ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
Hello Seni, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Hello ..., welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Hello @HAILEMARYAM HABTAMU, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Hello Medi Love, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Esuma awo GN yaw kefetari gar yetebeke genegnunet kelele fetena yetelal eko
Читать полностью…Satastemer eyefetenechign techegerkugn bakesh
Читать полностью…Hello @, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Hello Nahoma, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…ሰው ከአራቱ ባህርያተ ስጋ መፈጠሩን የምያሳይ መስረጃ ስጡኝ እስክ 🙏
Читать полностью…You need to send a message, too! For example:/welcome Hello $username, welcome to $title!
You need to send a message, too! For example:/welcome Hello $username, welcome to $title!
Hello Tiges, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…በውጭው ካሉት ይልቅ በአንተ ውስጥ የሚገኙት ፍትወታት ጠንካራ ጠላቶችህ ናቸው። ልክ ያልተሠራለት ምኞት ከባቢሎን እሳት ይልቅ ያቃጥላል። አልጠግብ ባይነትም ከጥፋት ውኃ ይልቅ ያሰጥማል። ያልተገራ ፍላጎት ማንነትን አስጥሎ የሰይጣን ባሪያ ያደርጋል። ራስን መግዛት የሰው ልጆች ጌጥ ነው። ዮሴፍ ግብጽን ከፈርዖን ሁለተኛ ሆኖ ከገዛበት ታላቅ ሥልጣን ይልቅ፥ በጌታው ሚስት ፊት ያሳየው ራስን መግዛት ይበልጥ ይደነቃል። ጠቢቡ "በመንፈሱ ላይ የሚገዛ ከተማ ከሚወስዱ (ከሚገዙ) ይበልጣል" እንዳለ። (ምሳ 16፥32)
ራስህን ነጻ ማውጣት ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ከውስጥህ ጀምር። ሁል ጊዜ ካልበላሁ የሚለው ሆድህ ስስት አስለምዶ በወንድምህ ላይ ጨካኝ እንዳያደርግህ #ለሰውነትህ_ጾም_አስተምረው። "ነገ እሞታለሁና ልብላ ልጠጣ" የሚለውን የዐሣማ ፍልስፍናህን (Pig philosophy) ተውና አንተ በፈቃድህ እየተራብህ (እየጾምህ) ያለ ፈቃዱ የተራበው ወንድምህን በምጽዋት አጥግበው።
ጌታ ወደ ገሊላ የተመለሰው ሄሮድስ ከሞተ በኋላ ነበር። (ማቴ 2፥20) አንተ ውስጥ ያለውን ሄሮድስ የተባለ ክፉ ምኞት እንዲሞት ካላደረግኸው በቀር የተሰደደው ክርስቶስ ወደ አንተ ሊመለስ አይችልም። ይህ ክርስቶስን ከልብህ የሚያሳድድብህን ሄሮድስ እንዴት ልትገድለው ትችላለህ? እርሱንስ ወግተህ የምትጥልበት የብረት ካስማ ምን ይሆን? ለዚህስ ከጾም እና ከጸሎት የሚበረታ ምንም ዓይነት የጦር ዕቃ አታገኝም። በል እነዚህን ይዘህ ዝመትበት።
መልካም የነቢያት ጾም ይሁንልን!
ዲያቆን አቤል ካሳሁን
Hello ጎዶልያስ, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Hello ብራዘር, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Ere egzabher yalew yihonal wendme fetena lebego nw
Читать полностью…🕊 † 🕊
[ ተዋሕዶ ፍጽምት የቅዱሳን ሃይማኖት ]
▬▬▬▬▬▬ † ▬▬▬▬▬▬
[ የሦስቱ ፈቃድ አንድ ነው እንጂ ! ]
🕊
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❝ ከሁሉ አስቀድሞ በአካል ልዩ በክብር አንድ የሚሆን ሦስትነትን እናስተምራለን እሊህም ፣ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ናቸው። ሥላሴ በመለኮት አንድነት መለየት የለባቸውም። አካላት ግን በባሕርይ መለየት ሳይኖር እያንዳንዱ አካል በገጽ በመልክ ፍጹም ነው።
ለአብ የአብነት ስም የአባትነት ክብር አለው ፤ ለወልድም በባሕርይ ክብሩ ከአብ ሳያንስ የልጅነት ስም ፤ የልጅነት ክብር አለው ፤ መንፈስ ቅዱስም እንዲህ በክብር አይለይም ፤ ነገር ግን ተለውጦ አብ ወልድ አይባልም ፤ በዚህ ጊዜ ተገኘ አይባልም ፤ በመለኮት እንደ አብ እንደ ወልድ ነው እንጂ ፤ እስትንፋሳቸው ነውና ሦስቱም ትክክል ናቸውና።
ማንም ማን የጌትነታቸውን ነገር መፈጸም አይችልም። የሦስቱን አካላት ባሕርይ ይለይ ዘንድ ማንም ማን አይድፈር። ሦስቱን አንድ የሚያደርጋቸው ባሕርይ አንድ ነው እንጂ።
ዳግመኛም በየስማቸው ፤ በየገጻቸው ሦስቱን አካላት እንወቅ ፤ ከመለኮት ባሕርይ የተለየ አካል የለም በአካላትም በማይመረመር ክብር መለየት የለም ፤ የሦስቱ ሥልጣን ፤ የሦስቱ ፈቃድ አንድ ነው እንጂ።
ከሦስቱ ፍጡር የለም ፤ ፍጡራን አይደለምና ከዕውቀት ከሃይማኖት የተለዩ መናፍቃን ከቅድስት ሥላሴ መለኮት መከፈልን ፤ በአካላት መጠቅለልን ሊያመጡ አይድፈሩ። ሦስት አማልክት ብለን አንሰግድም ፤ አንድ አምላክ ፤ ብለን እንሰግዳለን እንጂ። ❞
[ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ ]
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፤ ወለወላዲቱ ድንግል ፤ ወለመስቀሉ ክቡር። አሜን።
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
“ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ #ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ።” (ዳን. 10፥13) እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሲመት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ! ዛሬ የምናከብረው በኢዮር ባለችው በአራተኛይቷ ከተማ በሚኖሩት ኃይላት እና በዐሥሩ ነገደ መላእክት ላይ አለቃ ኾኖ የተሾመበትን ቀን ነው፡፡
ነቢዩ ዳንኤል ‛#ከሚካኤል_በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለም’ ያለለት ሚካኤል የተሾመው በዛሬዋ ዕለት ነበር። ሳምሶን እንደሚወለድ ለማኑሔ ሚስት ያበሰራት፥ አፎሚያን የጠበቃት፥ ባሕራንንም የረዳው፥ መርከበኞቹንም በባሕር ሞገድ ከመስጠም ያተረፋቸው ይኸው ዛሬ በዓሉን የምናከብርለት ቅዱስ ሚካኤል ነው።
በብሉይ ለእስራኤል ዘሥጋ ‛በመንገድኽ ይጠብቅኽ ዘንድ ወደ አዘጋጀኹትም ስፍራ ያገባኽ ዘንድ መልአኬን በፊትኽ እሰዳለኹ’ ቢባልለትም ፍጻሜው እስራኤል ዘነፍስ ለተባልነው ለኛ ነው፡፡ አባ ሴራፊም ሮዝ ከጻፉት ተተርጉሞ ካየኹት ጥቂቱን እነኾ! “በፊተኛው ኪዳን እስራኤልን በበረሐ መካከል ሲመራ ደግሞም በመጽሐፈ ዳንኤል ከመናፍስቱ ጋር ባለው ውጊያ የኃያልነት ሥራውን ሲሰራ አይተናል።
ደግሞም በአዲስ ኪዳን ለታሰሩት #ለነጴጥሮስ ከወኅኒ ማምለጥን ሲሰብክ ከዘንዶው ጋር ተዋግቶ ባለድል የሚሆነውን የመላእክቱን ጦር እየመራ በዘንዶው ላይ ድልን እንደሚቀዳጅ በራዕይ አይተናል። ይኽ ከጥንት እስከዛሬ ደግሞም እስከዘለዓለም የጌታን ሕዝብ የሚረዳ መልአክ በእውነት ኃያል ነው።”
ለዳንኤል የተላከው መልአክ እኛንም ያረጋጋን ዘንድ ፈጥኖ ይድረስልን። ምልጃው በረከቱ ጥበቃው አይለየን!
እግዚአብሔር
መፅንሂነት- መፅንሂ ነኝ ሲል ዉሃን
ሃያልነት-ሃያል ነኝ ሲልእሳትን
ባዕልነት-ባዕል(ባለፀጋ )ነኝ ሲል መሬትን
ፈታሂነት-ፈታሂ ነኝ ሲል እሳትን ፈጠረ
ዘፍ1÷26 እግዚአብሔርም አለ ሠዉን በመልካችን በአርያችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር እንዳለዉ
ሠዉም 4 ባህሪያት አሉት
እሳት
ነፋስ
ዉሃ
መሬት
የበለጠዉን ከናንተ ልማር ከተሳሳትኩም አርሙኝ
You need to send a message, too! For example:/welcome Hello $username, welcome to $title!
You need to send a message, too! For example:/welcome Hello $username, welcome to $title!
Price 60x120 cm 3500 birr
60x90 cm : 2500 birr
50x80 cm : 1900 birr
40x60cm : 1500 birr
30x45 cm : 950 birr
Delivery fee: 200
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
@hani_nata
0703958003
0715328414
0936239392
0943448637
Join more our work
@grace_wallart
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
Hello Mareta, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…