዓርብ) #ደሙ #አይፈስምና፡፡ ስለዚህም ‹‹ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ ምድረ ግብጽ ሽሽ፤ ሄሮድስ ሕፃኑን ለመግደል ይፈልጋልና›› ብሎ መልአኩ ቅዱስ #ገብርኤል ለዮሴፍ በነገረው ቃል መሠረት ሕፃኑንና እናቱን ይዞ በሌሊት ወደ ግብጽ ምድር ተሰደደ፡፡ ይህንን ስደት አስመልክቶ #ሰቆቃወ ድንግል የሚባለውን ቃለ እግዚአብሔር ካህናቱ በሚያሳዝን ዜማ ያደርሳሉ፤ ያቀርባሉ፡፡
#በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሕፃናትን ሄሮድስ አስፈጅቷል፡፡ ‹‹ድምፅ በራማ ተሰማ፤ ለቅሶና ብዙ ዋይታ፡፡ ራሔል ስለ ልጆቿ አለቀሰች፡፡ መጽናናትም አልወደደችም፤ የሉምና›› የሚለው ትንቢትም ተፈጸሟል፡፡
#ከሦስት ዓመት ከመንፈቅ የግብጽ ስደት በኋላ ሊቃውንቱ፡- ‹‹ተመየጢ ማርያም ሀገረኪ ናዝሬተ፣ በላዕሌኪ አልቦ ዘያበጽሕ ሁከተ፣ ወኢትጎንድዪ በግብጽ ከመ ዘአልብኪ ቤተ፣ ዘየኀሥሦ ለወልድኪ ይእዜሰ ሞተ፣ በከመ ነገሮ መልአክ ለዮሴፍ ብሥራተ›› እያሉ ከስደት መመለሷን ያበሥራሉ፡፡ ትርጉሙም፡- ‹‹ማርያም ሆይ! ወደ ሀገርሽ ወደ ናዝሬት ተመለሺ፡፡ በአንቺ ላይ ሁከት የሚያመጣ ማንም የለም፡፡ ቤት እንደሌለሽ ሁሉ በግብጽ አትቆይ፡፡ ለዮሴፍ በሕልሙ መልአክ እንደ ነገረው የሕፃኑን ነፍስ የፈለገው (ጠላት ሄሮድስ) ሞቷልና›› ማለት ነው፡፡ የኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በዐርባው ቀን (በዘመነ ጽጌ) ወቅት የማርያምን የሽሽትና የመመለስ (የሚጠት) ታሪክ እያነሡ ውዳሴ የሚያቀርቡትና ማኅሌት የሚቆሙት በዚሁ ምክንያት ነው፡፡ በዚህ ወቅት ለእመቤታችን ክብር ሲባል የፈቃድ ጾም የሚጾሙ ምዕመናንና ምዕመናትም ብዙዎች ናቸው በመሃል ኢትዮጵያ በፈቃድ ጾምነት ሲጾም ; በሰሜኑ አካባቢ ተጹሞ ከሰዓት ይቀደሳል ሌሎች ጋር ግን ጠዋት ያበቃል፡፡
የእመቤታችን ምልጃ ና ጸሎት አይለየን
#ማኅሌተ_ጽጌ
✤የማኅሌተ ጽጌ የሰቈቃወ ድንግል ደራሲ አባ ጽጌ ድንግል ነው ፡፡
ገዳሙም ትልቅና ሰፊ የኾነ የፍልፍል ዋሻ ሲኾን ወሎ ወግዲ ወለቃ ወንዝ አጠገብ በረሃ ላይ (ከጋሥጫ ገዳም የ4 ሰዓት የእግር መንገድ) ይገኛል፡፡
✤✤ በየዓመቱ ሳይመረገዱ ያመይታለፉ የማይቀሩ፤ ዚቃቸው የማይለወጥ፤
እጅጉን በምንወደው የማኅሌተ ጽጌ ቁመት ላይ በየዓመቱ ሳይመረገዱ የማይታለፉ የማይቀሩ፤ ዚቃቸው የማይለወጥ
( ከማኅሌተ ጽጌ፤ ጽጌ አስተርአየ(የመጀመሪያው ሳምንት)፣ በከመ ይቤ መጽሐፍ፣ ትመስል እምኪ ማርያም፣ ዘኒ ስብሐተ ወዘኒ ማኅሌተ፣ ኢየሐፍር ቀዊመ ቅድመ ሥዕልኪ እና ኅብር ሐመልሚል (የመጨረሻው ሳምንት)ናቸው፡፡
✤ ከሰቈቃወ ድንግል፤ በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ፣ ብክዩ ኅዙናን፣ እስከ ማዕዜኑ እግዝእትየ እና አብርሂ አብርሂ ናቸው፡፡
✤ከማኅሌተ ጽጌ ውስጥ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ እና ክበበ ጌራ ወርቅ በየሳምንቱ (በኹሉም ዓመታት) ይመረገዳሉ፤ ዚቁ ግን በዓሉን በተመለከተ ይኾናል፡፡
✤ ከላይ ካየናቸው ውጪ የሚገኙት #የማኅሌተ ጽጌና የሰቈቃወ ድንግል ክፍሎች ግን #በየሰባት ዓመት አንዴ ነው የሚመረገዱት፡፡
ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
🌷...እንኳን ለፅጌ ፆም (ዘመነ - ፅጌ)....🌹
በሠላም አደረሰን/ አደረሳችሁ።
ፆመ ፅጌ
☞ ፆመ ፅጌ በየአመቱ መስከረም ፳፮ ተጀምሮ ህዳር ፮ የሚጠናቀቅ ፆም ነው።
☞ ይህ ፆም የሚፆመውም ለ፵ቀናት ወይም ለ፩ወር ከ፲ቀን ነው።
☞ ፅጌ ማለት አበባ ማለት ሲሆን ፀገየ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ነው።
☞ ፅጌ ፆም የፈቃድ ፆም ስትሆን ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎች ብቻ ይፆሟታል።
☞ ይህች ፆም የሚፆምባት ምክንያት እመቤታችን ስደቷን በማሰብ ነው።እመቤታች ጌታችንን ይዛ መሰደዷን መራቧን መጠማቷን በመሳብ ነው።
☞ ይህች ፆም ምንም እንኳን ከ፯ቱ የአዋጅ አፅዋማት መካከል ባትሆንም እንድፆማት በአዋጅ ባንታዘዝም በፈቃዳችን በመፆማችን ከፆሟ ረድኤት በረከት የምናገኝባት ነች።
🌹... ከመስከረም ፳፮ (26) ጀምሮ እስከ ሕዳር ፮ (6) ያሉት ሳምንታት ውብ ናቸው ምክንያቱም ማሕሌተ ጽጌ እና ጾመ ፅጌ (የፈቃድ ፆም )
☞እማምላክን ከነልጇ እንለምንበታለን ስደቷን እናስብበታለን
🌹... የእመቤታችንን ፍቅሯን እናትነቷን አማላጅነቷን ከ ሊቃውንቱ ጋር ሆነን በዝማሬ እናወድስበታለን ...👏
ሰንበትን ከጌታ ከኢየሱስ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ሌሊቱን በምስጋና በያሬዳዊ ዜማ ሳምንቱን ደግሞ በፈቃዳችን ማንም ሳያዘን የድንግል ማርያም ፍቅሯ አክብረን እንጾማለን።
🌹..ይህ ወር ( ጊዜ )አብዝተን የእመቤታችንን ፍቅር የምናይበት ጊዜ ነው
እንኳን ለዚህ ጊዜ አደረሰን አደረሳችሁ !!!
♥️የእመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልን !!!
ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️
ይህችን ቅደስት ቤተ ክርስቲያን ካሰባችሁላት ተዋት!
ለልጆቻችሁም ካሰባችሁ ተውን!
ይህ ሕዝብ በጦርነት ዜና፣ በኑሮ ውድነት በሌላም ብዙ ጭንቀት አለበት። እንደአባትነታችሁ ሰላምን ባትሰጡት እንኳ ሌላ ወከባ አትጨምሩበት።
እንደፖለቲከኛ የያዛችሁት ሽኩቻ ሰልችቶናል።
ተናግራችሁና ሠርታችሁ አርአያ መሆን ካልቻላችሁ ዝም በማለት አርአያ ሁኑን!
ይህ ምእመን ቤተ ክርስቲያን ላይ ለደረሰው ሁሉ ዝም ያላችሁ ከላይ እስከታች ስላላጠፋችሁ አልነበረም።
አሳልፈው የሰጡት አባቶች ከመካከል እንደነበሩ ጠፍቶትም አይደለም። ግን ስለማእተቡና ስለቀደሙት አባቶቹ የደም ሰማእትነት ሲል ብዙ እየተደረገ በብዙ ዝም አለ።
እናንተ የተቋም መሪዎቻችን እንጂ ሃይማኖታችን አይደላችሁምና መሠረቱን ክርስቶስን አስቦ ታገሰ!
እናንተ ግን ተጸፅታችሁ ወደ አንድ መጥታችሁ ከውጫዊ ጥቃት ልትጠብቁት ይቅርና እያደረ አዲስ የውስጥ ፈተና ትጠራላችሁ።
ሙስናው፣ መልካም አስተዳደር ችግርና ውጫዊ ፈተናችን ብዙ ነው አይካድም።
የእናንተ የአደባባይ ንተርክ ግን እውነት ለቤተ ክርስቲያን ለውጥ አስባችሁ ነው? ወይስ ለክብራችሁ? ወይስ ስልጣናችሁን ለማጽናት?
ራሳችሁን በጾም በጸሎት የወሰናችሁ ብፁዓን አባቶችስ እስከመቼ ጥግ ይዛችሁ ታያላችሁ? ጸሎት ከሁሉም የበለጠ ኃይል እንደሆነ ብናምንም ተስፋ እንዳንቆርጥ ተግሳጻችሁን እንመኛለን!
እናም ጽሑፉ የሚመለከታችሁ ብፁዓን አባቶች የአደባባይ መዘላለፉን ትታችሁ በውስጥ ተሟገቱ። የውጭ ፈተናችን ይበቃናል። እንደተከታታይ ድራማ እናንተን መከታተል ደክሞናል።
እንዳው በልጅነት የምጠይቃችሁ ድፍረት አይሁንብኝና ከቻላችሁ ወደ ገዳም ገብታችሁ አረፍ በሉ። የጥሞና ጊዜ ጥሩ ነው ብላችሁ አስተምራችሁን የለ?
እስኪ እኛም ካለእናንተ አይነት መሪዎች ቤቱ ምን እንደሚሆን እንየው!
(ከድፍረት ያልሆነ በመድከም የተጻፈ)
✍️ መስከረም
ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ]
.
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️