ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3754

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🌺🌺«ጥሩ ባል ለማግኘት ጥሩ ሚስት ሁኚ»🌺🌺
#ስለ #ትንሿ #ቤተክርስቲያን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TnshuaBetechrstian

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከማን አገኘሽ ይህን ትምህርት ? ያየችው ህልም ይሁን ቅዠት በምን አወቅሽ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በሕልም ሐበሻ ቀሚስ መልበስ ምድነው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Nigatu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

❤️እንኳን ለጽጌ ፆም አደረሳቹ?

መልካም ጾም እያልኩኝ እንዚህን ከታች የምታዩዋቸውን ቻናሎች ጋበዝኳችሁ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መቅደስ ውስጥ መንጠብ (መፍሰስ) ያለበት የክርስቶስ ደም ብቻ ስለኾነ እንጂ ርኩስ ስለሚያደርግ አይደለም።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello እጠበኝ ቆሽሻለሁኝ, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዕንደምን ነበር ቆይ ያንን የ በረሐ ቁር የቻልሽው? የ ዕኔ ትኁት፡ የ ዕኔ ርግብ፡ ዐዛኜ፡ ጭንቅሽን ብካፈል ተመኘኹ፣ ሥደትሽ ለዕኔ ይኾን ዘንድ ተመኘኹ፡ ከልጅሽ ከዐምላክኽ ጋር መራብ መጠማትሽን ዐሠብኹ፤ ዕንባዬም ዕንደ ዥረት ፈሠሠ። "በዐንገትሽ ሠይፍ ያልፋል" ተብሎ የተነገረው'ን ትንቢት ተፈፅሞ ሣይ ተከዝኹ ተጨነቅኹ። ሽፍቶች ከበውሽ ሢማከሩ ጊዜ የጨነቀሽ ጭንቅ ለ ዐንቺ ሣይኾን ለ ዕኔ ለኃጢዓተኛው ዕንደሚገባኝ ዐሠብኹ። ልጅሽ ውኃ ተጠምቶብሽ ልታጠጭው በወደድሽ ጊዜ ምታደርጊው ዕንደጠፋሽ፡ ግራ ግብት ዕንዳለሽ ዕኔን ግራ ይግባኝ። ቁሩ፣ ሐሩሩ፣ ነፋሡ፣ ብርዱና ፀሐዩ' ኹሉ ዕንደ ተፈራረቁብሽ ባየኹና በተረዳኹ ጊዜ ዐነባኹ። ትኅትናሽ'ና ትዕግሥትሽ'ንም ዐደነቅኹ።

❤️‍🩹 የ ጭንቀት'ን'ና የ መከራ'ን፣ የ ረሐብ'ን'ና የ ጥማት'ን፣ የ ኃዘን'ን'ና የ ትካዜ'ን፣ የ መፍራት'ን'ና የ መሸበር'ን ጥግ፤ ከ ዐንቺ በላይ ማንም ማን ሊያውቀው ዐይችልምና፡ ሠሎሜ'ን ላኪልኝ ጓዜን ትሸከመው፡ ዮሤፍ'ንም ወደ'ኔ ጠቁሚው ይኽን'ን ዳገት የኾነብኝን ሕይወት ከ ትከሻዬ ዐራግፎ በ ዐሕያው ጀርባ ላይ ያሥቀምጥልኝ። ለ ልጅሽ'ም ዐሣሥቢልኝ ትኁት፣ ይቅር" ባይ'ና ዐዛኝ ልብ ይኑረኝ ። ጭንቀቴን ዕረሣ ዘንድ፤ መንገድ ሢመራሽ የነበረውን መልዐክ ሥደጂልኝ፡ የ ጭንቀትን ጥግ ከ ዐንቺ በላይ 'ሚያውቀው የለምና!

❤️‍🩹ሽፍቶች ከበውሽ ሢማከሩ
ዐይኖችሽ ፈርተው ዕንባ ዐዘሉ!


የ ዕኔ ይጥፋልሽ ኹለት ዐይኔ


🪔በ ዐንቺ ፈንታ
ዕኔ በሥደት ልንገላታ😔


ዐዛኜ፡ ሥለ ትኅትናሽና ሥለ ፍቅርሽ መሞት ካለብኝ ዐደርገዋሐኹ!




ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር

ይቆየን!

✍️ኒኮስጣጣን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Erdug chgrog nw telebirr lay kaulg  yebet kray dersobn nw.yechalachutn erdug  0984243638
Yonas 🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🌹🥀🌹 እንኳን #ለዘመነ_ጽጌ_ለማኅሌተ_ጽጌ
#የመጀመሪያ_ሳምንት እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና አደረሰን።🌹🥀🌹

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#መስከረም_26_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበቡት_መልእክታት👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
“በደልም እንዲበዛ ሕግ ጭምር ገባ፤ ዳሩ ግን ኃጢአት በበዛበት፥ ኃጢአት በሞት እንደ ነገሠ፥ እንዲሁ ደግሞ ጸጋ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተነሣ በጽድቅ ምክንያት ለዘላለም ሕይወት ይነግሥ ዘንድ፥ ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ።”— ሮሜ 5፥20-21
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ራእይ 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አዲስ ሰማይንና አዲስ ምድርንም አየሁ፥ ፊተኛው ሰማይና ፊተኛይቱ ምድር አልፈዋልና፥ ባሕርም ወደ ፊት የለም።
² ቅድስቲቱም ከተማ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም፥ ለባልዋ እንደ ተሸለመች ሙሽራ ተዘጋጅታ፥ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አየሁ።
³ ታላቅም ድምፅ ከሰማይ፦ እነሆ፥ የእግዚአብሔር ድንኳን በሰዎች መካከል ነው ከእነርሱም ጋር ያድራል፥ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምላካቸው ይሆናል፤
⁴ እንባዎችንም ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል፥ ሞትም ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ ኀዘንም ቢሆን ወይም ጩኸት ወይም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ የቀደመው ሥርዓት አልፎአልና ብሎ ሲናገር ሰማሁ።
⁵ በዙፋንም የተቀመጠው፦ እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ። ለእኔም፦ እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ አለኝ።
⁶ አለኝም፦ ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።
⁷ ድል የሚነሣ ይህን ይወርሳል አምላክም እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል።
⁸ ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ሐዋርያት 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³¹ ሊገድሉትም ሲፈልጉ፦ ኢየሩሳሌም ፈጽማ ታወከች የሚል ወሬ ወደ ጭፍራው ሻለቃ ወጣ፤
³² እርሱም ያን ጊዜ ወታደሮችን ከመቶ አለቆች ጋር ይዞ እየሮጠ ወረደባቸው፤ እነርሱም የሻለቃውንና ወታደሮችን ባዩ ጊዜ ጳውሎስን መምታት ተዉ።
³³ በዚያን ጊዜም የሻለቃው ቀርቦ ያዘውና በሁለት ሰንሰለት ይታሰር ዘንድ አዞ ማን እንደ ሆነና ምን እንዳደረገ ጠየቀ።
³⁴ ሕዝቡም እኵሌቶቹ እንዲህ እኵሌቶቹም እንዲያ እያሉ ይጮኹ ነበር፤ ስለ ጫጫታውም እርግጡን ማወቅ ባልተቻለ ጊዜ፥ ወደ ወታደሮች ሰፈር ይወስዱት ዘንድ አዘዘ።
³⁵ ወደ ደረጃውም በደረሰ ጊዜ ስለ ሕዝቡ ግፊያ ወታደሮች እንዲሸከሙት ሆነ፤
³⁶ ብዙ ሕዝብ፦ አስወግደው እያሉና እየጮኹ ይከተሉ ነበርና።
³⁷ ወደ ሰፈርም ሊያገቡት በቀረቡ ጊዜ፥ ጳውሎስ የሻለቃውን፦ አንድ ነገር ብነግርህ ትፈቅዳለህን? አለው። እርሱም፦ የግሪክ ቋንቋ ታውቃለህን?
³⁸ አንተ ከዚህ ዘመን አስቀድሞ ከነፍሰ ገዳዮቹ አራቱን ሺህ ሰዎች አሸፍተህ ወደ ምድረ በዳ ያወጣህ የግብፅ ሰው አይደለህምን? አለ።
³⁹ ጳውሎስ ግን፦ እኔስ አይሁዳዊ በኪልቅያ ያለው የጠርሴስ ሰው ሆኜ ስመ ጥር በሆነ ከተማ የምኖር ነኝ፤ ለሕዝቡ እናገር ዘንድ እንድትፈቅድልኝ እለምንሃለሁ አለ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

#መስከረም_26_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበበው_የሚዜመው_የቅዳሴ_ምስባክ👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
"ፍሬ ፃማከ ተሴሰየ። ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ። ብእሲትከ ከመ ወይን ሥሙረ ውስተ ጽርሐ ቤትከ"። መዝ 127፥2-3።
"የድካምህንም ፍሬ ትመገባለህ፤ ምስጉን ነህ መልካምም ይሆንልሃል። ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት፤ ልጆችህ በማዕድህ ዙሪያ እንደ ወይራ ቡቃያ ናቸው። መዝ 127፥2-3።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

#መስከረም_26_ቀን_የእለቱን_ወንጌል_እናንብብ📖👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ስለዚህም በዮሐንስ ደቀ መዛሙርትና በአይሁድ መካከል ስለ ማንጻት ክርክር ሆነ።
²⁶ ወደ ዮሐንስም መጥተው፦ መምህር ሆይ፥ በዮርዳኖስ ማዶ ከአንተ ጋር የነበረው አንተም የመሰከርህለት፥ እነሆ፥ እርሱ ያጠምቃል ሁሉም ወደ እርሱ ይመጣሉ አሉት።
²⁷ ዮሐንስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ ከሰማይ ካልተሰጠው ሰው እንዳች ሊቀበል አይችልም።
²⁸ እናንተ፦ እኔ ክርስቶስ አይደለሁም፥ ነገር ግን፦ ከእርሱ በፊት ተልኬአለሁ እንዳልሁ ራሳችሁ ትመሰክሩልኛላችሁ።
²⁹ ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ ቆሞ የሚሰማው ሚዜው ግን በሙሽራው ድምጽ እጅግ ደስ ይለዋል። እንግዲህ ይህ ደስታዬ ተፈጸመ።
³⁰ እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።
³¹ ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።
³² ያየውንና የሰማውንም ይህን ይመሰክራል፥ ምስክሩንም የሚቀበለው የለም።
³³ ምስክሩን የተቀበለ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ አተመ።
³⁴ እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና።
³⁵ አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
🌹የሚቀደሰው ቅዳሴ የ #እመቤታችን_ማርያም_ቅዳሴ ነው። መልካም የመጀማሪያው ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ ሰንበት በዓልና ጾም ለሁላችንም ይሁንልን።🌹
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello TaYseno, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

|°°ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች ሁሉ
  🙌 ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና  በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁዠለጀማሪችሁን እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
#ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #250ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251970908094 ይደውሉልን።

   🤲ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም🧑‍🎓

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete Username(ID) ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Atinkut, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እውነት ደስ የሚል ህልም ነው
1 ትዳር
2 ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ነው
3 ክብር ነው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በናታቹ ከ1እስከ 30 የሚነበቡ ገድላትን ላኩልኝ ለምሳሌ 1 ልደታ ከሆነች ከጣይ 2 በ3 እያልኩኝ ማነበዉን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሽ አዲስ ኪዳን ነው ቡሉይ ኪዳን ላይ ነው የተከለከለው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ስመ #ክርስትናችሁን #በስእሎቹ ላይ #እየተፃፈላቹህ #እድለኛ #የሆናቹህ #ለብቸኛው #ቤተክርስቲያን #ለቅዱስ #አግናጥዮስ #ወቅዱስ #ገብርኤል #ቤተክርስቲያን #ካሬ 3500 #ብር ልታስሉ ትችላላቹህ ሁሉም በ2-3 #ካሬ #ያርፋሉ #ጥቅምት 24 #ይመረቃል ካልሆነም #ለእረፍቱ #ቀን #ታህሳስ 24
👉#የኢየሱስ #ክርስቶስ #ብስራቱን፣#ልደቱን፣#ጥምቀቱን፣#ደብረታቦር፣#ስቅለቱን #ትንሳኤውን #እርገቱን
👉#የእመቤታችንን #ልደቷን፣#በአቷን፣#ስደቷን፣#እርገቷን
👉#የመላእክትን #ቅዱስሚካኤልን፣#ቅዱስገብርኤልን
👉ወልደ ነጎድጒድን፣መጥምቁን
👉ሠማእታቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ቅዱስ እስጢፋኖስን፣ቅድስት አርሴማን፣ቅዱስ መርቆሬዎስን
👉ፃድቃን አቡነተክለሀይማኖትን፣አቡነገቦረመንፈስ ቅዱስን፣ቅድስት ክርስቶሰምራ፣አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን፣ፀበለ ማርያም፣ቅዱስ ያሬድን
0911901627 0927666669 0912311072 ደውላቹህ ልትንነግሩን ትችላላቹህ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Ethio, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የወር አበባ መቶብን መቅደስ መግባት ሚከለከለው ለምንድነው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔺Warning:\nThe robot failed to operate [ Delete site link ].
🔸reason :
robot is not a manager
🗝️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello አብሳሪው ገብሬኤል, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Yona_s97, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Fikr, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello tsihon, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…
Subscribe to a channel