ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3754

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የ ምትጠይቁት ጥያቄ መልስ ያስፈልጋል

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🕊                      †                        🕊

[ ተዋሕዶ ፍጽምት የቅዱሳን ሃይማኖት ]
▬▬▬▬▬▬   †    ▬▬▬▬▬▬

[     የሦስቱ ፈቃድ አንድ ነው እንጂ !     ]

🕊

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❝ ከሁሉ አስቀድሞ በአካል ልዩ በክብር አንድ የሚሆን ሦስትነትን እናስተምራለን እሊህም ፣ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ናቸው። ሥላሴ በመለኮት አንድነት መለየት የለባቸውም። አካላት ግን በባሕርይ  መለየት ሳይኖር እያንዳንዱ አካል በገጽ በመልክ ፍጹም ነው።

ለአብ የአብነት ስም የአባትነት ክብር አለው ፤ ለወልድም በባሕርይ ክብሩ ከአብ ሳያንስ የልጅነት ስም ፤ የልጅነት ክብር አለው ፤ መንፈስ ቅዱስም እንዲህ በክብር አይለይም ፤ ነገር ግን ተለውጦ አብ ወልድ አይባልም ፤ በዚህ ጊዜ ተገኘ አይባልም ፤ በመለኮት እንደ አብ እንደ ወልድ ነው እንጂ ፤ እስትንፋሳቸው ነውና ሦስቱም ትክክል ናቸውና።

ማንም ማን የጌትነታቸውን ነገር መፈጸም አይችልም። የሦስቱን አካላት ባሕርይ ይለይ ዘንድ ማንም ማን አይድፈር። ሦስቱን አንድ የሚያደርጋቸው ባሕርይ አንድ ነው እንጂ።

ዳግመኛም በየስማቸው ፤ በየገጻቸው ሦስቱን አካላት እንወቅ ፤ ከመለኮት ባሕርይ የተለየ አካል የለም በአካላትም በማይመረመር ክብር መለየት የለም ፤ የሦስቱ ሥልጣን ፤ የሦስቱ ፈቃድ አንድ ነው እንጂ

ከሦስቱ ፍጡር የለም ፤ ፍጡራን አይደለምና ከዕውቀት ከሃይማኖት የተለዩ መናፍቃን ከቅድስት ሥላሴ መለኮት መከፈልን ፤ በአካላት መጠቅለልን ሊያመጡ አይድፈሩ። ሦስት አማልክት ብለን አንሰግድም ፤ አንድ አምላክ ፤ ብለን እንሰግዳለን እንጂ። ❞

[    ቅዱስ ጎርጎርዮስ  ዘእንዚናዙ    ]

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር። አሜን።


#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

“ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ #ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ።” (ዳን. 10፥13) እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሲመት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ! ዛሬ የምናከብረው በኢዮር ባለችው በአራተኛይቷ ከተማ በሚኖሩት ኃይላት እና በዐሥሩ ነገደ መላእክት ላይ አለቃ ኾኖ የተሾመበትን ቀን ነው፡፡

ነቢዩ ዳንኤል ‛#ከሚካኤል_በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለም’ ያለለት ሚካኤል የተሾመው በዛሬዋ ዕለት ነበር። ሳምሶን እንደሚወለድ ለማኑሔ ሚስት ያበሰራት፥ አፎሚያን የጠበቃት፥ ባሕራንንም የረዳው፥ መርከበኞቹንም በባሕር ሞገድ ከመስጠም ያተረፋቸው ይኸው ዛሬ በዓሉን የምናከብርለት ቅዱስ ሚካኤል ነው።

በብሉይ ለእስራኤል ዘሥጋ ‛በመንገድኽ ይጠብቅኽ ዘንድ ወደ አዘጋጀኹትም ስፍራ ያገባኽ ዘንድ መልአኬን በፊትኽ እሰዳለኹ’ ቢባልለትም ፍጻሜው እስራኤል ዘነፍስ ለተባልነው ለኛ ነው፡፡ አባ ሴራፊም ሮዝ ከጻፉት ተተርጉሞ ካየኹት ጥቂቱን እነኾ! “በፊተኛው ኪዳን እስራኤልን በበረሐ መካከል ሲመራ ደግሞም በመጽሐፈ ዳንኤል ከመናፍስቱ ጋር ባለው ውጊያ የኃያልነት ሥራውን ሲሰራ አይተናል።

ደግሞም በአዲስ ኪዳን ለታሰሩት #ለነጴጥሮስ ከወኅኒ ማምለጥን ሲሰብክ ከዘንዶው ጋር ተዋግቶ ባለድል የሚሆነውን የመላእክቱን ጦር እየመራ በዘንዶው ላይ ድልን እንደሚቀዳጅ በራዕይ አይተናል። ይኽ ከጥንት እስከዛሬ ደግሞም እስከዘለዓለም የጌታን ሕዝብ የሚረዳ መልአክ በእውነት ኃያል ነው።

ለዳንኤል የተላከው መልአክ እኛንም ያረጋጋን ዘንድ ፈጥኖ ይድረስልን። ምልጃው በረከቱ ጥበቃው አይለየን!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እግዚአብሔር
መፅንሂነት- መፅንሂ ነኝ ሲል ዉሃን
ሃያልነት-ሃያል ነኝ ሲልእሳትን
ባዕልነት-ባዕል(ባለፀጋ )ነኝ ሲል መሬትን
ፈታሂነት-ፈታሂ ነኝ ሲል እሳትን ፈጠረ
ዘፍ1÷26 እግዚአብሔርም አለ ሠዉን በመልካችን በአርያችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር እንዳለዉ
ሠዉም 4 ባህሪያት አሉት
እሳት
ነፋስ
ዉሃ
መሬት

የበለጠዉን ከናንተ ልማር ከተሳሳትኩም አርሙኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

You need to send a message, too! For example:
/welcome Hello $username, welcome to $title!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

You need to send a message, too! For example:
/welcome Hello $username, welcome to $title!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/welcome@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/welcome@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Price 60x120 cm 3500 birr
           60x90 cm : 2500 birr
           50x80 cm : 1900 birr
          40x60cm : 1500 birr
          30x45 cm  : 950 birr
Delivery fee: 200

👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
    @GraceWallArt   
@hani_nata

0703958003
0715328414
0936239392
0943448637
Join more our work
@grace_wallart

👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Mareta, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💁‍♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Hewan, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ለትርፍ ጊዜ ስራ ፈላጊዎችና ስራ ለሌላቸው የወጣ የስራ ማስታወቂያ
ካምፓኒያችን በተለያዩ ትላልቅ የክልል ከተሞችና በተለያዩ በአዲስ አበባ ቅርጫፎች ከፍቷል ከተሰማራንበት የስራ ዘርፍ በተጨማሪም ሆነ እንደ ዋና ስራ አድርገን ሰርተን ገቢ የምናገኝበትና በእውነትም ለውጥ ማምጣት ለሚፈልጉ የስራ እድል አቅርቧል በመሆኑም፦
1. በግልም ሆነ በመንግስት ተቋማት ተቀጥራችሁ የምትሰሩ፣
2. የግላችሁን ስራ የምትሰሩ
3.  ከዩኒቨርስቲ ተመርቃችሁ ስራ ያላገኛችሁ
4. 12 ተፈትናችሁ ነጥብ የመጣላችሁም ሆናችሁ ያልመጣላችሁ
ሰርታችሁ ተጨማሪ ዳጎስ ያለ ገቢ የምታገኙበት የስራ ዘርፍ ስለሆነ ማንኛውም ሰው መስራት የሚፈልግ ሙሉ ስም፣ የመኖሪያ አድራሻና ስልክ ቁጥር በውስጥ መስመር ያስቀምጥልኝ።.

ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።
"" ዘ እንበለ ሥጋ ኢትቀውም ነፍስ ""
ከፈለጉ በትርፍ ሰዓት ከፈለጉ በሙሉ ሰዓት የእጅዎን ስልክ እና ፈጣሪ የሰጥዎትን ጭንቅላት ተጠቅመው የሚሰሩት ሥራ ነው
ለበለጠ መረጃ ለማግኘት በውስጥ ያናግሩኝ
 
 
     🧑‍💻 0777235250
0969263876
" እኛ ጋ መጥተው ያለ ሥራ አይመለሱም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አሁንም አዳኙ ዘንዶ ዲያብሎስን አድንልን! አሜን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Hiruy Z-D𝕖𝕓𝕚𝕣𝕖 B𝕚𝕤𝕚𝕣𝕒𝕥, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello @, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Nahoma, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Yemesgen ehete welcome

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰው ከአራቱ ባህርያተ ስጋ መፈጠሩን የምያሳይ መስረጃ ስጡኝ እስክ 🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/welcome@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

You need to send a message, too! For example:
/welcome Hello $username, welcome to $title!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

You need to send a message, too! For example:
/welcome Hello $username, welcome to $title!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/welcome@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Tiges, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

“ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ #ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ።” (ዳን. 10፥13) እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሲመት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ! ዛሬ የምናከብረው በኢዮር ባለችው በአራተኛይቷ ከተማ በሚኖሩት ኃይላት እና በዐሥሩ ነገደ መላእክት ላይ አለቃ ኾኖ የተሾመበትን ቀን ነው፡፡

ነቢዩ ዳንኤል ‛#ከሚካኤል_በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለም’ ያለለት ሚካኤል የተሾመው በዛሬዋ ዕለት ነበር። ሳምሶን እንደሚወለድ ለማኑሔ ሚስት ያበሰራት፥ አፎሚያን የጠበቃት፥ ባሕራንንም የረዳው፥ መርከበኞቹንም በባሕር ሞገድ ከመስጠም ያተረፋቸው ይኸው ዛሬ በዓሉን የምናከብርለት ቅዱስ ሚካኤል ነው።

በብሉይ ለእስራኤል ዘሥጋ ‛በመንገድኽ ይጠብቅኽ ዘንድ ወደ አዘጋጀኹትም ስፍራ ያገባኽ ዘንድ መልአኬን በፊትኽ እሰዳለኹ’ ቢባልለትም ፍጻሜው እስራኤል ዘነፍስ ለተባልነው ለኛ ነው፡፡ አባ ሴራፊም ሮዝ ከጻፉት ተተርጉሞ ካየኹት ጥቂቱን እነኾ! “በፊተኛው ኪዳን እስራኤልን በበረሐ መካከል ሲመራ ደግሞም በመጽሐፈ ዳንኤል ከመናፍስቱ ጋር ባለው ውጊያ የኃያልነት ሥራውን ሲሰራ አይተናል።

ደግሞም በአዲስ ኪዳን ለታሰሩት #ለነጴጥሮስ ከወኅኒ ማምለጥን ሲሰብክ ከዘንዶው ጋር ተዋግቶ ባለድል የሚሆነውን የመላእክቱን ጦር እየመራ በዘንዶው ላይ ድልን እንደሚቀዳጅ በራዕይ አይተናል። ይኽ ከጥንት እስከዛሬ ደግሞም እስከዘለዓለም የጌታን ሕዝብ የሚረዳ መልአክ በእውነት ኃያል ነው።

ለዳንኤል የተላከው መልአክ እኛንም ያረጋጋን ዘንድ ፈጥኖ ይድረስልን። ምልጃው በረከቱ ጥበቃው አይለየን!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Selam edet nachihulgn

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello ✞, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በእንተ ቅዱስ ዳዊት - ፯

እንግዲኽ በትኅትናው ’እኔ ትል ነኝ’ እስከማለት የደረሰውን ዳዊት እግዚአብሔር በምን ያኽል መጠን እንዳከበረው እንድታዩ ሳሙኤል ለሳኦል የነገረውን ተመልከቱ፤ “አኹንም መንግሥትኽ አይጸናም፤ እግዚአብሔር #እንደልቡ የኾነ ሰው መርጧል፤ እግዚአብሔርም ያዘዘኽን አልጠበቅኽምና እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ አለቃ ይኾን ዘንድ አዝዞታል አለው።” (1ኛ ሳሙ. 13፥14) አያችኹ? የትኅትናው ልክ እንዴት በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ እንዳሰጠው? በትኅትና ራሱን ዝቅ በማድረጉ የእግዚአብሔርን ልብ (ሐሳቡን) እንዲያውቅ በማድረግ አከበረው፤ ለዚኽም ምስክር የሚኾነን በመንፈስ ተቃኝቶ የዘመራቸው መዝሙሮቹ ናቸው። እንደ ዳዊት ያለ ትኁት ልቦና እንዲሰጠን እግዚአብሔርን እንደ መዝሙረኛው ‛አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ’ እያልን እንለምነው። መጽሐፍ ቅዱስ ስለትኁታን ምን ይላል የሚለውን እንይና ይብቃን።

• “ኹላችሁም እርስ በርሳችሁ እየተዋረዳችኹ ትኅትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፥ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትኁታን ግን #ጸጋን_ይሰጣል።” (1ኛ ጴጥ. 5፥5)

• “ትዕቢተኞችን በልባቸው አሳብ በትኗል፤ ትኁታንንም #ከፍ_አድርጓል” (ሉቃ. 1፥51-52)

• “በፌዘኞች እርሱ ያፌዛል፥ ለትኁታን ግን ሞገስን ይሰጣል። .. ትዕቢት ከመጣች ውርደት ትመጣለች፤ በትኁታን ዘንድ ግን #ጥበብ_ትገኛለች.. ከዕቡያን ጋር ምርኮ ከመካፈል ከትኁታን ጋር በተዋረደ መንፈስ መሆን ይሻላል።” (ምሳሌ 3፥34፤ 11፥2፤ 16፥19)

[በጽሑፉ ላይ በ‛ ’ ምልክት ያስገባዃቸው ከ1ኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 15 እስከ 2ኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 19 የሚገኙትን ነው፤ በተለይም 1ኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 16፥ 18፥ 24፥ 2ኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 12፥ 16 እና 19ን ተጠቅሜያለኹ፤ አንብቧቸው።]

የጻፍኩትን በሕይወቴ እገልጸው ዘንድ ታናሽ ወንድማችኹን ገብረ ማርያምን በጸሎታችኹ አስቡኝ።

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር፤ ይቆየን!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እንኳን በሠላም ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ።።።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Yesimaa, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…
Subscribe to a channel